‹‹አምላከ አባ ዮሐንስ እርዳን›› ብለን በአባ ዮሐንስ ፎቶ አሸነው የሞተው ተነሳ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2018
  • ‹‹አምላከ አባ ዮሐንስ እርዳን›› ብለን በአባ ዮሐንስ ፎቶ አሸነው የሞተው ተነሳ!

ความคิดเห็น • 467

  • @SarahSarah-pq2gr
    @SarahSarah-pq2gr 5 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ደካማ እህታችሁ አባቴ አባ ዮሐንስ በእመቤቴ ይሁንባችሁ ይህን ኮሜንት የምታዮ እርዱኝ

  • @tube-jy6zk
    @tube-jy6zk 5 ปีที่แล้ว +96

    ተዋህዶ መሆን በራሱ መታደል ነው ወድማችን ላተ የደረሰ ለኛም ይድረስ

  • @tadessewale3805
    @tadessewale3805 5 ปีที่แล้ว +21

    ከአባታችን ላይ ያለው የእግዚአብሔር ሀይል ነው ያመነ ሁሉ ይሆንለታል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

    • @user-si7nx1ps2d
      @user-si7nx1ps2d 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው አሜን አሜን

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p 5 ปีที่แล้ว +45

    እልልልልልልልልልልልል በበርሀው መናኝ ላይ ያደረ ልዑል እግዚአብሄር ይመስገን ይሁን።
    1000 አመት ይንሩሉን አባታችን!

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s 3 ปีที่แล้ว

    ባባታችን ላይ አድሮ እንዲህ የምሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርምስጋና ይግባው አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @hdhhhxhsh9292
    @hdhhhxhsh9292 3 ปีที่แล้ว

    ሙት አሳ የበረሐው መናኝ አራ አደምን ልግለፂ አባተ ቃላት የለኝም እዲመና ጠና ይስጥልን አባተ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገቢርኤል ይጠቢቅልን አባታችን

  • @user-xm5ym7gy8x
    @user-xm5ym7gy8x 5 ปีที่แล้ว +15

    አልልል አልልል አልልል በጣም ደሰ ይመባለ ነገር ነው ለአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tx2xo4pt9b
    @user-tx2xo4pt9b 5 ปีที่แล้ว +53

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ምን አይነት ፀጋ ነው ውይ መታድል አባቴ የእውነት ጠላቶቾትን በቁፈሩት ጉድጓድ የከተተልን ዕድሜ ማቱሳላን ያድልልን የኔን ቁስል እንዴት አግኝቾት ለትንፍስሎት

    • @zenebechmohammad4840
      @zenebechmohammad4840 5 ปีที่แล้ว

      ወለተ ስላሴ አሜን አሜን አሜን ሥለሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሄር ይመሥገን !

    • @doctorabyewedhalew3671
      @doctorabyewedhalew3671 5 ปีที่แล้ว

      Rayyaa

    • @doctorabyewedhalew3671
      @doctorabyewedhalew3671 5 ปีที่แล้ว

      Save

    • @doctorabyewedhalew3671
      @doctorabyewedhalew3671 5 ปีที่แล้ว

      Viber

    • @hirutekebede5431
      @hirutekebede5431 5 ปีที่แล้ว

      ክሩ ይስፋ መዳህንለም አባ ይሆንስ ተስፋ መርያምን የበረሀው መነናን ስለተሰጠን አሜንአሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሸቱ ያባታችን እንባ ጸሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @samri_yedenglemaryamlej6670
    @samri_yedenglemaryamlej6670 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ወይ መታደል ለደጅ አብቃን አባ በፀሎት አስቡኑ ረጅም እድሜ ኑሩልን አባ አሜን

  • @genetm-dy2ey
    @genetm-dy2ey 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የአባቶሻችን በረከት ይደርብን አሜን

