ስለሚስቴ ስናገር እምባዬ ይመጣል.. ሚስቴ ላፍቶ መንገድ ዳር ቡና ጠጡ ትሰራ ነበር ... ከነበይ ዘነበ ግርማ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም እዉነተኞ አገልጋይ እንደሆነ መንፈሰቅዱሰ ይመሰክርልኞል ብዙ እድሜ ከጤንነት ጋር።

  • @abayabay690
    @abayabay690 3 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ ይባርክህ ! ደስ የሚል እና ንፁህ የሆነ መልስ ነው የመለስከው:: ፀጋ ይብዛልህ !!

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 3 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርም ቃለ ምልልስ ነው በሚናገረው ነገር ሁሉ አንደበቱ ጌታን ነው የሚያስቀድመው ይገርማል ዛሬ ያለንበት ግዜ ላይ እኮ ጌታን ከኃላ አድርገው እነሱ ናቸው ልቅደም የሚሉት እንዳንተ የታመኑትን አግልጋዮች ያብዛልን።

  • @eyerusetaye4337
    @eyerusetaye4337 3 ปีที่แล้ว +8

    ዘንዬ ወንድሜ ተባረክ አንተውስጥ ያለው የእግዚአብሔር የቃል እውቀትና መገለጥ ለክ እንደ አባይ ወንዝ የሚፈስ እንደሆነ የዛሬ 20አመት ነበር ያወኩት ግን የማይገደበው አባይ ነው እሺ ወንድሜ

    • @birkneshaschenaki3570
      @birkneshaschenaki3570 3 ปีที่แล้ว

      Dr Dr please Man of God I move Apartment my mortgage is gone please help me

  • @kokob2439
    @kokob2439 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምውድው አገልጋይ ነው ተባረክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤እውነት ነው ገኒ(ማሚ) ለሁላችን ስለ እውነት እናት እናት እናት እና እናት ናት።
    ረጅም እድሜና አገልግሎት ከሙሉ ጤንነት ጋር ለዘኔ(አባታችን) እና የእግዚአብሔር ፀጋና ፍሬ ለሆኑት ልጆቻቹ ይሁን አሜን እወዳችኃለሁ ተባርካችኃል።❤❤❤

  • @frehiwotyefikersew6786
    @frehiwotyefikersew6786 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ የሚል ቃለ ምልልስ የእዉነት ደስ እያለኝ እ ና እየጣፈጠኝ ነው ሰምቼ የጨረስኩት አሁንም የጌታ አብሮነት ከእናተ ጋር ይሁን ተባረኩ

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ነብይ ዘኔ...ስላንተ ጌታን እናመሰግናለን

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 3 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ቆይታ ነብይ ዘኒ በጣም ነው የምንወድህ ስለቤተክርስቲያን ያለህን ጥማት እና ሰለሚስትህ ገኒ ስታወራ ሆድ ባሰኝ እናም ተማርኩባት ያው እኔም እጮኛዬ አገልጋይ ስለሆነ ለኔ የገኒ ምሳሌነት ጠቅሞኛል የሆነ ግዜ ኤቤኤስ ላይ ያወራህላትም በእባ ነበር ስሰማው የነበረው❤

  • @huluhulu979
    @huluhulu979 3 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ወንድም Z ዘመን ህይባረክ ትምህርትህን እድል አግኝቼ በተማርኩት

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን አምላክ ዘመንህ ይባርክህ ዘኔዬ❤❤❤

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 2 ปีที่แล้ว

    Ye Sewoch Heyewot wede Chrestos Heyewot Endimeta Yemetahu Enji... This is A True calling More Blessing Pastor.

  • @yodittefera7421
    @yodittefera7421 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አንተ ጌታህን አስቀድመህ ስራህን ስራ ።

  • @e-p1946
    @e-p1946 3 ปีที่แล้ว +4

    ህዝቡኮ የሚበላው ነገር ነው የሚፈለገው አንተ ጋር ቢመጡ መብታቸው ነው እነሱ ጋር ካላገኙ ይሙቱ ዝም ብለው ምእመን የሚያደከርቱ መሪዎችም ከእኔ ጋ ለምን ሔዱ ብለው ቆም ብለው ያስቡ። በርታ ዘንዬ ተባረክ

  • @senaitbekele5255
    @senaitbekele5255 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ነብይ ዘኒ ማክስኞን ብሬካችንን በናንተ ስአት አርገን አያመልጠንም ተጠቅመናል !!

