ጥብቅ ምሥጢር ዘረገፈች! ለማመን የሚከበድ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mehalmedia
    የጎፈንድ ሚ አካውንት
    gofund.me/14196f3a
    PayPal https:@DesalegnMehal
    Zelle +16156026096 Desalegn Elias
    cash.app/$DesalegnAbera
    የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
    የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
    “Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
    Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s TH-cam channel and/or its website and comment section

ความคิดเห็น • 262

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 3 หลายเดือนก่อน +30

    እህታችንን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ሁላችንም ባለንበት ለአገራችን ዘብ እንቁም

    • @Addis0749
      @Addis0749 3 หลายเดือนก่อน +1

      💯 % ትክክል ነው

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 3 หลายเดือนก่อน +43

    ክብር ክብር ክብር ክብር ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለኢፈዲሪ መከላከያ ሰራዊታችን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 3 หลายเดือนก่อน +51

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @nasirseyfu4755
    @nasirseyfu4755 3 หลายเดือนก่อน +30

    አሜሪካ የሚመላለሰው ልጅ ማወቅሸ በጣም ይገርማል ባንዲራ ይየዛል እንደ ሻሸ ባንዲራ ያሰራል ባንዲራ የለበሰ አትመኑ የምንለው ለዚህ ነው ። የዘላለም እውነት ነው ያወራሸው እውነት ያሸንፋል

  • @MashoAli-tr4gf
    @MashoAli-tr4gf 3 หลายเดือนก่อน +18

    አብይ እባክህን ወደ ቀበሌ ወረዳ እንዲሁም አርቲስቶቻችን ላይ ጥብቅ ቁጥጥር አድርግ መዘናጋት ዋጋ ያስከፍላል

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 3 หลายเดือนก่อน +42

    እህቴ ለሀገርሽ ዘብ ቆመሻል እናመሰግናለን:: እንዳያጠቁሽ ተጠንቀቂ: የእውነት አምላክ በደሙ ይከልልሽ።

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 3 หลายเดือนก่อน +11

    ደስሽ፥
    ይች ጎበዝ እህታችን የአዲስ አበባ ብሎም የማላው ኢትዮጵያ ሳይለንት ማጆሪቲ (silent majority) ሰው የምትወክል ነች።
    ትባረክ!
    አንተም ተባረክልን!
    ሀገራችን ኢትዮጵያን ከበጥባጮች ይጠብቅልን።
    💐💐💐💐👍🏿👍👍👍🏾

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 หลายเดือนก่อน +11

    ይቺን ደህንነት ነበር ማድረግ ጀግና ነሽ በርቺ🎉🎉

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 หลายเดือนก่อน +34

    ጉድ ሳይስማ መስከረም አይጠባም እውነታው ይሄነው ✍️

  • @zewedemack7597
    @zewedemack7597 3 หลายเดือนก่อน +16

    የእውነት አባት የሚታየውን እና የማይታየውን የፈጠረክ አምላክ ለዚች ልጅ ድፍረት የሰጠህ አምላክ የዚችን ድምፅ ስማ። ብልፅግና ስማ እባካችሁን በ🇪🇹አምላክ እንለምናችሃለን የዚች አይነቱን ሰው ጠብቁልን። እባካችሁን። እባካችሁን።

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 3 หลายเดือนก่อน +27

    ደሱ ብደወልልህ አታነሳም ልጅቷ ትክክል ነች Air port ያለችው ትክክል የሆኑ እሰፓርተኛ ሰውነት ያለው ልጅእዛ የሚሰሩ ዶክተር አብይ ላይ የሚፎከሩ ከኢትዮጵያ ሰምቻለሁ አሁንም Air port ውስጥ የሚፎከሩ አሉ እስፓርተኛ ሰውነት ያለው ልጅ

  • @ahmedhussen9085
    @ahmedhussen9085 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቷ ኡነት ነዉ የተናገረችው ።
    ይሄ ቀሽም መንግሥት ግን አሏህ እየጠበቀዉ ነዉ እንጂ
    ጠላቶቹን እያደለበ ዉስጡ ተቀምጠው እንዲያሰራሩ ዉስጥ ለዉስ እንዲመጋገቡ እያደረገ ያለዉ ራሱ ብልፅግና ነዉ
    የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊታን ለማጥፋት ሴራ ለምያሴሩ የመጀመሪያ በር ከፋች ብልፅግና ነዉ።
    ብልፅግና ከላይ እስከታች ራሱን ማጥራት አለበት ።
    የቀበሌ ሰራተኞች በሙሉ ጃዊሳና ጁንታ ናቸው 100%

