መኪና የሰራው አስደናቂ ወጣት ለመጀመሪያ ጊዜ ከተሻገር ጣሰው ጋር ያደረገው ቆይታ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 735

  • @ህስቡንአላህወኒአመልወኪል
    @ህስቡንአላህወኒአመልወኪል 5 ปีที่แล้ว +272

    ዋው እስኪ ይሄንን ልጅ የምታደቁ በላይክ አሳዩኝ እስኪ 👍👍💚💛❤

    • @fremalifu9603
      @fremalifu9603 5 ปีที่แล้ว

      Wow you're amazing may God bless your successes yehagere leje korahubeh👏👏👏👏

    • @tigryhager2033
      @tigryhager2033 5 ปีที่แล้ว

      ላይክ የሚገባው ላንቺ ሳይሆን ለሱ ነው

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 ปีที่แล้ว +1

    እስይ ኢትዮጲያ ገና ብዙ የሚታደጉሽ ልጆች አሉሽ
    እግዚአብሔር ብዙ ልጆችን አይምሮ ይባርካል

  • @medina3138
    @medina3138 5 ปีที่แล้ว +222

    ማሻአላህ እድገት የሚገኘው በስራነው በብሄር በሀይማኖት በመባላት አይደለም ከሱ ተማሩ 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @rahmar3372
      @rahmar3372 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ

    • @assadassad1756
      @assadassad1756 5 ปีที่แล้ว

      betkkl

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @fathiaa9171
      @fathiaa9171 5 ปีที่แล้ว

      @@assadassad1756 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏👍👍👍👍👍❤️😢❤️🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲😘

    • @laca9440
      @laca9440 5 ปีที่แล้ว

      medina♥️♥️

  • @melkiedress6839
    @melkiedress6839 5 ปีที่แล้ว +56

    ይህን ሀይምሮ ለሠጠህ አምላክ ክብር ምሥጋና ይግባው አይዙህ በርታ ከፍ ካለ ደረጃ ትደርሣለህ

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 ปีที่แล้ว +84

    ጎበዝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ በርታ እመቤቴ ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ተሼ

    • @amenatlove5411
      @amenatlove5411 5 ปีที่แล้ว +2

      ዋው አላህ ይጠብ ቅህ ውድሜ

  • @ኢትዮጵያዉነኘ
    @ኢትዮጵያዉነኘ 5 ปีที่แล้ว +68

    ዋውው ኢትዮጵዬ ጀግኖች የሞሉብሽ👍👍

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 5 ปีที่แล้ว +35

    የእኔ አንበሳ በርታ ጠንክር እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርህል የኢትዮጵያ ጀግና 💚💛❤️

  • @tdrrj6670
    @tdrrj6670 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ያሰብክበት እንድትደርስ እመብርሀን ከጎንህ ትሁን ሀገራችን ብዙ ጀግኖች አሏት ግን እባካችሁ የስልጣን ጥማት ያለባቹ ለሀገራችን ሰላሟን ስጧትና ሀገራችን ሌላው የደረሰበት ትድረስ ተባብረን ከሰራን ሀገራችን ሌላው የደረሰበት የማደርስበት ምንም ምክንያት የለም በርታልን ወንድም

  • @hiwotgetachew5575
    @hiwotgetachew5575 5 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ ያየዉት ማተብዕን ነዉ በጣም ደስስስ አለኝ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልክ ከክፉ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቅ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁን ወንድማችን በርታ

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 5 ปีที่แล้ว +1

    ተሻገ ጣሰው 1ኛ ነህ ሰይፉ አሾፈበት አንተ በደንብ ልጁን ፈጠራውን በትክክል አሳወቅከን:: በጣም እናመሰግናለን ሁለታችውም የኢትዩጵያ ብርቅየ ልጆች ናቹህ በርቱልን::

  • @yoditsahle2138
    @yoditsahle2138 5 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ያሳየን እንደ ታምራት ሰገራም ኢትዮጵያዊ ሊባል ነዉ በህልም የሚኖር ነገርን ነገር ያመጣዋል ሆኖብኝ ነዉ ወደ አንተ ልመለስ በርታ ጀግና ኢትዮጵያዊ እኛ ኤርትራዉያኖችም ኮርተንብሐል ቀጥልበት ፈጣሪ የምታስበዉን ሁሉ ያሳካልህ በራስ የራስን ሐሳብ በማፍለቅ ስለምታሳየዉ ቆንጆ ስራ ልትመሰገን ይገባል