  • @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ
    @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዘኔ ውድ የእግዚአብሄር እቃ መሆንህ ሁሌ ስሰማህ ውስጤ ይወድሃል

  • @frehiwotghiwot2117
    @frehiwotghiwot2117 9 หลายเดือนก่อน

    እንኩአን አወኩህ ዘኔዋ ጌታ ይባርክህ ትለያለህ ጌታን::

  • @fevenyidinekachew2533
    @fevenyidinekachew2533 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክ እድለኛ ነኝ ባንተ መማሬ

  • @frehiwotyefikersew6786
    @frehiwotyefikersew6786 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለቤትህንም ጌታ ይባርካት ጌታን እንዳከበራቹ ጌታም በግዜው ያከብራቹሀል በሚያስፈልጋቹ ሁሉ ይባርካቹሁ

    • @martausha9101
      @martausha9101 2 ปีที่แล้ว

      🎉😂❤god blessed too you

  • @biniammelkamu6149
    @biniammelkamu6149 ปีที่แล้ว

    ህያው ምስክር ነኝ ክርስቶስን በሙልአት የምትሰብክ አሰተማርሆትዋም ለፍሬ የምታበቃን ያለች የከርስቶስ አካል ሆና ነው ያገኘሁአት ።
    It is all rounded Christ oriented church the anointing is reaching thousands and practical life guide dears.

  • @kukutsione8246
    @kukutsione8246 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ዘርህን ይባርከዉ

  • @samrawitlemenewu9829
    @samrawitlemenewu9829 2 ปีที่แล้ว

    What a humble person! May the Lord bless you and fulfill your thrist for serving your Lord. May the Lord multip this kind of servant in our nation. Blessings

  • @derebaebdorssisa3915
    @derebaebdorssisa3915 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @mariagebere3321
    @mariagebere3321 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል እናም ግልፅ የሆነ ጥያቄ እና መልስ ነው : ፓስተር ዘኔ በጣም ተባረክ: እጅግ የታደሉ ናቸው በአንተ ጉባሄ ተገኝተው ከአፍክ የሚወጣውን የማይጠገበውን የእግዚሐብሔር ቃል የሚሰሙ: አንተም አትሰለችም ጌታ ይባርክህ አብዝቶ

  • @tgjenberu7824
    @tgjenberu7824 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አየሱስ ያብዛልህ

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 3 ปีที่แล้ว

    ነብይ ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክህ ባለቤትህን ልጆችህን ጌቴ ይባርክልህ

  • @bettyterefe3660
    @bettyterefe3660 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘኒ ወንድሜ ተባረክ ገንዬ ተባረኪ

  • @marcywodajo4877
    @marcywodajo4877 2 ปีที่แล้ว

    God bless you! Prophet Zene, it’s true you’ve a kingdom mind, keep shining our Lord and savior Jesus Christ!!!

  • @tirsetpaganin7143
    @tirsetpaganin7143 2 ปีที่แล้ว

    Wendimachin yegeta sega leantem lebethim abreweh lemyageleglut yehun ENWEDACHHWALEN TEBAREKULIN!!

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd 7 หลายเดือนก่อน

    Ejig yemiwedih tebarek Geta Eyesus Zemenihin Yarzimew Zene!!!!!

  • @saronadem4827
    @saronadem4827 3 ปีที่แล้ว

    Zene I had been attending your sermon while I lived in shashemene and was blessed.

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 3 ปีที่แล้ว

    Zeneye wedaje ante yezemenachen elsa neh bel maganen ayhonebenem. I really love nd respect you with all my heart.

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 2 ปีที่แล้ว

    Ohh My God he is graceful , kind and Calm God bless you more

  • @Esayas-ex7iv
    @Esayas-ex7iv 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ዘኔ በጣም ስለምወድህ እንዳያዮብኝ ቶክ ሻው ባትቀርብ

  • @tsehaytesfa2730
    @tsehaytesfa2730 3 ปีที่แล้ว

    Zenye and Geni tebarekulighi ❤️

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 3 ปีที่แล้ว

    God bless you my dear brother!!!!!!! It is full of wisdom that you got from Jesus!!!!!

