የዛሬ የታድያስ አዲስ ወሬዎች፣ *ያሬድ ነጉ ዘረፋ አጋጠመው | Yared Negu

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 400

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 ปีที่แล้ว +16

    አይዞህ አግዛብሔር በጠፋው ይተካ በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ደረስን እኮ ጎበዝ!!
    አይዞን ያሬዶ

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 ปีที่แล้ว +32

    ያሬድ ጎበዝ ዘፋኝ ነህ አይዞህ ወንድማችን በርታ በል ሁሉም ያልፋል

    • @mobizone6636
      @mobizone6636 4 ปีที่แล้ว

      0096176490158.dwyi
      Melat

    • @henock8230
      @henock8230 4 ปีที่แล้ว

      ere bakih tedewleleh hahahaha ere betam temechehegne segete neh ende koy ante

    • @henock8230
      @henock8230 4 ปีที่แล้ว

      dewye ds yelal hahahahahaha

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 4 ปีที่แล้ว +101

    አይ ኢትዮጵያውያን የሌባና ያራጂ የደፋሪ መነሀሪያ ሆነች አይ የአረብ ሀገር መግስት ጀግና የሰረቀን እጁን ቁርጥ የገደለን ግድል የደፈረንም ግድል ሀገሩ ሰላም አለው ሌባ እሚባል የለ

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 4 ปีที่แล้ว +1

      tru new gn terbo biserkis ligedel new ?

    • @Pp-rd8bd
      @Pp-rd8bd 4 ปีที่แล้ว

      አዎ በናትሽሽሽ እንዲህ ቢሆን ዋዉዉዉዉ ነበሪ

    • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
      @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @seadademessie8796
      @seadademessie8796 4 ปีที่แล้ว

      Lezhi eko besheria weyim musilim ageritun megizat alebet yeminilew bemikinyat new.

    • @2017M
      @2017M 4 ปีที่แล้ว

      Ke minlik new yetemarenew keza ye komata yebuda lej

  • @ሱመያኻሊድየአላህባሪያ
    @ሱመያኻሊድየአላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว +6

    አዞክ ወንድማችን መልካም ልጅ ነክ በችግር ውስጥ ፈጣሪክን ማመስገንክም ትልቅነት ነው በጠፋው ይተካልክ ዋናው የሰው ልጅ ጤናው ነው

  • @senay7600
    @senay7600 4 ปีที่แล้ว +38

    ያሬድ አይዞህ አግዛብሔር በጠፋው ይተካ

    • @tube-lf9cu
      @tube-lf9cu 4 ปีที่แล้ว

      ይህን ሙዚቃ ተጋበዙልኝ አርቲስቱንም ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱት
      th-cam.com/video/4ijcPcvzQ8E/w-d-xo.html

    • @senay7600
      @senay7600 4 ปีที่แล้ว

      @@tube-lf9cu ሮብል tube, seb, like, comment, አረግለው ቻናልህን

  • @endrestube1251
    @endrestube1251 4 ปีที่แล้ว +12

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ እንደትነህ
    አተ ታዋቂነህ ስለዛ ለምድንነው ።ስለስደተኛ
    የማታ ነሳው ።በሳውዳ አረቢያ የሚገኙ ስደተኞች
    እያለቀሱነው ።ድረሱልን ።እያሉነው ።የኢዮጵያ። ።በሳውዳረቢያየሚገኙስደተኞችእያለቀሱነው።ድረሱልን ።እያሉነው። የህቶቻችን እባ የሚጠርግማነው
    ሰይፉ አንተ ጡሩ ሰው።ትመስላለህ ስለዛ ለአረብ
    አገር ዜጎች ድረሱላቸው እሽ ባሁን።ግዜ አቸጋሪ ።ሆነ ስራም የለም እየተራቡነው በስር ቤት
    የሚገኙት ።የባሰ ።እየተሰቃዩነው ወገንለወገን
    ደሬሽ ነው እስከመቸ ድረስ ስቃይ

  • @samuelsamuel5226
    @samuelsamuel5226 4 ปีที่แล้ว +23

    አምላክ ሀገራችን ኢትዮጲያን ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያኑርልን

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 4 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ነፍስህን አልተጫርቷት ወንድሜ ነገ ትተካዎልህ መኪና

