“The fear of God is Where wisdom begins”. You boys have the right attitude and you are humble. With this attitude I can tell you will go far! Bless you heaps
It is so surprising to see that someone hit the dislike button!!! GOD bless you kids. It is a gift of GOD like you two acknowledged it. EBC Keep up the good work
እነዚህን ልጆች ለመውለድ አንድ ቀን ሳይሆን አንድ አመትም ቢማጥ አይቆጭም ይኢትዮጲያ ትንሳኤ ከሚጀመርባቸው አንድኞቹ ናቸው ወላጆቻቸው እንዴት እድለኞችናችሁ ደስ ይበላችሁ ልፍታችሁ በከንቱ እይደለም የወላጂም የሃገርም ሸክም ስንቶች አሉ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ
አመት ሙሉ ማማጥ እናትየዋን አስበሻታል እኔግን እሳሳላቸዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ተባረኩ
Ewnetnew! Enebetam. Ekoralhu!! Emeyagerachen. Tesfaalt. Yargew. Amen. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Endet endmsasalachew. !!!maroche 💋💋💋💋💋💋💋
ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩ ምን ይታወቃል ብለሽ ነው ደህናውም ምኑም እናት እኩል ተሸክማ እኩል ታምጣለች
አሰደናቂ ስጦታ!
ሮቤል ሃሳቡን የማስተላለፍ አቅሙ ዓለም ላይ ወደር የሚገኝለት አይመስለኝም።እጆቹ ከቃላቶች ጋር ያላቸው መስማማት..የቋንቋ አጠቃቀሙ...እንግሊዝኛን ለሳይንሳዊ ትንታኔው በየመሃሉ ጣል ጣል የሚያደርግበት ክህሎት...ዋው!!.ሰው እንዲህም ኃያል ነው!
እግዚአብሔር ሀገርን ያለ ሰው አይተውም!"
የኔ ምርጦች አላህ ለቁም ነገር ይብቃችሁ የነገ የኢቶጲያ ተረካቢወች
እኔ እነዚህን ልጆች ሳይ እስካሁን የኖርኩት እድሜ ህልም ነው በለኝ እላለው በስማም እግዚአብሔር ልጄን እንደነሱ አርግልኝ አሜን።
በጣም ግሩም ነዉ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ህፃን ቅዱስ በጣም ረጋ ያለ ልጅ ነው እውቀቱም ጥልቅ ነው። ሮቤልም እንደዛው!!
ይህ ልጅ ምን ያህል ለእውቀት እንዳነሳሳኝ አኔና ፈጣሪ ነዉ ምናውቀው
ቃላት የለኝም ለዚህ ብላቴና አ/ር ያሳድግህ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ 💖💖💖
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው. እኛ ኢትዮጵያን
ብዙ የተማሩ ዜጎች አሉን ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው እውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ልንኮራ ይገባናል በኢትዮጵያዊነታችን ልንኮራ ይገባናል
Etv መዝናኛ ስላቀረባቹልን እንቁዎት እናመሠግናለን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው አይምሮአቸው ይባረክ ከዚህ በላይ የሚአሥደነቅ እውቀትን ያብዛላቸው።
እናተ የዚን ያክል ተምረው ሳይሆን የእግዚአብሔር ስጦታዎቻቸን ብርቅዬ ልጆቻቼን ናቸው ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸሁ
እኔ እማመሰግነው ወላጆችን ነዉ
የናት መስዋዕትነት ነው ይህ
ይበልጥ በደብ አስተምሯቸው
እግዚያቤሔር እዉቀቱን ጨምሮ ጨምሮ አብዝቶ ይጨምርላችሁ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድጋችሁ ተባረኩ ቡሩክ ሁኑ።
“The fear of God is Where wisdom begins”. You boys have the right attitude and you are humble. With this attitude I can tell you will go far!
