ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብዙ አመት ኑርልኝ🥰
አችም ኑሪልን ውዷ❤🎉
🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አብራችሁ ኑሩልን ቅመምዬ ላቺም ድምቀትሽ ነው አቺም ለሱ ድምቀቱ ነሽ በርቱ እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብራቹህ ኑሩልኚ የኔጨረቃዎች❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጨረቃዎች ጨረቃዎች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ እንኩዋን ተወለድክልን ማዘርዋን ያስጨነክበት ቀንHBD 🎂 🧁
ማርክ ቸኮሌቷ ናፍቃናለች❤❤😁
ሌሽ አልተገኘህም ማርክዬ❤❤❤❤
ማርክ ቸኮሌቷ ጋር ኑልን
❤❤❤❤❤
ማራክ የኔ ወንድም ቸኮሌቴ ነፉቀንላች 🥰🥰🥰🥰
ቀጣይ አመት የምትወልድበት ይሁን
አሜን❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን😁🥰🥰❤
አሜን❤❤❤
😂😂🎉
ቡባዬ ወንድሜ እመብርሃን ያሰብከውን የምታሳካበት አመት ታርግልህ ወንድሜ ✍️
አሜን❤
please k haimy gar video sirulin
አንዲላይ አቅርብና ፈታኛ ዮነ ጥያቄ ጠይቃቼው
እዩ ቡራ እና ሀይሚን በጥያቄአ አፋጥንኝ
ሀሰን ለብሩክ ትልቅ ክብር አለዉ የምትሉ ሀሰን ምርጥ ጎደኛነህ ይመችህ
🙆♀️እሴቶች ዬ ኢጃባችሁን ነገር አደራ
ረጅም እድሜ ለእናቶች
እዉነት ነዉ
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
Ene mlew abrsh drama nrwa mtserubn endeza bayhon slk enquan lalyazk enquan comment ltsf
የሀይሚዬ አገላለፅ ደስስል👌አንደበት ጣፋጭ❤️ብሩክ መልካም ልደት
የሀይሚ እገላለፅ ደስስል ብሩክ መልካም ልደት❤
👍👍👍🫶❤️
ሀይሚየ ላችም ትልቅ ምስጋና ይገባሻል የኔ እቁ ሴት የምር ትለያለሺ. ቡራንም የስው ፍቅር እዳገኝ. ያችም እጂ አለበት. ታምናው ዘድሮ ቡዙ ለውጥ አለ. ደሞ በሁሉም ነገር ተጎኑ የምቆሚው ነገር. ብቻ. ሚስጋና ተሰው አይጠበቅም. ያችን. ጡሩ ጎን ፈጣሪ እየፃፍልሺነው. ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ የምትመኝውን ሁሉ ያሳባልሺ. ባሁኑ ሰአት እዳች ያለች ሴት ማገኝት ከባድነው
እዉነት ነዉ በፊት ማን እንደሆነ እናዉቃለን አሁን የሠዉ መዉደድ ያገኘዉ ከሷ ከሆነ በኋላ ነዉ ስጦታዉም ለጉድ ዘነበለት አንዳንደዬ ሴት በረከት ነች ስጦታ ነች ይባላል ይከዉ በበረከት ሞላቸዉ ጨረቃየ ሀይሚ❤❤
@@Jkeesum አወ
❤❤❤❤
በሀይሚ ነዉ የሠዉ መዉደድ ያገኝከዉ ብዙ ለዉጥ ያገኝከዉ ከፈጣሪ በታች በቅመሟ ነዉ ትልቅ ምስጋና ለአንቺ የኔ ጨረቃ❤ የኔ አንደበተ ጣፋጭ ❤ ፈጣሪ አይለያችሁ❤
ውበቱን እሷ ናት የሰጠችው እንዳትሉ ጉድ ነው ስብዕናው ነው ያስወደደው እሷም የሚወደድ ነገር እንዳላት እሱም እንደዛው እርጋታው ለሰው ያለው ክብር ለእናቱ ያለው ክብር ውበቱ ነው ያስወደደው
😂😂😂መሀይም አንቺ ፈጠርሽዉ እንዳትይ
@@Zeze-ds6qq ሊገሉትኮ ነው በጣም አበዙት ሲያስጠሉ ራሱ የሚወደድ አይደል ሲጀመር ገና ታዋቂ ስላልበረ እንጅ
አሜንንንንን
👍❤❤@@አላህወኪል-ወ2ፐ
ሀይሚ ልዬ ሴት አንደበተ ጣፋጭ ❤❤❤
አንድ አባትሽ የምታውጣ ቃል ሃይሚ አንቺ ማለት እየተባረክ ሴት ነ አንቺ ትለያለሽ የምር እንዴት ነው የፈጠረሽ ፈጣሪ ሃይሚ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ግን አንዳንዶቹ ቀልጡት ይቀልጣሉ ሴቶች ወንድ ሲያዩ ማውራት አያውቁም አነጋገረሽ ምርት ሁሉ ነገርሽ ምርጥ ከዱቄት ነጻ 💪💪💪💪
❤❤🎉
ብሩኬ እንኳን ተወላዲክ ነፍ አመት ኑር❤❤❤
Selam mubiy
ሀይሚ በጣም በሣል ንግግር በመሀላቻው ያለውን ጥብቅ ግንኙነት ያሚያሣብቅ የሚገርም ምሥጋና ምኞት ወደፊት አብረው ማደግና መለወጥ ቤተሠብን ማኩራት እንደሚችሉ ባጠቃላይ ቡራ ማንቃት የሚችል ትትና የተሞላበት ይመችሽ ሀይሚዬ
እኔ የሚገርመኝ ከሀይሚ የሚወጡ ቃላቶች🥺 እወይይ የትንሽ ትልቅ ❤❤ድግል ማሪም ትጠብቅሽ🙏 የኔእናት
Ameneeeee 😢
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🙏🙏
የኔ ጣፋጭ ትኒሿ ሣያት ደምሴ ንግግረ ጣፋጭ የኔ ልእልት ከለት ወደ እለት ዉበትሽ ጨመረ ሀይሚዬ የኔ ዉድ የቲንሽ ትልቅ ጉድ ጉድ ስትይኮ ደስ ስትይ ኑሩልንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
መልካም ልደት ቡራቀጣይ አመት ተሀይሜጋር ተጋብታቸሁ ለማየት ያብቃን❤❤😂😂😂
ብሩክና ሀይሚ አባይ ሚድያ ይቅረቡ የምትሉ👍
😂😂😂
አሽቃባች ምን ፍቅረኛሞች ወይም ባልና ሚስት አደረግሻቸው እንዴ ምን ብለው ያቅርቧቸው እንደማንኛውም ኖርማል ጉዋደኛሞች የስራባልደረቦችናቸው ከዛያለፈ ምን
ምን ሊያውሩ ስለ prank😂😂
እኔም እቀርባባሁኝ ደመርኝ እና🎉
Tg lay belu
ሀይሚየ የኔ የዋህ አንደበት ንግርርሽ ሁሌም ይገርመኛል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
😢😢🎉🎉❤❤❤
❤❤😢
ምስጋና ንሀይሚ ይገባዋል ምኽንያቱ ያንቺ ዉጢት የህ ሁሉ መዋደድ
በእውነት ከመጠን በላይ ይገባታል ታይታ ለማይ ትጠገብ ጀግና የህዋን ልጅ ናት ለሰዋ የወለዱ ወላጆቾ የታደሉ ናቸው ካደበትዋ የምወጣ ተሰምቶ የማይጠገብ በነገራች ላይ ጣፋጭ ሰናበላ ሆዶችን ይፈል ግን ሀይሚየ ግን ልዩ ናት ከዛ በላይ ናት ክክቱ ውዳሴ ይውርሺ በቃ በቃላት የምገለጸ እወቀት ኣይደለም ያለሺ ከምር ልክ እንደክርሰቶሰ ፍቅር የምንነርበት ተግባራዊይ የሆነ ኣደበት ጸጋ ታድለሻል እሰክ ኣዴየ በመንፈሳይ መልክ እንደ እግዚኣብሔር ፈቃድ ብትመጣ የህውታችን እንመገባለን❤❤❤❤❤