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 4 ปีที่แล้ว +11

    ኣይ ኢትዮጵያ ታላቋ ሃገር እንዲህ ትሆኚ። ልጆችሽ ምን ነካቸው? መሪዎችሽ የት ኣሉ? ኣቤቱ ምህረትህን ላክላት። ያሳዝናል።

  • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
    @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 4 ปีที่แล้ว +16

    ሰይፉ መኪና ውስጥ ማደር አይመከርም
    ሒወት ሚባል ነገር አለ
    መኪናውን አስጎትቶ ጋራጅ ማስገባት አይቻልም? (መካኒክ ጋ )

  • @ኤፍታህእግዚአብሔርእረኛየ
    @ኤፍታህእግዚአብሔርእረኛየ 4 ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ ኢትዪጵያ ሐገሬ የማፈያና የዱርየ መኖሪያ ሆነች እረ ምን ጉድ ነው ከየት ተበተኑብን

  • @dhaledra6833
    @dhaledra6833 4 ปีที่แล้ว

    እውነት አገራችን ኢ/ያ ነው እያልኩ በምሰማው ነገር እያጠራጠረኝ ነው ያሬዶ ያንን ምስጊን ልጅ ክፕሰበሰብከው ወድህ በጣም ነው የማከብርክ አይዞክ ወንድሜ

  • @derejeyilma7266
    @derejeyilma7266 4 ปีที่แล้ว

    ያሬዶ ማይ በዲ እንካን እግዚአብሔር አተረፈህ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እንካን በመኪናው አለፈልህ ወንድሜ

  • @semuetiopiawittube2041
    @semuetiopiawittube2041 4 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ ያሬዶ ዋናው አተ ደህና መሆንህ ነው በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ነው

    • @ابراهيم-ه5و9و
      @ابراهيم-ه5و9و 4 ปีที่แล้ว

      አይዞህ ያሬዶ. ዋናው አተ ደህና መሆንህ ነው በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ነው

  • @lalufk1230
    @lalufk1230 4 ปีที่แล้ว +2

    አይዞክ ያሬዶ ፈጣሪ መልካሙን ያስብልክ ለነሱ ደሞ መጥፊያቸው ይሁን

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 ปีที่แล้ว +17

    ይሄ ስርቆት አይደለም ምቀኝነት ተንኮል ሰይጣንነት ቆሻሻነት ወይ ሀበሻ ሰው ሲለወጥ አይወድም ይሄ አውሬ ህዝብ አይለፍልህ አቦ

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ግርም እሚለኝ በቃ አዲስ አበባ ሌቦች ደፋሪዎች እንደንዝዞ መዝረፍ ሿሿ ሌላቦታ ስንሄድ በዘር እያሳበቡ ይገድሉናል ያርዱናል አረ ኡኡ የት እንሂድ ምን አለ ተደራጅታችሁ ከምዘርፉ ምን አለበት ተደራጅታችሁ ብትሰሩ በመልካም ስም ብትጠሩ አይሻልም እግዚአብሔር እጃሁን ይቁረጥው እሳት ይልቅቀባችሁ ደፋሪዎችም ፓራላይዝድ ያርጋችሁ እሱ መድሀኒያለም

  • @melesahle3772
    @melesahle3772 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያሳዝን ነው
    አይዞህ ያሬድዬ
    አትዘን ያጋጥማል

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉ ምርጥ ሰው። በርታልን

  • @azizamohmad3827
    @azizamohmad3827 4 ปีที่แล้ว

    የኛ. ተንኮል. ምቀኝነት. እድሜ ልክ ሕዝብን. ማሳዘን አይ ሀገሬ. የመጨረሻው. ቀን ነው. የናፈቀኝ. ፈጣሪ. እንኳን. አተረፈክ. ዋናው ደህንነት ህ ነው ።

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 4 ปีที่แล้ว +4

    የስራቸውን ይስጣቸው ብልግና ነው ሰርቶ እንደማግኘት የሰውን ንብረት መዝረፍ

  • @ሂወትቱዩብ
    @ሂወትቱዩብ 4 ปีที่แล้ว

    የኔወድም በጣምአዝናለሁ ፈጣሪ በተሻለዉይተካህ

  • @meslmanecell4056
    @meslmanecell4056 4 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶዬ አንተ እንኳን ሰላም ሆንክልን ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ ይስተካከላል