Bless you heaps
Betikikil Ewunet Bilehal…… ye Tibebachewu Minc Geta Eyesus Kiristos Newuna Tsagawun Yabezalachewl
እስኪ ቪዲዮውን ዲስላይክ ላደረጉ ሰዎች የ አንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት እናድርግላቸው
Kkkkkkk eshe
Betam tikikil neh wondime
ዲስ ላይከሮች መቼም ቢሆን እነዚህን እንቁዎች መሆን ስለማይችሉ ቅናት አቃጥሎአቸው ነው
እውነት ብለካል ወንድሜ
😂
እነዚህን ያሳየኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ።።።
ሮቤል ና ቅዱስ ህይዎታችሁና ዘመናችሁ እንደ ዳንኤል በብዙ ተባረኩ።።።እናንተ ከእግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የተሰጣሁ ልጆች ናችሁ ።።።።ተባረኩ
ይህ ጥበብ ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ከሰው አይደለም ጥበቡ የማያልቅ አምላክ ስሙ ይመስገን እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ሌላ ምን እላለሁ በራሴ ኘፈርኩኝ
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ያሳድጋቸው
እ/ር ይጠብቃችሁ ያሳድጋችሁ.
በጣም ከሚገርመው ፈሪሐ እ/ር ያላችሁ በመሆናችሁ ተደሰቻለሁ.
በርቱ ! ከአንደበታችሁ የሚወጣው ቃል ከማር ይጣፍጣል.
እናንተ ማለት ብርቅዬ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጆችና ተሰፋ ናችሁ.
ከልቤ ደሰብሎኛል.
እድሜያችሁ ይለምልም!
ሀገሬ ተሰፋ አላት!!!
ጌታ እየሱሰ በድሙ ይሽፎናችሁ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያድርሳችሁ እስኪ የሚል ስው ስንት ስው ነው ላይክ ይበል እንኳን ለገና ብአል እንኮን አደረሳችሁ 💞💞💐
ፈጣሪ ያሳድጋቹሁ ይጠብቃቹሁ ቆንጆዎች
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በጣም ይገርማል ❤❤ ልዑል እግዚአብሔር ያሳድጋቹ🤔 ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየን
Yefetarin tamir benante say tsetset tesemagn ..amlak ekif digif
adirgo yasadigachihu
በመከራ ተወልጄ በመከራ አደኩኝ ዛሬ እግዚሐብሔር ይመስገን በጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ በአሜሪካ፣ነጰር ግን በአገሪ የዛሬ ትውልዶች በእንዲህ ሁኔታ ሳይ ምን ያህል ያልተወቀረ ወርቅና አልማዝ አላት አሰኘኝ ለአገሬ እደጉላት ትልቅ ቦታ ድረሱላት በጣም በደስታ ልቤ ተነካ።
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ዋውውው ቃል የለኝም እደናተ አይነት ይብዛልን
ሁሌም ተስፋ በቆረጥን ሳአት ተስፋ የምትሰጠን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሉል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስህ ኢትዮጲያ በውስጥዋ የቆሸሹ ዘረኛ ሊያቆሽሹሽ ቢሞክሩም አንቺ ግን ሁሌም በእግዚአብሔር አሸንፈሽ በክብር ማማ እናይሻለን
እባካችሁ እነዚህ ልጆች ብዙ እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል ያገር የወገል መኩሪያ ናቸው
አለምህ.በደንቦህ.ምጥነትሀ.አላብችህ.በይበልጥ.አይምኖትችህ...🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጠ
ለኔ ተአምር ነው የሆነብኝ !በዚህ የእድሜ ደረጃ እዚህ መድረስ ምን መታደል ነው" እንደ ሰለሞን ቅባ ጥበብን ቀብቷችሁ ነው ብየ አምናለው; ለሀገራችን ትልቅ ተስፋ ናችሁ ; ፈጣሪ አሁንም ማስተዋልንና ጥበብን ይጨምርላቹ በእድሜ በፀጋ አብዝቶ ይባርካቹ።
ሁሉም ሰው እኩል እምሮ አለበት ያቀባባል እና የፍላጎት ጉዳይነው እጹብ ድንቅ የሆኑ ልጆች ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት የደርብልህ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እውነት ከልቤ ደስ ነው ያለኝ እነዚህን በማየቴ ለኛ እግዚአብሔር ነው የሰጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር አምላክ ጅማሬያችሁን ሳይሆን ፍፄሜይስችሁን ያሳምርላችሁ ምርጥ እና እንቁ የተዋህዶ እንቁ ናችሁ ተዋህዶ ትንሳኤሽን በቅርብ ያሳየን
ጉዴ ዝም ብዬ ማየት ነዉ እየተደመምኩ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ማሮቼ መቸስ ኢትዮጵያ እሚያሳድጋትን ሰው አይወዱምና አላህ ይጠብቃችሁ
Yenne konjo enate anchinem egziabher Weyem alahe yefelegshewen merteshe tetekemi leberuhe lebeshe yebarekesh yenne ehet melkam melkamu kanchighar yehun
Amenn wudua ehte
Amen.