እኮ👌🍫
ብሓቂ ማሪያምን ሰላ ንሳ ኮእዩ ብሩኬ ብዙሕ ሰብ ንፍትዮ ማሪያምን ምሰጋና ለሀይሚየ🙏😂😂😂🎉❤
ነዉግን ቅርያለኝነገር ያንሁሉነገር ስትለዉ ከፈጣሪ በታች ያችምዉጤት ነዉብሎ እቅፍ ቢያረጋትስ ኬኩንስ አብረዉ ቢቆርሱ😢
@@አዘብጓልትግራይ ትፈልጥያ ዶ ብውሺጥ ኣነ ብፍቅራ ሓምመ ትግርኛ ተነብብ ዶ ትኾነ
እንኳን ተወለድክ ቡራችን ግን ከ ይቅርታ ና ሀይሚዬ እንደዛ አክብራ ስታወራልህ ቆማ አንተስ ቆም ብለክ አመሰግናለሁ ይባላል ወዮዮዮዮዮ
አንደኛ ነኝ ማንም አልቀደመኝ ላይክ አድርጉኝ😢😢😢😢😢😢ቡራየ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንሕ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ክፉ አይንካሕ
ደምሩኝ አድስነኝ
ሌባ በሰው ስም
Hymey swedish eko❤❤❤
አችም እንዃን ተወለድሺ ምርጥ የህዋን ልጅ ነሺ ፈጣር ያሰብሹ ያሳካልሺ የምትኖርቤት ፍቅር ልክ እንደ ክርሰቶስ ይሰጥሺ በቃ በጣም ጨረቃ ነሺ ፈጣር አሞቶ የሰጠሺ ሀይሚየ ለውድ ፍቅረኛሺም እድመው እድመ ማቱሳላ ያርግለት ውለዱ ከበዱ ፈጣር ሰወድህ ሰውም ይወዳሃል ና መጨረሳቹ ያሣምርላቹ ❤❤❤❤❤
መልካም ልደት ቡራየይ ❤❤❤❤❤❤❤ከሀሚ ጋ ስትሆን ነዉ የሁሉ የሰው ፍቅር የሰጠህ አይለያቹ
ሀይምዬ በን ቋንቋ ልግለፅሸ በጣም አሰገራሚ ልጅ ነሸ ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሩኬ እንኳን ተወለድክ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቀሪ ዘመንህን ትባርክል ሺ አመት ታኑርህ ለእናትህ ያለህ ፈቅር በጣም ይለያል እኔም ለእናቴ በጣም ልዩ ፍር አለኝ ግን ያተ በጣም በጣም ይለያል ደሞ በእመብርሃን ሰትምል በጣም ነው ደስ የሚለኝ እመቤቴ ማርያም እሷ ትጠብቅህ በምድር ላይ ያለው ሁሉ እሷ ትስጥህ ከኃጢአት በስተቀር ሀይሚዬ ብሩኬ እወዳችኋሉ
ቡራዬ እንኮን ተወለድክ ነፍ አመት ኑር ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁን ሀይምዬ የኔ ልዕልት ስታምሪ የኔ ፀባይ ሳናይ❤❤❤❤
ሀይሚ መናፈሻ ቦታ ሄደሽ ፋ አድርገሽ ሽቶ ወይም ልብሥ ሥጭው በሀሣቤ የሚሥማማ🎉🎉🎉 ላይክ
ትክክል
ስጦታው ቀርቶ በት ባላናደደችው እሱን አናዳ ልደፋው ነው እምገርም ናት በደስታው ቀን ነገር ይዛ መጣች ይህው እልም አሉ
ሡባሃን አላህአልሀምዱሊላህአሏሁ አክበርላኢላሀ አለሏህ🎉❤🎉❤🎉❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሡባሃን አላህ አልሀምዱሊላህ አላህአክበርላኢላሀኢላለ❤
ደምሪኝ🎉
150 ሲገባ ፊቅራችሁን ተገላለፅልን
😂😂😂😂
ብትፈነዱ አሁን አይናገሩም😂😂😂
🤭😂😂😂😂
ሀይሚ የኔ ቆንጆ አገላለፅሽ አለባበስሽ በጣም ተመችቶኛል የኔ አበባ ትንሿ አክባሪሽ ነኝ i lov❤❤❤
ሀይሚ ቅመም ያቺ ውጤት ነው❤❤❤❤❤❤
እዩልኝ ሀይሚ ጨረቃዬ አቤት ትህትና እውይ አነጋገር አገላለፅ ምና አባቴ ላድርግሽ አብቼ እወድሻለሀ❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉❤❤❤
በጣም😊
ውይ በጣም እንዲያው ቅመም
በጣምእኔራሱ ቃላትያጥረኛል
ማነው ዛሬ የቡራን እናት መማየቱ ደስ ያለው እናት ለዘላለም ትኑር እናት ክፉ አይካት ብራየ እኳን ተወለድክልን ነፍ አመት ኑርልን ወድሜ❤❤❤❤
ማርክ ቸኮሌቷ ናፍቃናለች😁❤❤❤
ብሩካችን እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ጥሩ ነገር ያሰብካቸው ሁሉ የምታሳካበት ዘመን ይሁንልክ ሀይሚዬ የኔ ቀልጣፋ ንግግርሽ ሲጣፍጥ ጌታን የትንሽ አዋቂ ብቻ አንቺም ጥሩ ነገር ያሰብሽው ሁሉ የምታሳኪበት ዘመን ይሁንልሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን ከሀይሚጋር እምትደሱበት ያድርግልህ
ቡራ..የሃይሚ ባልንጀራ፤የእናቱ ባለ አደራ፤አቦ ይስጥህ እንጀራ፤መልካም ልደት ብለንሃል ወዳጆችህ ከደሴ ከጦሳ ተራራ።
ወይ አገላለፅ ዋው ነው
ዋዋው,,ደምሪኝ🎉
ሀይሚ ቅመም የቡራ የልቡ ንግስት ስወድሽ❤❤❤
ቡራ መልካም ልደት እኳን ተወለድክ ❤ቀሪ ዘመንክ ተሀይሚ ጋ አጣምሮ አጣምሮ የሚጥልክ ይሆን አሜን በሉ😂❤❤❤❤❤❤
አሜን 😁😁😁😁
😂😂😂😂😂😂
አሜን ለድርግለቸው ❤️❤️😂
አሜን ያጣምርልን😅😅😅😅😅😅😅
አሜን ያረብ😂😂😂😂😂😂😂
ጨረቃዎቼ ስም አወጣንላችሁ እንኮን ተወለድክልን የኔ ቀብራራ❤❤❤
የአልሚዬ ቅምጥሎች💘💘ጨረቃዎቹ💥💥💥💥
ጨረቃዎቹ ስማቹው ፀድቀዋል😂❤
የኛ ጨረቃዎቺ ❤❤❤❤
አዎ አለማየ ሰሙዎቻዉ ጨረቃዎች💪💪🦋🦋🦋🦋
ያልሚየ ቅምጥሎች ጨረቃወቼ ጨረቃወቸ ጨረቃወቼ ጨረቃወቸጨረቃወቸ ጨረቃወቼ
ቡራየ እከን ተወለድህ ምኘትሀን ሁሉ ያሣካልህ ከነመላው ቤተሠብህ ፈጣሪ የጠብቅህ ለብህ ን ደሞ ለቅመሟ ይክፈተውና በልብህ ውሥጥ ቅመምየ ብቻ ትኑረበት የለብህ ቁልፍ ለሀየምየ ብቻና ብቻ ያድርገው
ሀይሚዬ በምን ቃል ልግለፅሽ የኔ ሙሉ ቤት አቤት አነጋገር አቤት ቅልጥፍና አደበተ፡ጣፋጭ ሀይሚዬ አንቺ ማለት ልዩ እና የሴቶች በላይ ነሽ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ፡ የኔ መልካም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤
ቡራየ እኳንተወለድክ ወሬን ታውራው ሀይሚ ቆጆ ሌሎቹ ሴቶች ወር አችሉም ሙሰሊሞቹ አለባበሳቸው ይዘጋል ሀይሚየ ፈጣሪ ይጠብቅሺ የኔውድ❤❤❤❤❤
ሀይሚና ቡራ ሲመጡ ደስ እሚለው ማነው እንደኔ❤❤❤❤
ብሩኬ ብድጋሜ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ የኔ ውድ የሀይሚየ 👑ንጉስ🥰🥰🥰❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ተወለድክ ብሩኬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እመቤቴ ያሰብከውን ሁሉ ትፈፅምልህ 🎂🎂🎂❤️❤️❤️❤️❤️