  • @እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
    @እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጎሽ የኔ አንበሳ እስከነ ማህተብክ ትልቅ ደረጃ ድረስ አሁንም እስይ መኪና የምታጥበው ልጅ የኔ ጌታ አንተም ጉልበትክ ይባረክ ጋዘጠኛው ተሼ መልካም ሰው ትልክ ክብር አለኝ ላንተ

    • @sunight0033
      @sunight0033 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን !',

  • @zuzuhussen1243
    @zuzuhussen1243 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህይጠብቅህ!!ኢትዮምእንደአንተአይነቱንጀግናታፈራለችአይዞህበርታ !!አብያችንሊያየው ይገባል። ልጁንአይታችሁተማሩመቸም በድፍንጡሌውሀማንቆርቆርናችሁ ምድረዱቄትዘረኞችሀገሬእያላችሁሰውለሰውከማባላትስሩ እዲህሀገሩንወዳጂ አይታችሁቢመራችሁ አሉ አለች ከማለትልብግዙ።

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 ปีที่แล้ว

    በሀገሬ ድንቅ ተአምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብርታቱ ይሰጥህ

  • @ሙናነኝወለየዋ
    @ሙናነኝወለየዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያሳድግህ እስኪ ምራል

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ የልብህን ያድርስልህ እግዚአብሔር እሱ ይጠብቅህ

  • @user-sd6lv2rx4y
    @user-sd6lv2rx4y 5 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ድንቅ ልጂነው ፈጣሪ እትልቄደረጃ ያድረሰው የምትሉ💘❤❤❤❤❤❤❤💘💘

  • @khadijaismaeel1842
    @khadijaismaeel1842 5 ปีที่แล้ว +20

    ዋው እደግ በልልን የኔ ጀግና ጎበዝ ሌሎቹ ኮበልስቶን ያበላሻሉ በውርዋሮ እዳተ ያለ ልጂ መታ መታ ይወለዱልን

  • @madieditxs9529
    @madieditxs9529 5 ปีที่แล้ว +17

    ሱሪውን በአግባቡ መታጠቅ የማይችል ሁላ በርታ እንደማለት ዲስ ላይክ ያረጋል

    • @hanna8382
      @hanna8382 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ደደብ ናቸው

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 5 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ፣መሸአላህ
    በጣምደስብሌኛል ጎበዝ እዉቀት፣ይጠቅማል ምሀይብነት ለማንምአይጠቅምም ባሁኑሰአት የወጣት ጎበዝየለም ፣የወጣትጋጠወጥእጂ ፣አለፍ፣አለፍብለዉ አዳድጎበዝ ወድምአሉ በርታወድማቺን

  • @tsedaydemisse5610
    @tsedaydemisse5610 5 ปีที่แล้ว +9

    እንዲ አይነት የፈጠራ ባለቤት ሲገኝ መንግሥት ይሁን ባለሀብት ሀላፊነቱን ሊወጣ ግድ ይለዋል ።የሀገሪ ኢኮኖሚ የሚለወጠው የፈጠራ ባለቤት በሆኑ ሰዎች ነው ነብሴ በርታ ቀናሁብህ ።

  • @etafarhuamilaku749
    @etafarhuamilaku749 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ማህተቡ እማ ልዩ ነው እግዚአብሔር ከትልቅ ደረጃ ያዲርስልን ወዲም

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 5 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ጀግንነት እውቀት ከጥበብ ጋር ውጤት አለው እግዚአብሔር ይባርክህ ለዘርህ ላገር በረከት ሁን ተባረክ

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው በጣም ደስ ይላል የኢትዮ እንቁ ወጣት ብየሀለሁ ብቻ የኢትዮ ውድቀት የሚሹ ውሾች እንዳያዩህ ፈራሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን

  • @millionmhirete5698
    @millionmhirete5698 5 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ ካለህ ላይ ከሰው ልጆች በላይ እውቀት እና ጥበቡን ይስጥህ

  • @yesfadem8420
    @yesfadem8420 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጽያዊ ጀግና ሰው እንደዚህ የፈጠራ ስራ ይሰራል እንጅ እርስብርስ መባላት ለሀገርም ለወገንም ጠንቅ ነው

  • @oneday2874
    @oneday2874 5 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነክ ለኢትዮጺያ ሚያስፈልጋት እንዳተ አይነት ወጣት ስራ ፈጣሪ ነው