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 ปีที่แล้ว

    የበረሃው መናኝ አባታችን ድንቅ ሥራህን አለም ይየው ይደነቅ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜ ላንተ ይደርሰ ለኛም ይድረስ እናት አባቴ ተለያተዋል እና ላንተ የደርሰ ይድረስልኝ አባታችን አባ የሐንስ ተስፋ ማርያም ፆሎት ድረስልኝ አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @user-px6jw6fj6d
    @user-px6jw6fj6d 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር ይመስገን የአባታችን በረከታቸው ለኛም ይድረሰን አሜን ፫

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል እልል እልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል እልል እልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል

  • @user-yc1ci5kn7m
    @user-yc1ci5kn7m 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ያገልግሎት ዘመኑን ያረዝምልን 1000አመት ኑሩልን

  • @safimenegstu8137
    @safimenegstu8137 4 ปีที่แล้ว

    እልልልል እንዴት ደስ ይላል ለናንተ የደረሰው የወንቅሼቱ ቅዱስ ለኛም ይድረስልን የአባታችን የአባ የዮሐንስ ተስፋ ማርያም ብባ በፀሎቶት ያስቡን

  • @trasitarasi3784
    @trasitarasi3784 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታች የተሰጠ ፀጋ ድዊን እየፈወሰ ነው ፀሎታቸው ለአገራችን ይድረስላት አባታችን በድሚ በጤና ያኑርልን አሜን

  • @Uae-ql6ld
    @Uae-ql6ld 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልይህን ላደርገልን እግዚአብሔር ይመስገን
    ለአባታችን ለአባ ዮሀንስ ተስፋ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን
    አባታችን እንወዶታለን ዘላለም ኑሩልን ♥♥♥

  • @almass3272
    @almass3272 5 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ በፅሎቱህ አስብኝ በረከቱሁ ይድረሠን እድሜ ጤና ይሠጥልን !!!

    • @zadelove4676
      @zadelove4676 4 ปีที่แล้ว

      ellllllllllllllllllllll ymane yitetmke yidenal egzyabher yimesgn

  • @zahrblaynsh1097
    @zahrblaynsh1097 3 ปีที่แล้ว

    አባየዋ የእኛ ልዩ ስጦታ ችን ሺህ አመት ኑረልን ተመሰገን አምላኬ አባየ የሰጠን ጌታ አሜን አሜን አሜን

  • @EteneshBisat
    @EteneshBisat 5 ปีที่แล้ว +13

    ቆይ እኔምለው የሰላም አምላክ እግዚያብሔር ነው ወይንስ አባ ዮሐንስ ተብየ ነው እባካችሁ ሰወን ከመከተል በቀራኒወ ላይ እራሱን አሳልፌ የሰጠንን የድንግል ማርያምን ልጅ እንከተል እሱም የሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ አደል ያለው አሁን ግን ፈጣርን ሳይሆን ዘመናዊውን ባህታዊ ተብየወችን ስንከተል ስንሰግድ እንውላለን ደግሞም ህፃኑ ሲጀመር አልሞተም ሰይጣን ያደርገው ተንኮል እንጅ ማን ናቸውና የሞተን የሚያስነሱ ጳውሎስ ወይንስ ጰጥሮስ ናቸው ስለራሳቸው አለባበስ ስለራሳቸው ክብር ሲጨነቁ የሚውሉ የልዲያን ልብ የከፈተ አምላክ የኛንም ልብ ይክፈትልን ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @richjoysuccess8600
      @richjoysuccess8600 5 ปีที่แล้ว +1

      Etenesh Biset Peace ትክክል ብለሻል እህት እኔም ጥያቄ ሚሆንብኝ ሁል ጊዜ ይኸ ነው የአባ የሓንስ ሲገርመኝ አንድ እህተ ማርያም የምትባል ሰይጣን መታ ድንግል ማርያም ልካኝ ነው ስትላቸው ሰው ግልብጥ ብሎ ተከተላት እረ ወደየት እየሄድን እንደሆነ ምንም ሊገባኝ አልቻለም የኛ ሰው ወደ ነፈሰበት እየሃደ ነው

