Ethiopia - በእድሳቱ የተፈጠረው ምንድን ነው? (ተናግረዋል...!)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 155

  • @HassetViews
    @HassetViews 8 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ አለው👍👍👍

  • @jamesreactionEthio
    @jamesreactionEthio 11 วันที่ผ่านมา +7

    ይሄ ህዝብ ወርቅ ቢያቀርብለት ፋንድያ ነው የሚል ህዝብ ነው ብሏል ኮለኔል መንግቱ ኃይለማርያም

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 วันที่ผ่านมา +1

    No previous King or president or Prime Minister .all administration forgotten the last 1000 years one significant Prime Minister of Ethiopia Abiy ahmad Ali .renovated and update to historic level and attract for tourism .
    Thank you, Prime, Mr. Abiy, Ahmed

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 11 วันที่ผ่านมา +17

    እኔ እንኳ ትክክለኛውን ቅርስ ሳየው በመኖሬ ሁሌም 'የፋሲል ግንብ'ሲባል ያ ነባሩ ምስል በአእምሮ ተቀርጾ ይገኛል፤ይብላኝ ለመጪው ትውልድ!

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 10 วันที่ผ่านมา +5

    ቀለሙ አያጣላም ዋናው ይዘቱን ጠብቆ መታደሱ ነው የ 300 አመት ተሪክ ያለው ስለሆነ ቅርሱ ተጎደቶ ነበር

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 11 วันที่ผ่านมา +33

    ህዝቡ እኮ ደንዝዘዋል ብቻ የሚል አይገልጠውም:: ድሮ በጣም ያምር ነበር ዉበቱ ከማጥፋቱም በላይ የራሳችንን ታሪክ እንዲቀበር ነው የተፈለገው:: ድንዝዝ ህዝብ!

    • @melattibebu2555
      @melattibebu2555 11 วันที่ผ่านมา +2

      Debez

    • @abalimmu
      @abalimmu 11 วันที่ผ่านมา

      Despite the good work, created to complain, saying ድንዝዝ ህዝብ! come and fight ER slave jawisa

    • @hanahanan-v2u
      @hanahanan-v2u 11 วันที่ผ่านมา +2

      danazuwas anchi ye motsh😢

    • @SamuelSeifu-k2j
      @SamuelSeifu-k2j 11 วันที่ผ่านมา

      ግንቡኮ ከመፍረስ ለጥእት ነው የተረፈው መታደሱ ምነው አንጫጫቹሳ ከመታደሱ በፊት አንዳችሁም ግድሰቶአችሁ አያቅም

    • @FTWare
      @FTWare 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@SamuelSeifu-k2jእና ሌላ ቀለም ጠፎቶ ነው የሀረር መስጊድ ያስመሰለው?ታሪካዊ ቅርስ ቢፈርስም በዘመናዊ ቁስ አይታደስም መሀይም ጋላ።

  • @ማሜነኝ-ወ9መ
    @ማሜነኝ-ወ9መ 11 วันที่ผ่านมา +8

    አይ ሀበሻ እደው ነገር በቀር ሌላ አናቅም እኛ በቀለም ወደኋላ ተመልሰን ጭቅጭቅ ሀበሻ ለትውልድ መርዝ መርጨት ኢጭ ለምን ወደ ጃቫን አናይም እሮሽማን 270 ሽ ሰው አልቆ ስለፍቅር ነወ እሚሰብኩት

    • @FTWare
      @FTWare 10 วันที่ผ่านมา

      ጃፖን ባህል አጥባቂ ነው አንደጋላ ለብልጭልጭ ቂጡን አይከፍትም። ነጭ ቀለም በጣም ነው የሚያስጠላወ።

  • @Orthanmsb
    @Orthanmsb 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይሁነን

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 11 วันที่ผ่านมา +5

    ❤አየ አለመታደል ለመስራት ሳይሆን ለሚሰራ መንቀፍ መርገም ነው ይውለቅልን ወሬ

  • @ደመወዜ
    @ደመወዜ 11 วันที่ผ่านมา +4

    ድዛይኑ አልተቀየረም ከረሩ እንጅ ትንሺ ሲቆይ ወደነበረበት ከለር ይመለሳል አረጋጉት

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 วันที่ผ่านมา

      እያረጀ ይቀየራልኮ

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm 11 วันที่ผ่านมา +9

    ሀበሻ በናሃሰ የነበረውን በወርቅ ቢያሸበርቅለት በአርቴፊሻል ነው የተሰራ ማለቱ አይቀሬ ነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @SaronTeddy-n7g
      @SaronTeddy-n7g 11 วันที่ผ่านมา +1

      ቅርስ እንደ ቅርስነቱ ነው መታደስ ያለበት

  • @masterseattlea
    @masterseattlea 11 วันที่ผ่านมา +17

    When you make any projects UNSCO registrationed building or any things should be approved by UNSCO before make any project. Did ethiopian government follow that or just political propaganda

    • @yaneterhardsson2914
      @yaneterhardsson2914 11 วันที่ผ่านมา +2

      እሺ አዋቂው ለምን አጠይቅም ታድያ!!! አፍህን ከመክፈትህ በፊት!!!! የገበርመንቱን 1% የማስብ ጭንቅላት የለህም !!!

    • @amazingworld2099
      @amazingworld2099 11 วันที่ผ่านมา +5

      Unsco what about your wife did unsco approved to you 😂

    • @kalkidanteshome-j8u
      @kalkidanteshome-j8u 10 วันที่ผ่านมา +1

      If you already know the process, you should believe that the government knows much better and has many advisors.

    • @LealAloniab-yb8md
      @LealAloniab-yb8md 10 วันที่ผ่านมา

      are ante alexander selemndnew metaweraw bbc interview adergachew eyetebalek UNSCO approve madreg alebet telaleh endea

    • @hanahabtamu9824
      @hanahabtamu9824 10 วันที่ผ่านมา

      Registrationed?

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 11 วันที่ผ่านมา +27

    በወርቅ ቢታደስም ከሰዎች እንከን ፍለጋ ማምለጥ አይቻልም!

    • @TameneMelese-m7z
      @TameneMelese-m7z 11 วันที่ผ่านมา

      እኛ ቅርፃችን ማንነታችነው የማንም ልቃሚ ታሪክ የማያቅ በበታችነት ስሜት ተነስቶ ታሪክ የማብካት መብት የለውም ወርቅ ላ ልሽም ወርቅ ለደቆሮ እንከን መሸፈኛ ነው

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 11 วันที่ผ่านมา +3

    በቃ እኛ ማጥላላት ሆነ ስራችን ያምራል በጣም ተመስገነው የሚባለው

  • @FetlewerkTefera
    @FetlewerkTefera 11 วันที่ผ่านมา +1

    ተጫወተብን

    • @negamekonnen8056
      @negamekonnen8056 8 วันที่ผ่านมา

      ማነው የተጫወተብሽ አንቺ ሙጃሊያም

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 10 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያምራል ተመችቶኛል አሁን ውበቱ ጎላ

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 11 วันที่ผ่านมา +7

    ሁል ጊዜ ማጥላላት አይደከማቹህም ግን

    • @fato7a7bb35
      @fato7a7bb35 11 วันที่ผ่านมา +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @SefuKeder
    @SefuKeder 10 วันที่ผ่านมา

    ሀ' የሀገሬ ሠው ጭራሽ በቃለም ወነው አለመነሰቱ ነው ምን ችግር አለው ቀለም ያለፈውን ዘመን እከተለለው ከልን አሁንም ያለፈው ዘመን ይመጣል ማለተችን አይቀርም ዘመን ስቀያር መቀያር አለብን የሀገሬ ሰው

  • @mkrelax1
    @mkrelax1 11 วันที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
    ኑ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤❤

    • @fato7a7bb35
      @fato7a7bb35 11 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @YtR-z5k
    @YtR-z5k 11 วันที่ผ่านมา +8