  • @jusessavesalshita1948
    @jusessavesalshita1948 5 ปีที่แล้ว

    ውውው እድግ በልልኝ ለኢትዮጵያ
    እንዳንተ ያብዛልን ፈጣሪ
    ውውው ፈጣሪ ይጠብቅ
    አድናቂ ነኝ

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
    @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጎበዝ በዚህ እድሜ እሄን የመሰለ መኪና መስራት እግዚአብሔር ጥበቡን እውቀቱን ጨምሮ ይስጥክ ለእምዬ ኢትዮጵያ ያንተ አይነቱ ያስፈልጋታል በርታ ያሰብክበት አንደምትደርስ ተስፋ አረጋለው እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @gelila4859
    @gelila4859 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ዓላማህን እንደምትፈልገው ያሳካልህ።እንደዚህ ዓይነቱን ወጣት እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @በፍቃድህእንጅበፍቃዴአታኖ
    @በፍቃድህእንጅበፍቃዴአታኖ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሮም ድንቅ ነው በርታ ጉበዝ እንደዚህ ያሉ ወጣቶችን ያብዛቸው ፈጣሪን መስቀልህ በጣም ያምራል ጉበዝ ንቁ ምርጥ ልጅ ነህ

  • @berhanuhaile6466
    @berhanuhaile6466 5 ปีที่แล้ว

    ዋው!! ኢትዮጲያ ጀግናጀግና ወጣቶች አሏት እግዚአብሔር እጅህን ይባርክልህ ወንድሜ እንደነዚ አይነት ወጣቶችን ማበረታታት እና ድጋፍ ማድረግ የውዴታ ግዴታ ነው!!!!

  • @amsalamsalu5374
    @amsalamsalu5374 5 ปีที่แล้ว +1

    ጉበዝ ጌታይርዳህ ተበባረክ

  • @monerenejaseem8263
    @monerenejaseem8263 5 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድማችን ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን ጨምሮ ያበርታህ ሀይምሮህን ያስፋው

  • @abebaworku2630
    @abebaworku2630 5 ปีที่แล้ว

    የታሉ እነዚያ ዘር ሲቆጥሩ የሚውሉት ባዶ እራሶች ጥሩልኝ ከዚህ ብላቴና ጥበብን ይማሩ እንደዚህ ያሉ ጀግናን ያብዛልን ፈጣሪ ያሰብከውን እግዚአብሄር ያሳካልህ

  • @tsionzewdu9449
    @tsionzewdu9449 5 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo egziabher yrdak gobez

  • @adullahsultan1051
    @adullahsultan1051 5 ปีที่แล้ว

    ዋውመታደልነውእንዲህአይነት
    አምሮየሰጠህንፈጣሪአመስግነው

  • @rebkamariam4773
    @rebkamariam4773 5 ปีที่แล้ว +29

    በርታ ከዚህ በላይ ጥበብ ትጥራክ የእውነት በጣም በጣም ጎበዝ ነክ

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስአብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ ለዚህ ትውልድ ምሳሌ ስለሆንክ ደስ ይላል በርታ

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 5 ปีที่แล้ว +8

    ይሄ ልጅ በትክክል እየኖረ ነው
    አዳሜ ዘር ሐረግ እየመዘዝን እየተጫረስን ባለንበት ግዜ ይህንን ልጅ ይህን ተአምር ይዞ ብቅ ማለቱ የሚደንቅ ነው
    በ21 ክፍለዘመን እየኖረ 22 ክፍለዘመን ተሻግሮ ያየ ድንቅ ኢትዬጵያ ወጣት ነው

  • @እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ
    @እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ 5 ปีที่แล้ว +17

    ጎበዝ ወንድም እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 5 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና በሪታ የሚያስፈልግን እንዳንተ አይነት ልጅ ነው ሀገሬ ጀግና እኮ ሞልቶሻል።

  • @mesisheferaw4256
    @mesisheferaw4256 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ልጂ በዚህ እድሜህ ይኸን የሰራህ ድጋፍ ብታገኝ የት ትደርስ ነበር እንደ ሌሎች ሰውን ከሰው ከማባለት ወጣቶች ከዚህ ልጂ ተማሩ

  • @አሜንአሜን-ዠ1ኀ
    @አሜንአሜን-ዠ1ኀ 5 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ ድንቅ ስራ አንተ ዛሬ ሀገራችንን ምታስጠራ ጀግና ብዬካለው