    • @user-tu4fi4dq6c
      @user-tu4fi4dq6c 5 ปีที่แล้ว +5

      አይባልም ሲጀመር አባታችንን አልተከተልንም የምንሰግደው ለህያው እግዚአብሔር ብቻ ነው ነገር ግን እግዚአብሔር በሳቸው ላይ ይሰራል
      ደግሞ ቅዱስ ጷውሎስ ወይስ ቅዱስ ጼጥሮስ ላልሽው ነገር ላለንበት ዘምን ናቸው አባታችንም እግዚአብሔር አምላክ ባባቶቻችን ፀሎት ልመና እኛንም ይማረን
      እንጂ ።

    • @user-tu4fi4dq6c
      @user-tu4fi4dq6c 5 ปีที่แล้ว +1

      @@richjoysuccess8600
      ዋ ነፍሴ
      አስተዋይ ሰው ዝም ብሎ መጨረሻውን ያያል ከሴጣን ከሆነ መጨረሻው መውደቅ ይሆናል
      ከእግዚአብሔር ከሆነ ግን ይቀጥላል
      ከመሳደብ ይልቅ ዝምታን ምረጡ ድርሻሽን ብትወጭ ይሻልሻል
      መልካም ሰው ለመሆን እና ፀሎትሽ እዲሰማ ከፈለግን ንፁህ ልብ ይኑረን
      መሳደቡ ለራሳችን እሳት ነው የሚከምርብን ።

    • @richjoysuccess8600
      @richjoysuccess8600 5 ปีที่แล้ว +1

      ገነት የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ የውልሽ እህት እኔ ከዚህ ቀደም ስለደረሰብኝ ነው ይኸን ያልኩት በ 90 ዋቹ አመተ ምህረት በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን የኔ ተወልደ ያደኩበት ሰፈር አንድ አባት ይመጣ እና እኔ ጠማቂ ነኝ ብሎ ወደ ማርያም ቤተ ክርስቲያናችን ጠጋ አለ እና ስለ ፃም ስለ ሀፂያት በቃ ምን ልበልሽ ስለ እግዜአብሔር ቃል በሙሉ ሲሰብካቸው ሰው ቅልብጥ ብሎ አመነው እና ትንሽ ትልቁ እየተጠመቀ ያለበትም የሌለበትም መለፉለፉ ሆነ ስራት የዛኔ እኔ የኤለመንተሪ ተማሪ ነበርኩኝ እና እናቴ ጎደኞችሽ ጠቅላላ ፀበል ናቸው አንች ብቻ ይኸን ትምህርት እንቅ አድርገሽ ትለኝ ነበር እኔ ግን በታምር አይዋጥልኝም ነበር , ምክንያቱም ታላቅ እህቴ ትፀበል ስለነበር ምሳ ላደርስ ስኸድ ወይም ሰንበት ልሳለም ስሄድ በልጅነት አይምሮየ ብዙ ነገር እታዘብ ነበር 1ኛ ሴቶችን መርጦ እሱ ሚቀመጥበት ክፉል ነው ሚያኖራችው 2ኛ ጤነኛው ሰው ሁላ ገና ሰውየውን ሲያዩ ይጮሀሉ 3ኛ መስቀል ምናምን በገንዘብ ነው ሚሸጠው ሽጦ ብሩን ኪሱ ውስጥ ነው ሚያኖረው በቃ ምን ልበልሽ ይኸንን እያደረገ ህዝቡ ጠቅላላ አምኖበት 1 አመት ከ6 ወር ከቆየ ቡሁላ ከአማራ ክልል ከጎንደር ማደኛ ወቶበት እየተፈለገ መሆኑን ጥቆማ ደረሰው ቀበሌቻን ከዛ ሰው ይኸን ሰምቶ ሲያጉረመርም ሰውየው ተነስቶ እልም ብሎ ጠፉ ስንቱን አሳብዶ ለካ እሱ ሚጠቀመው እፅ ነበር, ከዛ እናቴ ውይ ልጄ አንች የጠረጠርሽው ሆነ ብላ እንደገና እኔን ማመስገን ጀመረች ከዚህ በፊት ስለደረሰብኝ ነው እህት ማንኛውንም ጠማቂ ወይም የሀይማኖት አባት ነኝ የሚሉትን ቶሎ አምኖ መቀበል ያቅተኛል