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw 3 หลายเดือนก่อน +6

    "አላህ"ይጠብቅሽ🙏🙏🙏

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 3 หลายเดือนก่อน +4

    የመንግስት ያለህ! ይቺን ልጅ በአስቸኳ ዕቅፍ ድግፍ አርጋችሁ ተንከባክባችሁ መሬጃውን ተጠቀሙበት እጅግ እጅግ ብዙ ጥቅም ለአገር እና ሕዝብ ታበረክታለች

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 3 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ክብር ለኢትዮጵያ ❤❤❤ ኢትዮጵያ ያሻንፋል ❤❤❤❤ ድልና ድምቃት ለጀግናዉ የመከላካያ ኃይላችን ይሁን ❤❤❤

  • @girmakebede5826
    @girmakebede5826 3 หลายเดือนก่อน +16

    ደሱ እንደዚህ አይነት ሚስጥር ግን ከመተላለፉ በፊት ለሚመለከተዉ የመንግስት አካል መላክ ነበረበት።እንዳደረግከዉ አምናለሁ።

    • @keftam
      @keftam 3 หลายเดือนก่อน

      እረ እነ እሜማ ወለቱም ቡና እየጠጡ ብዙ ምስጢር እንዳላቸው ሰምቻለሁ።

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f 3 หลายเดือนก่อน +9

    እህታችን እንዳችያሉትን ያብዛልን

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 3 หลายเดือนก่อน +22

    ደሱ አድማጯ የሰጠችህ አስተያየትና መረጃ 1000 % ትክክለኛና እወነተኛ ነው አይደለም ያኔ ዛሬም በበአዲስ አበባ ባሉ ክፍለ ከተሞች ቀበሌዎች ወረዳዎች ውስጥ የተንሰራፋውና የበዛው በመንግስት ደሞዝ የሚተዳደሩ ነገር ግን ልባቸውና ስራቸው የፋኖና የእህዋት የሆነ ነው ይሄንን ለማረጋገጥ እኔም እውነተኛ ምስክር ነኝ ብልፅግና ውስጡን አላፀዳም አንድ ቢሮ ገብተህ ስራቸው ትክክል እንዳልሇነ ስትነግራቸው ጭራሽ አዳነችንና አብይን እያንቋሸሹ በሰራተኞቻቸው ፊት ይሳደባለሁ ማንም ከውስጣቸው እንኳ የሚቃወማቸው የለም በብዛትም የተግራይና የአማራ ብሔር ተወላጆች ስለሚበዙ ይተባበራሉ ደሱ ናና ቼክ አድርግ አድራሻዬን ሰጥቼህ አሳይሃለሁ ታረጋግጣለህ እመነኝ፡፡

    • @wondimuheme477
      @wondimuheme477 3 หลายเดือนก่อน

      Desu sayhon lela sew new Matarat yalebet desu yitawokal

  • @wesenyel
    @wesenyel 3 หลายเดือนก่อน +22

    ምርጥ ልጅ ነች በደንብ ነው ያስቀመጠችው ። ይህ እኮ ድሬ ላይም ሰርተውበታል በተለይ በተመላሽ ወታደሮች ዙሪያ ። አሳምነው ፅጌ ታድያ የሰራው ምድነው?

    • @molo0
      @molo0 3 หลายเดือนก่อน

      Tamangi seraw yihe never!!!

  • @helenh6930
    @helenh6930 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው በጣም የምትደነቅ ኢትዮጵያዊት ናት

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d 3 หลายเดือนก่อน +14

    ልጅቷ ከተናገረችው ልቤን የገዛው ስለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና ሕግ አስከባሪ ፖሊሶች የተናገረችው እውነት በገሀድ ያለ ሀቅ ነው ።እኔ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል ነበርሁ ይሁንና ከሚከፈለኝ 93 ብር ይልቅ ለሀገሬ አንድነትና ለወገኔ ልዕልና የምከፍለው ዋጋ ነበር ያሚያሳስበኝ ።ይሁንና ይህች ወለታ ቢስ የሆነች ሀገርና ሕዝብ የሰጠንን ምላሽ ሳስብ እጅግ ያንገበግበኛል ።ዛሬም ያለው የሀገር መከላከያ ሠራዊትና ሕግ አስከባሪ ፖሊስ በሕዝቡ ክብር የለው መንግሥት የልፋቱን ምንዳ አይሰጠው ብቻ በጣም ያሳዝናል ። ሌላው ይህች ልጅ የምትናገረው ነገር ከ60ዎቹ ጀምሮ እስከዜሪ ያለውን የሀገራችን ምስቅልቅል ሂደት ነው ።