    ያው ሲቆሽሽ እኮ የድሮውን ይመስላል

  • @feriyalboki2117
    @feriyalboki2117 11 วันที่ผ่านมา +1

    At that time the paint colour is white NORA

  • @Queen-o8w
    @Queen-o8w 11 วันที่ผ่านมา +1

    አበዛችሁት😏😏😏

  • @top5-vid814
    @top5-vid814 11 วันที่ผ่านมา +1

    We don't have the first prove color? But we always negative

  • @hirey1689
    @hirey1689 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዋይት ሀውስ ይመስላል።

  • @amanuelmengistie8963
    @amanuelmengistie8963 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን የ ኢትዮጵያውያን ጥያቄ በልቶ ማደር ብቻ ነው አትዶስኩሩከራባችን በላይ።😭😭😭😭😭😭

    • @negamekonnen8056
      @negamekonnen8056 8 วันที่ผ่านมา

      በልተህ ማደር ከፈለክ ውጣና ስራ

    • @amanuelmengistie8963
      @amanuelmengistie8963 8 วันที่ผ่านมา

      @negamekonnen8056 እናትክን ቦርኮ

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 11 วันที่ผ่านมา +15

    ወርቅ ቢያነጥፉላቹሁ ድንጋይ የምትሉ
    ወች ነው ሰውን የምታመሰግኑት።

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 11 วันที่ผ่านมา +3

      መታደሱ ሳይሆን ዩኔስኮ ለምን እንዲታደስ ፈለጉ ያንን እንመርምር የጥልቁ አለም ባለን ቅርስ በአይማኖታችን በብልጭልጭ እያታለሉን ምን እንደሚሰሩ እናስተውል መታደሱን ማንም አይጠላም 🙅🙅🙅🙅

    • @luln5122
      @luln5122 11 วันที่ผ่านมา

      ወቼም 🙃😊 ለወሬ ስትቸኩል ወ እና መ ጠፉብህ

    • @yeshewalemhailu1402
      @yeshewalemhailu1402 10 วันที่ผ่านมา

      እራስህን በአውሬው ቁጥጥር ስር ስታገኘው መላቀቅ ሲያቅትህ ግንባርህ ላይ የአውሬውን ምልክት ሲያስገባልህ ያኔ ታመሰግነዋለህ መሸጥ መግዛት መለመጥ ሲያቅትህ ያኔ ከእንቅልፍህ ትነቃለህ ይሄ መንግስት ገና ሀገራችንን ከነ እህዝቡ ነው አሳልፎ የሚሸጠን እኛ ማረግ ያለብን መስገድ መፆም መፀለይ መጠመቅ ቅዱስ ቁርባን መቀበል እምነታችንን እና እግዚአብሔርን አጥብቀን መያዝ ነው የሚያዋጣን ይሄን የጨለማ አለም የምንወጣው በሀገራችን መሪ ሳይሆን በእግዚአብሔር ነው በድንግል ማርያም አማላጅነት እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 11 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ሌዘርፍ ወ ሌያዘርፍ ነው