    • @imcrazyinyourlove4599
      @imcrazyinyourlove4599 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ አባ ስለኛ ለፅያት ስለኛ በደል ነው ቀን ከለሊት የሚያለቅሱት ልጆቼን እያሉ የሚፀልዩት እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ነው የሚፈውሱን እግዚአብሔር በሳቸው ላይ አድሮ ነው ለማንኛውም እመኚ ብሎ ያስገደደሽ የለም እኛ ግን ሽባ ስፈታ እውሩ ሲድን ከካንሰር ሲድኑ ይሞታሉ የተባሉት ሲፈወሱ በመተት ሒይወታቸው የተመሰቃቀለው በሳቸው እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ነው

  • @user-or3nr1hq6j
    @user-or3nr1hq6j 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ክብር ለሱ ይሁን 🙏🙏

  • @jmalshahayeb734
    @jmalshahayeb734 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል ክብር ለእየሱስ ክረሥትሥ ለድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ለአባታችን ኦርቶዶክሥ መሆን መታደል ነው

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yadenegelemareyameleghenig2227
    @yadenegelemareyameleghenig2227 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አባየን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አባየ ከፀጋ ላይ ፀጋ ከክብርላይ ክብር ከእድሜ ላይ እድሜ ያድልልን 💛💚💜ወድማችን ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u 5 ปีที่แล้ว

    የአባታችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰግነ ይሁን ወንድማቸን ለአንተ የደርሰ እግዚአብሔር ለኛም ይደርሰ መምረጥ ነው ተዋህዶ መሆን እኔሰ መቼ ነው የተወርው አይኔ የልቤ አይን የሚበራልኝ

  • @moodnood7984
    @moodnood7984 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል የወንቅሽት ገብረኤል ድንቅ ያረጋል እድሜና ጤና ለአባታችን አባ እኛንም በፀሎትዎ አስቡን

  • @user-br6ih1qx8m
    @user-br6ih1qx8m 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውነቱ ላንተ ምን ይሳንሀል አምላካችን ስምህ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-jg6jw1vw6y
    @user-jg6jw1vw6y 5 ปีที่แล้ว +14

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mimegosaa1037
      @mimegosaa1037 5 ปีที่แล้ว

      llllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለእናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dy5gd5hu1d
    @user-dy5gd5hu1d 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይሰጠውት ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን አሜን

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 5 ปีที่แล้ว +13

    እእእእእእእልልልልልልልልልልል ውይ መታደልነው ኣርቶዳክስ መሆን። ለባታችንንንን እረጂም እድሜ ይስጥልልልልንንንንንን አተም ሠላምህ ይብዛልህህህህህህህህ

  • @user-pv6vu5cl3g
    @user-pv6vu5cl3g 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት እድሜወትን ያርዝምልን እግዚአብሔር እርሰወን ለኛ መደሀኒት ልኮልናል

  • @user-lc3vp9jh3b
    @user-lc3vp9jh3b 5 ปีที่แล้ว +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
    እልልልልልልልልልል በጣም ደስይላል ለሚያምን ሁሉ ከዚህም በላይ ይደረግለታል እመን እጂ አትፍራ አሜን

  • @somali3266
    @somali3266 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተምየደርሰ አምላክ ለኛምይድርስል አባዩሀኒስተስፍማርያም በፀሎዎከነቤተሠቤድረሡልኝ እህቴም በታለች ከደጁቅድስገብርኤልደስአሰኝተህላክልኝ አቤቱ ማረኝይቅርበለኝ እደሀፄቴሳይሆን እደቸርነትህማረኝ በስጋምበነፍሴም

