ሀይማኖታችን አያለያየንም 💔 ማሪና እውነቱን ተናገረች 😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 819

  • @MadinaSeid-ln5pv
    @MadinaSeid-ln5pv 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድራማው እንደቀጠለ ነው አይ ዶላር ያስለቅሳል ያሳብዳል ያጃጅላል ምፅፅፅ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 2 หลายเดือนก่อน +402

    ሙስሊሞች በአላህ 1ሺ አስገቡኝ ቁረሀን ብቻነዉ የምለቀዉ አበረታቱኝ በአላህ ብዬ አትለፉ🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢በዛላይ ስደት ነኝ

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ❤❤

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሬሻለሁ

    • @seadiethiopia
      @seadiethiopia 2 หลายเดือนก่อน +2

      በርች❤❤

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 2 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽር👍👍👍👍

    • @radiyaismaeal2289
      @radiyaismaeal2289 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +223

    ለካ ሶፉዬ በእባብ ነብር ያታካበባቹ 😢😢😢እኳን አላህ ጋላጋላሽ መነው እዳኔ ሶፉዬን ያሚዋዳት ብቻ ለይክ😊😅🎉🎉❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ እኒህ አስመሣይወች😢😢😢

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል​@@ለዛኤፍራታ

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 2 หลายเดือนก่อน

      ተይ ሀቅ ይቀድማል ማሪናና አብብሽ ቆይተዋል😢

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነሽ የኔ ዉድ ሶፊየ የኔ ዉድ የኔ የዋህ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 2 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ቀላሂአላህ ሲወዳት ገላገላት የኔልዩ ኢንሻአላህ ከዚህቡሀላ እርፍ ትላለይ😢😢😢😢

  • @አዳበኛዋ
    @አዳበኛዋ 2 หลายเดือนก่อน +217

    አግቡ ታገቡ እኛን ምን አጋበን የመዳም ጩሀት ይበቃናል ሆ

    • @MissKhadija-ju1lw
      @MissKhadija-ju1lw 2 หลายเดือนก่อน +6

      ልክ ነሽ ማሬ ኡነት ፈታ አረግሽኝ😂😂😂😂

    • @SumiWelloTube
      @SumiWelloTube 2 หลายเดือนก่อน +2

      😅😅

    • @MeriEthi
      @MeriEthi 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ ውዶች

    • @SumyaAlemu-z3l
      @SumyaAlemu-z3l 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትግማሙብንኮ ኤጭ

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 2 หลายเดือนก่อน +109

    እኔኮ ኮሜንት ብቻ ነው የሚዝናናኝ ወላሂ እነሱን ትቼ የናተን አነባለሁ የኔ ቅመሞችየ 😢😢 አላህ ይጠብቃችሁ ኡፍፍፍ በቃ ከእናንተ ነው ፍቅሬ

  • @Meryam-kp5lv
    @Meryam-kp5lv 2 หลายเดือนก่อน +83

    ማሪና ሙስሊም ብትሆን በጣም ደስ ይላል ልጅ ቶፊቅ ተረዳት ፍቅር ከባድነው የምር ማሪናዬ አይዞሽ አላህ ሂዳያ ሰበብ ሊያደርግልሽ ይሆናል በቶፊቅ አስመስሎ አላህ እስልምናን ይወፍቅሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን አላህ ይወፍቃት😢❤

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 2 หลายเดือนก่อน +6

      እሚን ግን መጀመሪያ ቶፊቅ በዲኑ ጠንካራ ሲሆን ነው

    • @sasaudi
      @sasaudi 2 หลายเดือนก่อน +1

      ስያምርሽ ይቅር😂

    • @Meryam-kp5lv
      @Meryam-kp5lv 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@sasaudi አይቀርም ትሰልማለች ኢንሻ አላህ ቶፋ ይወዳትል ፍቅሩ አይኑላይ ያስታውቃል

    • @sweet-e4s4v
      @sweet-e4s4v 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤

  • @alamazalamaz5930
    @alamazalamaz5930 2 หลายเดือนก่อน +24

    የኔ እህት እባክሽን ሀይማኖትሽን አስቀድሚ ከሁሉም ሃይማኖት ይበልጣል እባክሽን ፀልይ

  • @youtubeDxa-dh3vw
    @youtubeDxa-dh3vw 2 หลายเดือนก่อน +32

    ምን አልባት ሂድያ ሊሠጣት ይሆንደሁ እግን ተተውፊቅ በላይ እሥልምናነው አምመኚልሸ አለህ ኸይሩን ይሽልሸ

  • @مريماحمد-و9ي9ر
    @مريماحمد-و9ي9ر 2 หลายเดือนก่อน +81

    ሙሲሊምከሆንሽያግባትየምትሉላይክአርጉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 2 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ የኔም ምኞት ሰልማ ቢያገባት እሷም እሱም ቆንጆ ናቸው ይመጣጠናሉ❤

