ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ፍሬ ከናፍር// - የአሜሪካ ቁጣና የዶ/ር አብይ መንግስት ቀጣይ እጣ! - ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ส.ค. 2020

ความคิดเห็น • 80

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዞች ስታስደስቱ በርቱ

  • @leilee6960
    @leilee6960 4 ปีที่แล้ว +6

    እረ በነዚህ ምርጥ እንቁዬ ወጣት ጋዜጠኞች
    በፍቅር ልፈነዳ ነው።
    የእውነት አምባሳደሮች የእውነት።

  • @hadushfish3043
    @hadushfish3043 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much Awlo media, Bekye & Hagerye for your constructive message translation to the people at right time. I am following you always to follow your idea, am bought wifi with my low capital income. if i get your phone even, i will call. Keep it up!!!

  • @ggt620
    @ggt620 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ 🙏🙏🤲 ያወቁትን ማሳወቅ ሀቅ መናገር ወንጀል በሆነበት ሰአት ለማንኛውም እናመሰግናለን ሁሉም ጋዜጠኛ ባይ ከናንተ ይማር 👌👌👌

  • @adeyaddisuabay9435
    @adeyaddisuabay9435 4 ปีที่แล้ว +11

    በቄዋይ ሀገርዋይ ፍትው እየ ዘብለኩም

    • @chetube2020
      @chetube2020 4 ปีที่แล้ว

      ያቀንየለይ ዝ ሀፍተይ መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ 150 ዓመት ተሰቅሎ የቆየው የብራና መፀሀፍና የወራሾቹ ህይወት th-cam.com/video/ZaxsYWsCsVI/w-d-xo.html ቤተሰብ እንሁን

  • @arayaasfha6066
    @arayaasfha6066 3 ปีที่แล้ว

    Thanks.

  • @leilee6960
    @leilee6960 4 ปีที่แล้ว +4

    ያነበበና የተማረ ማለት እንዲህ ነው
    ምርጥ ጋዜጠኞች።
    የጠላ ና የጠጅቤት ወሬ ሰብሳቢዎችና ሆድ
    አደሮች የውሸትና የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሶቦችን ለማፋጀት የተደራጀ የኢትዬ 360
    እና የኢሳት ሚድያዎች እንግዲህ ከነዚህ
    ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሐገር ወዳድና ሠላም ፈላጊዎች ምርጥ ጋዜጠኞች እባካችሁ ተማሩ።
    አገር ማዳን ከፈለጋችሁ።
    የዩቱብ ገንዘብ ከመስብሰብ ይልቅ እውነትን
    ለወጣቱ ትውልድ አስተምሩ የሰው ልጅ
    ሞራል ይኑራችሁ ነው የምለው።
    እነዚህ የኢትዬጵያውያን ድምፅ የሆኑ ጋዜጠኞች በእሳት መካከል ሆነው ነው
    ሐቅና እውነቱን የሚያስረድት። እባካችሁ
    ኢትዬጵያዊ ያን እንማር አንድነታችን አበርትተን
    ውሸታምና ሐቀኛው ሚድያ እንለይ እነዚህ ምርጥ ጋዜጠኞች እናበረታታቸውና አገራችን
    ኢትዬጵያ እናድን።
    በተረፈ ሐገርና በቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ እኔ በበኩሌ ውድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ respect.

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 4 ปีที่แล้ว +1

    Best journalist,God bless you.

  • @oknew4149
    @oknew4149 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣውሎ ሚድያ ጎበዞች በጣም ቀጥሉበት።👍👍

  • @mza2884
    @mza2884 4 ปีที่แล้ว

    I appreciate GUYS....

  • @yosefbeyene2205
    @yosefbeyene2205 4 ปีที่แล้ว +1

    i love you guys keep it up

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሃሳብ ግልፅ ና ቅን ሃሳብ ነው እወዳቹሀለሁ አከብራችኻለሁ ሀጊ እና በቃል የአውሎ ሚዲያ ጀግኖቻችን ኑሩልኝ

  • @broreal
    @broreal 4 ปีที่แล้ว +1

    well done guys

  • @user-gt1wf4tw6f
    @user-gt1wf4tw6f 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የጋዘጥኝነት ሞያ ያለቹ እናንተ ብቻ ናቹ
    ግን ፈራህላቹ ሓቅ የሚናገር ሰው ኣይወደድም

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b 4 ปีที่แล้ว

    Wawwwwwww what a talented discussion.
    Please
    They don't like bright mind youngsters like you Look after your self

  • @comfortcaretransitllc9364
    @comfortcaretransitllc9364 4 ปีที่แล้ว

    Awal media I like your analysis keep it up the good work. Wolayta nation is with you.