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 10 วันที่ผ่านมา

    ታሪክነወ እያጠፋ ይሁን እያደሱ በሂደት ይታያል። በዚህ ደረጃ ግን መንግስትን አለማመን ይገርማል ።

  • @ktube8920
    @ktube8920 11 วันที่ผ่านมา

    ታዳ ቀለሙን ለምን አይቀይሩትም 😂😂 ምን ነገር ያስነሳል ኧረ እናንተ ጉድ አላችሁ 😂 ሲቀጥል ቀለሙ ሲቆይ ይጠቁራልኮ

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb 10 วันที่ผ่านมา

    ሀበሻ ሲፀዳ አይወድም

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 8 วันที่ผ่านมา

    እከኩን ሲያክ መኖር የሚወድ ዝቃጭ ህዝብ

  • @ሉቅማን
    @ሉቅማን 11 วันที่ผ่านมา +1

    በ ቅርቡ ለኮሪደር ልማት ይፈርሳል ክክክክ አይይሄሰውየ አሁንስአቅለሸለሸኝ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያሰብከውን የልብህን ክፉት እግዚአብሔር ቀን አለው አንተ የውጪዎቹ ያሉክን ነው ምታደርገው የአሜሪካንን ቤተመንግስት አስመሰልከው እግዚአብሔር ግን ታላቅ ነው አንተ ቀስ እያልክ ትሸጠናለህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ እኛ ኦርቶዶክስ መቼም አንቀየርም አንጠፉም ታቦተ ፂሆንን ለማግኘት ትለፉለህ እንጂህ መቼም አታገኘትም አንተ ክፉ የአውሬው መሪ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አሁን እዝቡ ነቅቷል ምንም ብትል አንሸወድም ዴይ 7 እኮ አስቀድሞ ተናግሮ ነበር እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @amuusweet4866
    @amuusweet4866 9 วันที่ผ่านมา

    ጎንደር ጎንደር የብልፅግና ሀገር ሆኖ ቀረ ware are you fano😮😅

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 11 วันที่ผ่านมา +4

    ምንድነው ሚያጨቀጭቀው እይ የእኛ የኢትዮጵያዉያን ነገር ብሰራም ጭቅጭቅ በይሠራም ጭቅጭቅ እድሰቱን አብይ አሰባ እንጅ ያሰበው ሌላ አለ።እንደ??

    • @melattibebu2555
      @melattibebu2555 11 วันที่ผ่านมา +2

      Ehenn hizb mastedader rasun yechale beshita new

  • @jamesreactionEthio
    @jamesreactionEthio 11 วันที่ผ่านมา +2

    በመጀመሪያ እንዴት ተደርጎ እንደታደሰ እወቅ ሲቀጥል ሊፈርስ የነበረ ቅርስ ነው ምክንያቱም ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ አሳልፈዋል ማውራትና መስራት ይለያያሉ

  • @Biruklegesse1234
    @Biruklegesse1234 10 วันที่ผ่านมา +1

    ጎንደርን በጅምሰን አታለለው። ነባሩ የሚያምር ቀለሙን አጠፋብን። ታሪክ ጠፋ ወገኔ

    • @negamekonnen8056
      @negamekonnen8056 8 วันที่ผ่านมา

      እከካም ደሀ ታዲያ ታሪክ ከጠፋ ውጣ እና ታሪክ ስራ

  • @amarekassa1634
    @amarekassa1634 10 วันที่ผ่านมา

    አይ አብይ አህመድ ይህንንም ግራጫ አስቀባው?

  • @Shrife2024
    @Shrife2024 11 วันที่ผ่านมา

    ሰው እየፈረሰ በግብ መጨቃጨቅ ፋራነት ነው

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 11 วันที่ผ่านมา

    በአየንዳንዷ ቀን አማራ ሳየገድል ቅረስ ሳያጠፋ ቤተእምነተን ሳያዋርድ ሳያፈርስ ዉሎ አያወቅም ሰልጣን ከያዘ ጀምሮ ግርግር አጀንዳ መነጋገሪያ መፍጠር አላማው አዲስ እስላማዊ ሀገር መፈጠር

  • @KERIMAEDRISAli-t8u
    @KERIMAEDRISAli-t8u 11 วันที่ผ่านมา +3

    i habesha የምንጠላበት ከጠፋን በቀለም እንጣላለን እንዴ ወይ ኢትዮጵያ እግዚአብሄር አለሽ

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 11 วันที่ผ่านมา

    ጠርጥር በገንፎ ውስጥም አለ ስንጥር አሉ እትዬ ማን ጥግቡሽ😅 እሄ ነገር ወዴት እየሄደ ነው መስኪድ ሊያረገው ነው እንዴ 😅😅😅 ባልጠፋ ቀለም ኖራ የቀለም ፋብሪካዎቻችን የት ሄዱ🙊🙉🙈

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 11 วันที่ผ่านมา +5

    የቅርሱን የቀድሞ ማንነት የቀየረ እድሳት ለምን ተደረገ ለምንስ የዲጅታል የቀለም መለያ ቴክኖሎጂ ለመጠቀም አልተፈለገም ይህን ያክልስ ለምን በነጭ ኖራ እንዲያንጸባርቅ ተደረገ እኮ ለምን ?