    • @MedinaAhmed-ip4oi
      @MedinaAhmed-ip4oi 2 หลายเดือนก่อน

      እረ ባክሸ መቸም አሰልምም ደፋር😂😂😂😂😂😅😅

    • @مريماحمد-و9ي9ر
      @مريماحمد-و9ي9ر 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@MedinaAhmed-ip4oi ወደውየሌምችግርአለውእስልምናንየመሠለሀይማትትአግኝታነው??

    • @jdurur6628
      @jdurur6628 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MedinaAhmed-ip4oiአረባክሽ እንግዳ አፈቀርኩህ የምትለው እሱ ክሪስቲያን ሆኖ እንዳገባት ነው እንደ

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትሆናለች ግም ምን ያሥቃል

  • @ዋህሽቲኒየኡሚ
    @ዋህሽቲኒየኡሚ 2 หลายเดือนก่อน +19

    አላህ ሂድያውን ይወፉቅሽ አላህ የወደደውን የሂድያ መንገድ ይመርጥለታል ምን አልባች ላችም ይኸን መርጦልሽ ይሆናል

  • @zuzuYouTube-h6o
    @zuzuYouTube-h6o 2 หลายเดือนก่อน +14

    ስለሚና ተጋቡ አላህ ሂዲያ ይስጥሽ።

  • @ለዛኤፍራታ
    @ለዛኤፍራታ 2 หลายเดือนก่อน +56

    ካፈቀርሽዉ ሰልመሽ አግብዉ ድራማዉ ይቁም እሱም ያፍቅርሻል አላህ ሁላችን ከዝሙት ያርቀን 😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረባክሽ😂😂😂😂

    • @Welloyewa-123
      @Welloyewa-123 2 หลายเดือนก่อน +5

      የእውነት ለመናገር እሱም እይታው ፍቅር አለበት😅😅

    • @allall8995
      @allall8995 2 หลายเดือนก่อน +6

      ምን ማለት ነው አስልመሽ ማለት አስልሞ ያግባሽ ነዉጅ ሚባለው

    • @ለዛኤፍራታ
      @ለዛኤፍራታ 2 หลายเดือนก่อน +3

      @allall8995 ሰልማሽ ለማለት ነዉ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 2 หลายเดือนก่อน

      አክፍረሽ ማለትሽ ነው ?ማለቴ አስጠምቀሽ ?

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 2 หลายเดือนก่อน +19

    ተጋቡ መሪናየ ማፍቀር ችግር የለውም እኔም 4አመቴ በፍ ቅር እየተሰቃየሁኝ

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 2 หลายเดือนก่อน +2

      አንቺም አፈቀርሺው 😂😂😂

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 หลายเดือนก่อน +1

      የምርሽነዉ

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@SofyaMohamed-oh1hc ኪኪኪ አታስቂኝ ሌላ ነውኮ

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 2 หลายเดือนก่อน

      @@RaheemaRaheema-k9d ሀሀሀሀ ሌላ ነው

  • @SaliyaaTube1
    @SaliyaaTube1 2 หลายเดือนก่อน +22

    Warii afaan kanaa dubatanu hundii kessani matii naf tahaa mee qaliwwan ko ❤❤

    • @Ummukhalid-fm4xd
      @Ummukhalid-fm4xd 2 หลายเดือนก่อน

      Waan gaggaari irratti hojadhu 🎉❤

    • @massarimessari1557
      @massarimessari1557 2 หลายเดือนก่อน

      Atis akka jaraa kanati filmii hin hojatiin 😂😂😂😂😂 matii siif taha

    • @SaliyaaTube1
      @SaliyaaTube1 2 หลายเดือนก่อน +1

      @messarimessari1557 eshii 😂😂😂

    • @massarimessari1557
      @massarimessari1557 2 หลายเดือนก่อน

      @SaliyaaTube1 family tahe jiraa

    • @samirayasin2826
      @samirayasin2826 2 หลายเดือนก่อน

      Qashtoche mati wal godhana subscrip wal godha walqabadha subscrip nagodha ❤🎉

  • @NesriNesri-t5f
    @NesriNesri-t5f 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አላሂ ወሰላም