አሜን እህታችን
It is so surprising to see that someone hit the dislike button!!! GOD bless you kids. It is a gift of GOD like you two acknowledged it. EBC Keep up the good work
They were so rushing to hit the like button unfortunately they hit the dislike button accidentally...Feel sorry for them.
They are f***n Banda nat Ethiopian bro
ዋውውው በጣም እንደ ማር የሚጣፍጡ ልጆች ናቸው ✅✅
እግዚአብሔር አምላክ በእውቀታችሁ አገራችሁን በመልካም ነገር እንድታገለግሉ በቸርነቱ ይርዳችሁ 👏
ልጆችዬ እድግ በሉ ወገኖቼ እንኳን አደረሰን መልካም ገና
ቆዩ ታደጉ ያሉትን አላቀውም
ፕሎክ እራሴን ኪኪኪ
ገብቶሻል ግን እኔ ትዝ ያለኝ ሎጋሪዝም ስነሳ ብቻ ነው
መነውበአገርመርዝከምጭከንኘብምሩ
ማሮች
ዋው የሚገርም ነው እውቀት ከትትና እግዚአብሔር ከመፍራት ጋር የተላበሱ ምርጥ እንቁዎች ተባረኩልን እንወዳቹሀለን በርቱ
ሮቤልማ በሀይማኖቱም ጎበዝ ነው ዲያቆን መሆን አለባቹሁ። ⛪✝❤❤❤
🇪🇹🙏🤲🤴🤴🇪🇹🕊🕊🕊🎖🏆🎖🏆🌍🇪🇹
Ere kekidus aybeltm
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ እኔ ምንም ማለት አልችልም ከመስማት ውጭ አፌን ከፍቼ ቀረሁ ውይይይይ መታደል እኔ በዚህ እድሜየ በስርአት እኳ እበላ ይሆን ኧረ በጭራሽ መታደል ነው ከላይ ነው ስጦታው እኮ ግን ጌታ ይባረክ ገና ብዙ እናያለን
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
በአሁኑ ሰአት ሚዲያ መኖሩና ደህና ቤተሰብ ስላላቸው እንዲህ እውቀታቸውን ሊያጋሩ ሚዲያ ወጡ እኔም የዛሬን አያርገውና ባለሁበት ሀገር በምማርበት ት/ቤ 1ኛ ነበር ምወጣው አስተማሪ በሌለበት ሸፍኜ አስተምር ነበር በየሀገሩ የቀለም ትምህርት ውድድር ተወዳድሬ አሸንፌ ነበር ምመጣው
ከ2ኛ ክፍል በ6 ወር ውስጥ ወደ 4 ተኛ ክፍል ደብል ነበር የገባሁት እስከ 9ኛ ክፍል 1ኛ በመውጣት በእራሴ ጥረት ስማር ነበር ግን በቤተሰብ ችግር ምክንያት ያለኝ እውቀቴ በሙሉ ተወሰደብኝ ትምህርቴን በማይረባ በ lT ዲፕሎማ ተዘጋ እና ለስደት ተዳረኩ እናም እነኝህን ልጆች ሳይ ውስጤ በጣም ይነካል እድሌን እረግማለሁ ከእግዚአብሔር በታች ቤተሰብ ወሳኝ ነው
ብቻ እግዚአብሔር ብሎ ሀገሬ ብመለስ ትምህርቴን ሀ ብዬ እንደምጀምር ይሰማኛል
እግዚአብሔር አእሮአችሁን ይበልጡኑ ያብራላችሁ
እግዚአብሔር ለበረከት ያርጋችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን :: እናንተን ሳይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይታየኛል:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ:: 💚💛❤️
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች ከአይን ያውጣችሁ👌👌👌👏👏👏
ቃላት የለኝም ምን እንደምል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ላይ ጥበቡን ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ ❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤
ምንም የምለው ቃል የለኝም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ
*እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 😘😍😍ድንጋይን ለግንባታ ሳይሆን መንገድ ለመዝጋትና የወንድሙን እራስ እንደ እባብ ለመቀጥቀጥ በሚጠቀመው ነውጠኛና ጎጠኛ ወጣቶች ብናዝንም ብናፍርም😢ኢትዮዽያ በእናንተ ተስፋ አላት👏*
ተመስገን ኣምላኬ ስምህ እሰከ ዘለኣለም የተመሰገን የተቀደሰ ይሁን እንዴት ደስ ይላል እድግ በለሉኝ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላቹ 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
ወይ መታደል እድግ በሉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ዋው በጣም ነው ደልተኛ የሆንሁት
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
እነኝህ ልጆች ይእግዝአብሔር ስጦታ ናቸው ጥበቡ ስሎሞን ጥበብ እና እውቀት ያገኘው ከእግዝአብሔር ነው እነኙ ልጆች የሄኒን ያህል ዕቆት የሰጣቸው ፈጣሪ ነው እንዴት መታደል ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር የተመስገን ይሁን መጨረሻው ያማረ እና የሰመረ ያድሪግላቹ
እግዚያብሄር እድሜ ይስጠን እናንተ ስትደርሱልኝ ኢትዮጵያን ትመራላችሁ
ለነዚህ ደነዝ ፓለቲከኞች የነዚህን ልጆች ጣፋጭ ንግግር እውቀት በጥብጦ ማጠጣት ቢቻል ማጠጣት ነበር ውይይይይ ውስጤ ደስ አለው ጌታ ይጠብቃችሁ
በዚህ ፕሮግራም የebcን ትንሳኤ አይተናል በቀጣይ የሀገራችንን ትንሳኤ እናያለን ዋዜማው ላይ ነን
ወንድመቼ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ እውቀታቹ መግለጫ የለኝም እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
ከአይን ያውጣችሁ እግ\ር ያሳድጋችሁ እነዚህ ደነዝ ፖለቲከኞች ከናንተ ቢማሩ ምን አለበት ለሁላችንም መልካም በአል ይሁንልን
Tikikl
👌
አሜን. አሜን. አሜን.እግዚአብሔር. በሞገስ.ያሳድጋቸው.ከአይን.ያውጣቸው
Tab
በውነቱ እግዚአብሄር እንደናንተ ያብዛልን ቃለ ሂይዎት ያሰማልን አሜን
ወይኔ መታደል ሳላስበው እንባዬ ወረደ እማምላክ ከክፊ ሁሉ በዘርፋፋዋ ቀሚሣ ትሰውራቹ ፋጻሜያቹን ያሣምርልን ሚዲያ ሣይወጡ በርጋታ በጥሞና ብትከታተላቸው ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
እረረ ሰዎች ይህን 👎እና 👍 ይህን ለዩ ከምር የቅናት ያስመስልባችኋል ሆይ በእውነት አምላክ ይጠብቃችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ጠላታችሁን ይጣልላችሁ ምን ነበር ዘረኞች ከእናንተ ብዙ ትምህርት ቢወስዱ✟⛪💟💟
ሮቤልና ዳግም እንኳን ለገና በአል ከነቤተሰባችሁ አደረሳችሁ።ከአመት በፊት እቤታችሁ ተገኝቼ
ተገኝቼ ሰለተዋወኳችሁ ደስተኛ ነኝ።በርቱ በርቱ።
ስለተዋወኳችሁ ደስተኛ ነኝ።
እውቀትና እምነት አምልኮት ከእምላክ የተካኑት እንደሆነ ግልፅና ነው አምላክ ይጠብቃችው ተባረኩ።
የድንግልማርያምልጅ ከዚህም በላይ እወቀትና ጥበቡን ያብዛላችሁ የኛ ምርጦታዳጊዎች ቃላትአጠረኝ እናተን ለመግለፅ
I fill sorry about there teachers. and I proud of there parents God bless you !!!
