ራሳቹን ለማስከበር ይህንን አድርጉ | 8 መንገዶች | tibebsilas inspire ethiopia | shanta |ebs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 70

  • @Messi__zemene
    @Messi__zemene 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጥሩ ነው እኔ አዳማጭነትን እየተለማመድኩ ነው እንዲሁም ስሜታዊ ሳልሆን ነገሮችን ቀስ ብሎ በማመዛዘን ለማስረዳት መሞከር ላይም ይቀረኛል ሁሉንም በህይወት እስካለን እራሳችን ላይ መስራት ነው ከዛ ውጪ እኔ እራሴን ስለማከብረውና ሁሌም ለማሳደግ መጣሬ ሰዎች በተለይ የቅርብ ሰዎች እንዲያከብሩኝ ሆኗል። ከምንም በላይ እራስን ማክበር ሰውን ማክበር ያስከብራል።

  • @Hodidd
    @Hodidd 9 หลายเดือนก่อน +5

    ወለሂ ሁሉም በኔ ህይወት አለ ወንድሜ

  • @Lydia-fg6jc
    @Lydia-fg6jc ปีที่แล้ว +6

    በርቱ በጣም አሰተማሪ ነውያስፈልጋሉጉድለቶች ያሉበትን ቦታዎችለማሰልጠን

  • @mistersintayew5950
    @mistersintayew5950 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሰው ማክበር
    ሰውን በማንነቱ መቀበል
    ማዳመጥ
    🎉🎉🎉❤እና ሌላች በኔ ውስጥ አሉ

  • @MohomedKedir
    @MohomedKedir 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ ሁለም ነገር ጠቃሜ ነገር ነው
    አንድም ማስታወስ አንድም
    በራሴላይ መጨመር ያለብኝ
    ነገር ነው መሆን ያለብኝ
    ነገር ነው

  • @gashawalelegn4704
    @gashawalelegn4704 8 หลายเดือนก่อน +1

    🤔🤔🤔 ዋው በውነት ምክሮችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታልን እናመሰግናለን🙏🙏

  • @ዝምያለሰላምሆነኑሪ
    @ዝምያለሰላምሆነኑሪ 9 หลายเดือนก่อน +4

    በአንተ ትምህርት እየተቀየርኩ ነው❤አመሰግናለሁ

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እውነት ነው እናመሰግናለን❤

  • @sofiaahmed4582
    @sofiaahmed4582 ปีที่แล้ว +18

    በትክክል አዱ ብሀሪ አለብኝ እሱም ሰወች ሴወሩ እኔ ስለማዳምጣቸው ሁሌም የኔን ምክር ይፈልጋሉ የሆነ ነገር ሴጋጥማቸውም ምላርግ ብለው ያማክሩኛል

  • @HabtamuYe
    @HabtamuYe 11 หลายเดือนก่อน +7

    አስተማሪ ነዉ በርታልን

  • @aseminoasee9768
    @aseminoasee9768 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ልክ ነው

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du ปีที่แล้ว +7

    Excellent advice. God bless you.

  • @LIDUDAWIT-hp5ne
    @LIDUDAWIT-hp5ne ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ እና አሥተማሪ ነው

  • @dst1684
    @dst1684 9 หลายเดือนก่อน +2

    Wow great job 👏

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 ปีที่แล้ว +6

    Thanks so much!!

  • @kbromnguse3705
    @kbromnguse3705 7 หลายเดือนก่อน

    ኩሉ ፅቡቕ! ❤

  • @SeadaAhmed-b4o
    @SeadaAhmed-b4o 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ነው

  • @FasikaTesfa-t3g
    @FasikaTesfa-t3g 22 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው

  • @negeroboru6892
    @negeroboru6892 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks.God bless you

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም ተመችቶኛል አብዛሀኛዉ በኔዉስጥ አለ አንዱን አሁን እየተዳፈርኩትነዉ ማዳመጥን ደግሞ በጣም እየታገልኩ ነዉ ለዉጥ አለኝ

    • @tube-mw7me
      @tube-mw7me 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @FygGuv
    @FygGuv 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ በጣም ይገርማል

  • @EmranSeman-bx9yf
    @EmranSeman-bx9yf ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ

  • @firaolnigussie6738
    @firaolnigussie6738 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል

  • @EyobDaniel-j2g
    @EyobDaniel-j2g 9 หลายเดือนก่อน +3

    hulum ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 ปีที่แล้ว +3

    Thanks so much all good blessed

  • @Endalefikadu1461
    @Endalefikadu1461 9 หลายเดือนก่อน +1

    Nac❤❤❤❤

  • @BarudunShamsu-of6vc
    @BarudunShamsu-of6vc ปีที่แล้ว +2

    Your be vedio is very important for us to make it is factor fully controlled by the following question

  • @BetelihemGezu
    @BetelihemGezu 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow thanks bro

  • @macammadcasan
    @macammadcasan 10 หลายเดือนก่อน +2

    thak you so much💗💗💓💓💔💯💗💗

  • @imloyalandfunnymanhonestly9986
    @imloyalandfunnymanhonestly9986 ปีที่แล้ว +2

