የ 90 ቀናት እንግሊዝኛ ክፍል 2/90 days English part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • In this lesson,we will learn verb to have.Verb to have includes have,has and had.These forms of the verb are very important in English for beginners.

ความคิดเห็น • 447

  • @SebleMekonn-xk1pt
    @SebleMekonn-xk1pt 10 หลายเดือนก่อน +55

    የእውነት በጣም ጎበዝ ነክ ብዙዎችን የማስተማር ብቃት አለክ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 10 หลายเดือนก่อน +15

    የእውነት በጣም በጣም ጎበዝነክ እና አመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ🙏🙏

  • @AdisTeam-z1m
    @AdisTeam-z1m 18 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርክህ ዎንድማችን እናመሰግናለን ❤ባጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekaluderbew19
    @bekaluderbew19 7 หลายเดือนก่อน +21

    በጣም እኮ ነው ምትመቸኝ መሀሪያችን ያራዳልጅ ያው ልመርቅህ ስለሚገባህ የቪዲዬህን ቪው ከአንድ ሚሊየን በላይ ያርግልህ አባቴ

  • @ززل-ي6ن
    @ززل-ي6ن 3 หลายเดือนก่อน +1

    ላንተ ቃላት ያጥርኛል በጣም ጎበዝ ነህ እግዛብሔር ይጨመርልህ

  • @MeskiBirhanu-t8m
    @MeskiBirhanu-t8m 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሁሌም ጀግናዎች ስራ ላይ ነው ትኩረታቸው እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @YordiYordi-un8zl
    @YordiYordi-un8zl หลายเดือนก่อน +1

    በ እውነት በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይሥጥልን. Waqayyo siha eybisu barsiissaa hedduu galatoomi ulfaadhu.

  • @BirahanuBealy
    @BirahanuBealy 5 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር የመማር ማስተማር እጅግ እጅግ እንከን አይወጣልህም ለአንተ በዚህ ቀጥልበት ፈጣሪ እድሜህ ጤና ነው ምመኝልህ

  • @bachabefikadu1218
    @bachabefikadu1218 8 หลายเดือนก่อน +15

    በስማም ትላለህ you're unique❤❤

  • @__-xy4nv
    @__-xy4nv 11 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው
    እናመሰግናለን

  • @MikiyasMekonen-o8f
    @MikiyasMekonen-o8f 10 หลายเดือนก่อน +7

    Mgerm astrmari betam gobez edigeban arege new mtasredaw❤

  • @berehanugetu
    @berehanugetu 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም የማስተማር ዘዴህ በጣም ነጻ እና ቀለል አድርገህ ነው የምታስተምረው መልካም ነው

  • @AkelatEshetu
    @AkelatEshetu 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Wandimuabara
    @Wandimuabara 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ እኔን በጣም ተመችቶኛል

  • @TesfayeDestaw
    @TesfayeDestaw 20 วันที่ผ่านมา +1

    Tanks my teacher very good continued in this way

  • @Atsede-ev5xo
    @Atsede-ev5xo 10 หลายเดือนก่อน +6

    አለማመስገን ንፉግነት ነው ። እናመሰግናለን።

  • @HabtomMengstu
    @HabtomMengstu 8 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ጀግና መምህር ነህ ቀጥልበት ፅሁፉ ግን አይታይም ወንድሜ

  • @Yonas-x7x
    @Yonas-x7x 3 หลายเดือนก่อน +1

    You are best teacher God blessed you

  • @MastewalGetnet-r9f
    @MastewalGetnet-r9f 6 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @AbrahamMulgeta
    @AbrahamMulgeta 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ መምህር

  • @farstethiopia5125
    @farstethiopia5125 11 หลายเดือนก่อน +6

    ትንሽ ጽሑፍ አይታይም በተረፍ በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ

  • @AwekeYsimawu
    @AwekeYsimawu 10 หลายเดือนก่อน +108

    ምን አለ ሰወች ሰውን ሲያባሉ ከሚውሉ እንደአን ሰውን በማስተማር ልል ነበር ግን የነሱ ጭቅላት ለዚህች አልታደለም አንተን ግን እግዚአብሔ ይባርክህ በርታ