መልካም ልደት ብራ ሀይሚየ የኔጣፈጭ እደት እዳለች እደታላቅ እህት ቀና ጎበስ ብላ አስተነገደች ብሩኬ ካሁን ብሀላ ፈቅርህን ግለፀላት ሴትን መጉዳት አልፈልግም ብለሀል ሀይሚየን ግን እየጎዳሀት ነው ዐላሂ
ቡራችን እኳን ተወለድህ ቀሪ ዘመንህ ያማረ የተባረከ ይሁንልህ እኖዳችሀለን❤❤❤❤❤ሀይሚዪ የኔ ጨረቃዪ ልደቱ ያች ነዉ የመሠለኝ የኔ አደኛችን መሪ ስለሆንሽ ደሥ ብሎኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቡራዬ የኔ ወድም እኳን ደስ አለህ ቀሪ ዘመንህን የመራ ያርግል ግን ሃይሚና ቡራ አድ ቦታ ካልቆሙ ማነው እደኔ ደስ የማይለው
እውነት ግን ብሩክ ሁሉን የሚሳሳለት የትንሽ ትልቅ ነው በ20ኣመት ይህ ኣእምሮ ለሰጠክ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን እናት ግን ምን ያክል ይሳሱልህ ይሁን ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ መጨረሻቹ ይመር እውነት በኣንድነታቹ እርስ በእርሳቹ ለማደግ የምታደርጉት ሁላችንም ምንማርበት መሆን ኣለት
20 amtu new ende😂😂
😂😂😂😂😂
@@ZeynbaSadiku-k4oአወ ገና ልጂነውኮ ግንአረጀ
በጣም❤❤😂ሲያትትልቅሰነዉየሚመሰለዉ
@ZeynbaSadieku-k4o ena 40 amet mesloshi nw😂😂😂😂
ሀይሚ አፍቃሪሸ ከጀረመን ነኝ ግን እህቴ አረጌሻለው እውዳቿለሁ ሁለታችሁምቅር ያለኝ ነገር በልደቱ ቀን ለምን ሰጦታ አልሰጠሽውም or ደግሞ ግጥም❤
ማፍቀርም ትቺላለህ መብትህ ነዉ 😂😂😂
Mafker tchlaleh😂😂😂
ከካሜራ ጀርባ እሰጠውነው እኮ በባለውም መ100ሺ ሲያከብር ከካሜራ ጀረባነው የሰጠችው🙈😂
ቡራዬ መኖር ያለብህ ልጅ እረጁም እድሜ ይስጥህ በጣም መልካምና ደስስስ የምትል ልጅ
ተጋሩየ ሰላምምም እግዚአብሔር የብዛሓልኩም እናተማላእኩምኒ ኪዱ ክብራተይ
ወንድም ከወንድሙ ጋር እንዲህ ሲዋደድ እንዴት ደስ ይላል መልካም ልደት ብሩክ
ፍቅር,አብዛልን
የኔ ጨረቃዎች የምትለዩብኝ እናንተ ስትመጡ እንዴት ደስ እንደሚለኝ የምወዳቹ ጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎች በድጋሜ መልካም ልደት ብራዬ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ተወለድክ ብሩኬ የኔየዋሕ እናትሕ ስለአየዋት ደስብሎኛል
1500 ኢገባ ፍቅራችሁን ግለፁልን👍
ቡራየወንድማችን እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ብራ መልካም ሰው🎉🎉🎉❤❤❤ ቀጣይ አመት ደግሞ ከሀይሚየጋር የልጃችሁ ልደት እምታከብሩ ያድርጋችሁ😅😊😊❤❤❤ እወዳችሗለሑ ነፍ አመት ኑሩልኝ😊😊😊❤❤❤❤
የኔ ጨረቃዎች የኔ ስስቶች የኔ አለሞች የኔ ደስታዎች ብራየ እንኳን ተወለድክልን የኔ የዋህ ቀሪ ዘመንህ ያማረ የሰመረ ይሁንልህ የሀይሚዬ ንጉስ🎂🎂🎂🎂🎂
ቡራዬ እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት 🎂🍫💫♥️♥️♥️ጨረቃዎቻቺን ጨረቃዎቻቺን ጨረቃዎቻቺን ጨረቃዎቻቺን ጨረቃዎቺቻን ጨረቃዎቻቺን ጨረቃዎቻቺን ጨረቃዎቻቺን ጨረቃዎቻቺን ጨረቃዎቻቺንጨረቃዎቻቺን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚየ የኔ አደበት ጣፋጫ የኔ ቅመም አገላለፅ ደስስስስስስስስ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድሜ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ፈጣሪ እናትህንና ወንድሞችህን ሞላ በተሰብችህን ጋደኞችህንም ጭምር በፍቅር በሰላም በደስታ በጤና ያንራችሁ ያሰብከዉን ያሳካልህ ኣባቴ ❤❤❤🎉🎉🎉
ቡሩኬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ሀይሚየ የኔ ጨረቃዎች የኔ ዉድድድድድድድ💞💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ በድጋሚ እንኳን ተወለድክ በአካልም ባይሆን ያይሁህ በጣም ቅን አስተዋይ የዋህ ሰው አክባሪ ነህ ወንድሜ ላንተ ጥሩ የሚባል ነገሮች ሁሉ ይገቡሀል 2017 ትልቅ ደረጃ የምትደርስበት ህልምህን የምታሳካበት ይሁንልህ አንተ ጥሩ ደረጃ የምትደርስ የምትነግስ ልጅ ነህ የኔ ንጉስ ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ከፍ ያርግህ የኔ አስተዋይ እናትህን ሳያቸው በጣም ደስ አለኝ❤❤❤
ብሩኬ በድጋሜ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ የኔ ውድ ወንድም ነፍ አመት ኑርልን እንደወድሀለን እናከብርሀለን 💕💞💕💞💕💕💞ሀይሚነት የሁሉ ድምቀት ባለሽበት ሁለየ ፍክት ትያለሽ የኔ ትንሽየ ሁለየም ደስተኛ ሁኑልኝ ሁለት የዋሆች በለ ንፁህ ልቦች ሁለት አንደበተ ርቱ ባጠቃላይ ሁለት አንድ አይነቶች ናችሁ ለኔ💯ሁለየም ቢሆን እተማመንባችሗለሁ ሁለየም ቢሆን ታስደምሙኛላችሁ 💞💕💞💕💞💕💞ጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎች ጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችጨረቃዎችስማችሁ ነው ከዚህ በሗላ💞💕💞💕💞💕💞💕💖በቃ ደስ ይለናል ትዛዝ ነው🫣🫣🫣🫣🫣🫣
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
woww 🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ተወለድክ ቡርክ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንህ አምላክህ የምታስደስትበት ሂወትህ ሁሉ ያማር ይሁንልህ
ብራዪ እንኳን ተወለድክ ማማዪ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤
እንኳን ታውልድክ ቡራ ቃራ ዘመን የታበራከ ይሁን ከሀይምዬ ጋር አሜንን በሉ❤❤❤
ቡራየ እግድህ አሚን በል አላህ እድሜህን ሁሉ ደስተኛ ያድርግህ የዛሬ አመት ከቅሞሟ ከ ልጃችሁ ጋር እምትመጡ አላህ ያድርጋችሁ
ሆሆሆሆ አበድሽዴ ገና ኮ ነዉ
ወይኔ እናቱን ሳይ እናቴ መጣችብኝ የብሩክ እናት ዉስጤ ናት መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቡራዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልዴት ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉 እግዚአብሔር ከሀጢያት በስተቀር የልብህን መሻት ይሙላልህ ቀጣይ አመት ደግሞ ከሀይሚ ቅመም ጋር ተጣምራች ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማርኬ ወንድማችን ለሚን አብሮ ከልደት ላይ አትገኝም ቅር ብሎኛል እናንተ እያሳለፋችሁ መንገድ ደስ የሚል ነው አንቴና ቡሩክ ወንድማሞች ናችሁ አይድል ወንድማችን
ቡራየ የቅመሟ ንጉስ እኳን ተወለድክልን የኛ መልካም ወድም ነፍ አመት ኑርልን ቀሪ ዘመንህን ያሰብከውን ሁሉ እምታሳካበት ይሁንልህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሙስሊም ሴቶች ሂጃባችሁን አስታካክሉ አገተቹን ክፍት አታድርጉ ያምትሉ
አው። ያስተካክሉ
ሣህወላ ያሥተካክሉ በጣምነው ወላሂ የሚደብሰው ወበትያለውእኮን አሥተካክለው ቢለብሱትነው 🎉🎉
ሱበሀን አላህ🎉🎉❤አልሀምዱላህ🎉🎉❤አላሁ አክበር🎉🎉❤ሚፍታህየ😢 የኔ ውድ ወንድም😢አላዘር❤አሰን❤ ብሩኬ❤ሀልሚ❤እረጂሟ፣ልጅ❤❤🎉❤😢
ውይ ሀሠን ሀይሚን የምትወድበት መንገድ ሁለቱ አብረው እንዲሆኑ ያለህ ፍላጎት በግልፅ ይነበባል ደሞም እኮ ድምቀትታቸው ነህ ያ ግራ የሚያጋባው ንግግርህ እንዴት እንደሚናፍቀን እንወድሀለን አብራችሁ አርጁ
እንኳን ተወለድክልን ወንድምየው ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁንልክ❤❤❤❤
ያኛ ይዋህ ቤታሰቡ አክባሪ ጀግና ማላት ብሩኬ ነው 1000ሺህ አማት ኑሩልን ሀሚዬ ያብሯ ቢራቢሮ እንኳን ደስ አላቹሁ🎉🎉🎉❤❤
ቡራነቴ የእናቱ ልኡል የኔ ዝምተኛ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመን የተባረከ የተቀደሰ ይሁን 😍🎂💚የኔ ጨረቃዎች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ሀይሚነቴ የሁሉ ድምቀት የምወድሽ የኔ አንደበተኛ ጣፋጭ ትለያለሽ💚
የኔ አባት ብሩክየ የሰዉማኛ እንኳንተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉ቀሬዘመንህከሀይሚየጋ🎉🎉❤❤እረዢም እድሜከጠናጋር እመኝልችክአለዉ
ቡራው እንኳን ተወለድክ ወድሜ❤❤❤❤ ሙስሌሟ ደግሞ ሂጃብሺን አሰተካክሊ የአገት ማስታወቂያ እየሰራሺነወ አደ አላህ ቀልብ ይሰጥሺ ነጭልብሰ የለበሺዋ 😢
ቡራራራራ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉የሀይሚዬ ሸበላ ስወዳችሁ እስከሽበት እስከእርጅና አይለያቹ ❤❤❤
ብሩክዬ እንኳን ተወለድክ ምርጥ ሰው❤
የብሩኬ አድናቂ ቤተሰቦች እስኪ like 👍👈❤️🥰🥰😘
የኔ እናት ነፍ አመት ኑሬልን የሽጎቹ እናት❤❤❤❤
ብራየ የሀይምየ ንጉሥ እንኳን ደወለድም መልካም ልደት ቀሪ ቀመንህ የደሥታ ያርግልህ❤❤❤❤❤❤❤
እንግዲህ ዘመን በዘመን ሲተካ በእድሜ ላይ እድሜ መርቆ ዛሬን እድል ከሰጠኝ ከሀጥያቴ ፍቅሩን አልቆሳይገባኝ ካከበረኝ ከጎበኘኝ በእድሜ ፀጋለተናቀዉ ማንነቴ ለከፈለዉ የደም ዋጋ ለንሰሀ እንድትሆነኝ ይህቺን አመት ከተወኝ ለማርያም ልጅ የምሰጠዉ ምስጋና እንጂ ምን መባ አለኝ።🙏🙏🙏💝❤🎂HBD ብሩኬ እኳን ተወለድክ❤🎂🎂አልመቸኚ ብሎ ዛሬ ገናነው ያየሁት የመዳም ቅመሞቺ ላይክ👍🍬🍡🍴
የኔጨረቃዎች ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉
ቡሩኬ መልካም ልደት የኔ ውዶች ጨረቃዋች ከቦች ሀይሚዪ የጨረቃዋች ጨረቃ ነሽ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ተወለድክ ቡራዬ ቀሪ ዘመንህ የስኬትና የደስታ ይሁንልክ የማቱሳላ እድሜ ይስጥክ ከሃጥያት በስተቀር የልብህን መሻት ይፈፅምልክ በመንገድህ ሁሉ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊትህ ትቅደምልክ ❤🙏የኛ ጨረቃዎች እንወዳቸዋለን🎉❤
ግን መነዉ ቡሩክ አጠገብ ያለችወን ልጅ እደኔ ፍጥጥ ብሎ ያያት አይኖን ቁሉጭ ቁሉጭ ተራጋለች ወጋን ወለሂ እኔ አነደኛለች አስታያያቶን ልብ ብለቹ እዩት እስኪ ሀይሚዬ ያኔ ልበም ሴት ያሴቶች በለይ ሁሉን አማልቶ ያሰጣሽ ቡሩክ እኮን ተወለካ🎂🎂🍰🍰👑👑ሀይምዬ እወድሻለዉ😢😢❤❤❤❤❤
እኔ አናዳኝ አለች ይቺፈጣጣ😂😂😂
@@fskghksv7956 ወለሂ በፍቅር አይን ምተያዉ ነጋርስ ደሞ እኮ የሀይሚ ጠበቃ እኔናኝ አልኩሳ በመሀል ገብታ ቁሉጭ ቁሉጭ ትሌች😂😂
@@fskghksv7956😢😂
መልካም ልደት ብሩኬ በጣም ጥሩ ባህሪ ነው ያለህ በተለይ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ያለህን ባህሪ እንዳትቀይር በዚ ዘመን እንዲህ እንዳንተ አይነት ባህሪ ያላቸው ወጣቶች ይብዙልን ተባረክ በተረፈ ሁላችሁንም እንወዳችዋለን ሀሰን ሀይሚ ሙሂ አይለያችሁ
ቡራየ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን የስላምና የፍቅር ያድርግልህ❤❤❤🎉🎉🎉
ግን ማርቆስ እና ቢኪ ለምን የሉም ❤❤❤መልካም ልደት ቡራየ
ጨረቃዎች ስም አወጣንለችሁ❤❤❤❤❤ብራ እንኳን ተወለድክልን🎉🎉
ብራየ እንካን ተወለድክ የኔ መልካም እግዚአብሔር የቀረ ዘመንህ ይባርከው