  • @jshsjdhhe2488
    @jshsjdhhe2488 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ምን ይከፈልህል ስለማይነገር ስጦታህ እግዛብሔር ይመስገን አምላከ ይሀንስ ለእኔም ድርስልኝ

  • @merimeri5254
    @merimeri5254 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜነሰአሜን

  • @user-gj1fb2ff3w
    @user-gj1fb2ff3w 5 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር አምላክ ሆይ ስለ እናትህ ድንግል ማሪያም ብለህ ማረኝ ከስደት መልሰኝ የኔም ቤተሰቦች እዲህ ናቸው ሁሌም መጣላት ወንድምና እህት ፍቅር የለንም በቦታህ እገኝ ዘንድ ፍቃድህ ይሁን

  • @asmeraasmera6586
    @asmeraasmera6586 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @user-uh6bn2oo5u
    @user-uh6bn2oo5u 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንን
    እልልልልልልልልልልል
    ላተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስንል
    የራማው ቅዱስ ገብርኤል እኔን ማህረኝ እኔ
    እርኩስ መፈስ አለብኝ የወቅሸቱ ገብርኤል እደሚፈውሰኝ ተስፍ አደርጋለው ከላየ ላይ እደ ጭስ አብንንልኝ እሜንንንን

  • @user-go2cp9fn7q
    @user-go2cp9fn7q 5 ปีที่แล้ว

    ይኤን ዝና በመስማት ብቻ ሳይኦን በተግባር ለደጁ ያብቃንና ለመመስከር ያብቃን

  • @user-zy9sw9cs2k
    @user-zy9sw9cs2k 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይመስገን ላባታችን እድሜው ና ፅጋው የርዝምልን እንኳን ተዋህዶ ሆንኩኝ ታድየ ድስስስ ብሎኛል

  • @silassilas5354
    @silassilas5354 5 ปีที่แล้ว

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን
    ለኣባታችን ለኣባ ዮሓንስ ተሰፈማርያም
    የበረኃው መናኝ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥል ለናተ የደረ ኣምላከ ዮሓንስ ለእኛም ይድረስልን ኣሜን

  • @elsazewde3773
    @elsazewde3773 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @mhalettemsgen4630
    @mhalettemsgen4630 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እመብርሃን በእድሜና በጤና ትጠብቅልን አሜን ። አባዬ በረከቶት ይደርብን ......

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአቢሄር ይመስጌን ስለማይነገር ሱጠታው
    ለአባታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚአቢሄር
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደርሰ አምላአክ ለእኛም ይድርስልን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @abac2092
    @abac2092 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኬ ባባታችን ላይ አድሮ የሚፈዉሠዉ በረከት በኛላይ ይደርብን

  • @mgjfgheh290
    @mgjfgheh290 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልል እግዚአብሄር ይመሥገን ለአንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ለሥደተኞች ይድረሥልን ለአባዬ እድሜና ጤና ይሁን

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ያኑርልን ለናተ የደረሰ ለኛ ይድረስልን እልልልልልልልልል

  • @lidyazewdu53
    @lidyazewdu53 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልእልእልልልልልልል

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 4 ปีที่แล้ว

    እልልል ገና ቡዙ እናያለን የኣባታችን ድንቅ ታኣምር ለሁላችን የወንቅሸት ቁዱስ ገብርኤል በኣባታችን ኣባ ዮውሃንስ ተስፍማርያም ኣድሮ ይፈውሰን ኦርቶዶኩስ ሃይማኖታችን፣ኢትዮጵያ ሃገራችን ይባሩኩሉን ኢትዮጵያ ሃገራችን ፍቅር፣ሰላም፣መትረፍርፍ እግዚኣብሄር ይላክልን ኣሜን