    • @BdrvCDwfsc
      @BdrvCDwfsc 9 หลายเดือนก่อน +2

      😊😊ppppppp

    • @hawiizedi2386
      @hawiizedi2386 6 หลายเดือนก่อน

      ባጣም እንጂ❤❤❤

    • @meargtesfay802
      @meargtesfay802 5 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት እኮ ነዉ ኣስረኛ ጨርሰን እንግሊዘኛ ዜሮ ሆንን በፖለቲካ ኣንደኞች ሶ ያስለላል

    • @ashenafiwubshet8221
      @ashenafiwubshet8221 3 หลายเดือนก่อน

      You are so nice

    • @EnatTesfaye-je8gr
      @EnatTesfaye-je8gr หลายเดือนก่อน

      ትክክል እግዚአብሔር ይባርከው እውቀቱን ይጨምርለት🎉❤❤❤

  • @hdlidet
    @hdlidet 6 หลายเดือนก่อน +4

    Egzabeher yebarekeh wendeme

  • @kassaneshasfawdelena
    @kassaneshasfawdelena 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደሳስ የምል ትምህርት ነው 🙏🙏🙏

  • @TaMeema-x9b
    @TaMeema-x9b 10 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ መምህር👍👍

  • @yegetabereket265
    @yegetabereket265 10 หลายเดือนก่อน +6

    Dear,
    It is very amazing Thank you very much!

  • @Jiturahel
    @Jiturahel 9 หลายเดือนก่อน +10

    Teach bravo excellent expression i appreciate you

  • @hapitamizenabii1627
    @hapitamizenabii1627 8 หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤

  • @eyerusalimgebreslasie7598
    @eyerusalimgebreslasie7598 10 หลายเดือนก่อน +9

    You are number one, I like your lesson absolutely.

    • @RobyRobyss
      @RobyRobyss 10 หลายเดือนก่อน

      Ymechih❤

  • @usertruelove1
    @usertruelove1 10 หลายเดือนก่อน +8

    You are very very the best teacher to me in short I would like to say thank you.i am improving me by your English

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 11 หลายเดือนก่อน +3

    ተመችተኸኛል !!

  • @addismengistu-k6d
    @addismengistu-k6d 9 หลายเดือนก่อน +6

    Thanks bro. It's a beautiful explanation

  • @eyobmuluzewdayele
    @eyobmuluzewdayele 9 หลายเดือนก่อน +4

    betam enmesegenalew temechetognal ketelebet

  • @Zakprank
    @Zakprank 10 หลายเดือนก่อน +4

    I have good time with this lecture

  • @Meski1921
    @Meski1921 11 หลายเดือนก่อน +4

    Mr mahari u are a good person thankyou so mauch for teaching us my god blessed you

  • @KaluMan-z8n
    @KaluMan-z8n 11 หลายเดือนก่อน +4

    ማህሪ እግዚአብሔር ይባርክህ
    የ 2016 ማትሪክ ተፈታኝ ስለሆንኩ በጣም ይረዳኛል አመሰግናለው

    • @yeneMB
      @yeneMB 11 หลายเดือนก่อน

      Do you?. please come with your friends

  • @achalutujo3104
    @achalutujo3104 9 หลายเดือนก่อน +5

    I love the way you teach🎉🎉

  • @bereketalemu1262
    @bereketalemu1262 11 หลายเดือนก่อน +5

    I appreciate you my brother.