  • @miniiayihdego9607
    @miniiayihdego9607 2 ปีที่แล้ว

    Tebareko hullacho

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen Geta ybark Tbareku yezabiher sowech 🙏❤️❤️💐💐🇪🇷

  • @hannaha8061
    @hannaha8061 ปีที่แล้ว

    ዘኔ ተባረክ ግልጥ መልስ 🙏🥰

  • @ruthteshome9651
    @ruthteshome9651 3 ปีที่แล้ว

    ዘኒ ብርክ በልልኝ ቃላት የለኝም የቃሉ ብርሃን የበለጠ ይብራልህ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, WONDERFUL,LIFETOUCHING, AND GOLDEN EXPLANATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, WONDERFUL,LIFETOUCHING, FRUITFUL AND GOLDEN PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @tamiratgirma9141
    @tamiratgirma9141 3 ปีที่แล้ว

    what amazing man of GOD

  • @yirgedugebrehiwot2048
    @yirgedugebrehiwot2048 2 ปีที่แล้ว

    የትኛዉም ልጅ ቤቱ የሚያበላው ሰው ካጣ ጎረቤት መሄዱ ( በተለምዶ መቀላወጡ ) አይቀርም መኖር ስላለበት መብላት መመገብ አለበትና ይህ ሰው ጥሩ የ እግዚአብሔር ን ቃል ያስተምራል ደግ አደረግህ እንጂ ክስ አያስፈልግም እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ አንተ ኢየሱስን አስቀድመህ ገስግስ ወንድሜ ዝም በላቸው ብዙ መንፈሳዊ ረሃብተኞች አሉ ማንም ያልተረዳቸው ጌታ ብቻ ሚያዉቃቸው አብላቸው please

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 ปีที่แล้ว

    Love you so much Zeneye ❤️

  • @selamshetimedksa3796
    @selamshetimedksa3796 ปีที่แล้ว

    Bezhe zemen egzybher antan selasten egzbher yemsgen zeneye tebeke

  • @tayechgashawoffical1646
    @tayechgashawoffical1646 3 ปีที่แล้ว

    You are a beloved prophet🤩🤩

  • @selamtibebu5921
    @selamtibebu5921 2 ปีที่แล้ว

    Pro Geta yebarkehe ende ante ayenet agelegaayoche yebezu tebarek.

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว

    እባክህ እባክህ ተይቀህ የጠየከውን እስኪመልስልህ ሰውን ባታቋርጥ መልካም ነው። እንዲያውም ሌላ መልስ ካለው ሁሉ በመሀል ብትጠብቅ ጥሩ ነው። እንደ መንፈሳዊ ሰው በጨዋነት ይሁን። ዘኔ ግን እግዚአብሔር የሰጠን መልካም የጌታ ባርያ ነው። እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርከው።

  • @melkimelkisha2886
    @melkimelkisha2886 2 ปีที่แล้ว

    Eeee e e milew beza tenshi yerbshal as interview be blessed 🥰

  • @e-p1946
    @e-p1946 3 ปีที่แล้ว +1

    Kingdom mind 👏👏👏👏👏

  • @jo9533
    @jo9533 3 ปีที่แล้ว

    አቅራቢው ለምን የድምፅ microphone የዚህን ያህል ዝቅ እንዳደረገው እያየህ ለምን ዝም ትላለህ?ያንተና የሱ ድምፅ በጣም ልዩነት በጣም አለው ።ለሌላ ጊዜ ጥንቃቄ አድርግ ለማንኛውም ለመስማት ስላስቸገረኝ አቋርጬዋለው ዝግጅቱን።

  • @akliluayele9204
    @akliluayele9204 3 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @miniiayihdego9607
    @miniiayihdego9607 2 ปีที่แล้ว

    Geta jbark unetega Mells seteh 🌱🌱💝💝💝🙇💝🌱🌱💝

  • @huluhulu979
    @huluhulu979 3 ปีที่แล้ว +1

    የቴሌግራም ቻናሎችን መቀላቀል እፈልጋለሁ

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 2 ปีที่แล้ว

    1111111🌹❤🌹tebarekelgne

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @Admasumargen
    @Admasumargen 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @fesehamelese7309
    @fesehamelese7309 3 ปีที่แล้ว

    ዝኔ ብርክ በልልኝ

  • @abrehamlema5126
    @abrehamlema5126 2 ปีที่แล้ว

    sound Quality pleaseeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @miheretgetachew7822
    @miheretgetachew7822 2 ปีที่แล้ว

    ♥ ♥ ♥ ♥ ♥

  • @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ
    @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴልግራም አግኝቸ ብማር ደስ ይለኛል በምን እደማገኝህ?