  • @abbygualadwa7685
    @abbygualadwa7685 4 ปีที่แล้ว +1

    Great job you too pls be careful kfu aynkachuh wendmoche great journalists!👍🏽

  • @gebregziabherwoldu6739
    @gebregziabherwoldu6739 4 ปีที่แล้ว

    Very inside discussion. Great! Keep it up

  • @user-qy6wk1kj9f
    @user-qy6wk1kj9f 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀጋኑ ኢኩም ቀፅልሉ

  • @sarahtekeste3306
    @sarahtekeste3306 4 ปีที่แล้ว +4

    በሙያቹ እየታገላቹ ነው ፈጣሪ ካናንተ ጋ ይሁን

    • @sebhatuberhe5308
      @sebhatuberhe5308 ปีที่แล้ว

      The reason why the American government signed Etiopian side to
      Signed not to use it for agriculture
      Is ,most of our peoples are farmers
      That made American to control us
      Easily ,one of our weaknesses is
      Our side because what ever American
      Asked we accommodate them that is
      One of the main problems.

  • @ksaukonjo4728
    @ksaukonjo4728 4 ปีที่แล้ว +2

    Wewww jeganina 💪💪💪💪💪💪✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @destawoldegebreal385
    @destawoldegebreal385 4 ปีที่แล้ว

    በቀለ እና አገር እንዴት እንደምወዳችሁ የምገልፅበት ቃላት የለኝም ፋክት እና ፋክት ብቻ ስለምታቀርቡ ምናለ ለሌሎቹ ሙሉ ቀን ውዳሴ አብይ ሲደግመሙ ለሚውሉ ሚዲያዎች ትምህርት ብትሰጡልን

  • @whytheyhatethem4310
    @whytheyhatethem4310 4 ปีที่แล้ว +1

    Our leaders admire menelik but they practice the reverse

  • @amareyohannes3730
    @amareyohannes3730 4 ปีที่แล้ว

    I appreciate your concern about
    Ethiopia because it is mother when happy and sad Nice in country secured freedom our politisation
    Should be longsighted

  • @getawdejen6937
    @getawdejen6937 4 ปีที่แล้ว +1

    thank you guys

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea 4 ปีที่แล้ว

    What you said about religion is really nice because God has given us the law of rules for adminstrative things not for every mistakes as an excuse!

  • @xfghu761
    @xfghu761 4 ปีที่แล้ว

    Future good journalists

  • @Habesha3789
    @Habesha3789 4 ปีที่แล้ว

    Good job guys

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 4 ปีที่แล้ว +3

    እናንተ ራሳችሁ የኢትዮጵያዊ ምሳሌ ናችሁ ምክንያቱም የተለያየ ዘውግ ያስገኛችሁ(በቃሉ ከጎጃም ሀገር ደግሞ ከትግራይ እንደቀጣችሁ ይገመታል ትልቁ መገኛችሁ ኢትዮጵያ ስለሆነች አንድ ላይ ቆማችኋል

  • @rozamelaku1021
    @rozamelaku1021 4 ปีที่แล้ว +14

    በጣም አሪፋ ሚዲያ ጥሩ ነዉ ::የዶ/ር አብይ መንግስት ቀጣይ እጣ th-cam.com/video/zwYCqao8V2o/w-d-xo.html

    • @chetube2020
      @chetube2020 4 ปีที่แล้ว +1

      መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ 150 ዓመት ተሰቅሎ የቆየው የብራና መፀሀፍና የወራሾቹ ህይወት th-cam.com/video/ZaxsYWsCsVI/w-d-xo.html ቤተሰብ እንሁን ፐ

  • @mza2884
    @mza2884 4 ปีที่แล้ว

    ጎጃሜው ትንሽ ዘረኝነት ይታይበታል, ቢያንስ፡ ጥሩ ነዉ

  • @rebiramuzeyin2976
    @rebiramuzeyin2976 4 ปีที่แล้ว

    Leba Abiyi Set lij Iyegedele Tidegifaleh Zaregna Naftegna Nege lela qen new

  • @mrjohn5655
    @mrjohn5655 4 ปีที่แล้ว +1

    My comment here for you I don’t like the Ethiopian politics because it’s mixed with ethnic and religious so’ I prefer to be quiet even I don’t like to hear any politics however, I like your regular discussions and guys keep going and don’t support or speak instead of any singular party just bring the truth informations and share to your observes.
    God bless you you are the best journalists.

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 ปีที่แล้ว

    The reason why they sign

  • @mergatafa2589
    @mergatafa2589 4 ปีที่แล้ว +3

    Abiy doesn’t know America has been watching him when he commits mass killing and torturing

  • @selamawitberhe7944
    @selamawitberhe7944 4 ปีที่แล้ว

    Betam yemadenkeh gazettenga. Bekalu,ewnetem Bekalu

  • @asyaaumor5124
    @asyaaumor5124 4 ปีที่แล้ว +1

    No more meshrefet👹👹👹👹👹👹

  • @helenaklilu4344
    @helenaklilu4344 4 ปีที่แล้ว

    Enantm sewdachu letlachu new. Abyenma aydlm matfat eks eyalk makatl new .merz yehon sew new

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 4 ปีที่แล้ว +1

    AWLO mdya gazetegochw ager wdad nachu bertuln abo

  • @mergatafa2589
    @mergatafa2589 4 ปีที่แล้ว

    Are you kidding how Abiy can lead without World leader America ?