Hahahaha 😂😂😂😂. Awey astemari yalebt abaze yetmari asteway betykew giza endtebalw😂
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ያሣድግችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ማለትአልችልም እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት እግዚአብርአምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ከዚህበላይ እኔ ቃላት የለኝም የምገልፅበት
እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ ቅዱስን ዛሬ ነው የማህ ሮቤል እንኳንም አየውህ
ልጅ ከተባለ እንዲህ ነው ሁሉም ልጅ ቢማር ኑሮ እንዴት ጥሩ ነበር ስለ ሌላ ከመስማት ከማየት ቢያውቁ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ እነሸጋ እነሮቤልን ብቻ ሳይሆን ስለሰላም ሰባኪወቹንም ይጠብቅልን በልባቸው ክፉ አሳቢወቹን ደሞ እጃቸውን ይያዝልን ሰላም ላገራችን
ኦርቶዶክስ ጥበቧ ምስጥሯ ብዙ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋቹ
እውነት ተዋህዶ ዝም ብሎ አይደለም ቤተ ክርስቲያን ባህረ ጥበባት አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረግከኝ አምላኬ ፈጣሪዬ ክብር ምስጋና ይግባህ
አሜን አሜን አሜን
@zinabu Manebo አንተን እያስፈቀድኩኝ ነው ማለት ኖ ኣ ምኗ ስራ ፈት ነሽ ህ ዝም በል ይ ኸሯ
@@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ kkkkkkkkkkkk
@@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ amen
ተባረኩ ፈጣሪ እንደናተ አይነት ልጆችን አብዛልን 🙏🙏🙏
ሮቢዬ ቅዱስ እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድጋችሁ ውድድ ነዉ የማረጋችሁ
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ።
ልጆቹ እውቀታቸው መሰረት አለው የውጭ ትምህርት ምንም አይጠቅማቸውም ለሽያጭ አታቅርባቸው መንግስት የሀገር ሀብት መሆናቸውን ተገንዝቦ በሀገር ደህንነት ስር በቀድሞ ኢንሳ ስር በከፍተኛ ልዩ እገዛና ጥበቃ ለሀገር ልማት ማዋል ያስፈልጋል በውጭ እድል ሰበብ የሀገር ሀብት እና ተስፋ የሆኑ ልጆችን መሸጥ ይብቃ ንቁ ፃናቱን ያስገነዘበ አምላክ ይመስገን እነሱንም ቤተሰቦቻቸውንም ይጠብቅ subscribers thx In advance
እኔ ቃል የለኝም እፁብ ድቅ የእግዚአብሔር ስራ።😘😘😘 እግዚአብሔር ያዳድጋችሁ። 😘😘😘
የኔ ጣፋጮች እመቤቴ ታበርታችሁ
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ያድላችሁ እግዚአብሔር በየመገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ
ሀበሻ ጥሎበት ነጭ እንጂ ጥቁር አያደንቅም።
ነጭ ቢሆኑ ኖሮ ሰንት ኮመንት በሰጠክ።ዕደጉ ልጆች
እውነት ነው
endew men ladergachu....tekekel
Tekikil
ምርጥ ኢትዮጵያ ናቸው እግዝ/ር ይባርካችሁ እግዝ/ር ያሳድጋችሁ
ክክክ ፈጣን ፈጣል ልጆች አፍርተናል አለ አቦ ፈጣሪ ይባርካችሁ
ዋዋዋዋ ቨጣም ጥሩ ነዉ ቅዱስዬ በርታ የን
ኔጀግና ላረጋችሁ ሁሉ መዳንያለም ይሙላላችሁ ሮቤልም እንደዛዉ በርቱ ድንግልትባርካችሁ
ኣምላክ ያሳድጋቹ ከኤርትራ ነኝ በጣም የሚገርም ነው
Egziabhear edmena tena ystachu tebareku 😘😘😘
አፌን ከፍቸ ቀረሁ።አላህ ያሳድጋ ችሁ ። ካይን ያውጣ ችሁ💚💛❤
እኔም እህቴ
በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር ያሳድጋቹሁ አገራቹሁን ለመጥቀም ያብቃቹሁ