  • @fedilasekur
    @fedilasekur 2 หลายเดือนก่อน +28

    አይዞሽ ማሪና ዬ ሁሉም ያልፋል

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ውዷ💗

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 หลายเดือนก่อน +6

    የኔውድ በርች ጀግና አሁን የዩቱብ ሲስተም ገብቶሻል❤❤❤❤ጀግና

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
    @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኣሬ ተዉ ተዉ ኣታሰቁኝ የቲብ ምነዉ ኣበዳቹዉ ደራል ኣሰከራለሰ እንዴ ወይ ጉዱ እምነት ይበልጣል መሪና እህቴ ኣትጃጃል👏😥🤣😊

  • @bedriyayesuf-r3o
    @bedriyayesuf-r3o 2 หลายเดือนก่อน +57

    ሥለሚና ተጋቡ

    • @Rነኝወሎየዋ-r5b5t
      @Rነኝወሎየዋ-r5b5t 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤❤❤👍👍👍👍👍

    • @SrajCell-u5y
      @SrajCell-u5y 2 หลายเดือนก่อน +3

      ክርስቲያን አርገሽ። አግቢው

    • @Tanzania-k1e
      @Tanzania-k1e 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @Tanzania-k1e
      @Tanzania-k1e 2 หลายเดือนก่อน

      ​@😂😂😂አልቀረብሽምሙስሊምእድትለስትብሎይከፍራል⁉⁉⁉❌❌❌❌❌💊💊💊💊👎👎👎👎👎👎👎👎👆👆😤😤😤😤😤😤SrajCell-u5y

  • @KatijaKatja
    @KatijaKatja 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት ማሪና በሰይ በምድር አደራ አለች አይ አንተ ፍቅር የስራህን እኔን መቸ ይሆን የሚይዘኝ 😮😂😂😂😂😂 ፈታ በሉልኝ ቅመሞችየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemilatademmhommed5038
    @kemilatademmhommed5038 2 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞሽ ማሪና የኔ ቆጆ ቀስበቀስ ፍቅርሽን ይቀበላል ይወድሻልኮ እሡም ያሥታውቅበታል አንቺ ሥላፈረጠሽውጂ እውነታውን

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 2 หลายเดือนก่อน +2

      ቆይ ባሉዋስ መልስ ትስጠን ምትሉ

    • @hayat8927Subscribe
      @hayat8927Subscribe 2 หลายเดือนก่อน

      ⁠እኔም የገረመኝ እሱ ነው

    • @kemilatademmhommed5038
      @kemilatademmhommed5038 2 หลายเดือนก่อน

      @RahamaQtr በትክክል አሪፍ ጥያቄ

  • @Aemahrik
    @Aemahrik 2 หลายเดือนก่อน +15

    አስልመህ አግባት ቶፋየ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 หลายเดือนก่อน +13

    ነገደሙ በቶፊቅ ዩቱቡ ጠብቁ እከዛሬ በእዚህ አይዲያ አለመስራታችሁ ይገርማል😂😂😂

  • @YT-hx1mw
    @YT-hx1mw 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅር እኮ ፋራ ያደርጋል 💜💜💜💜ተፋቀሩ 👍👍👍

  • @hayatiaha1876
    @hayatiaha1876 2 หลายเดือนก่อน +51

    በቃ ሰልመሽ አግቢው ደሞ ቆጆ ነሽ

    • @MeriTariku
      @MeriTariku 2 หลายเดือนก่อน

      Ny bete enem emetalewu

    • @TgfTyu-l6c
      @TgfTyu-l6c 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @LeoLe-r2mፅጌ
      @LeoLe-r2mፅጌ 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ጂል

    • @EmanAhmade
      @EmanAhmade 2 หลายเดือนก่อน

      በልወስ ልጅ አለት እኮ

    • @Rukiya-uh2kr
      @Rukiya-uh2kr 2 หลายเดือนก่อน

      ቅላት እጀ ከሶፊ አትበልጥም

  • @MakAsser
    @MakAsser 2 หลายเดือนก่อน +5

    አኡዙቢላህ ምጉድ ነው አይሶፊየ ወላሂ የኔዋህ 😢😢😢😢 ይችም ፈኪሀም አረመኑ ናቼው ጫረታ ወጡኮ😂😂😂😂😂😂

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 2 หลายเดือนก่อน

      ፋኪያ የለችበትም ወንድሟ ነው ዝጋታም😂😂

    • @MakAsser
      @MakAsser 2 หลายเดือนก่อน

      @@ToybaT_qv9zo ክክክክ

  • @halima7993
    @halima7993 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሪናየ የኔ ቆጆ በጣም እወድሻለሁ አቺ ተሰለምሺ ቶፋ የማይወድሺ ምንም ምከኒት የለም