  • @Fatumatube-il5bs
    @Fatumatube-il5bs 2 หลายเดือนก่อน +3

    ገና ጀማሪ ነኝ ይገባኝ ይሆን አንተ ግን የማስተማርህን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ይጨምርልህ❤

  • @tamiruhaile7587
    @tamiruhaile7587 10 หลายเดือนก่อน +9

    Really,I like your lesson and facial expressions ❤❤❤❤❤

  • @mubastube7090
    @mubastube7090 11 หลายเดือนก่อน +6

    keep up Mr. mahare you did a good job today

  • @ሳቅበኛ
    @ሳቅበኛ 11 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታልን

  • @sirkilimabdelwahad
    @sirkilimabdelwahad 11 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሠግናለን ወንዲማች ማስታወቂያ በሚለቀቅበት ጊዜ ቦረዲላይ ከስረ የተፃፈው አይታይም ይሔን ብታስተካክልልን🙏

  • @HaileyesusAbebe-y6l
    @HaileyesusAbebe-y6l หลายเดือนก่อน

    no word,እግዚአብሔር ይባርክ

  • @HussenMohammed-k7q
    @HussenMohammed-k7q 10 หลายเดือนก่อน +3

    You have systematic. Teaching matched claver.

  • @babyboss424
    @babyboss424 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደሰ ይላል በእውነት እድሜ ከጤናጋር ይሰጥህ የኔ ወድም

  • @addisalenamerga
    @addisalenamerga 9 หลายเดือนก่อน +5

    you are so nice bro thank you so much everthing is clear.

  • @yeneMB
    @yeneMB 11 หลายเดือนก่อน +8

    We proud of u.i feel like learning in person

  • @AbenezerAbute-dq4lx
    @AbenezerAbute-dq4lx 9 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you so much

  • @letekidanafewerki4604
    @letekidanafewerki4604 11 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you so much teacher

  • @kebedekemachew3251
    @kebedekemachew3251 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሠግናለን ቲቸርዬ like

  • @Kiki-qx2mh
    @Kiki-qx2mh 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን 31:02

  • @Trhashailu-pb2gz
    @Trhashailu-pb2gz 10 หลายเดือนก่อน +8

    it is good😊😊😊

  • @Rufta8970
    @Rufta8970 11 หลายเดือนก่อน +11

    I come here to learn Amharic and improve my english. 23:30 from German.

  • @lensa3719
    @lensa3719 11 หลายเดือนก่อน +7

    ልብ፣የምነካ፣ትምህርት፣ነው፣😍😍😍😍💯👍🙏

  • @Selinaamen
    @Selinaamen 10 หลายเดือนก่อน +2

    thank u

  • @MeskiTsehay-e8m
    @MeskiTsehay-e8m 9 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረክ ወንድሜ ጎበዝ መምህር ነህ!!!

  • @SomeoneOne-q1t
    @SomeoneOne-q1t 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩነው

    • @SomeoneOne-q1t
      @SomeoneOne-q1t 8 หลายเดือนก่อน +1

      ያምራል😮Wow❤❤❤😮😮😮😊😊😊

  • @FilimonBrhane-r1f
    @FilimonBrhane-r1f 28 วันที่ผ่านมา

    Maharye betam amesegnahalew fetari ybarkh

  • @AbdulmagedMohamed
    @AbdulmagedMohamed 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ትምህርት❤❤❤

  • @BirkeLengisso
    @BirkeLengisso 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይሰልን

  • @TeddyBear-mb1ex
    @TeddyBear-mb1ex 11 หลายเดือนก่อน +3

    Wow l like the way you teach 🤙❤️thank you so much teacher ❤️

  • @TigestGetaneh-m3b
    @TigestGetaneh-m3b 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው የእኔ አባት የማትሰለች አስተማሪ ነህ እግዜር ይስጥልን።

  • @የማርያምነኝ-ኰ2ነ
    @የማርያምነኝ-ኰ2ነ 7 หลายเดือนก่อน +1

    woww ደስ የሚል ትምርት 👌🥰

  • @adambesrat5481
    @adambesrat5481 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wow its so good teacher thanks

  • @tsedeyalemayehu-kj6hr
    @tsedeyalemayehu-kj6hr หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ genous !!

  • @TemesgenShiferaw-cy4zf
    @TemesgenShiferaw-cy4zf 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you very much !!!

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 11 หลายเดือนก่อน +3

    An awsome lession.Tks.