    All of the are nice bro 👍 thanks

  • @Bontukiya-v6f
    @Bontukiya-v6f 8 หลายเดือนก่อน

    Betam Amesegenalehu

  • @መክይመርሳልጅ
    @መክይመርሳልጅ ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውውው

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 ปีที่แล้ว +2

    Thanks bro ❤❤

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 10 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰገናለወ

  • @HailuMare-i4j
    @HailuMare-i4j 9 หลายเดือนก่อน

    Waw I am apriciat you

  • @mulu4578
    @mulu4578 11 หลายเดือนก่อน +1

    thanks,bro

  • @AishaSeid-l9n
    @AishaSeid-l9n 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tru new good blessed

  • @AkaluShile
    @AkaluShile 6 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @tamiratalemu7011
    @tamiratalemu7011 9 หลายเดือนก่อน

    It is thought full

  • @merimaahmed6557
    @merimaahmed6557 8 หลายเดือนก่อน

    Talaqnet. Yikes. New😊

  • @fasilnaga-f8r
    @fasilnaga-f8r 9 หลายเดือนก่อน

    You are super guy

  • @ZeynebLulyeahmed
    @ZeynebLulyeahmed 8 หลายเดือนก่อน

    Ewnet new

  • @zetamful
    @zetamful 9 หลายเดือนก่อน +4

    Your voice is anoning to listen you I don't if you can change it

    • @tesfalemyohannes6091
      @tesfalemyohannes6091 8 หลายเดือนก่อน +1

      There are such things which We can’t change it , specially Natural.in the other way do not insist to have copy sounds of others. 🙏focus on message rather the voice,God’s blessings upon u.

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴት አስተማሪ ነዉ

  • @edenbirku5533
    @edenbirku5533 ปีที่แล้ว +2

    Hey bro
    Gobze
    Berta

  • @DasuNagawo
    @DasuNagawo ปีที่แล้ว +1

    Keep it up!!

  • @Yhimyalfale
    @Yhimyalfale ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @habtamumekonen3799
    @habtamumekonen3799 ปีที่แล้ว +1

    🎉😂❤thank you

  • @መክይመርሳልጅ
    @መክይመርሳልጅ ปีที่แล้ว +1

    ትክክክክክልነህ።።።።❤😢

  • @DasuNagawo
    @DasuNagawo ปีที่แล้ว

    Ye awaqiyoochi ababal maqrab qaxxiluubbat innamasaginaallen!

  • @SurafelTesfaye-ey1zq
    @SurafelTesfaye-ey1zq ปีที่แล้ว

    👍

  • @HateMare-q3r
    @HateMare-q3r 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክክክክል

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 9 หลายเดือนก่อน

    ከለታት ነንድ ቀን አንድ ኢትዮጵያዊ አውሮፓ ውስጥ በከተማ ባቡር ሲጋዝ ስራ ለመግባት እንደሱ ያሉ ተጋዦ ውስጥ አንድ እድሜ የጠግበ ሽማግሌ ውንበር ለቀቀለት አክብሮ ማለት ነው ኢትዮጵያዊው ትልቅ ስው ሽማግሌ ስለሆነ እኛ ደሞ ሰው እክባራውች ነን እንድዛሬው ሳይሆን! ሽማግሌው ወንበሩን ቁጭ ካለ በሁዋላ ምን ቢል ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ያዊውን በእግራሞት እያየ? ግምታችሁን አስቀምጡ!!

  • @FasilBishu
    @FasilBishu 9 หลายเดือนก่อน

    Batame dase yelale larasa geza endesatena ersane endayawe nawe yarakage

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 ปีที่แล้ว +1

    ENDET YEMIGERIM MEALIKT

  • @ermiasgetnet9991
    @ermiasgetnet9991 ปีที่แล้ว

    8 smetn mekotater

  • @bereded62
    @bereded62 10 หลายเดือนก่อน

    X ራሳቹን x. ራሳችሁን

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 9 หลายเดือนก่อน

    Rasachinin lmasekeber bmjmrya allahn mfrat alkerama fitteqwa..anchi..bmjrya..shehadah..niqeyna..kza...kibr..yinorshal..sewn..kmmemkersh..befit..alebelezya..kanchi..yshint..bet..til..yibelt..kibr. alew.miknyatum.aynshn..joroshn..libshn..mla..akal..kewqtsh..chimr..ysetteshn..kideshal..enate...anchin..bilo..degmo..selemekeber..tenagari...aysemam..ansemam..estinja..kmayaderg..metekeshife..raas..kafir..ymin..kibr..new. nw..naal..tush..tush.ywurre..demtsmaguya..hulla

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 ปีที่แล้ว +4

    Thanks bro 👍👍👍

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 8 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @dasesatube
    @dasesatube ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤

  • @Shukriya298
    @Shukriya298 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamBezabih-np6yw
    @AbrahamBezabih-np6yw 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ToleshiToleshi-h2y
    @ToleshiToleshi-h2y 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