    • @seyfegebrelmulugeta3277
      @seyfegebrelmulugeta3277 3 หลายเดือนก่อน

      ሀገርህ ብር እንድትከፍልህ ነው ወይስ ለሀገርህ መስዋእት ለመሆን ነበር የመከላከያ ሰራዊት አባል የሆንከው?
      ደግሞ ውለታ ቢስ የሆነች ሀገር ማለትህ አንተ የሰራዊቱ አባል እንዳልነበርክ ግልጽ ነው።

  • @Ethiope2030
    @Ethiope2030 3 หลายเดือนก่อน +24

    ትክክል ናት

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 หลายเดือนก่อน +11

    አንቺ ልጅ ትክክል ነው የገለፅሺው እኔም ስሰማ ነበር ኩኝ የቀድሞ ወታደር ስለሆንኩኝ

  • @wubesileshi5043
    @wubesileshi5043 3 หลายเดือนก่อน +11

    እህታችን እውነቷን ነው እስክንድር ዘረኛ ነው። ጫካ የገባው እስክንድር ነጋ ፈንታ ስለሆነ "ፈንታ" ን ፈልጎ ነው። ከዚህ በኋላ ዕድሜውን የጨረሰ ይመስለኛል ።

  • @talewdheressa2821
    @talewdheressa2821 3 หลายเดือนก่อน +21

    የምትገርም አንበሲት ልጅ ናት። ማስተዋል የተቸራት ናት። ነገሮችን የምታያያይዝበት መንገድ ድንቅ ነው። ተባረኪ በላት አቦ!! ግን ችግር እንዳይገጥማት መጠንቀቅ ነው።

    • @keftam
      @keftam 3 หลายเดือนก่อน

      አሮጊቶች መንደር ውስጥተብስበው ቡና ሲጠጡ የሚያወሩትን መሰለ።

    • @ayelechteshome7383
      @ayelechteshome7383 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ አንተ ከእነዛ አንዱ ሰለሆንክ የመንደር ወሬ መሰለህ፡፡

    • @keftam
      @keftam 3 หลายเดือนก่อน

      @@ayelechteshome7383 ጠ/ሚ/ር ዐብይም ይሁን በዙሪያው ያሉ ሰዎች እንዲህ ዓይነት የፈረንሳይ ሰፈር ሰዎች ወሬ ቢሰሙ ኖሮ እስከ አሁን ፋኖን እና ሸኔን እየበተንን ወደፊት ባልሄድን ነበር። ለወሬ የለው ፍሬ።

    • @alethiopia4587
      @alethiopia4587 3 หลายเดือนก่อน

      ጠረጠርኩህ?​@@keftam

    • @keftam
      @keftam 3 หลายเดือนก่อน

      @@alethiopia4587 ጥርጣሬህ ባልከፋ ግን ፋይዳ የለውም።ጠቃሚ እና ወደፊት የሚያራምድ እውቀት የሚሰጥ ጉዳይ ላይ ማተኮር ይበጃል። የተኛ መሰሪ ከጎረቤትህ፣ በየመንደሩ በየቦታው አብሮ ሊኖሩ እንደሚችል ማንም ያወቀው ነገር ነው። ፈረንሳይ ለጋሲዮን መንደር ውስጥ የሚሆንን ጉዳይ የመላው የኢዮጵያ ጉዳይ ማድረግ ከንቱ ድካም ያመጣል።

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h 3 หลายเดือนก่อน +21

    ልጁ አስተባባሪው ያሬድ ሹመቴ ነው ::

  • @mvab3252
    @mvab3252 3 หลายเดือนก่อน +51

    #ገራሚ ልጅ ናት :: 🇪🇹🔥 እያንዳንዳችን #ሀገራችንን የመጠቅ ሀላፊነት አለብን💪🏼 #ደሱአችን በርታ ለምታደርገው ሁሉ አክብሮታችን #ጥግ ድረስ ነው በርታ we’re #with you all the way 🇪🇹🔥🇪🇹💪🏼

    • @user-dw6dx8hq4t
      @user-dw6dx8hq4t 3 หลายเดือนก่อน

      ዥልጥ ተከፋይ ውታፍ ነቃይ ሻብያ ባንዳ!!