መልካም ልደት ቡራየ ቀጣይ አመት ካሀይሚየ ተጋብታቹ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የብሩኬ እናት ሽ አመት ኑሪ መልካም ወላጅ እና አሳዳጊ ነሽ እናትየየየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ተወልድክ ብሩኬ ወንድም መልካም ልደት ቀሪው ዘመንህን እግዚብሔር ይባርክልህ እምትወዳት እናትህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትፈፅምልህ መልካም ልደት ሀይሚዬ ለንጉሱ ግጥም ይገባዋል ንግስቷ
ቡራየ እንኳንም ተወለድ🎂🎂🎂 የኔ ውዶች ቀሪ ዘመናችሁ በደስታ ኑሩበት በመቀጠል ሁላችሁንም አይለያችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤
ቡራየ እኳን ተወለድክልን ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁን ቡራየ አንተ ልዩ ሰዉ ነክ የሰዉ የዉሃ ልክ ነክ አተ ሰዉ ሲሰቅ ሰቀቅ ሰዉ ሲከፋዉ ተከፍተክ በቃ አለ የሰዉ ሰሜት እሚሰማክ ለሰዉ ክብር ያለክ ልጅ ነክ ቡራየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚንና ብሩኬን የምትወዱ እስኪ❤❤❤
እኔ❤❤❤
አስመሳይ. እኮነሺ. ሴት ልጅ አብራው እያየሺ. ልጅቱን ልቦን.ለመስበር ተነስተሻል. ደሞ እኮ አይጥነው የምትመስሊው
አረ ዛሬ ሞትኩ 😂ይቺ ድመት አፎም አፍንጨዋም አይለይ ጥንጥዬ ቁጥር የምታክል ልጅ ደሞ ታሽቃብጣለች ጠማማ😂😂😂@@Ewq33
@@Ewq33ገና ደስየሚል ኮሜት ያችን አየሁ እድሜ ይስጥሽ ኮምቸአላቅምነበር
@@Du2345Bai ቲክቱክ ላይ የምስራውን ብታይ. የኔ የኔ ስትል ነው የምትውለው ምነው እምነትዋ ጋር እኮ አድአይነት በሆነ. ሰው እደት ሴትጋር እየስራ. አረ እችልጂ ምናልባት ደስላይላት ይችላል ብላ ብታስብ. በዚህ ታስመስላለች
ብዙ አመት ኑርልኝ🥰
አችም ኑሪልን ውዷ❤🎉
🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አብራችሁ ኑሩልን ቅመምዬ ላቺም ድምቀትሽ ነው አቺም ለሱ ድምቀቱ ነሽ በርቱ እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብራቹህ ኑሩልኚ የኔጨረቃዎች❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጨረቃዎች ጨረቃዎች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ እንኩዋን ተወለድክልን ማዘርዋን ያስጨነክበት ቀንHBD 🎂 🧁
ማርክ ቸኮሌቷ ናፍቃናለች❤❤😁
ሌሽ አልተገኘህም ማርክዬ❤❤❤❤
ማርክ ቸኮሌቷ ጋር ኑልን
❤❤❤❤❤
ማራክ የኔ ወንድም ቸኮሌቴ ነፉቀንላች 🥰🥰🥰🥰
ቀጣይ አመት የምትወልድበት ይሁን
አሜን❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን😁🥰🥰❤
አሜን❤❤❤
😂😂🎉
ቡባዬ ወንድሜ እመብርሃን ያሰብከውን የምታሳካበት አመት ታርግልህ ወንድሜ ✍️
አሜን❤
please k haimy gar video sirulin
አንዲላይ አቅርብና ፈታኛ ዮነ ጥያቄ ጠይቃቼው
እዩ ቡራ እና ሀይሚን በጥያቄአ አፋጥንኝ
ሀሰን ለብሩክ ትልቅ ክብር አለዉ የምትሉ ሀሰን ምርጥ ጎደኛነህ ይመችህ
🙆♀️እሴቶች ዬ ኢጃባችሁን ነገር አደራ
ረጅም እድሜ ለእናቶች
እዉነት ነዉ
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
Ene mlew abrsh drama nrwa mtserubn endeza bayhon slk enquan lalyazk enquan comment ltsf
የሀይሚዬ አገላለፅ ደስስል👌አንደበት ጣፋጭ❤️
ብሩክ መልካም ልደት
የሀይሚ እገላለፅ ደስስል ብሩክ መልካም ልደት❤
👍👍👍🫶❤️
ሀይሚየ ላችም ትልቅ ምስጋና ይገባሻል የኔ እቁ ሴት የምር ትለያለሺ. ቡራንም የስው ፍቅር እዳገኝ. ያችም እጂ አለበት. ታምናው ዘድሮ ቡዙ ለውጥ አለ. ደሞ በሁሉም ነገር ተጎኑ የምቆሚው ነገር. ብቻ. ሚስጋና ተሰው አይጠበቅም. ያችን. ጡሩ ጎን ፈጣሪ እየፃፍልሺነው. ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ የምትመኝውን ሁሉ ያሳባልሺ. ባሁኑ ሰአት እዳች ያለች ሴት ማገኝት ከባድነው
እዉነት ነዉ በፊት ማን እንደሆነ እናዉቃለን አሁን የሠዉ መዉደድ ያገኘዉ ከሷ ከሆነ በኋላ ነዉ ስጦታዉም ለጉድ ዘነበለት አንዳንደዬ ሴት በረከት ነች ስጦታ ነች ይባላል ይከዉ በበረከት ሞላቸዉ ጨረቃየ ሀይሚ❤❤
@@Jkeesum አወ
❤❤❤❤
በሀይሚ ነዉ የሠዉ መዉደድ ያገኝከዉ ብዙ ለዉጥ ያገኝከዉ ከፈጣሪ በታች በቅመሟ ነዉ ትልቅ ምስጋና ለአንቺ የኔ ጨረቃ❤ የኔ አንደበተ ጣፋጭ ❤ ፈጣሪ አይለያችሁ❤
ውበቱን እሷ ናት የሰጠችው እንዳትሉ ጉድ ነው ስብዕናው ነው ያስወደደው እሷም የሚወደድ ነገር እንዳላት እሱም እንደዛው እርጋታው ለሰው ያለው ክብር ለእናቱ ያለው ክብር ውበቱ ነው ያስወደደው
😂😂😂መሀይም አንቺ ፈጠርሽዉ እንዳትይ
@@Zeze-ds6qq ሊገሉትኮ ነው በጣም አበዙት ሲያስጠሉ ራሱ የሚወደድ አይደል ሲጀመር ገና ታዋቂ ስላልበረ እንጅ
አሜንንንንን
👍❤❤@@አላህወኪል-ወ2ፐ
ሀይሚ ልዬ ሴት አንደበተ ጣፋጭ ❤❤❤
አንድ አባትሽ የምታውጣ ቃል ሃይሚ አንቺ ማለት እየተባረክ ሴት ነ አንቺ ትለያለሽ የምር እንዴት ነው የፈጠረሽ ፈጣሪ ሃይሚ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ግን አንዳንዶቹ ቀልጡት ይቀልጣሉ ሴቶች ወንድ ሲያዩ ማውራት አያውቁም አነጋገረሽ ምርት ሁሉ ነገርሽ ምርጥ ከዱቄት ነጻ 💪💪💪💪
❤❤❤❤
❤❤🎉
ብሩኬ እንኳን ተወላዲክ ነፍ አመት ኑር❤❤❤
Selam mubiy
ሀይሚ በጣም በሣል ንግግር በመሀላቻው ያለውን ጥብቅ ግንኙነት ያሚያሣብቅ የሚገርም ምሥጋና ምኞት ወደፊት አብረው ማደግና መለወጥ ቤተሠብን ማኩራት እንደሚችሉ ባጠቃላይ ቡራ ማንቃት የሚችል ትትና የተሞላበት ይመችሽ ሀይሚዬ