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ የሚገርመኝ. የምትኮምቱ ሰወች ለምን ፊልም እንደሆነ አቃችሁ እዩ ካያችሁ አለበለዛ. ሶፊ ምናምን አትበሉ. ፊልም ነው እርእሱ ሌላ የሚያደርጉት ሌላ. እሄይቱብ ቢዘጋ ምን አለበት ትንሽ

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 2 หลายเดือนก่อน

      የልቤን ተናገርሽ ወጠጤ ሁላ እኮ ርእስ የሌለዉ ለትወና ያልተዘጋጀ ፊልም እየሰራ አስቸገረን

  • @foullaalfares1526
    @foullaalfares1526 2 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ለመናገር አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው

  • @ለዛኤፍራታ
    @ለዛኤፍራታ 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሶፊ በመሀል ባትገባ እኮ ይሄን ሁሉ ነገር አይመጣም ነበር እሱም አንችም በጣም ነዉ የምትፋቀሩ

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሁን ትክክል አወራሽ

    • @FaizaZakir-ru4rq
      @FaizaZakir-ru4rq 2 หลายเดือนก่อน

      Sofi mechi mehal gebachi ke marina befti isuwan new miuakreu​@@RaheemaRaheema-k9d

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 2 หลายเดือนก่อน

      ገገማ. ያኔእህትነኝ ብላ ነበር ሶፊን የለመነው ሄኖክ😂😂😂😂

    • @ለዛኤፍራታ
      @ለዛኤፍራታ 2 หลายเดือนก่อน

      @njoodkrieshan8283 ህጂ የቆየ ቭድዮዉ እዪ እንድህ ብሎ እህት የለም ማሪና እና ቶፍቅ ከድሮ ፍቅረኛ ነበሩ ችግሩ የሀይማኖት ልዩነት ነዉ

    • @Welloyewa-123
      @Welloyewa-123 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከሶፊ በበለጠ ቪድዮ ላይ እይታው በራሱ ለማሪና ትኩረታለው የሆነ ነገርማ አለ😂😂

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሪናየ አይዞሺ ተጋቡና ዉለዱ ክበዱ ግን ከወደድሺዉ ሃይማኖታችሁ አንድ መሆን አለበት

  • @Ethio-Yeju
    @Ethio-Yeju 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይማኖታቸው ነው እንጅ እኔ ቶፊቅና ማሪና አብረው ሲሆኑ ድምቅ ይላሉ አንድኛቸው ለአንዳቸው ድምቀት ናቸው ይሳካልሽ ማሪናየ የሰው ልጅ ከሚወደው ሰው ጋር ሲኖር ሂወት ጣፋጭ ይሆናል

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp 2 หลายเดือนก่อน +16

    አይዞሽ ስለሚና አግቢዉ ከሰለምሽ እሱንብቻ አይደለም እስልምናንም ትሸለሚያለሽ እዉነተኛ አምላክን ታገኛለሽ ስለሚ ስለእስልምና አንብቢ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ

    • @زكيهنصير
      @زكيهنصير 2 หลายเดือนก่อน

      አስተያየትሽ ተመችቶኛል ሰብ አርጊኝ አዲስ ነኝ

  • @Makiya-r5zyoutube
    @Makiya-r5zyoutube 2 หลายเดือนก่อน

    ዝምታ ዋርቅ ካዋርቅ ባላይ ናው ገይስ ላይክ አብርታቱኝ🎉🎉🎉

  • @ZehraZehra-s4z
    @ZehraZehra-s4z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስንት አላህን የሚፈራና ለሴትልጅ ክብር ያለው ወንድ እያለ በዚህጋጠወጥ ፍቅር መውደቃችሁ ታሳዝናላችሁ አንችምሆንሽ ሶፍያ

  • @አብዱሠኢድ
    @አብዱሠኢድ 2 หลายเดือนก่อน +10

    አይዛሽ አላህ ከፈቀደውአይቅራም

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 2 หลายเดือนก่อน

      ደምረኚ ወንድም

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ ወንድም

  • @Yaltefetawhlme
    @Yaltefetawhlme 2 หลายเดือนก่อน

    ቶፊቅ ማሪናን የመሰለች ልእልት ጋ አብሮ መኖር አደለም አብሮ ማደር መታደል ነው እድለኛ ነህ አታምልጥህ ማርያምን አግባት አንተም ትወዳታለህ አታስመስል❤❤❤