    • @keftam
      @keftam 3 หลายเดือนก่อน

      ዛሬስ የመንደር ወሬ ሆነ

    • @mvab3252
      @mvab3252 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@keftam በ21ኛው ክ/ዘመን #እድሜ ለእናንተ #ከመንደረተኝነት አልወጣ ብላችሁ ይህን #መንደርተኝነታችሁን በአደባባይ እየሰማንልህ ነው ወዳጄ #ቢመርህም ዋጥ አርጋት :: 🔥🔥🔥

    • @keftam
      @keftam 3 หลายเดือนก่อน

      @@mvab3252 ግዜዬን ለምን አባክናለሁ? መሐል-ሜዲያ ለወትሮው ጎበዝ ነበር። ዛሬ ለምን አንዲት ሴት ስለወንድሟ በመንደር ያለ አሉባልታ ወሬ ስታወራ ጠቃሚ ተባለ? የፋኖን እና የሸኔን እብደት በእንደዚህ ዓይነት ወሬ አናሸንፍም።

  • @AsegidDemisie
    @AsegidDemisie 3 หลายเดือนก่อน +18

    እደዚህ አይነቶቹን ሀገር ወዳጅ ሰዎች ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 3 หลายเดือนก่อน +5

    መንግስት ጆሮ ካለው በደንብ ደጋግሞ ያዳምጣት እህታችንን።እኛም ስንሟገት የነበረው ይሄንን ነው😮😮😮

  • @444jerusalem
    @444jerusalem 3 หลายเดือนก่อน +5

    መንግሰት በየቀበሌው ሰራ ላይ ያሉትን መከታተል አለበት ወረድ ብሎ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 หลายเดือนก่อน +12

    ይሄን መልማይ አስይዙልን!!!

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን አይነት መሰሪ አስተሳሰብ ሁላችንም የታዘብነዉ ነዉ አንቺ ደፍረሽ ስላወጣሽ እናመሰግንሻለን ስንቱን እየታዘብን ነዉ መሰለሽ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @saroncheje
    @saroncheje 3 หลายเดือนก่อน +4

    She is very smart!

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 3 หลายเดือนก่อน +30

    በትክክል ባልደራሶች ይለቀሙ

  • @nuredinsaid4692
    @nuredinsaid4692 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጎበዝ ጀግኒት እሀቴ በርቺ ፈጣሪ ከጎንሽ ጠባቂሽ ይሁን

    • @keftam
      @keftam 3 หลายเดือนก่อน

      ለመንደር አሉባልታው ነው?

  • @user-pl3ft9ii5j
    @user-pl3ft9ii5j 3 หลายเดือนก่อน +2

    አጥብቀህ ያዛት ልጅቷን አላህ ይጠብቅሽ!

  • @tesfayemekonnen9340
    @tesfayemekonnen9340 3 หลายเดือนก่อน +6

    የምትገርም ልጅ ነች በጣም እናመሠግናለን ።

    • @keftam
      @keftam 3 หลายเดือนก่อน

      ያልተረጋገጠ አሉባልታ የመንደር ወሬ አበሾች ለምን ይወዳሉ?

    • @alethiopia4587
      @alethiopia4587 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@keftam አንተ መልማዩ ነህ እንዴ?

    • @keftam
      @keftam 3 หลายเดือนก่อน

      @@alethiopia4587 እስቲ እኔ መላማይ ብሆን የልጅትዋ ዝባዝንኬ እኔን ወይ አጋሮቼን ለመለየት ያስችላል? በየቀበሌው ችግር እንደአለ ማወቅ አዲስ ነገር ነው እንዴ? ሸኔ እና ፋኖ እኮ በመንግሥት አውታሮች ውስጥ፣ ከጎረቤትህ፣ በየመንደሩ በየቦታው አብረው እንደሚኖሩ የታወቀ ነገር ነው። ግን ተንኮለኛውን የመለየት የጥበብ እና የክህሎት ሥራን ማዳበርና ከእነሱ ተሽሎ መገኘት እንጂ ያልተረጋገጠ አሉባልታማ እነሱም ይነዛሉ፣ ለምን ይበጃል?

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደሱ ከልጅቷ የበለጠ የአባቷ ፖይንት ቪው የሚገርም ነው

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 3 หลายเดือนก่อน +8

    YOU ARE GREAT MY DUAGHTER. GOD BLESS YOU. KEEP IT UP!!