እኔ የሚገርመኝ ከሀይሚ የሚወጡ ቃላቶች🥺 እወይይ የትንሽ ትልቅ ❤❤
ድግል ማሪም ትጠብቅሽ🙏 የኔእናት
አሜን❤
Ameneeeee 😢
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🙏🙏
የኔ ጣፋጭ ትኒሿ ሣያት ደምሴ ንግግረ ጣፋጭ የኔ ልእልት ከለት ወደ እለት ዉበትሽ ጨመረ ሀይሚዬ የኔ ዉድ የቲንሽ ትልቅ ጉድ ጉድ ስትይኮ ደስ ስትይ ኑሩልንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
መልካም ልደት ቡራቀጣይ አመት ተሀይሜጋር ተጋብታቸሁ ለማየት ያብቃን❤❤😂😂😂
ብሩክና ሀይሚ አባይ ሚድያ ይቅረቡ የምትሉ👍
😂😂😂
አሽቃባች ምን ፍቅረኛሞች ወይም ባልና ሚስት አደረግሻቸው እንዴ ምን ብለው ያቅርቧቸው እንደማንኛውም ኖርማል ጉዋደኛሞች የስራባልደረቦችናቸው ከዛያለፈ ምን
ምን ሊያውሩ ስለ prank😂😂
እኔም እቀርባባሁኝ ደመርኝ እና🎉
Tg lay belu
ሀይሚየ የኔ የዋህ አንደበት ንግርርሽ ሁሌም ይገርመኛል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
😢😢🎉🎉❤❤❤
❤❤😢
ምስጋና ንሀይሚ ይገባዋል ምኽንያቱ ያንቺ ዉጢት የህ ሁሉ መዋደድ
በእውነት ከመጠን በላይ ይገባታል ታይታ ለማይ ትጠገብ ጀግና የህዋን ልጅ ናት ለሰዋ የወለዱ ወላጆቾ የታደሉ ናቸው ካደበትዋ የምወጣ ተሰምቶ የማይጠገብ በነገራች ላይ ጣፋጭ ሰናበላ ሆዶችን ይፈል ግን ሀይሚየ ግን ልዩ ናት ከዛ በላይ ናት ክክቱ ውዳሴ ይውርሺ በቃ በቃላት የምገለጸ እወቀት ኣይደለም ያለሺ ከምር ልክ እንደክርሰቶሰ ፍቅር የምንነርበት ተግባራዊይ የሆነ ኣደበት ጸጋ ታድለሻል እሰክ ኣዴየ በመንፈሳይ መልክ እንደ እግዚኣብሔር ፈቃድ ብትመጣ የህውታችን እንመገባለን❤❤❤❤❤
እኮ👌🍫
ብሓቂ ማሪያምን ሰላ ንሳ ኮእዩ ብሩኬ ብዙሕ ሰብ ንፍትዮ ማሪያምን ምሰጋና ለሀይሚየ🙏😂😂😂🎉❤
ነዉግን ቅርያለኝነገር ያንሁሉነገር ስትለዉ ከፈጣሪ በታች ያችምዉጤት ነዉብሎ እቅፍ ቢያረጋትስ ኬኩንስ አብረዉ ቢቆርሱ😢
@@አዘብጓልትግራይ ትፈልጥያ ዶ ብውሺጥ ኣነ ብፍቅራ ሓምመ ትግርኛ ተነብብ ዶ ትኾነ
እንኳን ተወለድክ ቡራችን ግን ከ ይቅርታ ና ሀይሚዬ እንደዛ አክብራ ስታወራልህ ቆማ አንተስ ቆም ብለክ አመሰግናለሁ ይባላል ወዮዮዮዮዮ
አንደኛ ነኝ ማንም አልቀደመኝ ላይክ አድርጉኝ😢😢😢😢😢😢ቡራየ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንሕ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ክፉ አይንካሕ
ደምሩኝ አድስነኝ
ሌባ በሰው ስም
❤❤❤❤❤❤❤
Hymey swedish eko❤❤❤
አችም እንዃን ተወለድሺ ምርጥ የህዋን ልጅ ነሺ ፈጣር ያሰብሹ ያሳካልሺ የምትኖርቤት ፍቅር ልክ እንደ ክርሰቶስ ይሰጥሺ በቃ በጣም ጨረቃ ነሺ ፈጣር አሞቶ የሰጠሺ ሀይሚየ ለውድ ፍቅረኛሺም እድመው እድመ ማቱሳላ ያርግለት ውለዱ ከበዱ ፈጣር ሰወድህ ሰውም ይወዳሃል ና መጨረሳቹ ያሣምርላቹ ❤❤❤❤❤
መልካም ልደት ቡራየይ ❤❤❤❤❤❤❤ከሀሚ ጋ ስትሆን ነዉ የሁሉ የሰው ፍቅር የሰጠህ አይለያቹ
ሀይምዬ በን ቋንቋ ልግለፅሸ በጣም አሰገራሚ ልጅ ነሸ ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሩኬ እንኳን ተወለድክ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቀሪ ዘመንህን ትባርክል ሺ አመት ታኑርህ ለእናትህ ያለህ ፈቅር በጣም ይለያል እኔም ለእናቴ በጣም ልዩ ፍር አለኝ ግን ያተ በጣም በጣም ይለያል ደሞ በእመብርሃን ሰትምል በጣም ነው ደስ የሚለኝ እመቤቴ ማርያም እሷ ትጠብቅህ በምድር ላይ ያለው ሁሉ እሷ ትስጥህ ከኃጢአት በስተቀር ሀይሚዬ ብሩኬ እወዳችኋሉ
ቡራዬ እንኮን ተወለድክ ነፍ አመት ኑር ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁን ሀይምዬ የኔ ልዕልት ስታምሪ የኔ ፀባይ ሳናይ❤❤❤❤
ሀይሚ መናፈሻ ቦታ ሄደሽ ፋ አድርገሽ ሽቶ ወይም ልብሥ ሥጭው በሀሣቤ የሚሥማማ🎉🎉🎉 ላይክ
ትክክል
ስጦታው ቀርቶ በት ባላናደደችው እሱን አናዳ ልደፋው ነው እምገርም ናት በደስታው ቀን ነገር ይዛ መጣች ይህው እልም አሉ
ሡባሃን አላህ
አልሀምዱሊላህ
አሏሁ አክበር
ላኢላሀ አለሏህ🎉❤🎉❤🎉❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሡባሃን አላህ
አልሀምዱሊላህ
አላህአክበር
ላኢላሀኢላለ❤
ደምሪኝ🎉
150 ሲገባ ፊቅራችሁን ተገላለፅልን
😂😂😂
😂😂😂😂
ብትፈነዱ አሁን አይናገሩም😂😂😂
😂😂😂
🤭😂😂😂😂
ሀይሚ የኔ ቆንጆ አገላለፅሽ አለባበስሽ በጣም ተመችቶኛል የኔ አበባ ትንሿ አክባሪሽ ነኝ i lov❤❤❤
ሀይሚ ቅመም ያቺ ውጤት ነው❤❤❤❤❤❤
እዩልኝ ሀይሚ ጨረቃዬ አቤት ትህትና እውይ አነጋገር አገላለፅ ምና አባቴ ላድርግሽ አብቼ እወድሻለሀ❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉❤❤❤
በጣም😊
ውይ በጣም እንዲያው ቅመም
በጣምእኔራሱ ቃላትያጥረኛል
🎉🎉❤❤❤
ማነው ዛሬ የቡራን እናት መማየቱ ደስ ያለው እናት ለዘላለም ትኑር እናት ክፉ አይካት ብራየ እኳን ተወለድክልን ነፍ አመት ኑርልን ወድሜ❤❤❤❤
ማርክ ቸኮሌቷ ናፍቃናለች😁❤❤❤
ብሩካችን እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ጥሩ ነገር ያሰብካቸው ሁሉ የምታሳካበት ዘመን ይሁንልክ ሀይሚዬ የኔ ቀልጣፋ ንግግርሽ ሲጣፍጥ ጌታን የትንሽ አዋቂ ብቻ አንቺም ጥሩ ነገር ያሰብሽው ሁሉ የምታሳኪበት ዘመን ይሁንልሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
Ameneeeee 😢
እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን ከሀይሚጋር እምትደሱበት ያድርግልህ
ቡራ..