    • @selenasuau2613
      @selenasuau2613 11 วันที่ผ่านมา

      agree

    • @ammanuelmilkessa6117
      @ammanuelmilkessa6117 11 วันที่ผ่านมา +2

      ቅርሱ መጀመሪያ ሲሰራ በኖራ ነበር ስለዚህ ነጭ ነው ሊሆን ሚችለው ሲያረጅ ነው ወደቡናማ የተቀየረው ወደነበረበት ሲመለስ የተቀየረ መስሏቹ ነው ቀለም የተጠቀመው አይመስለኝም

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 8 วันที่ผ่านมา

    እከካም ቁጭ ብሎ ሳይሰራ ቄንጥ የሚያወጣ ለውጥ የማይወድ እውር ጭፍን ህዝብ

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 11 วันที่ผ่านมา +4

    ታሪካችን አጠፈው ምንአለ😊😊😊

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 11 วันที่ผ่านมา +3

    የዛገ እና የታደሰ መች ነው የምትለዩት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 11 วันที่ผ่านมา +2

    አርጅቷል እስኪፈርስ ጠብቃችሁ ሲፍርስ ደግሞ አብይ አፈረሰው ለማለት ነው? ይልቅ አመስግኑ መሪያችን ብዙ ለውጥ እድገት ባጭር ጌዜ አሳይቷል።ያውም በተግባር።ያለፉት መንግስታት ያላደረገውን አሳይቷል።ይባረክ።❤❤

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 11 วันที่ผ่านมา

    አብይ አንተ የሚቻልህን አርግ ይሄ ህዝብ ሻይ በማር ብሠጠው ምን ዋጋ አለው ሰኳር የለውም እንጂ ጥሩ ሻይ ነበር የሚል ነው።

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 11 วันที่ผ่านมา

    Abiy Ahmed ye shermuta li tewn Hagereche tewelen ante yetonqye zere

  • @MamaMesfin
    @MamaMesfin 11 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያዊያን አንዳንድ ወጣቶች የመሀይም ክምር እንደሆናቹ ኮሜንታቹ ይናገራል ፦ መታደስ ፥ አለም አቀፍ እይታ ነዉ የፋሲል ግን የመጀመሪያዉ እኛ የምናዉቀዉ ቀለም አይደለም በዝናብ ፥በዉርጭ በተለያየ መንገድ ቀድሞ የነበረ ቀለም ይለቃል ፦ አረ ጎበዝ አጥኑ ፥ እንደተማረ ሰዉ አስቡ ፥ ጥላቻ ብቻ አይሰለቻቹሁም ? ሀሁ ተማሩ ከዚያ Abcd

  • @FissehaMulugeta-z1p
    @FissehaMulugeta-z1p 11 วันที่ผ่านมา

    ለምሳሌ የውድቀታችን ጥግ አንድ ጀነራል በሚኒቴሪ ዩኒፎሩሙ ላይ ተቀፅያ የሚያስቀምጠው 2በሁለት ኢንች የሆነች ጥቁር ጨርቅ እንጂ የተሰውትን ጋዶቹን ለማስታወስ ቀይ አበባ በማን አለብኝነት የመጣ የወያኔ መመሪያ ነው

  • @messya7125
    @messya7125 11 วันที่ผ่านมา +1

    እና የድሮ ዘመን ሽሮ ይሁን ነዉ እረ አመስግኑ ሁሌ ማጉረምረም ፈጣሪ አይወድም ምን ቢሰራልን ነዉ የምናመሰግነዉ የተረገመ ትዉልድ😢

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ 11 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻአላህ ከዚህ በላይ ምን ይሁንላቹ በጣም ነው ያማረው ትንሽ ሌላ መሰለጂ ምርጥ ሆኖል ከበፊቱ