  • @አስቻለውአዳሙ
    @አስቻለውአዳሙ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይባርክህ ጠባብ ጭቅላት ያላቸው ሰዎች ካንተ ቢማሩ መልካም ነው።

  • @መሬምወሎየዋ-ዘ5ዀ
    @መሬምወሎየዋ-ዘ5ዀ 5 ปีที่แล้ว +16

    በዚህ ዘመን እዳተ አይነት ጠፍቶ ሰው ያጫርሳል ምን እልሀለሁ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በጣም ጎበዝዝዝዝ

  • @aselefechboloshe6870
    @aselefechboloshe6870 5 ปีที่แล้ว +3

    እሳይ ጀግና ነህ ወንድማችን በርታ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ

  • @abuusuy7424
    @abuusuy7424 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እግሊዝ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን ውድድድድድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘርና ሀይማንት እያላቹ ህዝብን ከምታባሉከዚ ወጣት ተማሩ ስራ ስሩ እራሳቹን ለውጡ
    ሀገር የጋራ እምነት የግል ነው ።.
    እግዚአብሔር ይርዳህ ትልቅ ቦታ ለመድረስ ያብቃህ ወድማችን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እግዚአብሔር የሰጠህ አይምሮ የተባረከ ነው በጣም ጐበዝ ልጅ ከዚህ የበለጠ ከአንተ እንጠብቃለን ተባረክ

  • @ሚካኤልነውአባቴ
    @ሚካኤልነውአባቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አሁንም ጥበቡን ይግለፅልህ

  • @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ
    @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ 5 ปีที่แล้ว +16

    ዋው የዚህ አይነቱን ፈጠራ ግዳፍ መሥጠት ግድ ነው 👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @primeprime6195
    @primeprime6195 5 ปีที่แล้ว +4

    ቅልጥፍ እድርጎ የፈጠረህ ህሱ ይጠብቅህ በጥበቡ ጥበብ ነው ያደልህ ተባረክ

  • @dohaqatar8266
    @dohaqatar8266 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰርቶ እድህ ሙሉውን ሲናገር ማሻአላህ ብያለሁ ስቶ አለ በብሄርና ንብረት በማውደም የተፈጠሩ እስኪ ከዚህ ተማሩ እንማር

  • @መቅደስወለተመድህንነኝ
    @መቅደስወለተመድህንነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ውይይ ደስ ይላል እግዚአብሔር ጥበብና እውቀቱን ይጨምርልን በርታ ወንድማችን በእውነት መበረታታት ይገበዋል ከተንኮልና ከክፋት ወተን በፍቅር እንዲህ ጥሩ ስራ ብንሰራ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑረን በእውነት

  • @tegsitemom4639
    @tegsitemom4639 5 ปีที่แล้ว +4

    እነዚሕ ወላይታዎች በጣም ጎበዞች ናቸው

  • @ማህተቤንትዩቢማህቴቤንትዩ
    @ማህተቤንትዩቢማህቴቤንትዩ 5 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ እግዚሀቤር መልካም ነው አይዞህ በርታ ገጀራ ናና ሳይፍ ይዛችው የምትወጡ ለመዝረፍ እባካችው በኢትዮጵያ ልለምነችው እደዚህ ወድማችሁ ስራ ፍጠሩ ዘረኝነት ይዉደም!!

  • @sarajen2153
    @sarajen2153 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እውቀትክ ላይ እውቀት ይጨምርልክ ጎበዝህ በርታ

  • @Mm-hy3fk
    @Mm-hy3fk 5 ปีที่แล้ว

    ድስ ላይክ የሚትሰጡ ሰወች ግን የምር ሰው ናቹ ምድር ምንቀኛ እድሜ ይስጥ የኛ ጅግና እንዳ ኣንተ ኣድተዋይ ና ሰራተኛ ወጣት ይብዛ ሃገራችን ኣቦ ሰላምህ ይብዛ

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚሃብሄር በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ አንተም እራስህን ጠብቅ ጀግና እና ታዳጊ ስለሆንክ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ
    @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ 5 ปีที่แล้ว +30

    ዋውውውው ጎቦዝ ውንዴሜ በርታ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @tagumalika628
      @tagumalika628 5 ปีที่แล้ว