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 4 ปีที่แล้ว

    እባክህ አምላኬ ተው መርሀባ በለን አንተም ላይቸግርህ እኛንም .አታሰቃየን አሚን ወንድም አለምን አይዞህ ጎበዝ ዘፉኝ ነክ አይዞህ .ሰይፊሻ እስኪ ሰላም.እሰንሰለት ድራማ ላይ እምትሰራውን አቅርብልኝ ውይ ስወዳት ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @የእመቤቴማርያምልጅነኝ
    @የእመቤቴማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን
    ፈጣሪ ይተካልን አይዞህ

  • @abyssiniaautomotive
    @abyssiniaautomotive 4 ปีที่แล้ว +1

    3:57 እንደሚታየኝ ከሆነ ራድዮ ብቻ ሳይሆን የኤሲ ፓናሉንም ነው ኣብረው የወሰዱት ገመዱን ጭምር ነው የበጠሱት ለመቀጠል ትንሽ ያስቸግራል ራዲዮ ዩኒት ብቻ በትንሹ $225 ነው::

  • @mulutegenge3636
    @mulutegenge3636 4 ปีที่แล้ว +10

    ፍትህ ለዘጠኝ ወር ነፍሰጡር እደበግ ለታረደችው

    • @selamtilahun9404
      @selamtilahun9404 4 ปีที่แล้ว

      አዉ እረ ፍትህህህህህህህ

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 4 ปีที่แล้ว

      Ewonte🙏🙏😭😭

    • @khuludabdulhakim43
      @khuludabdulhakim43 4 ปีที่แล้ว

      Anche nefetaga ye sharemuta lej

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
    @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 4 ปีที่แล้ว

    _ያሬዶ
    _እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ
    _ወይጉድ ኢትዮፒያ በቃእደዚህ መቼነው የሌብነት ነገር የሚቆመው
    _ወይጉድ እግዚአብሔር ከደዚህአይነት አደጋይሰውራቹ
    _ምናልባት እውስጥ ኣዋቂ ሰዎች ይሆናሉ
    _እግዚአብሔር እጃቸውን ይቁረጠው።

  • @endriswollotube5152
    @endriswollotube5152 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ
    በወጣው ይተካህ ፈጣር
    አሏህ ልቦና ይጣችሁ

  • @habishkhan3725
    @habishkhan3725 4 ปีที่แล้ว +3

    የሌባ መቅጫ ህጉ በጣም ቀላል በመሆኑ ሁሉም ወደሌብነት ልክ እደቋሚ ስራ እዬገባ ነው የሌባ መቅጫው ህግ ጠበቅ ማለት አለበት እድሁም እጅ መቆረጥ እስከሜደርስ ህግ ቢወጣ ህዝቡ ወደስራ ነው የሚሳተፈው አሁን እኮ ወደሌብነት እጅ ወደስራ ብዙም አይሳተፍም በተለይ ወጣቱ

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው በጣም አይዞክ ያሬዶ

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 4 ปีที่แล้ว +8

    አይዞህ ገንዝብ ይተካል ኡፍፍ አይ እማ ሀገሬ

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 4 ปีที่แล้ว +5

    ይህ የኢትዮጵያ ፖሊስ እስታይል ነው አብረው ስለሚዘርፉ ፡እኔ የዛሬ አራት አመት እንደዚህ ተዘርፊ ሳመለክት እዚህ ቦታ ለምን ከቆምሽ ብዙ ሌባ አለ ነው ያሉኝ የኢትዮጵያ ፖሊስ የሌባ ተባባሪ ናቸው ።

  • @samuelhabte3485
    @samuelhabte3485 4 ปีที่แล้ว +2

    ኮሮና እንዴት ነው ? ምንም አይልም ቆንጆ ነው haha

  • @ውቢትኢትዮጵያ
    @ውቢትኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +20

    አንድ ነጠላ ዜማ ቢለቅ ይተካዋል😀

    • @sabbontusabbontu792
      @sabbontusabbontu792 4 ปีที่แล้ว

      Hhhhhh unat new

    • @embathailou236
      @embathailou236 4 ปีที่แล้ว

      አሁን የለቃል በቅርቡ ጠብቅ 🤣🤣🤣🤣

  • @የግልፍቅር
    @የግልፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይፍርድባቸዉ አይዞክ ያሬዶ

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 ปีที่แล้ว

    አይዞኝ ወድሜ።

  • @mulumarumaru7141
    @mulumarumaru7141 4 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ጥፋተኛ አንተ ነእ ለምን ብትል ጎማ ፈንድቶ አየክ ከዛ መኪናን ከፍተ እቃን አትወስድም እዴ ጥለ መሄድክ ምትገርም ነእ