    • @ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ
      @ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ 11 วันที่ผ่านมา

      ሀዛብ ፀረ ታሪክ ቱ

    • @saede948
      @saede948 11 วันที่ผ่านมา +1

      ምን ታሪክአላችሁ አረቃም

    • @አሚአባቴንናፋቂ
      @አሚአባቴንናፋቂ 11 วันที่ผ่านมา +2

      @@ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ አህዛብ ማለት በመፀሀፍቁዱስ ከጨት ሰርተው የሚያመልኩትን ነው ሶ እኔ አይደለሁም እጨት የምሸከመው ! የጠቋይ ቤት ስለመሰለ ነው ታሪክ የሚመስለው ጀላንፎ

    • @yemitafere3395
      @yemitafere3395 11 วันที่ผ่านมา

      @@አሚአባቴንናፋቂ sew selamayakew neger eko zim malet yichlal

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ የመቶ አመት ታሪክ ይዘህ ትላጣለህዴ 😂 እንደ ደማስቆና ካይሮ የመሰለ ታሪክ ቢኖራቹ ምን ልትሆኑ ነው ሸለመጥማጥ

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 11 วันที่ผ่านมา +1

    የባርንት ምልክት ሊያረጉት ነው ሌላ ምን መስሏቹ ነው

  • @TadeleZelalem
    @TadeleZelalem 11 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ ፋሲል ግንብን በእድሳት ሠበብ ቀለሙን ቀይሮ መስጊድ አስመሠለልን iii
    ቀለሙ አዲስ ስለሆነ ነው ነጭ የሆነ ብለው እየዋሹ ያሉት ከሀዲና ባንዳወችን ርብርብ ያስተዋለ ደግሞ ሤራው ሆን ተብሎ እንደተፈጸመብን መገንዘብ ይቻላል።

  • @MeskiMeski-l3u
    @MeskiMeski-l3u 11 วันที่ผ่านมา

    Whitehouse 🎉

  • @HenokJay
    @HenokJay 10 วันที่ผ่านมา

    The pressing questions are: Do the people of Ethiopia need this? Will these actions benefit the economy and create opportunities for society, or will they contribute to further decline while the population suffers? We don't need superficial initiatives like planting trees, watering the streets, or constructing new building(ቤተመንግስት); what society needs are jobs and meaningful opportunities. This misguided direction is concerning and needs to be reevaluated. I believe the government can improve its performance. ይመቻቹ!!!

    • @AbiyGebreselassie
      @AbiyGebreselassie 9 วันที่ผ่านมา

      The most apt question that comes to mind, after reluctantly reading your uneducated (you may have a PHD…but still suffer from a severe lack of wider historic, academic,economic or political vision) is…did you read you wrote / thought about what you meant. I pity you…please read more first…!

    • @HenokJay
      @HenokJay 9 วันที่ผ่านมา

      @AbiyGebreselassie I appreciate your perspective. Could you elaborate on what you disagree with? I'd like to understand your viewpoint better. Instead of resorting to insults, I want to express what I believe society needs during this current economic struggle. You seem to think that society is in a better place, but all I see is destruction and a lack of opportunities, with bloodshed occurring in all directions. I would love to hear your thoughts on the current situation. Let’s connect in an intelligent way, without resorting to insults or negativity toward each other. ቁምነገር እሺ stop the rubbish..

    • @AbiyGebreselassie
      @AbiyGebreselassie 9 วันที่ผ่านมา

      @@HenokJay The first sentence in your statement is what I disagree with. A society that does not celebrate its history, culture, heroes, and etc will never be at peace with itself. Despite our current multifaceted conflagrations, politics aside, our unity could only be assured if we preserve what made us once great and what we are always proud of. Regarding other efforts, such as the Green Legacy, Wheat Self Sufficiency …efforts, I personally truly believe it is relevant (again …my opinion is not political). That is why you will never hear the western mainstream media mentioning these efforts. Therefore, I think these things are more important even though we are going through a tough time now.