  • @lidiyatiruneh6894
    @lidiyatiruneh6894 หลายเดือนก่อน

    Zemenh yebarek ewuketun yechemerleh

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 9 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
    እኔ ጊዜ ላመቻችና online መማር እፈልጋለሁ

  • @abebaarefeayne6495
    @abebaarefeayne6495 10 หลายเดือนก่อน +2

    thanks Mr. um interesting

  • @DanaitBerheGirmay
    @DanaitBerheGirmay 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ,we thank you!

  • @tadessewasa3469
    @tadessewasa3469 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣም ገራሚ አስተማሪ ነህ❤

  • @tsegamarkos5021
    @tsegamarkos5021 10 หลายเดือนก่อน +2

    I like it when you teach

  • @betelehemdemis4800
    @betelehemdemis4800 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ጌታ እየሱስን በማወቅ ተባረክ

  • @NebiatRezene
    @NebiatRezene 9 วันที่ผ่านมา

    Thanks so much for you teaching

  • @HiwotJima-Ya.MarMinas
    @HiwotJima-Ya.MarMinas 11 หลายเดือนก่อน +2

    thanks so mach you are smart teacher ❤

  • @Helendiriba5756
    @Helendiriba5756 11 หลายเดือนก่อน +19

    Teacher I have some question, we can't to say I haven't instead of I don't have?

    • @uniqueenglishbasics7410
      @uniqueenglishbasics7410  11 หลายเดือนก่อน +7

      I will make a revision on this to clear up the confusion.

    • @Helendiriba5756
      @Helendiriba5756 11 หลายเดือนก่อน

      Ok, thank you very much!!!

  • @messiadwa7656
    @messiadwa7656 11 หลายเดือนก่อน +3

    Enamesegnalen

  • @senaitmesfin4923
    @senaitmesfin4923 6 หลายเดือนก่อน

    I am excited to see me after 90 dayes. Thanks for the excellent lessen.💎

  • @adelsouheilazeineddine991
    @adelsouheilazeineddine991 10 หลายเดือนก่อน +2

    thank you so much god bless you

  • @Atikem
    @Atikem 9 หลายเดือนก่อน +2

    i understand When you teach TNX

  • @MulueKahsay
    @MulueKahsay 4 หลายเดือนก่อน

    Betam gobez neh so GBU❤❤❤❤❤

  • @YimamTesfaye
    @YimamTesfaye 4 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት እውነት ፈጣሪ ይባርክህ በርታ

  • @AynalemAlemayehu
    @AynalemAlemayehu 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ መምህር ነህ

  • @Sofonyas-j6z
    @Sofonyas-j6z 10 หลายเดือนก่อน +2

    it's good our teacher

  • @nolawitkassaw
    @nolawitkassaw 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much 😊i like you brother

  • @MelakuAbebaw-uo7eh
    @MelakuAbebaw-uo7eh 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም ጎበዝ መምር እ/ር ይባርክህ መምህር

  • @habtamugetachew258
    @habtamugetachew258 11 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you Mr. Mehare your teaching method is very interesting. I confused the form haven't and not have Please tell us the difference.

  • @Ihsartaju
    @Ihsartaju 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow mert neh bro ymech good time

  • @Seare123
    @Seare123 6 หลายเดือนก่อน

    I learn from you everyday. I like you teaching.

  • @የአባቱልጅመሌ
    @የአባቱልጅመሌ หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ኢንግሊሽ አልችልም የሚለውን አስተሳሰብ አስወገድክልን ።

  • @amanuellegese4922
    @amanuellegese4922 11 หลายเดือนก่อน +2

    I really thank you

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ደስ ስትል ስታስተምር ❤

  • @ShambelMedfu
    @ShambelMedfu 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you teacher

  • @usertruelove1
    @usertruelove1 3 หลายเดือนก่อน

    Semiye yene konjo ameseginalehu beeeeetam you are the beeeeessstt

  • @KenaKena-j2b
    @KenaKena-j2b 9 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek 💖💖💖💖

  • @LivestockInsiders
    @LivestockInsiders 9 หลายเดือนก่อน +3

    Great❤

  • @kurabachewseleshi644
    @kurabachewseleshi644 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