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዶር ይልቃል ገዱ አንደርገቸው ብአዴን ከፍተኛ በለ ስልጠናት መለስ አለም.አሉበት አየር መንግድ ውስጥ እስካ ከርት ገፊ ሰረተኛ ድረስ የአደረጀጀት ሴለቸው ተዘርግቷል

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሀገር ውስጥ ፅንፈኛ በላ ሀብቶች ገንዘብ እያፈሳሱ ነው

  • @highschooltutorials8833
    @highschooltutorials8833 3 หลายเดือนก่อน +5

    God please you my sister and he will protect you

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 หลายเดือนก่อน +5

    ምንም አዲስ ነገር የለም የታወቀ ነው: ሀገር እያወደሙ ያሉት በየክልሉ ያሉ ባለስልጣኖች ናቸው

  • @workenshtesfay1789
    @workenshtesfay1789 3 หลายเดือนก่อน +5

    Yeche sew Egzhaber yetbkat yesat jegna💪

  • @NegashLegesse
    @NegashLegesse 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺን ልጅ ፕሮቴክት ማ ያድርጋት በጣም ፈራሁላት።የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @AddisAbebaBete
    @AddisAbebaBete 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ደሱ
    መንግስት ይሄ ሁሉ information አይኖረውም ማለት ይከብደኛል። በተለይ በትንሹ እስክንድር ዙሪያ ያሉ ሰዎች ከሆኑ። ለማንኛውም እቺ አስገራሚ እህታችን ያላትን ዝርዝር መረጃ አንተ ለምታምናቸው የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች እንድታሳውቅ ብታደርግ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 3 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄ የሰጠችው ጥቆማ በመንግስት ሚዲያ ቀርቦ ህዝብ ቢሰማው !! "" ያሬድ ሹመቴ "" እየተባለ ነው ! እውነት ነው?? አርቲስቶች ቲክቶክ ላይ አፋቸውን የሚከፍቱ ቲክቶከሮች መፈተሽ አለባቸው የአማራ ተወላጆች የምሽት ክለቦች አዝማሪ ቤቶች ትኩረት ይደረግባቸው!

    • @keftam
      @keftam 3 หลายเดือนก่อน

      ተራ የአሮጊቶች ወሬና የሚበጅ ጉዳይን አበሾች አይለዩም። አሉባልታና ተራ ወሬ

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z 3 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@keftam ተረት አይደለም ! እውነት ነው !

  • @NegashLegesse
    @NegashLegesse 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያማል ያማል ያማል ፈጣሪይጠብቅሽ

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 3 หลายเดือนก่อน +8

    What a lady taking about ABN and BAALDII RAAS is true .

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 หลายเดือนก่อน +3

    ደሱ ይቺ ልጅ የተናገረችው ሁሉ ትክክል ነው ባለፈው የባልደራስ ዋና የነበረች ባልሳሳት ስሟ ሰናይት መሰለኝ አቤጋ (ሃቅና ሳቅ) ላይ እንተርቪ ካረገቸው ጋር ስገጣጥመው አንድ ነው100% ትክክል ነች

  • @helenh6930
    @helenh6930 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የምትድነቅ ኢትዮጵያዊ ስው ነች በርቺ

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 3 หลายเดือนก่อน +1

    እምትገርም ልጅ ነች አመሰግናለው ለማይልህ ህዝብ አለች በትክክል እውነት ነው የተናገርሽው በምህራቡ አለም ወታደር በሁሉም ቅድሚያ እና ቅናሽ የሚከፍሉ ወታደሮች ናቸው ሰልፍ እቃ ለመግዛት እንካን ሲሰለፉ ህዝብ ለነሱ ያላቸውን ክብር ለመግለጽ ከሰልፉ ቅድሚያ ነው የሚሰጣቸው እና አስተያየት የሰጠችው ልጅ እንደአንቺ አይነቱን ኢትዮጵያ ያብዛላት

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ በየቀበሌው ያለው ችግር ልጅቷ ከተናገረችው በላይ ነው 90%

  • @habtamuterefe6589
    @habtamuterefe6589 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ሰውች መናገር መጀመር አለብን

  • @WoldeAlemu
    @WoldeAlemu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደሱ እቺ እህታችን የሆነ የመንንግስት ድጋፍ ተደርጎላት ለቀማ ይደረግ አንተበርትተህ የሆነ ነገር አድርግ