    • @HenokJay
      @HenokJay 8 วันที่ผ่านมา

      @AbiyGebreselassie Thank you for sharing your perspective. I agree that celebrating history, culture, and achievements is essential for unity and pride as a society. However, I think it’s also important to critically assess and adapt to the present challenges we face, beyond just preserving what made us great in the past. Efforts like the Green Legacy and Wheat Self-Sufficiency are commendable steps, but I believe engaging diverse perspectives and fostering inclusivity are just as vital to ensure long-term unity and progress. What are your thoughts on balancing tradition with innovation?
      Again ወንድሜ if I may and I’d like to revisit my initial thoughts and concerns. Do you believe this administration can improve upon the support it has provided to society? Specifically, it is crucial to focus on ensuring that low income families receive daily meals, rather than continuing with the current approach.

    • @HenokJay
      @HenokJay 7 วันที่ผ่านมา

      @AbiyGebreselassie, what happened to you? You have ghosted me, and I'm still waiting for your response to my last comment. ይመችህ አትደንግጥ🙂 you are entitled to your opinion.

  • @thapelothabza-hw6uy
    @thapelothabza-hw6uy 11 วันที่ผ่านมา +6

    ታድሳል ምን አገባችሁ

    • @እምየኢትዮቤቴ
      @እምየኢትዮቤቴ 11 วันที่ผ่านมา +1

      ማደስ ማለት እና የነበርውን ይዘት ማጥፍት ይለያል! መንጋ ፅር ኢትዮጵያውያ!

  • @zeriezerie6069
    @zeriezerie6069 11 วันที่ผ่านมา

    ተቋሚ ተቋሚ ነው ብዙ ይናገራሉ ዝምብላቹ ሥራቹ ሥሩ ነው የምንላቹ ሰላም ለምድረ ሓበሻ ።

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 11 วันที่ผ่านมา

    I know architect Fasil Giorghis, he is a trustworthy professional with decades of experience.

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 11 วันที่ผ่านมา +4

    ከባለሟያ በላይ አዋቂ የምንሆነው ነገር ግርም ነው የሚለኝ😢😢😢

  • @AklesiyaSalam
    @AklesiyaSalam 11 วันที่ผ่านมา +1

    ታሪክ የለለው ዘርቢስ መሪ ታሪክ ያጠፍል መለስ ማርን

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 10 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል ኖራ ለቅልቀው የነበረውን ውበት አጠፉት

  • @روزامحمد-ح7م
    @روزامحمد-ح7م 11 วันที่ผ่านมา

    Gan.eqa.man.badaragalan.nawa.yamanamasaganawa.labona.yasatan

  • @Sani-hl3dy
    @Sani-hl3dy 11 วันที่ผ่านมา +3

    መታደሡን ማንም አይቃወምም ግን ለምን የቀድሞውን ቀለም አልተጠቀሙም? አብይ ለአማራ ህዝብ ያለውን ንቀትና የታሪክ ቅርሶችን የማጥፋት ስራ ላይ መሆኑን ነው የሚያመለክተው ።

  • @Kassegntadele
    @Kassegntadele 11 วันที่ผ่านมา +1

    Ante rasek yehonk werigna nek

  • @abalimmu
    @abalimmu 11 วันที่ผ่านมา

    የዛገ እና የታደሰ መች ነው የምትለዩት Sira Fata daily

  • @AbduHTesa
    @AbduHTesa 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @KasimAbdela-k1b
    @KasimAbdela-k1b 11 วันที่ผ่านมา +6

    Our hero leader abichu❤❤❤

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 11 วันที่ผ่านมา

      ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @Peace-f5j
      @Peace-f5j 11 วันที่ผ่านมา

      Denikoro. You’re a fourth grade drop out.

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 11 วันที่ผ่านมา +2

    ግን እነኝህ ቅርሶች for how long ይዘታቸዉን ጠብቀዉ ይቆያሉ?...እስካለም ፍፃሜ ይቆያሉን?...አብይ አህመድ ጎንደርን በማደሱ ቅርሱን አበላሽቷል!..ላሊበላንም እንዳይደግመዉ ህዝቡ ኡኡኡ ማለት አለበት!..ከስልጣኑ እስኪባረር ድረስ የአማራን ቅርሶች ማዉደሙ አይቀርም!!