    • @lolwaalkhalaf4840
      @lolwaalkhalaf4840 2 หลายเดือนก่อน

      እሽ ሀይማኖታቸዉሥ ችግሩኮ እምነታቸዉ ነዉ

    • @halima7993
      @halima7993 2 หลายเดือนก่อน

      የኔም ምኞት ነበረ ግን ግን በጣም ከባድ ነገረ አለ እመሀላቸው

  • @AbebaBaresamoy
    @AbebaBaresamoy 2 หลายเดือนก่อน +3

    አዞሽ በቺ በፊቱ ንም ተሳ ስተሻል አሁን ደስትላላ ችወዉ❤❤❤❤❤

  • @SuzanSusu-hi3nx
    @SuzanSusu-hi3nx 2 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ እረዳሻለው የኔ ውድ

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢😢😢

  • @KamerAa-hv9wd
    @KamerAa-hv9wd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከወደደሽው እስልምና ተቀበይና ተጋቡ ማሪና ወላሂ ፍቅር ብቻ በቂ አይደለም ስለሀይማኖታችሁም አስቡ ሰሜታችን አንከተል ቆም ብለን እናስብ ሞት አለብን እኮ

    • @ገኒ-ረ9ጸ
      @ገኒ-ረ9ጸ 2 หลายเดือนก่อน

      እሱን ስላፈቀረች እምንቷን መቀየር አለባት ልብ ካላመን ሲጀመር ውሸቷን ነው እሱንም አላፈቀረች ያኔ እንደዚያ ሲብድ ቶውፊቅ ሶፉን ሲገባ ማሪና እና እኔ ጋደኛሞች እንጂ ምንም የለንም ብለዋል አሁንም……………………

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሪናን ወደድዃት አስተሳሰብ ግልፅ ነሸ🎉

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ayzosh Marinaye konjowa ehete anchi eko betam beautifull Girl nesh i swear if you came American Ager yefelegeshihoun wende meyaze yemetecheye nesh yesterday when you cry asazenshign manenem atelemamechi i swear because you beautifull Girl mariamen beterefe we love you sis ayikefash ezgiyaber yitebekish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነተኛ ፍቅር ከሆነ ፈጣሪ ይረዳሽ ማሪናዬ ቆጆ ❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 หลายเดือนก่อน

      ትዝታየ ደምሪኝ❤

  • @HyateLove
    @HyateLove 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳኒን ያውቁታል አላለችም እሱው አገናኝቷት አየ ድራማ🤣🤣🤣

  • @SleepyDrone-mo1ru
    @SleepyDrone-mo1ru 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሙስሊም ሁኚ እና የግበሽ በዘው ትድኘለሽ❤

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሲ ክርስቲያን ወቺ 500 አስገቡኚ በማርያም ሀገር ልገባ ነው❤❤

    • @Yjjd8ue
      @Yjjd8ue 2 หลายเดือนก่อน

      እራሰውዳጅ!?

  • @hawadawud8877
    @hawadawud8877 2 หลายเดือนก่อน

    ዝም ለማለት ሞክሬ ነበር ግድ ተናገሩ የምትሉ ሰወች

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 2 หลายเดือนก่อน +10

    ድራማዉ በጣም ደሥ ይላል ድል ለፋኖ እያሉ የሚጫጩት ሁሉ ፀጥ አደረጋችኋቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AminaAli-b2b
      @AminaAli-b2b 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

  • @FantaMiss-r2e
    @FantaMiss-r2e 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እናሀይማኖት አስቀድሚ❤❤❤ግን ፈጣሪይርዳሽ

  • @GagdshBvddv
    @GagdshBvddv 2 หลายเดือนก่อน +9

    😂ወላሂ ማርያምን ነዉ ስሞኑ🙊🙊🙊🙊

    • @eman-ci8wi
      @eman-ci8wi 2 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክ መቀለጀ አደረጉን እኮ ቱ😂😂😂😂

    • @GagdshBvddv
      @GagdshBvddv 2 หลายเดือนก่อน

      @eman-ci8wi በጣም😁😁

    • @helenabadi9451
      @helenabadi9451 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Ekram475
      @Ekram475 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @semiraseidendires47
      @semiraseidendires47 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BetiBeti-j3v
    @BetiBeti-j3v 2 หลายเดือนก่อน

    በቂርቡ ኢትዮጵያ ላይ 2 ሁለተኛ balthazaar ይፋ ይዎጣል የምትለው እጅ ዎድ ላይ 🙌🙌

  • @alhemduliah
    @alhemduliah 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ በተረ አርጉልን ልታጨልሉን እኮ ነው ለኛም እሰቡ 😂😂😂😂😂

    • @JemilaY-vf1vs
      @JemilaY-vf1vs 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክክክ

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 2 หลายเดือนก่อน

      በመሮሮጥ ኪሎቀነስን አይደል

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 2 หลายเดือนก่อน +1

    አጂብ ሙስሊም ተብየውስ ችግር የለውም አላለም በሀይማኖቶችው ያለውን ልዩነት እያየ አላሁ ሙስተአን

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 หลายเดือนก่อน

    መሪናዬ በቃ ቶፊቅ እና አንች ተጋቡ እኛ እንድራችሁለን ❤❤❤❤መሪና ቶፊቅም ትወደዳለሁ ሰርግ አምሮኛል አብሉን😂❤❤

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ማሪናየ 🎉🎉

  • @ማርያምእናቴ-መ4ወ
    @ማርያምእናቴ-መ4ወ 2 หลายเดือนก่อน

    እማ ቲኒሽ ትርጋጊ 😢በእግዚአብሔር እምንትሽን ፍቅር እኮ ክርስቶስ ነዉ

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf 2 หลายเดือนก่อน +14

    😢😢😢😢😢😢😢 ስሜትሽ ይገባኛል ያፈቀረ ልብ ምኝ ያህል ከባድ እንደሆነ ግኝ ወደራስሽ ተመለሺ አኝቺንየመሰለ ልጅ እኝደዚ ነገሩ ውስጥ መግባትሽ ያሳዝናል 😢😢😢

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተው ኡስታዝ ዲራማላይ አትግብ አርፍሁ ቁርአንሁን ቅሩ ኦኦኦ

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ውዷ💗

  • @Z.Muhamed
    @Z.Muhamed 2 หลายเดือนก่อน +1

    በአላህ ደምሩኝ ቁራንና ሀዲስ ብቻ ነው የምለቅበት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @halima-t1z
      @halima-t1z 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሺአረጌሻለሁኝ

  • @EkramAssefa-g2l
    @EkramAssefa-g2l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምዕራፍ ሁለት ክፍል ሁለት የማሪና ቶፊቅ ታሪክ ተጀመረ የመዳም በጎች በጉጉት ተከታተሉን እናንተ መቸም ስለማነቁ ትንሽ እንሸቃቅል ትላለች አትጠገብ 😮

    • @abdufaker-t5v
      @abdufaker-t5v 2 หลายเดือนก่อน

      ቅናትነው

    • @EkramAssefa-g2l
      @EkramAssefa-g2l 2 หลายเดือนก่อน

      @abdufaker-t5v አስታፊረላህ በዝሙት ይቀናልደ ደሞ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 หลายเดือนก่อน +31

    😂😂😂😂እኛም ነቅተናል አይ ዶላር😂😂😂

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰብ እንሁን

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 2 หลายเดือนก่อน

      ተባርኩ የገባሽ ያራዳ ልጅ ❤❤

    • @H̤i̤w̤e̤-p2q
      @H̤i̤w̤e̤-p2q 2 หลายเดือนก่อน

      አቤት የዘድሮ prank ይመቻችሁ 😂😂

  • @Hadeya-t8c
    @Hadeya-t8c 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይፍቅር የሥራህን ይሥጥህ ወይ ቶፊቅ እዲህ ተፈቃሪነህ ለማንቻወም አብሺሩ

  • @Hira-u6m3f
    @Hira-u6m3f 2 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፍና ወሎ ገብተን እኛም you tube እንስራ እሥከመቸ ከመዳም ኩሽና ተቀምጠን ወገን😂😂😂😂😂😂

    • @ወሎየዋ-ቈ2ኀ
      @ወሎየዋ-ቈ2ኀ 2 หลายเดือนก่อน

      አወ የምር እረስበረስ እየተመከክርን

    • @seidedris5880
      @seidedris5880 2 หลายเดือนก่อน

      ምነው ጦር ሜዳ የወጣሽ መሰለሽ እንዴ ድል የምትይው

    • @Hira-u6m3f
      @Hira-u6m3f 2 หลายเดือนก่อน

      @@seidedris5880 አወ ድል ለፋኖ ፋኖ ካላሸነፈ ኢንተርኔት መቸም አይለቅልን አብይ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ገርሞኛል😂😂

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 2 หลายเดือนก่อน

      ድል ልፋኖ ግን መንደሩ አይደለምኮ. ሁቢ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድራማ ድራማ የሚመሰለኘስ ነገር 😂😂

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 2 หลายเดือนก่อน +4

    አትጃጃሉ ኦርቶዶክስ በመይማኖታችሁ ፅኑ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ እስኪ ካለ ሐይማኖት ፍቅር ዝሙት አምላካችን ሆይ እባክህ ልቦና ስጠን ነብስ ሆይ መግቢያሽ የት ይሆን በምድር ተጃጅለሽ😢