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 3 หลายเดือนก่อน +6

    I love the way she talk ❤❤❤❤

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገራሚ መረጃ መንግስት አስቸኳይ ዕርምጃ ውሰድ ።

  • @selamta492
    @selamta492 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቷ የሰጠችዉ ዓይነት ጉዳይ በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች በሁሉም ማህበረሰብ ዉስጥ እንዲታወቁ ጉድለቶችን የሞሉ መስለዉ አገርን የሚያፈርስ ድብቅ ሴራ ላይ የተሰማሩ ዲያሶፖራ አርቲስቶች፣አክቲቪስት ነኝ ባዮች፣መብትተከራካሪዎች ነጋዴዎች፣ባለስልጣናት፣ምሁራን፣የሀይማኖት መሪዎች፣ጎዳና ተዳዳሪ አድርገዉ የሰየሟቸው ሰዎች፣በሽተኛ መሳዮች፣በአጠቃላይ ሁሉም በጥቅም ፣በስልጣን፣በዝምድና፣በጋብቻ ተሳስሮ አገሪቱንም ከዕድገቷ አስሮ ይዟታል። ይህን ነገር መንግስት በጥናት መረጃ መሰብሰብና ሕዝቡ ራሱንም ሀገርንም እንዲጠብቅ ማድረግ ተገቢ ነዉ።

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 หลายเดือนก่อน +3

    መንግስት እንደዝች ልጅ አይነት ወጣቶችን ትኩረት ቢስጣችውና የዜጎችን የአገርን የስራዊታችንንደህንነት ያስከብራሉ ብዙ ተባዙ አገራችሁን ከአጥፊዎች አድኑዋት✍️

  • @abdelaame-nh8qt
    @abdelaame-nh8qt 3 หลายเดือนก่อน +4

    ደሱ ደሱ ጀግና የኢትዮጵያ ባለ ውለታ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 หลายเดือนก่อน

    እህታችን የምትለው ሁሉ አሁንም አለ ወጣቶችንም ለውጭ አገር ለውትደርና እና ለስላ እዬተሸጡም ነው መንገስት ቢከታተል🙏

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 3 หลายเดือนก่อน +6

    She is so aware

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 หลายเดือนก่อน

    ለለአህታችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 หลายเดือนก่อน +8

    ደሱ፤ የክፉው፡ መንፈስ፡ ውጊያ፡ በዶ/ር፡ አብይ፡ ላይ፡ ከጫፍ፡ ጫፍ፡ ጥላቻን፡ አንግሷል! መንግስቱ፡ ኃ/ዘመን፡ የነበረውን፡ ደስታና፡ ሰቆቃን፡ ቀምሻለሁ፤ የመለስ፡ ዝናዊ/ሕውሓትን፡ ሰምቼለሁ! ዶ/ር፡ አብይን፡ የሚዋጋው፡ ጋኔን፡ የሰውን፡ ልብ፡ ይዞ፡ ነው።

  • @user-cf3jy7md3o
    @user-cf3jy7md3o 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደሡ ኢትዮጵያውያን ሥንቱን ነው የቻለችው

  • @TDKB4263
    @TDKB4263 3 หลายเดือนก่อน +5

    Information is Power!

  • @getachewtafesse5361
    @getachewtafesse5361 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደሱ ነገሩን በጥንቃቄ ተመልከተው

  • @tdfhgddgdff1620
    @tdfhgddgdff1620 3 หลายเดือนก่อน +12

    ሼረ ላይክ አድርጉ ገባ ገባ በሉ

  • @abushuwaqo502
    @abushuwaqo502 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወዳጄ ሰላም ነው?ይህቺ እህት የምትለው እውነት ነው ማህበራዊ ህይወታችን ውስጥ ነው ያሉት አሁን ፖለቲካው እውነታውን እያወጣው መጣ እንጂ እነዚህ ከሆዳቸው ያለፈ ሀሳብ የሌላቸው አገር ሲበጠብጡ በጣም ነው የሚገርመው ብልፅግና ግን ከላይ እስከ ታች እና ወደ ጎን ማየት ያለበት ይመስለኛል እንጂ እነዚህ ደንቆሮዎች ይህን ያህል ከባድ ሆነው አይደለም።