    • @bertokankas3338
      @bertokankas3338 4 ปีที่แล้ว

      አይዟን እንኳን አተረፈክ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድሜ

  • @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ
    @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ 4 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ የብር የሞባይል አልበቃ ብሎ የመከኒም መሠረቅ መጣ እረ አገራችን ወደየት እየሄደች ነው ያረብ አላህ ኸይርኑ ያሻላን ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይይ😰😰 በቃ ሌብነት ሃገራችን እደዚ ሆነች በቃ 😢😢😢

  • @azebwagaw5232
    @azebwagaw5232 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ መኪና ውስጥ ማደር አይመከርም .ያሬድ አይዞህ አግዛብሔር በጠፋው ይተካ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 4 ปีที่แล้ว +1

    ያሬድ ወንድሜ ለበጎ ነው
    ሁሌም ሀገር ቤት
    ችግር የለም ብሎ ሲል ስው መፍራት ነው
    ችግር አለ ማለት ነው ሁሌም

  • @hayatalshaer6107
    @hayatalshaer6107 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ. ከያሬዶ ፍቅር ይዞኛል. አገናኜኝ አብረን አድሰ መኪና እገዛለን

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ ያሬዶ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @adinoraya1888
    @adinoraya1888 4 ปีที่แล้ว

    እኳን በመኪናህ አለፈልህ ምን ይባላን መሰላችሁ በሰውየው የመጣን ነገር በገንዘቡ ያሳልፍለታን ይባላን ለሌቦቹም እደውሀ የቀጠነ የደጀት የፈጠነ ቅዘን ይስጣቸው ብያለሁ

  • @makibel8327
    @makibel8327 4 ปีที่แล้ว

    እንካን። አታርፊህ አይዞን። ብሮ ሁሉም። ለበጓነው

  • @bettikonjooo2904
    @bettikonjooo2904 4 ปีที่แล้ว

    አይዞክ ያሬዶ ዋናው አንተ ሰላም መሆንክ ነው ዋናው ጤንነት ነው ይተካል

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 4 ปีที่แล้ว

    መፅናናቱን ይስጥህ ያሬድ ነጉ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 4 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን መች ነው ይሄን ሌብነት የሚቆመው አላህ ያሳችሁ ያረብ ኮሮና ያሳቸው ምን አለበት እነሱን መርጦ ቢጨርሳቸው ባይ ነኝ

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 4 ปีที่แล้ว +4

    መኪናችሁ ላይ ካሜራ አድርጉ ለጥንቃቄ ያክል

    • @eyea7297
      @eyea7297 4 ปีที่แล้ว +1

      ካሜራው በየመንገዱ በተለይም በውስጥ ለውስጥ መንገዶች ላይ ከ 10 ሰው ከማሰለፍ ቀንሶ 5 ካሜራ 5 ፖሊስ

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 4 ปีที่แล้ว

    ምን ይደረግ ህዝቤ በኖሮ ተማሮ የገኘውን እየዘረፈ ነው :: እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ፎቶዬን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውዶች !

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 4 ปีที่แล้ว +1

    ሴፊሻ ስንት የሚያዛዝን ስንት የሚያሳስብ ነገር እያለ
    የማያሳስብ ነገር ያሳስበሐል

  • @hewethewethewethewet969
    @hewethewethewethewet969 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ዘሪፊዎች እግዚአብሔር ይቅር አይላቹም ከቻላቹ መንግስተ ስማያት የሚያስገባቹሁን ስራ ስሩ። ወንድሜ አይዞን

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz 4 ปีที่แล้ว

    አይዞን፡፡ ግን ከእግዚያብሄር ጋር ራሳቹን ጠብቁ ታዋቂ ሰዎች ፡፡

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 ปีที่แล้ว

    ዱሮ ዱሮ በሀገር ፍቅር ነበር የተለከፉ አባቶቻችን አሁን በሀገር ፍቅር ሳይሆን በብሔርና በቋንቋ ፍቅር የተለከፉ ብዙ ናቸውገ ከዚህ በሽታ ያውጣን ኢትዮጵያ ከቋንቋ ና ከብሔር በለይ ናት 🇪🇹❤️ ሊቦችን ሕብረተሰቡ መቆጣጠር አለበት ሰርቆ ሲሄድ ዝም ከተባለ ነገም ይጨምራል