  • @genetayele1515
    @genetayele1515 5 ปีที่แล้ว +1

    ባባታችን ላይ ያደረ ፀጋ በኛ ላይ ይደር አምላኬ ሆይ እድሜ ከጤና ጋር አብዝተህ አልብሣቸው

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይኑሩልን አባታችን።

  • @hanaamnuel2396
    @hanaamnuel2396 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @haymanoitaskenie5506
    @haymanoitaskenie5506 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን በርከታቸው ይደርብን

  • @beettube1521
    @beettube1521 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zaidnegnyeyehulachihumehet5101
    @zaidnegnyeyehulachihumehet5101 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እግዝአብሄር ይመስገን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ክብር ምስጋና ይግባህ አባታችን ጤና እና እድሜን ይስጥልን አሜን ተመስገን አምላኬ

  • @user-ms9nh7fw9n
    @user-ms9nh7fw9n 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክልውት
    እድሜና ጤና ጭምሮ ይስጥወት

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z 5 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @tihunez3410
    @tihunez3410 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ በስደት ለይ ታምሞ ልሄድ ነው በሰላም ለወንቅሽት ገብርኤል ያብቃሽ በሉኝ አባታችን ያቆይልን አንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን ቸሩ እግዚአብሔር

  • @user-zk4zy2wg5o
    @user-zk4zy2wg5o 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችነንም ይጎብኘን

  • @hwwjhds7414
    @hwwjhds7414 5 ปีที่แล้ว

    ላባታችን እድሜ ይስጥልን በርከታችዉ ይደርብን አሜን እልልልልልልልል

  • @yaredasefa5864
    @yaredasefa5864 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ሀያሉ እግዚአብሄር ይመስገን የአባ ዮሀንስ አምላክ በረከታችሁ በም0ላ ኢትዮጵያ ይሁን አባቴ ስደት ሁኝ እንጂስ ከርሱ ብሆን ኖሮ ከስራችሁ ባልጠፋሁ ነበር ቢሆንም ግን ፆለታችሁ እንደሚደርሰን 100%አንጠራጠርምና እድሜወትን ።።።።።።።ያብዛልን እግዚአብሄር ይመስገን ።።።። አሜንንንን

  • @user-nh7fq6rc6r
    @user-nh7fq6rc6r 5 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሄር ይመሥገን የአባታችን ፀሎት አይለየን

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 5 ปีที่แล้ว

    ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለፈጣሪ ለአባታችን እረጅም ድሜና ጤናይስጠልን

  • @user-wn6mt3ee1f
    @user-wn6mt3ee1f 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-pb1vr8vc3h
    @user-pb1vr8vc3h 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-uh8mx9qe1r
    @user-uh8mx9qe1r 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር እልልልልልልልልልል

  • @dinkineshkananisa2880
    @dinkineshkananisa2880 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Egziabher yimesgen

  • @ggrr6492
    @ggrr6492 3 ปีที่แล้ว

    ኣባታቺን በፀሎትዎ ያስቡን

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር የድንግል ልጅ አባታችን ፀጋውን ያብዛላው ።

  • @hiwiyeriri1334
    @hiwiyeriri1334 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ተዋህዶ መሆን ራሱ እኮ መታደል ።ነው።።እልልልልልልልልል ።ትልቅ እድሜ እና ፀጋ ለኣባታችን

  • @user-oe6so8pf6l
    @user-oe6so8pf6l 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን ሽአመት ይውንቅሽቱ ገብርኤል ለናት ይደረላችሁ ለኝም ይደረስለን አሜን አሜን አሜን

  • @rabyahassan427
    @rabyahassan427 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @freweynitsegay5137
    @freweynitsegay5137 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልልልል አሰይ አግዛአብሄር ይመስገን ብረከቶም ይሕደረና

  • @selamgoshyeamenamenamen3487
    @selamgoshyeamenamenamen3487 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እዱሜና ጦና ይስጥልን አሜን ⛪✟