      ጎብዝ አላህ ይርዳህ
      ማሻላ ማሻላ ማሻላ
      ብረታተ።ይስፍልገዋል

  • @phone2489
    @phone2489 5 ปีที่แล้ว

    መጨረሻህን ያሳምርልህ ደሞ ስርአቱ ደስ ሲል

  • @santafeleke3110
    @santafeleke3110 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ህዝቧን ጠብቃት በርታ ጀግና ነህ ወርቅሸት ገብርኤል ይጠብቅህ በርታ

    • @amen1457
      @amen1457 5 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
    @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ኢትዮጲያ ጀግናጀግና ወጣቶች አሏት እግዚአብሔር እጅህን ይባርክልህ ወንድሜ እንደነዚ አይነት ወጣቶችን ማበረታታት እና ድጋፍ ማድረግ የውዴታ ግዴታ ነው

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ከዚህ በላይ ብዙ እጠብቃለን

  • @tamraabi1751
    @tamraabi1751 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልህ ቀጥተኛ መንገዱንም ይምራህ አይዞህ

  • @zainabahassa8604
    @zainabahassa8604 5 ปีที่แล้ว

    ከአይን ያውጣህ የኔ አባት በዚእድሜህ ይህን ሁሉነገር አንዱም አልገባኝ አለኮ ወይጉድ ማሻአላህ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀትን ይስጥህ ውይ እኔስ ከማዳም ሽንትቤት መችነው የምላቀቀው እርይይይይ አላህየ እውቀትን ስጠኝ

  • @hannalema3703
    @hannalema3703 5 ปีที่แล้ว +9

    ጀግና ነህ ያመሰገንከው አምላክ ይረዳህ

  • @የጎንደሯእመቤት
    @የጎንደሯእመቤት 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይስጥህ ለሀገርህ እምጠቅም ያድርግህ

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 5 ปีที่แล้ว

    በዚህ በወጣትነትህ ከዚህ ያደረስህ ፈጣሪ ይመስገን በጣም ድንቅ ነው። በዚህ ቀጥልበት
    ሚገርም ጭንቅላት አለህ እግዚአብሔር መጥፎ መጥፎውን ከሀገር ያውጣው ወይም ልቦና ይስጣቼው የሰው ሂወት የሚያበላሹት። የትልቅ ትንሽ የሆኑት ብዙ ናቼው ካንተ ይማሩ።

  • @fentyfanty7283
    @fentyfanty7283 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ እንዳንተ አይነቱ ነው ግዳፍ የሚአሥፈልገው

  • @የኑሬጀሪካማአድናቂ
    @የኑሬጀሪካማአድናቂ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድም እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 ปีที่แล้ว +32

    ጎበዝ ጠክር ሁሉም እዳተ የስራፈጠራ በፈጠሩ በሰሩ ጠክረረ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 5 ปีที่แล้ว

    እጀክ የባርክ ጉበዝ በጣም ደሰ ይላል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Asd-pu8qr
    @Asd-pu8qr 5 ปีที่แล้ว

    ወድሜ አይዞህ በረተ ትልቅ ደረጀ ትደርሰለህ ፈጣር ከጎንህ ይሁን፡ እንደንተ አይነት ብበዙልን እትዮጵያ ለመደግ ወደሀለ አትልም ነበር ሁሉም በፈጣራ ስራ ብስመረ ደህነት እንቀርፍ ነበር

  • @እህተየገብርኤል
    @እህተየገብርኤል 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር የበለጠ እንስት ስር ይርዳህ

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 5 ปีที่แล้ว

    ውስጡ በጣም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ያስታውቃል ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት ኢትዮጵያ እንዴት ትልቅ ልጃች እያፈራችልን ነው ተመስገን

  • @rasbenjamin8191
    @rasbenjamin8191 5 ปีที่แล้ว

    THIS IS ETHIOPIANS WE PROUD OF YOU
    GREAT WORKING OF KEBEBUSH AUTOMOBILE( ከበቡሽ)
    AJAYE MAJOR☝☝☝
    እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 5 ปีที่แล้ว +14

    ማሻአላህ ጎበዝ አጠናክሩት ቀጥልበት ወንድም

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 5 ปีที่แล้ว

    ማጃዬ የኔ ጬጨ እድግ በልልኝ ከዚህ በላይ ብዙ አድስ ነገር ትሰራልህ እ/ር ከጎንህ ይሁን አንተ በቃ ልዩ ነህ !