    • @abenezertube1405
      @abenezertube1405 3 ปีที่แล้ว

      በ Facebook ገፅ halwot Emmanuel united ብለሽ እዛ ውስጥ ታገኚዋለሽ join ብለሽ

    • @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ
      @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

      @@abenezertube1405 ተባረክ አቤነዘር ወድሜ thanks

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว

    OH YES PROPHET OF GOD::

  • @DanDan-gx8dq
    @DanDan-gx8dq 3 ปีที่แล้ว

    Telegram group link, please?

  • @betelihemgarda5009
    @betelihemgarda5009 3 ปีที่แล้ว +1

    Ye telegram kuteruwan wedi beluwat esti

  • @malimali1337
    @malimali1337 3 ปีที่แล้ว

    Tihtnahih ayiwesedibih b Eyesus sim.

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +1

    IT'S TRUE PROPHET OF GOD::

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 3 ปีที่แล้ว

    Ebakehe zeni yegnaneme groupe ebakehe agelgelene

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 ปีที่แล้ว

    Zanuwa ye tle geram SIME manewo

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 8 หลายเดือนก่อน

    አይ ዘኔ ታድለህ አንተ እኮ ፍሬአማው መሬት ነህ🙏🙏🙏😥😥😥🙏🙏🙏

  • @sofiaseman1974
    @sofiaseman1974 2 ปีที่แล้ว

    ደህንነቱን ሊያጣ ይችላል ወይ የተባለው ርእሰ ሣይነሣ ለምን ቀረ?

  • @teklelombamo4793
    @teklelombamo4793 3 ปีที่แล้ว

    #1

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ነብይ ዘንየየየ ሚሥትሕ ታድላ የነብይ ሚሥት መሖን።ነብይ ዘነበ አትጨነቅ ሠዉ የሚለዉ አያጣም።አንተ እዉነተኛ ነብይ ለኢትዮጵያ ያላት አንተ ነሕ።ነብይ ዘነበ በተለይ ሥለ ኢሣያስ ምእራፍ 9 ላይ አሥመልክተሕ የአሥተማርከዉ ዉሥጤን ለዉጦኛል።ዘመንሕ ይባረከ

  • @BobodoMuluken
    @BobodoMuluken 9 หลายเดือนก่อน

    Barta engdhi gta yibrki tsga ybzli zane egthabhre ahunme ende anti ylutin yansa

  • @ddmar1958
    @ddmar1958 3 ปีที่แล้ว

    Here are the great broye wached by me bertalgn astemari new

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 3 ปีที่แล้ว

    በጠሪው ፊት መታመን ነው ዋጋ የሚያሰጠው እውነት ነው

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 3 ปีที่แล้ว

    Ygermal ke cherche wede cherch mekoblel yezemenachn fashin no Egzabher kal meriyachn kaderegb gn wede alem hidu na wengel adrsusu enji ke cherch wede chech teznanu ? Ende nye sle danu sayhon sle adadis nebsat gd bilen fre new malet le ageygayoch fetena yemihonu yemayadgu ena halafinet yelelebachow yezemenwa betekrstyan new, malet rega blen wede ewnetenaw kalu bnmeles, betkkl SIOL eske mn askefi mehonu bnreda na WDE haymanot bana zenebll lemn ezy mdr endalen ygebanal.
    Negeru zemenu ye nebi flega yekobelelch betu wede GETA YESUS ( HIWET) memeles alebat demo yhonal, JHON 21.18
    Abren enseralen keza wengel mezmet yhonal...... malet bsra mejemr sayhon , 1y RASH bemekad 2y meskelh meshekem 3y meketel, kalhone be meketel sle jemern ?

  • @faizaabdu1215
    @faizaabdu1215 3 ปีที่แล้ว

    Abbeet sheqexe maren

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 ปีที่แล้ว

    ዘንዬን እንድህ ካሉ ዛሬም አልቀረ ይኼ ሰው ኪንግደም ማይንድ መሆኑን እርሱ ሳይል አውቄአለሁ ግን ጌታ ነጻ ጥሪ አደረገ እንጂ አላስገደደመመ ተዲያ ለምን ይሄ በሸታ የአጋንንት ነው