  • @kuwait6562
    @kuwait6562 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mohammedmohammedd7127
    @mohammedmohammedd7127 5 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይመሥገን

  • @zhrahz9749
    @zhrahz9749 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣምላኬሆይ መቸም ያንተ ስራ ድንቅ ነዉ ተመስገን

  • @user-og3br4xe2h
    @user-og3br4xe2h 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል ወንድም እንኳን ደረሠልህ ላንተ የደረሠ አምላከ ዮሀንሥ ለተጨነቀ ሁሉ ይድረስ አሜንንን
    አባታችንእግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን

  • @weyinishetyedinigililijiam1238
    @weyinishetyedinigililijiam1238 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Abatachini Bereketachu yideribini

  • @tube3397
    @tube3397 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የበርሐው መናኝ አባታችን አባ ተስፋ ማርያም እድሜዎትን ያርዝምልን የማቱስላ እድሜን ይስጥልን በርከተዎ ይድርስን አሜን ፫ የስዴት ልጅዎትን በፆለተዎት ያስቡን ለንስሐ ሞት እንድንበቃ አሜን ፫

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ የስደተኛ አባት። ጌታ ይጠብቅልን ከጠላትም ጌታ በሩላይ ይቁምልሖት

  • @user-kq2ln2he9b
    @user-kq2ln2he9b 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በርከት ይደርብን ላንተ የደርስ ለኛም ይድርስልን አሜን

  • @kelemkerema7602
    @kelemkerema7602 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንይሳነዋል የአባታችን መንፈስ ቅዱስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ላንተ የደረሰው ለኛም ይድረስልን የአባታችን ፀሎት በሁላችንም ላይ ይደር አሜን አሜን አሜን

  • @maqdsa9294
    @maqdsa9294 4 ปีที่แล้ว

    AbayeAmennnElelelelelelelelel🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል.እግዚአብሔር ምን የሚሳነው ነገር አለ .የኞ እምነት እንጅ ደካማው .እግዚአብሔር እኮ የለመኑትን የማይነሳ የነገሩትን የማይረሳ አምላክ ነው .እግዚአብሔር ለሁላችንም ለችግራችን ፈጥኗ ይድረስልን .አሜን አሜን አሜን

  • @ayda4952
    @ayda4952 4 ปีที่แล้ว

    Amne amne amne

  • @user-bx9xr3bl7f
    @user-bx9xr3bl7f 5 ปีที่แล้ว

    እሰይ አሜን አሜን አሜን

  • @user-hg7ro1mp4x
    @user-hg7ro1mp4x 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-bc9ng4sr9r
    @user-bc9ng4sr9r 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በእሣቸው ላይም አድሮ ለእኛ መዳኒት የሠጠንእርጅምእድሜናጤና ይሥጥልን

  • @hyathyato2946
    @hyathyato2946 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር። ይመስገን

  • @ethionew258
    @ethionew258 5 ปีที่แล้ว

    እልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-zf7hd1rd3o
    @user-zf7hd1rd3o 5 ปีที่แล้ว

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ የበረሃዉ መናኝ ለ አንድ ቀን በእጅህ እባረክ ዘንድ ፀሎቴ ነዉ

  • @meskeremtoethiomeskerem4468
    @meskeremtoethiomeskerem4468 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይመስገን

  • @mariachamoun1108
    @mariachamoun1108 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እልልልልል

  • @salama4669
    @salama4669 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል እኔም ምስክር አለኝ 5ቀን አሞን ሆዴን እንደ ጠጠር ይቆረቁረኛል እንደ ጥፍር ይቧጥጠኛል እና በፎቶዋቸው በስልኬ አድርጌ የሚያመኝን ቦታ ዳብሸ መስቀላቸውን ተሳለምሁ በጃቸው የያዙትን ፎቶው ላይ ተሳለምሁ ተሻለኝ ወለተ ማርያም ከቤሩት የአባ ፆሎት ትድረሰለኝ