የሃይሚ ባልንጀራ፤
የእናቱ ባለ አደራ፤
አቦ ይስጥህ እንጀራ፤
መልካም ልደት ብለንሃል
ወዳጆችህ ከደሴ ከጦሳ ተራራ።
ወይ አገላለፅ ዋው ነው
ዋዋው,,
ደምሪኝ🎉
ሀይሚ ቅመም የቡራ የልቡ ንግስት ስወድሽ❤❤❤
ቡራ መልካም ልደት እኳን ተወለድክ ❤ቀሪ ዘመንክ ተሀይሚ ጋ አጣምሮ አጣምሮ የሚጥልክ ይሆን አሜን በሉ😂❤❤❤❤❤❤
አሜን 😁😁😁😁
😂😂😂😂😂😂
አሜን ለድርግለቸው ❤️❤️😂
አሜን ያጣምርልን😅😅😅😅😅😅😅
አሜን ያረብ😂😂😂😂😂😂😂
ጨረቃዎቼ ስም አወጣንላችሁ እንኮን ተወለድክልን የኔ ቀብራራ❤❤❤
የአልሚዬ ቅምጥሎች💘💘ጨረቃዎቹ💥💥💥💥
ጨረቃዎቹ ስማቹው ፀድቀዋል😂❤
የኛ ጨረቃዎቺ ❤❤❤❤
አዎ አለማየ ሰሙዎቻዉ ጨረቃዎች💪💪🦋🦋🦋🦋
ያልሚየ ቅምጥሎች ጨረቃወቼ ጨረቃወቸ ጨረቃወቼ ጨረቃወቸ
ጨረቃወቸ ጨረቃወቼ
ቡራየ እከን ተወለድህ ምኘትሀን ሁሉ ያሣካልህ ከነመላው ቤተሠብህ ፈጣሪ የጠብቅህ ለብህ ን ደሞ ለቅመሟ ይክፈተውና በልብህ ውሥጥ ቅመምየ ብቻ ትኑረበት የለብህ ቁልፍ ለሀየምየ ብቻና ብቻ ያድርገው
ሀይሚዬ በምን ቃል ልግለፅሽ የኔ ሙሉ ቤት አቤት አነጋገር አቤት ቅልጥፍና አደበተ፡ጣፋጭ ሀይሚዬ አንቺ ማለት ልዩ እና የሴቶች በላይ ነሽ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ፡ የኔ መልካም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤
ቡራየ እኳንተወለድክ ወሬን ታውራው ሀይሚ ቆጆ ሌሎቹ ሴቶች ወር አችሉም ሙሰሊሞቹ አለባበሳቸው ይዘጋል ሀይሚየ ፈጣሪ ይጠብቅሺ የኔውድ❤❤❤❤❤
ሀይሚና ቡራ ሲመጡ ደስ እሚለው ማነው እንደኔ❤❤❤❤
ብሩኬ ብድጋሜ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ የኔ ውድ የሀይሚየ 👑ንጉስ🥰🥰🥰❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ተወለድክ ብሩኬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እመቤቴ ያሰብከውን ሁሉ ትፈፅምልህ 🎂🎂🎂❤️❤️❤️❤️❤️
መልካም ልደት ብራ ሀይሚየ የኔጣፈጭ እደት እዳለች እደታላቅ እህት ቀና ጎበስ ብላ አስተነገደች ብሩኬ ካሁን ብሀላ ፈቅርህን ግለፀላት ሴትን መጉዳት አልፈልግም ብለሀል ሀይሚየን ግን እየጎዳሀት ነው ዐላሂ
ቡራችን እኳን ተወለድህ ቀሪ ዘመንህ ያማረ የተባረከ ይሁንልህ እኖዳችሀለን❤❤❤❤❤ሀይሚዪ የኔ ጨረቃዪ ልደቱ ያች ነዉ የመሠለኝ የኔ አደኛችን መሪ ስለሆንሽ ደሥ ብሎኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቡራዬ የኔ ወድም እኳን ደስ አለህ ቀሪ ዘመንህን የመራ ያርግል ግን ሃይሚና ቡራ አድ ቦታ ካልቆሙ ማነው እደኔ ደስ የማይለው
እውነት ግን ብሩክ ሁሉን የሚሳሳለት የትንሽ ትልቅ ነው በ20ኣመት ይህ ኣእምሮ ለሰጠክ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን እናት ግን ምን ያክል ይሳሱልህ ይሁን ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ መጨረሻቹ ይመር እውነት በኣንድነታቹ እርስ በእርሳቹ ለማደግ የምታደርጉት ሁላችንም ምንማርበት መሆን ኣለት
20 amtu new ende😂😂
😂😂😂😂😂
@@ZeynbaSadiku-k4oአወ ገና ልጂነውኮ ግንአረጀ
በጣም❤❤😂ሲያትትልቅሰነዉየሚመሰለዉ
@ZeynbaSadieku-k4o ena 40 amet mesloshi nw😂😂😂😂
ሀይሚ አፍቃሪሸ ከጀረመን ነኝ ግን እህቴ አረጌሻለው እውዳቿለሁ ሁለታችሁም
ቅር ያለኝ ነገር በልደቱ ቀን ለምን ሰጦታ አልሰጠሽውም or ደግሞ ግጥም❤
ማፍቀርም ትቺላለህ መብትህ ነዉ 😂😂😂
Mafker tchlaleh😂😂😂
ከካሜራ ጀርባ እሰጠውነው እኮ በባለውም መ100ሺ ሲያከብር ከካሜራ ጀረባነው የሰጠችው🙈😂
ቡራዬ መኖር ያለብህ ልጅ እረጁም እድሜ ይስጥህ በጣም መልካምና ደስስስ የምትል ልጅ
ተጋሩየ ሰላምምም እግዚአብሔር የብዛሓልኩም እናተማላእኩምኒ ኪዱ ክብራተይ
ወንድም ከወንድሙ ጋር እንዲህ ሲዋደድ እንዴት ደስ ይላል መልካም ልደት ብሩክ
ፍቅር,አብዛልን
የኔ ጨረቃዎች የምትለዩብኝ እናንተ ስትመጡ እንዴት ደስ እንደሚለኝ የምወዳቹ ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች በድጋሜ መልካም ልደት ብራዬ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ተወለድክ ብሩኬ የኔየዋሕ እናትሕ ስለአየዋት ደስብሎኛል
1500 ኢገባ ፍቅራችሁን ግለፁልን👍
ቡራየወንድማችን እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ብራ መልካም ሰው🎉🎉🎉❤❤❤ ቀጣይ አመት ደግሞ ከሀይሚየጋር የልጃችሁ ልደት እምታከብሩ ያድርጋችሁ😅😊😊❤❤❤ እወዳችሗለሑ ነፍ አመት ኑሩልኝ😊😊😊❤❤❤❤
የኔ ጨረቃዎች የኔ ስስቶች የኔ አለሞች የኔ ደስታዎች ብራየ እንኳን ተወለድክልን የኔ የዋህ ቀሪ ዘመንህ ያማረ የሰመረ ይሁንልህ የሀይሚዬ ንጉስ🎂🎂🎂🎂🎂
ቡራዬ እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት 🎂🍫💫♥️♥️♥️
ጨረቃዎቻቺን
ጨረቃዎቻቺን
ጨረቃዎቻቺን
ጨረቃዎቻቺን
ጨረቃዎቺቻን
ጨረቃዎቻቺን
ጨረቃዎቻቺን
ጨረቃዎቻቺን
ጨረቃዎቻቺን
ጨረቃዎቻቺን
ጨረቃዎቻቺን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚየ የኔ አደበት ጣፋጫ የኔ ቅመም አገላለፅ ደስስስስስስስስ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድሜ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ፈጣሪ እናትህንና ወንድሞችህን ሞላ በተሰብችህን ጋደኞችህንም ጭምር በፍቅር በሰላም በደስታ በጤና ያንራችሁ ያሰብከዉን ያሳካልህ ኣባቴ ❤❤❤🎉🎉🎉
ቡሩኬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ሀይሚየ የኔ ጨረቃዎች የኔ ዉድድድድድድድ💞💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ በድጋሚ እንኳን ተወለድክ በአካልም ባይሆን ያይሁህ በጣም ቅን አስተዋይ የዋህ ሰው አክባሪ ነህ ወንድሜ ላንተ ጥሩ የሚባል ነገሮች ሁሉ ይገቡሀል 2017 ትልቅ ደረጃ የምትደርስበት ህልምህን የምታሳካበት ይሁንልህ አንተ ጥሩ ደረጃ የምትደርስ የምትነግስ ልጅ ነህ የኔ ንጉስ ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ከፍ ያርግህ የኔ አስተዋይ እናትህን ሳያቸው በጣም ደስ አለኝ❤❤❤
ብሩኬ በድጋሜ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ የኔ ውድ ወንድም ነፍ አመት ኑርልን እንደወድሀለን እናከብርሀለን 💕💞💕💞💕💕💞
ሀይሚነት የሁሉ ድምቀት ባለሽበት ሁለየ ፍክት ትያለሽ የኔ ትንሽየ ሁለየም ደስተኛ ሁኑልኝ ሁለት የዋሆች በለ ንፁህ ልቦች ሁለት አንደበተ ርቱ ባጠቃላይ ሁለት አንድ አይነቶች ናችሁ ለኔ💯ሁለየም ቢሆን እተማመንባችሗለሁ ሁለየም ቢሆን ታስደምሙኛላችሁ 💞💕💞💕💞💕💞
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ጨረቃዎች
ስማችሁ ነው ከዚህ በሗላ💞💕💞💕💞💕
💞💕💖በቃ ደስ ይለናል ትዛዝ ነው🫣🫣🫣🫣🫣🫣
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
woww 🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ተወለድክ ቡርክ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንህ አምላክህ የምታስደስትበት ሂወትህ ሁሉ ያማር ይሁንልህ
ብራዪ እንኳን ተወለድክ ማማዪ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤
እንኳን ታውልድክ ቡራ ቃራ ዘመን የታበራከ ይሁን ከሀይምዬ ጋር አሜንን በሉ❤❤❤
ቡራየ እግድህ አሚን በል አላህ እድሜህን ሁሉ ደስተኛ ያድርግህ የዛሬ አመት ከቅሞሟ ከ ልጃችሁ ጋር እምትመጡ አላህ ያድርጋችሁ
ሆሆሆሆ አበድሽዴ ገና ኮ ነዉ
ወይኔ እናቱን ሳይ እናቴ መጣችብኝ የብሩክ እናት ዉስጤ ናት መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቡራዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልዴት ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉 እግዚአብሔር ከሀጢያት በስተቀር የልብህን መሻት ይሙላልህ ቀጣይ አመት ደግሞ ከሀይሚ ቅመም ጋር ተጣምራች ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማርኬ ወንድማችን ለሚን አብሮ ከልደት ላይ አትገኝም ቅር ብሎኛል እናንተ እያሳለፋችሁ መንገድ ደስ የሚል ነው አንቴና ቡሩክ ወንድማሞች ናችሁ አይድል ወንድማችን
ቡራየ የቅመሟ ንጉስ እኳን ተወለድክልን የኛ መልካም ወድም ነፍ አመት ኑርልን ቀሪ ዘመንህን ያሰብከውን ሁሉ እምታሳካበት ይሁንልህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሙስሊም ሴቶች ሂጃባችሁን አስታካክሉ አገተቹን ክፍት አታድርጉ ያምትሉ
አው። ያስተካክሉ
ሣህወላ ያሥተካክሉ በጣምነው ወላሂ የሚደብሰው ወበትያለውእኮን አሥተካክለው ቢለብሱትነው 🎉🎉
ሱበሀን አላህ🎉🎉❤
አልሀምዱላህ🎉🎉❤
አላሁ አክበር🎉🎉❤
ሚፍታህየ😢 የኔ ውድ ወንድም😢
አላዘር❤አሰን❤ ብሩኬ❤ሀልሚ❤እረጂሟ፣ልጅ❤❤🎉❤😢
😂😂😂😂😂😂
ውይ ሀሠን ሀይሚን የምትወድበት መንገድ ሁለቱ አብረው እንዲሆኑ ያለህ ፍላጎት በግልፅ ይነበባል ደሞም እኮ ድምቀትታቸው ነህ ያ ግራ የሚያጋባው ንግግርህ እንዴት እንደሚናፍቀን እንወድሀለን አብራችሁ አርጁ
እንኳን ተወለድክልን ወንድምየው ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁንልክ❤❤❤❤
ያኛ ይዋህ ቤታሰቡ አክባሪ ጀግና ማላት ብሩኬ ነው 1000ሺህ አማት ኑሩልን ሀሚዬ ያብሯ ቢራቢሮ እንኳን ደስ አላቹሁ🎉🎉🎉❤❤
ቡራነቴ የእናቱ ልኡል የኔ ዝምተኛ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመን የተባረከ የተቀደሰ ይሁን 😍🎂💚የኔ ጨረቃዎች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ሀይሚነቴ የሁሉ ድምቀት የምወድሽ የኔ አንደበተኛ ጣፋጭ ትለያለሽ💚
የኔ አባት ብሩክየ የሰዉማኛ እንኳንተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉ቀሬዘመንህከሀይሚየጋ🎉🎉❤❤እረዢም እድሜከጠናጋር እመኝልችክአለዉ
ቡራው እንኳን ተወለድክ ወድሜ❤❤❤❤ ሙስሌሟ ደግሞ ሂጃብሺን አሰተካክሊ የአገት ማስታወቂያ እየሰራሺነወ አደ አላህ ቀልብ ይሰጥሺ ነጭልብሰ የለበሺዋ 😢
ቡራራራራ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉የሀይሚዬ ሸበላ ስወዳችሁ እስከሽበት እስከእርጅና አይለያቹ ❤❤❤
ብሩክዬ እንኳን ተወለድክ ምርጥ ሰው❤
የብሩኬ አድናቂ ቤተሰቦች እስኪ like 👍👈❤️🥰🥰😘
የኔ እናት ነፍ አመት ኑሬልን የሽጎቹ እናት❤❤❤❤
ብራየ የሀይምየ ንጉሥ እንኳን ደወለድም መልካም ልደት ቀሪ ቀመንህ የደሥታ ያርግልህ❤❤❤❤❤❤❤
እንግዲህ
ዘመን በዘመን ሲተካ በእድሜ ላይ እድሜ መርቆ
ዛሬን እድል ከሰጠኝ ከሀጥያቴ ፍቅሩን አልቆ
ሳይገባኝ ካከበረኝ ከጎበኘኝ በእድሜ ፀጋ
ለተናቀዉ ማንነቴ ለከፈለዉ የደም ዋጋ
ለንሰሀ እንድትሆነኝ ይህቺን አመት ከተወኝ
ለማርያም ልጅ የምሰጠዉ ምስጋና እንጂ ምን መባ አለኝ።🙏🙏🙏💝❤🎂
HBD ብሩኬ እኳን ተወለድክ❤🎂🎂አልመቸኚ ብሎ ዛሬ ገናነው ያየሁት የመዳም ቅመሞቺ ላይክ👍🍬🍡🍴