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 ปีที่แล้ว +1

    ህግ የሌሌለበት ሀገር እንኳንም በሰው ሀገር ሆንን የሰው ሀገር ሺህ ግዚ ይሻላል ።

  • @musama8430
    @musama8430 4 ปีที่แล้ว

    አይዝህ ወንድም

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
    @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ያሬድ እግዛብሔር በጠፋው ይጠካልህ መንግስት መጀመሪያ አነዚህን ሌቦች ይቆጣጠር እነዚህ እያሉ አገር አታድግም አይዞህ ያሬድ

  • @gdg8314
    @gdg8314 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ

  • @muiusalam1937
    @muiusalam1937 4 ปีที่แล้ว

    ያሬድ ኣዛይህ እግዛኣቢሔር በጠፋው ይተካ

  • @ገዘቤሲራጅ
    @ገዘቤሲራጅ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ነው

  • @Hagere214
    @Hagere214 4 ปีที่แล้ว

    Always wanted to move back to Ethiopia but it's is so scary to live there .

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 4 ปีที่แล้ว +4

    አይዞህ ያሬዶ አንተ ደህና

  • @ሢርቅመኮነን
    @ሢርቅመኮነን 4 ปีที่แล้ว

    ምን ያድርጉ ሌቦቹ መንግሥት በሣምታቼው ይፈታቼዋል በታሠሩ እና የሣምት እሥራቼው ረፍት ነው

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 ปีที่แล้ว +3

    መስቀል ፍላወር፣ ቦሌ፣ 22 ሰፈር፣ ፒያሳ፣ በጣም ዘራፊ ሌቦች በዝተዋል። የአዲስ አበባ ወጣት ካልተባበረ ከደቡብ የፈለሱት ወላሞዎችና ወላይታዎች ከተማችንን ሊሸጡብን ነው። ሞተር ሳይክል እንዳይነዱ ሲከለከሉ አይን ያወጣ ዝርፊያ ከጀመሩ ቆይተዋል። እግዚአብሔር እንደ ወያኔ ይንቀልልን።
    *** መኪናችሁን ሰው ሊያየው በሚችልበት አካባቢ ብታቆሙ ይመከራል። ከመንገድ ገባ ያሉ ሰፈሮች ለነዚህ ሌቦች ሲሳይ ይዳርጋል።

    • @jhgjhghgnvvgcgc3404
      @jhgjhghgnvvgcgc3404 4 ปีที่แล้ว

      Ye egziabhern sem eyanesahe zerega yehone neger tenagralhe

  • @wagentube8663
    @wagentube8663 4 ปีที่แล้ว

    ወይ የሀገራችን ሌቦች አንድ ቀን መኪናዋን ነቃቅለው ሲጨርሱ ሹፌሩን መስረቃቸው አይቀርም ተጠንቁ

  • @mikiasworku3718
    @mikiasworku3718 4 ปีที่แล้ว

    ለአንተ 100 ሺ ምን አላት ያሬዶ ይመችህ ብቻ እንኳን ፈጣሪ አተረፈክ my bro you can replenish money by working harder and harder man

  • @Cece-qe3df
    @Cece-qe3df 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይጉድ ምን ይሆን የማይሰረቀው ከሚሠራው የሚሠርቀው በዛኩ ልቡናአ ይስጣቸው ሊላምንባላል

  • @BoartihAlas
    @BoartihAlas 3 หลายเดือนก่อน

    yardoo.❤❤❤❤

  • @habtemehari7642
    @habtemehari7642 4 ปีที่แล้ว

    Ende tow truck yelem ende? Asgotiteh wede garage weym wede bet mewsed new yemishalew enji tileh mehedma wisedu ena tinish askerulign malet new.

  • @makdesmakdes9922
    @makdesmakdes9922 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ጤና ነው እካን አት ተረፍክ ወድሜ ።

  • @visiontransport6321
    @visiontransport6321 4 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለ ህንደኬ ያቺ ነውረኛ አርቲስት ነኝ ባይ ላይ ዘመቻ ያስፈጋል በ ሶሻል ሚዲያ ህንደኬ የኔ ጀግና ወደኩሸሽ የእውነት እንዳንቺ ቆንጆ ና ጀግና ሚስት ቢኖረኝ ተመኘው አሁን ሁላቸንም ወደ ዘመቻው ሰይፉ ሾው ላይ እንድትቀርብ እና የ አርቲስቱዋን ጉድ መናገር አንድትቸል እንርዳት

  • @solomonmulu5911
    @solomonmulu5911 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አዲስ ከተማ ተወልደህ ኮልፌ ላይ ኖረህ በስልጤ ትሸወዳለህ

    • @layela4990
      @layela4990 4 ปีที่แล้ว

      ማለት ስልጤዎች ሌበነቸው ነው

    • @kadaking752
      @kadaking752 4 ปีที่แล้ว

      ስልጤ የስራ ሰው ነው እንጂ ሌባ አይደለም

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 ปีที่แล้ว

    So sorry to hear that. Any way put camera ajust it with your phone.