  • @tigisteddo7803
    @tigisteddo7803 4 ปีที่แล้ว

    ብዙ ግዜ ውይይት ስታደርግ በቃሉ ሰሜን ሰሜን ትላለህ ምንድን ነው ነገሩ?

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 4 ปีที่แล้ว

    ሆዱን የወደደ ማእረጉን የጠላ። 28 ዓመታት ስትደግፍ ኖረህ ድህነትና ሬሳ ነዉ የከመርከዉ። አንድ እዉነታ ግን ሆዳችሁ ሰፍቶ አገር ጠባለች። Good luck!

  • @temesgen1378
    @temesgen1378 4 ปีที่แล้ว

    Nihina tigrau hagere tigray ina nideli

  • @mergatafa2589
    @mergatafa2589 4 ปีที่แล้ว

    Funerals such mourning, crying ..for Abiy and his crippled and lame government has already begun as all support dry up from inside and outside. He must resign immediately.

  • @colorado2218
    @colorado2218 4 ปีที่แล้ว

    Hule politics ..esti le tedar yemhon chik contact Argugh !?Natey

  • @mza2884
    @mza2884 4 ปีที่แล้ว

    STOP pointing finger to others do the right.

  • @temesgen1378
    @temesgen1378 4 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia game over meshirefet fake amhara sibahal biher jelen

  • @mza2884
    @mza2884 4 ปีที่แล้ว

    ትሸላላችሁ!

  • @abrahamsahilu4438
    @abrahamsahilu4438 4 ปีที่แล้ว

    LEBA, A NTENEH ,FERAj

  • @anissaaljbri9771
    @anissaaljbri9771 4 ปีที่แล้ว

    አሰብን ለስንት አመት ሸጠው በጣም የሚያሳዘን ድርጊት ነው ኢስያስ እሱም ይጠየቅበታል ጀቡቲ ሚንሊክ ለፈረንሶይ አከራይተው ጀቡቲያን ፈረንሳይን አባረው ጀቡቲን ነፃ አውጥተው ራሶን የቻለች ሀገር ሆነች ።

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham3111 4 ปีที่แล้ว

    ውድ ኢትዬዺያውያን አጋሜ ስለምንጠላ አትቀየሙን ስራቸው ውሸትና ክፋት ድለሆነ ብቻ ነው

    • @fishagebrehit7801
      @fishagebrehit7801 4 ปีที่แล้ว +1

      kkkkk lek neh takachewaleha bekumeh miyashenuh jegernoche lengeru men tawekaleh yehen belibiya tenkerateh yehone ager tetlehal telam koshaha

    • @yemanhaileslase7072
      @yemanhaileslase7072 4 ปีที่แล้ว

      abraham.ante ezaw hun,
      Ethiopiawi ayidelehim.
      yerasiwa arobat yesew tamasilalech.
      Ethiopia lemaferares mignotih new.eyeserahim new.
      koshasha neh.

  • @ts2677
    @ts2677 4 ปีที่แล้ว

    በቃሉ እኔ ህወሓት አልናፈቅኩም አልክ ግን ሰላም ወዳጅ የኢትዮጵያ ህዝብ አለ ህወሓት ደሞ ማህል አገር ተመልሰ አይመጣም : ትግራይ ነው የሚሆነው ::

  • @bmtbmt9103
    @bmtbmt9103 4 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ጋዜጠኞች ምንድነው የምቀልዱ
    ኣብይ ኣህመድ በእውነት ለኢትዮጲያ ጠቃሚ መንግስት ነውን?
    ኣንድኣንዴ ኣቋማችሁን እንደ ማሃል ሰፋሪ ኣንዳኣዴም ከኣብይ ኣህመድ ማዘንበል ኣቁሙ
    ሃቅ ይዞ መሞት ፅድቅ ነው
    ከብሄር ብሄረሰብ መወገን ኢትዮጵያዊነት እሱ ብቻ ነው

  • @ggzeru233
    @ggzeru233 4 ปีที่แล้ว

    ኣየ እናንተ ስለኣሰብ ማውራታችሁ ይገርመኛል ? ምኒሊክን እየነካችሁ እኮ ነው ያ ደግሞ ኣብዪን ማስቆጣት ነው

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 4 ปีที่แล้ว

    Hager lemndnew yeset libs yemilebsew? abeba yalebet neger yeset libs new

    • @seblihabeshawit4042
      @seblihabeshawit4042 4 ปีที่แล้ว

      Ahun lay yelebsew eko fashion new demom ke alebabesu sayhon melkitun memelket tegebi nw

  • @kassahunaberraendeshaw9200
    @kassahunaberraendeshaw9200 4 ปีที่แล้ว

    ኣቦይ ስብሃት ኣቦይ ስብሃት ትሸታላችሁ

  • @temesgen1378
    @temesgen1378 4 ปีที่แล้ว +1

    Nihina tigrau hagere tigray ina nideli