  • @allahamdulilah-j2x
    @allahamdulilah-j2x 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም ስሜት የለዉ እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን አንድ ክፍል ቤት አድርጎ በሠንሠለት ወደሚያስረኝ አካል ነዉ የሚሄድ

  • @menteyochu
    @menteyochu 2 หลายเดือนก่อน

    ቅመሞችዬ ሙስሊም ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ በአላህ እኔንም አበረታቱኝ ውሸት የማለቀው ከመዳም ኩሽና እውነተኛ ሂይወቴን የማከፍላችሁ እህታችሁ ነኝ አግዙኝ

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሪና ጥሩ አማራጭ ነው ባቋራጭ ተመችቶኛል ግን እኔስ አላሳዝንም በሰው ሀገር 10 ዐመቴ እዬተንከራተትኩኝ😢 ደምሩኝ አፈምሱኝ

    • @kalyawedu
      @kalyawedu 2 หลายเดือนก่อน

      ነይልኝ ❤

  • @Maraki-w6g
    @Maraki-w6g 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔማር ስሜቱን አዉቀዋለሁ ❤❤

  • @HALAWELLA
    @HALAWELLA 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ማፍቀርም ሆነ መውደድ ፈልገሽ የሚመጣ አይደለም ፡ የሚገርመው የሴቶች ኮመንት ነው ፡አስመሳይ ሁላ።

  • @Ggvghh-s5z
    @Ggvghh-s5z 2 หลายเดือนก่อน

    አባባ ገና እውነት ቃል አወጡ ስለሀይማኖታቸው ከሁሉም በፊት ሀይማኖትይቅደም የምትሉ ቦልኩኝ

  • @zenatMohammed-sy6ve
    @zenatMohammed-sy6ve 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክሪስተያንና ሙስሊም ይጋባል

  • @MulleWelwalo99
    @MulleWelwalo99 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዉ ስያልፍለት እንደኔ ደስ የሚለዉ ብቻ ገብታችሁ 1,000 አስገቡኝ!
    ምቀኝነት ያርቅልን ዉድድ ነዉ እማርጋችሁ🙏

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳው ሀኪም አድንው እንደምነም ብለው መዳኒት ሰጡኝ አለች ያቺ ሴት መርዝ ልሰጥሸ አለ ከከከኸከ ማፍቀር ሞኝ አይደለም ሰልመሸ ቶሎ አግቢው

  • @ShdhdDydgd
    @ShdhdDydgd 2 หลายเดือนก่อน

    ታምራቱ እደቀጠለነው😮ቅመሞች አላቹ የኔ ውዶችችች የናተን ኮሜት ላነብነው የምገባው❤❤ማሪና በርች ሌሎቹም ካላችሁ ውጡ ተፍሱ እንተፍስ😅😅😅😅

  • @massarimessari1557
    @massarimessari1557 2 หลายเดือนก่อน

    Marina Absher Gen Yeh Haymanot Asebabet Ok Tofik Anche Yehonal ❤❤❤❤❤

  • @Gaddise
    @Gaddise 2 หลายเดือนก่อน +6

    Abshirii 🥺💔 hin Daraba

    • @MeriTariku
      @MeriTariku 2 หลายเดือนก่อน

      Ny endemamer

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 2 หลายเดือนก่อน

    አትጃጃሉብን በቃ ፍቅር ለናንተ መነገጃነው የሆነው ነገር ግን አትጨማለቁ

  • @madey56
    @madey56 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማረነዬ ሙስሊም ሁኝ❤

  • @huaweihonor-lo5me
    @huaweihonor-lo5me 2 หลายเดือนก่อน

    ልጁን ተፋቺው ዚና ዝሙት አይፈልግም የመሬት መሸራተት መንሴዎች ያንቺ አይነት ነው

  • @uthg7338
    @uthg7338 2 หลายเดือนก่อน

    አይዛሽ😢ማሪናዩ😢😢እኔረዳሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ ያለው ገፎ እያደር ይፋጃል አሉ😂😂😂

  • @KedoNuri
    @KedoNuri 2 หลายเดือนก่อน

    ሼኩም ዩቱብ ያያሉ ይከታተላሉዴ 😮😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @Jam-km4cy
    @Jam-km4cy 2 หลายเดือนก่อน