  • @ባይናክገዲምተጋዳላት
    @ባይናክገዲምተጋዳላት 4 ปีที่แล้ว

    ወይኒ ቢነግሩኚ ከዚ የለሁበት ኣገር የ ሞተር ማውረጂ ማሽን እልክላቸአ ነበር ደሞ የንተ መኪና ተሰርቆ ኣቤት ደስ ሲል ሲፊሽ ዛሪ ጡሩ ዘገባ ዘገብክ ደሲል ። ያሪድ ኣይንህ መስረቅ ነበረባቸው ደሞ ከስቱዲዮ ሲወጣ ትላለ ኣሁንም ልትጨውብን ነው ጎራቺን ላይ ። ካንተ እኮ 9ኛ ሺ ጪባው ይሻላል ።በቅርቡ ፈንፊኚ ከኛ ደብራቸው ሰልፊ ከወጡ ከነርሱ ተደምሪ ዶክተር ኣቢ እንዳለው ላንተ ሰልፍ እወጠልሃለው ሊባ ።ራስክ ነው መኪናህ የሰረቅከው።

  • @binimoh2541
    @binimoh2541 4 ปีที่แล้ว

    I’m sorry! I don’t understand. የፊት ሁለቱም ጎማ መተንፈስ ሳይሆን ተቀዷል ነው ያልከው ስለዚህ ጠላት አለህ ማለት ነው:: once if you see your tire like that you should move before you leave . That was your fault. ያራዳ ልጅ ትመስለኝ ነበር

  • @liyaabdela5992
    @liyaabdela5992 4 ปีที่แล้ว

    Betam yasazenal fetarie yejachune yesetachewu

  • @jusplay7309
    @jusplay7309 4 ปีที่แล้ว +1

    F150 part man new migezachew gin?

  • @lijhabtamutube1951
    @lijhabtamutube1951 4 ปีที่แล้ว

    eski seyfuya lemn yesrkalu sayhon leyboch wetatoch sera atoch endat argen now wefe teshal hiwotm
    Mametat menchelw mengest men beyareg new yehan mikenesew sera ftari mengest ale wey abdero enkan sera lay endisemaru yadergal wey bemilew lay betserabt f
    des yelgnal sefuy tanks

  • @ትዕግስቲፍትዊ
    @ትዕግስቲፍትዊ 4 ปีที่แล้ว

    አረ ጉድ በሉ እኔ ራሱ ያጋጠመኝ እዛ ያየሁት የጋደኛዬ ባል ነው እና ሹፌር ተቀጥሮ የውጭ ሃገር ዜጋ ናቸው እና ልክ አንተ እንዳልከው እሱም ወደመስጂድ ሊሰግድ ሄደ እና ሰወቹም ቀስ ብለው የፊት ለፉን መስታወትዋ አዉልቀው ሌላ ተኩበት ያ መስትዋት ከውጭ ሃገር የመጣ እጅግ በጣም ዉድ ነው ወደ 30.000 የሚጠጋጋ ነበር እና ይገርማል ጥንቃቄ ማድረግ ግድ ነው

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ቅሌት እንደዉ ይች ሀገር መች ነዉ መልካም ነገር እሚሰማዉ ሌብነት እሚያስጠላ ፅያፍ ነገር ነዉ ለምን ህዝቡ አጋልጦ እጃቸዉ አይቆርጡዋቸዉም ነገሩ ማንኛዉ ህግ ሴት ልጂ ህፃናት እየተደፈሩ እየተደፈሩ መረጃ እያለ በሰዉ ህይወት እሚቀልድ ህግና ፍርድ ነዉ ያለዉ ያሳፍራል ምናለኝ ኢምሬት ይማረኝ እረ