  • @yousefgerra9094
    @yousefgerra9094 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ የአገሬ ሰው እናኚ ፋኖን ባዮቹ ጥያቄቸው ምንድነው የአፄ ዎች አይነት ሸዋ ጣቅለይ ግዘት እየሉ ህዝቡ ዪምያዶቅሩት አያቶቻቸው ከመቃብር ልያነሱ ናው

  • @african-2000
    @african-2000 3 หลายเดือนก่อน +9

    ERE OOOUUUUUU 😠😡😭 ... Anyways, thank you ehite ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይች ልጅ ያለችው ነገር ሁሉ ትክክል ነው እኔም ለልጆቼ የማወርሳችሁ ገንዘብ ሃብት የለኝም ትምህርታችሁን ተማሩ ነበር የምላቸው የወጣት ኮር ውስጥ አትግቡ ነበር የምላቸው ።

  • @Ezu7219
    @Ezu7219 3 หลายเดือนก่อน +3

    የወንድሟን ስም ጠርታለች አካባቢውን ጠርታለች ለደህንነቷ ጥሩአይደለም ።

  • @yidnekachewteka5069
    @yidnekachewteka5069 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱ ሠላም ላንተ ይሁን ከነቤተሰብህ እንኳን አደረሰህ አንድ የተሰማኝ ወደፊት ይጠቅማል ያልኩት ሃሣብ ልጠቁም በዚህ ፕሮግራም ላይ አስደናቂ መረጃ የሠጠችህ ልጅት እባክህ ለወደፊት ሥራና አገር የማዳን ንቅናቄ እጅግ ጠቃሚ ናት በደንብ ልታቀርባት በጥንቃቄ ልታሣትፋት አባል ልታደርጋት ይገባል። አመሰግናለው። ወንድሜ።

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 3 หลายเดือนก่อน +5

    እስኬው ቢዝነስ ማን ! አይ ፋኖ

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ በስሜት ፈንዳ ቡሽቲው​@@stefe9521

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@stefe9521
      ሰበር ዜና እስኬው ዋሻ ለዋሻ ሲንከራተት በስናይፐር ተመቷል።

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z 3 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@stefe9521ይሄ ነው የናንተ ስራ! ጉዳችሁ ሲገለጥ የዱርዬ ስድብ ከባለጌ ምን ይጠበቃል??

  • @alemeyasu635
    @alemeyasu635 3 หลายเดือนก่อน +34

    Prosperity party wake up go check KEBELE KEFIL KETMA People crying and there is a chain you must broken this chain

    • @lukassettena6220
      @lukassettena6220 3 หลายเดือนก่อน +3

      You are right

    • @sewmehone1736
      @sewmehone1736 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሌም የምንለው ይሄን ነው።
      በሽታው ቀበሌ እና ክ/ከተማ ነው።

    • @user-fi7wi6xz4f
      @user-fi7wi6xz4f 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@lukassettena6220😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮?፤😮😮

    • @user-fi7wi6xz4f
      @user-fi7wi6xz4f 3 หลายเดือนก่อน

      ​😮😮😮😮😮😮😮😅😮😮😮፤😮😮😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😮😮😅😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😮😮😮😮😅😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😅😮😮

    • @GetahunAnbesse-yo7ep
      @GetahunAnbesse-yo7ep 3 หลายเดือนก่อน

      ሆስቴሶች በደንብ መፈተሸ አለባቸው

  • @Gelane1
    @Gelane1 2 หลายเดือนก่อน

    ደንቅ ነፁ ህ የእግዚአብሔረ ሰው
    ተባረኪ ጌታ ይጠብቅሽ ክፉ አይንካሽ እውነት ይጠብቅሽ አይዞሽ በዚሁ ፀንተሽ ቁሜ ደርሷል ጌታ አይቷችዋል ።
    ደሱ በረታ ቆፍጣናው ልጃችን ጌታ ይጠብቅህ🙏

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 หลายเดือนก่อน

    ደሱ ይቺ እህታችን እውነት ነው የምታወራው አሁንም ውስጥ ውሰጡን ምልመላ አለ
    አባክህ ደሱ ለመንግስት ንገር
    ወጣቱ አዛውንቱን ወነድ ሴት ረዬመለመሉ ነው እነርሱን ያልመሰለ በሰድብ በማሰፈራት ለይ ናቸው የሚመለከተው ክፍል ንገር
    ይህን የመታየው አ አ ነው

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 3 หลายเดือนก่อน +5

    Its a wake up call.