  • @aster696
    @aster696 5 ปีที่แล้ว +10

    ጀግና ባለራዕይ በርታ ወደፊት ብዙ እጠብቃለን

  • @BooreeBooranaa
    @BooreeBooranaa ปีที่แล้ว

    Waaqayyo sii haa eebbisu ! Jabaadhu ! Qaamni gargaaruu danda'u bukkee otoo dhaabbatee gara kaampaanii guddaatti ceesise gaarii dha.እግዚአብሔር ይባርክህ ! በርታ ! የሚረዳው ሰው ከጎኑ ቆሞ ወደ ትልቅ ድርጅት ቢያግድ ጥሩ ነው። በውጭ ምርቶች ላይ ብቻ tigegna kemeሆን በአገር ውስጥ እውቀት እና ፈጠራን tekimo Mekina ena mellewawechawochin wede mamiret mgebat newu.

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 5 ปีที่แล้ว +5

    በርታ እግዚአብሔር ጥበቡንና ማስተዋሉን ይስጥህ
    ወንድም አንተንም ጌታ ይባርክህ

  • @rmbv1690
    @rmbv1690 5 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ።አላህ ለቁም ነገር ያብቃህል

  • @نعيمهالمالي
    @نعيمهالمالي 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሬ ይባርክህ ወንድም አይዞህ በርታ ቀሬ ዘመንክንም ይባርክ ከዚህ በላይ እንደምትሰራ ተስፋ አለን

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሄ አሁንም ጥበቡን ያብዝልህ አሜን

  • @helu-endalk
    @helu-endalk 5 ปีที่แล้ว +2

    አንበሳ አይደለም የሰራከው ነገር አነጋገርህ ጀግና ከዘመናችን ወጣት ነጥረክ የወጣህ ጊዜክን እውቀትክን የተጠቀምክ ድንቅ ወጣት በርታ

    • @alemns5942
      @alemns5942 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ከአንዳዳቹ ደቆሮች በጣም ጎበዝ

    • @amenasrata5929
      @amenasrata5929 5 ปีที่แล้ว

      gobezi

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም ለዚህ ልጅ የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በርታልን ደግሞ ወደ ውጭ ሀገር እንዳትሄድ በሀገርህ ስራ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ 💖💖

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳህ ጀግና ነህ ተባረክ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን 👍👍💚💛❤

  • @እግዚአብሔርይጠብቀኛልየሚ
    @እግዚአብሔርይጠብቀኛልየሚ 5 ปีที่แล้ว

    በስማም እንዴት ያስደስታል ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ ማሀተብህ ባጣም ያምራል

  • @የኔየሙሉልጅ
    @የኔየሙሉልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው በራስ መተማመኑ ንግግሩ ዋው እሚገርም ነው ትችላለህ ጎበዝ ውይ እዳተ አይነት ወጣት ዋው 👏👏👏

  • @behonest5769
    @behonest5769 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ብቻ አይገልጽህም። ጎበዝ ። ሰርቶ መለወጥን አስተምርልኝ። ዘርፈው ለመክበር ለሚፈልጉ ቄሮዋች።

  • @salam1297
    @salam1297 5 ปีที่แล้ว

    አምበሳ በርታ አግዛብሄር የበለጠ እውቀቱን ይጨምርልህ 💚💛❤👍👍👍

  • @sirchabafata1397
    @sirchabafata1397 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አለህ የግዝህ በስራህ ሁሉ ሰሪታህ ለሀገሪ ለወጠቱ አሪየ እንድትሆን አለህ ይሪዳህ በሪታ በራስ የማታማማን ብቃትህን አጎልብት

  • @ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ
    @ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ጭምሮ ይስጥህ አነደበተ እርቱ ወድድ

  • @adama1771
    @adama1771 5 ปีที่แล้ว +22

    I am proud of this boy. Imagine if all of the youth work and invent like this boy. I believe this kid will be tomorrow's billionaire.

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 5 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ነክ ፈጣሪ ያስብከውን ውሉ ያሳካልክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጥክ ወንድማችን

  • @alemns5942
    @alemns5942 5 ปีที่แล้ว +2

    በርታውንድሜ ለሌሎችም ትምህርትነው እየተማሩ እሚማሩትን ለሚገሉ እንደዝህ ፍጠራ ቢሞክሩ ለራሳችውም ለሀገራችው ይጠቅማሉ ለማንም ፓለቲከኞች ተጠቃሚ ከመሆን