  • @ElliasAbo-n2v
    @ElliasAbo-n2v 11 วันที่ผ่านมา

    Atecu

  • @Aza12371
    @Aza12371 11 วันที่ผ่านมา +3

    ኑ እስቲ እነ ሁሉ አዋቂዎች ቅርሻታቹን ትፉ 😂😂😂😂😂😂😅

  • @SophiaGebreTsadik
    @SophiaGebreTsadik 10 วันที่ผ่านมา

    weyne siyamer ere endw men yeshalale melesn bengr setchkchku ye chnklat cancer asizachu gedlachehut ahun degmo yehe sew yemisrawn hulu eynkfachu beshta lay letlut new endw habsha yemtbal fetrt menaynt yetrgmk kefu hezb neh

  • @dagmalemayehu3468
    @dagmalemayehu3468 11 วันที่ผ่านมา

    fasil gobez new. alu andand denezichee kemeret tenesetew gua milu

  • @selenasuau2613
    @selenasuau2613 11 วันที่ผ่านมา +1

    Fasiledes was timeless so one thing i tell you pm abey and ur team.......When you renew vintage thing then u lost ur story😢 i hope you get panish for these nonsense......!!!!!

    • @fato7a7bb35
      @fato7a7bb35 11 วันที่ผ่านมา

      😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @ethiofriendship4909
      @ethiofriendship4909 11 วันที่ผ่านมา

      Selena,
      What is do you mean by "a vintage thing?
      Panish? Or punishment
      Slow down, sister

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj 11 วันที่ผ่านมา +1

    በድሮን እየጨረስክ ህዝብ ቀለም ቀባሁ ብለህ በአደን ጋር መጣህ አበላሽህ መችም ለአማራ ቅን አስበህ አታቅም

  • @ZedomuReyan
    @ZedomuReyan 11 วันที่ผ่านมา

    እሚገረመኝ ነገር ቢኖር ጦርነትሳያቆሞ መገባቱ ምን ማለትነው

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 11 วันที่ผ่านมา +1

    ተጫወተበት

    • @melattibebu2555
      @melattibebu2555 11 วันที่ผ่านมา

      Zim bel beg

    • @user-xh6vq1vu6i
      @user-xh6vq1vu6i 11 วันที่ผ่านมา

      እበት ነህ ደነዚ አንተ የረባ ነገር ምን ሰራህ

  • @Lilu10424
    @Lilu10424 11 วันที่ผ่านมา

    This man so called Abiy is like 5yrs old child, I don't understand y he needs shiny staff, this place was an open museum but now🫣

  • @FetlewerkTefera
    @FetlewerkTefera 11 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @MdMd-e6j5t
    @MdMd-e6j5t 11 วันที่ผ่านมา

    ጉረኛነህ ቆሻሻ ትወዳላቹ ጠላሁ አሁገና

  • @akitubeb5203
    @akitubeb5203 11 วันที่ผ่านมา

    ለሰራከው ስራ ከተጠያቂነት አታመልጥም።

  • @surafelgetachew200
    @surafelgetachew200 11 วันที่ผ่านมา +2

    በቅርቡ እንዲፈርስ ነው የቅባቡት

  • @ke3086
    @ke3086 11 วันที่ผ่านมา +2

    first

  • @realm1029
    @realm1029 11 วันที่ผ่านมา

    ከአማራ ክልል ከመጣ ጀምሮ ለአብይ የሚያለቀልቁት ጎንደሬዎች ብቻ ናቸው። ብለው ብለው የሀገር ቅርስ ሲገለበጥ እያጨበጨቡ ነው 🤔

    • @Tmesgne
      @Tmesgne 11 วันที่ผ่านมา +1

      ሌላ ምን አማራጭ አላቸው ወደው መሰለህ ተገደው እኮነው😢