  • @genetkebede7817
    @genetkebede7817 3 หลายเดือนก่อน +8

    Salam salam anbasaw 🇪🇹🙏💪💪💪💪🏆🏆

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ እራስሽን ጠብቂ 🎉

  • @samuelarega8664
    @samuelarega8664 3 หลายเดือนก่อน +3

    መረጃ ለማሳሳት ይመስለኛል ጠርጥር ከገንፎ ወስጥ አለ ስንጥር

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 3 หลายเดือนก่อน +7

    ደሳኝ ጡማ አበሮስ ጡማ🙏

  • @adgamachu295
    @adgamachu295 3 หลายเดือนก่อน

    ደሱ ሰላም ላተ ይሁን ከአዲስ አባ ከፈረሳይ አስተያየት የሰጠች ሁ ልጅ በደንብ ትጠቅማለች እና በውስጥ አውራት

  • @user-gh7de8dc7f
    @user-gh7de8dc7f 2 หลายเดือนก่อน

    Respect for our sister

  • @kedirsultan5964
    @kedirsultan5964 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሰላም ደሱ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እህቴ ታማለች ም ይሉሻል
    እኔም ከጎንሽ ነኝ የምትይው ሁሉ እውነትነው ✅✅❤️🇪🇹❤️

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 3 หลายเดือนก่อน +4

    Bole air port and ethiopian air line must be checked now.

  • @user-wb1hj9te3w
    @user-wb1hj9te3w 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቄ..ኖርዎይ...እና...ተስፍዬ...የሀረር..ልጅ...የሚባሉ.,ማህበራት..,.እነዚ...እራሳቸው....የወያኔ...እጅ... ነው ...ደሱ

    • @444jerusalem
      @444jerusalem 3 หลายเดือนก่อน

      የማይሆን ነገር አታውራ/ሪ

    • @user-wb1hj9te3w
      @user-wb1hj9te3w 3 หลายเดือนก่อน

      @@444jerusalem አንዷ..ሌባ... በኢትዮጵያዊያ...ባንዲራ...ተደብቆ...ለምኖ..ዘራፊዎች

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ቁልፍ መረጃ ነው ሚዲያ ለይ መዉጣት አልነበረም በዉሰጥ መሰመር ነበረ መሰመት የነበረው ወንድም ደሳለኝ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስራቸው የሚቃወማቸውን መግደል ነው

  • @wesenyel
    @wesenyel 3 หลายเดือนก่อน +15

    ልጅቷ ጥበቃ ያስፈልጋታል ደሱ ቴክኤር

    • @arrarsodelel
      @arrarsodelel 3 หลายเดือนก่อน +4

      Absolutely you are right!

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 หลายเดือนก่อน

    ደሱ ይህቺን እህታችን ባገኛት ደስይለኛል
    የምትለው ሁሉ እውነት ነው
    መንግስት ቢከታተል ጥሩ ነው
    በተለይ ወጣቶችን ቢያወያይ ጥሩነው
    በስደት ሲገርመን በአዲስ አበባ በጣም መጀመሪያ የሚመለመለው ልጅቷ እንዳለችው በደካማጎን ይገባሉ መቶበቶ ልጅቷ ያለችው
    እውነት ነው
    ለምሳሌ ከሁለት ቀን በፊት
    በዚሁ ጉዳላይ ብዙ ኮሜንት ሰጥቼ ነበር ግን አሁን ተመልሼ ሳየው የለም???????

  • @habtamuterefe6589
    @habtamuterefe6589 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ያልተስራ ምን ሲራ አለ እግዚአብሔር አያፈረስ ነው

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ደሱ

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሴራው ከትግራይ ጦርነት በፊት ነበር ያልነው በአማራ ክልል በምክኒያት ነው።

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 หลายเดือนก่อน +3

    እስፓርተኛው ማለት ሚስቱ ነጭ ነበረች የሆነፊልም እሪያል የሚል ፊልም ነገር ሠርተዋል ሁለትነጨቾች አግብቶ ፈቷል

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 3 หลายเดือนก่อน

    Allhe yatbekat ❤❤❤

  • @user-mq4sh3ps6t
    @user-mq4sh3ps6t 3 หลายเดือนก่อน +3

    "ሀይድሱ❤❤❤

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 3 หลายเดือนก่อน +6

    Still,abiy must be careful about his inner circle

    • @teferiejara5001
      @teferiejara5001 3 หลายเดือนก่อน

      dont worry. inner circle is 100% secured .