    እረዳሻለው ፍቅር አይን የለውም ግን እራስሽን አትጉጂ የምትወጂውን ትተሽ ወደ ሚወድሽ ሂጂ እኔም ለብዙ አመት እራሴን ስጎዳ ነበር አሁን ግን ሁሉም ገባኝ ወደ ሚወደኝ ሄጃለው

  • @allahamdulilah-j2x
    @allahamdulilah-j2x 2 หลายเดือนก่อน +3

    😊😊ጉድ ሸሁም ያቁሻል ኸይር ነዉ

    • @FbhcfcBhgfv
      @FbhcfcBhgfv 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክ

    • @ፍቲያመሀመድ
      @ፍቲያመሀመድ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ግን ትፍሲር ከመናገሩ በፍት ምስሉን ሳየው የሆነ ይቱበር ነበር እደዚሁ በሴት የሚዝናና እሱም መጣ ነው ያልኩት😂

    • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
      @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 2 หลายเดือนก่อน

      አረ ኮሜንት ከት ብየ ነው የሳኩት ኮሜንትማ ይኑር😂

    • @BdHd-ee9lg
      @BdHd-ee9lg 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 2 หลายเดือนก่อน +1

    አትባሸቁብን በሚዲያ እየመጣችሁ ሆ እዝህ ስደት የሚሰራንን ባያችሁ እኳን ለወድ ልንላቀስ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 2 หลายเดือนก่อน

      ዝምአትያትም 😂😂

  • @حياةادم-د7ص
    @حياةادم-د7ص 2 หลายเดือนก่อน +3

    አረ እነሸህ ተው ግን ስለሚ በሏት እጅ ላናግረው አትበሉ ምነው ምን ሆንኩ

  • @Efaret-h8c
    @Efaret-h8c 2 หลายเดือนก่อน

    Sanyii wani koo maratii kesanu Matiii nafii taha mee❤🎉bayen sin jalladhaa

  • @rahemara693
    @rahemara693 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሺ ያልፋል ❤❤❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 2 หลายเดือนก่อน +5

    አችኮ ብታፈቅሬም አይፈረድብሽም

  • @EKERAMwatirosurureetb
    @EKERAMwatirosurureetb 2 หลายเดือนก่อน

    እኚናስ የመደም ቅመሞች የምየፈቅራ ጠፈ በቃ😂😂😂 ምን ጉድ እኮ ነው😅😢😢

  • @FatyaAl-e7b
    @FatyaAl-e7b 2 หลายเดือนก่อน

    Awo yemar leki neshi 😢😢😢😢❤❤Abeshar

  • @Nebu15
    @Nebu15 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ማሪናየ😢😢😢

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ተመልካቾች እማን ቤት ገብተን እንይ የውነት ቤት ያለው በቃ ፈታ ብቻ የሚያደርገን ዩቱበር አይይይይ

    • @TayibaSaid
      @TayibaSaid 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኤፍሬም የነለሚ ወድም ብቻ ነው ሪል ነገር የሚገኘው እደኔ እሱቤት ነው ፈታ ብየ የምወጣው ወላሂ

  • @fአላህምዲሊላህ
    @fአላህምዲሊላህ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በይ እገድህ ቶፍ ሶፊንም አችነም አይፍልግ አሁን ፍኪዬ ልእልቶን ነው የሚወደው ሰምተሻል

    • @amiseid6687
      @amiseid6687 2 หลายเดือนก่อน

      ከሶፊ አበልትም እይማዘነች ትፍታ በዛ ነው የምትበልታት

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 2 หลายเดือนก่อน

    አብሽሪ ፍቅር ይከብዳል ነገሮቼ ከተበላሹ ተጋቡ

  • @mekdestafesse7572
    @mekdestafesse7572 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ መጀመሪያ በውስጥ ጨርሽ ሁሉንም ሚድያ ላይ አታውጭ በኃላ ይቆጭሻል ድራማም ከሆነ ቀጥይበት

  • @Wutunmedia
    @Wutunmedia 2 หลายเดือนก่อน

    🤔🤔🤔አመረርሽ እዴ ማሪናየ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ፍቅር ፍቅር ይባላል ኤጭ እኔ ከደሙነፃነኝ እራሳችንን አለመቅጣት ለው ለፍቅር እሚያጋልጠን.
    ይህፍቅር እሚባል እንደሰው ቁሞወይም ተሰርቶ ባየሁት አላለሁ😂😂 አዳሜ ፍቅር ፍቅር አትበይ

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 2 หลายเดือนก่อน

    ግን ሰዉዬዉ ሽማግሌነዉ እዴ አቱ እምትለዉ😂❤እዴ ቆይ ሀይማኖት በቀ ቀላል ነገር ሆነ😢😢😢