  • @meshmesh8207
    @meshmesh8207 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ...አይዞህ ያሬዶ, ነገም ለላ ቀን ነው አልፎ በአዲስ ይተካል

  • @ikainkaa8533
    @ikainkaa8533 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ብሮ ይቺ ሀገር እንደሆነ አያልፍላት

  • @andy1921mili
    @andy1921mili 4 ปีที่แล้ว

    በአደባባይ ሰው በዘሩና በሀይማኖቱ በቆንጨራ በሚገደልበት አገር ንብረት በእሳት በሚቃጠልበት አገር ወንድ ልጆችና ሴት ህፃናትበሚያሳዝን ሁኔታ በሚደፈሩበት አገር የመኪና ዝርፊያ አይደንቅም

  • @gannetgannet4177
    @gannetgannet4177 4 ปีที่แล้ว

    መኪናዋም አለመበላትዋ አሪፍ ነዉ

  • @iloveyoumama2608
    @iloveyoumama2608 4 ปีที่แล้ว

    እር ሳውድም እየዘርፉ ነው ግን እሁን ያላጣፉትን እየያዙ እይደበደቧችው ነው እይጥ ባጠፋች ዳዋ ተመታ ነው እር ወደየት እያመራን ነው ጎበዘ ያረቢ

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 4 ปีที่แล้ว

    ያሬድ አይዞህ ፈጣሪ በጠፍው ይተካ

  • @rutube4809
    @rutube4809 4 ปีที่แล้ว

    ቪዲዮውን አይቼ ሰብስክራይብ አድርጌ ደውሏን ተጭኜ ላይክ aድርጌ በተሰብ ሆኛለሁ እናንተም ሙሉ መስፈርቱን አሟልታችሁ ቤተሰብ እንሁን ተጋግዘን በፍቅር እንደግ
    .

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሀገሬ ሰንቱን ጉድ ቺለሺ ትኖረያለሺ አይዞክ ወኔድም አንተ ሰረተክ ታገኛለክ ይብላኝ ለሌባ ለዘራፊወቹ

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 4 ปีที่แล้ว

    የአዲስ አበባ ሌባ በጣም ከባድ ነው ።ለማንኛውም ያሬዶ አይዞን ዋናው ጤና ነው ።

  • @habishkhan3725
    @habishkhan3725 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ምግስት ግን የህዝብን ንብረት የህዝብን ሂወት ሳይጠብቅ በስመ ምግስት ብቻ የህዝብን ንብረት ቅርጥፍ አርጎ ሲበላ ግርም ይለኛል

  • @azizamohmad3827
    @azizamohmad3827 4 ปีที่แล้ว +1

    እንደው. እንደዚህ. ሲሰርቁ. እጃቸው. መቁረጥ. ነው. አንድ ቢቁረጥ. ሁሉም ይተዋል ።

  • @ፍቅርሰላምወይባጢሰ
    @ፍቅርሰላምወይባጢሰ 4 ปีที่แล้ว

    የኔንም እንደዛ ነው ያደረጉብኝ ኢትዮጵያ ውሰጥ ህግ ያለ አይመሰልም በጣም ነው የሚያስደነግጠው

  • @ksaasd4601
    @ksaasd4601 4 ปีที่แล้ว +6

    ገንዘብ ጠፊ ነዉ አይዞህ

  • @danielcraigdavid2090
    @danielcraigdavid2090 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀሀሀ ጎረቤት አገር ላይ የምናየዉ ነዉ ያልከዉ ሰይፉሻ አረተዉ ኢትዮጵያ ሌባ ጎረቤት የላትም እዛዉ ሸግራችንን እንፈታ 😂😂 ወይሰ ብራዚል ጎረቤትህ ነች

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 4 ปีที่แล้ว

    አይ ሀገሬ ጭራሽ የመኪና ሌባ አፈራች እኔ ባደኩበት ሰፈር በግ ፣ፍየል ተሰረቀ ሲባል ነበር የምሰማው አሁን ደግሞ መኪና ተሰረቀ ተባለ አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሀራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 4 ปีที่แล้ว

    አይዞ ያሬድ እንኳን አተረፈ 🙏🏽❤️

  • @adtube5142
    @adtube5142 4 ปีที่แล้ว +2

    እባካቹ subscribe አደርጉ በቅርቡ አዳዲስ ፕሮግሯም ይዘን ከተፍ እንላለን

  • @oneloveethiopia7941
    @oneloveethiopia7941 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተን አይዞህ