እግዚአብሔር ያሣድጋቹህ💚💛❤️💚💛❤️
ከወለዱ አይቀር እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሮቤል & ቅዱሴ እኔም የምመኘው መልካም ልጅ አይምሮው ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ነው
በ እውነት እግዚአብሔር ጥበቡን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይግለፅላቸው ያሳድጋቸው
የኔ ማሮች እግዚያአብሄር ያሳድጋችሁ እዉነት በጣም ደስስ ነዉ ያለኝ የምር እደናተ አይነት ልጅ ፈጣሪ ይስጠኝ አሜን
አሜን አሜን አሜን
I do't have any words just may Lord bless You guys Amen💚💛♥
ዘንድሮም እነዚህን ልጆች ጋብዙልን እስኪ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 🥰🥰🥰❤️🥰❤️
ፍጣር ያስድጋቹህ ክክፍ ነገር ይጠብቃቹህ በርቱ
በስመአብ እረ አፈዘዙኝ የሚገርም ስጣታ ነው እኔ በጣም ሳሳሁላቸው የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ እንቁዎች ከአይን ያውጣችሁ ማር ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
Although many bad incidents are happening in Ethiopia, I am still optimistic seeing these kids. God Bless you more
እነኚ ልጆች ፈጣሪ ያሳደጋቸው እነኚ ልጆች ለኢትዮጵያ ትልቅ ስጦታዎች ናቸው በነገራችን ላይ ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ የስደስት አመት መንታ ልጆቼ ናቸው አማርኛ በርግጥ ባያወሩም ይሰሙ የበር በዚህ አመት ግን የተጨማለቀ ቢሆንም ማውራት የጀመሩ በነዚህ ልጆች ነው እና አንድ ጥያቄ ጠየካቸው ምን መሆን ትፈልጋላቹ ብዬ ስላቸው ልክ እንደነዚህ ልጆች መሆን ነው የምንፈልገው አሉኝ እና ሌላውን በጣም የገረመኝ 18 አመት ሲሞላን ኢትዮጵያ መኖር ነው የምንፈልገው ምክንያቱም ከነዚህ ልጆች አብረን መስራት እንፈልጋለን ሲሉኝ በጣም ደነገጥኩኝ ደስም አለኝ ግን መልስ ሳልሰጣቸው እባዬን ነው የቀደመኝ ለምን እንዳለቀስኩኝ ግን አሁንም ደረስ አልገባኝም ሲመስለኝ ግን ደስታ ይመስለኛል😍👌
የኢትዮጵያ ተስፋዎች በርቱ !!
Thank you for presenting this bright youngsters. This will teach other students and encourages to do more.
አረ ምን ጉድ ነው አኛ ምን ተማርን ማለት ይቻላል
እረ እኔም ፈዘዝኩ
እኛማ፣ትምህርትቤት፣ሂደን፣ተጫውተን፣ነው፣የምንመለስ፣ማለት፣ይቻላል
ሀሀሀሀ በእውነት እኔም እራሴን ታዘብኩት በስመአብ እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ልጅ ይስጠኝ የእኔስ ነገር ይቅር
መማርማ ተምርን ነበር ከእዉቀቱ ይልቅ ዋዛ ፈዛዛዉ ላይ ትኩረት ስለምናደርግ እንጂ
እር እኔ አልተወለድኩም ብል ይሻለኛል ሆ ብቻ አምላክ ይጠብቃችሁ ሳሳሁላቸው
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብርቅየ ኢትዮጵያውያን
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አሜን ከዚህ በላይ እውቀታቹ ይጨምርላቹ አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች♥️♥️♥️ስወዳችሁ
አቤሎ በጣም እናመሰግናለን መልካም በአል
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ ውዶቸ የኢትዮጵያ እንቁ በርቱ
ቅዱስ ስወድህ እግዚአብሔር እድግ ምንድግ ያርግህ ከነጭማቸው ቤተመቅደስ እየገቡ የሚቀድሱ ቄሶችን ግዝ አስተምራቸው
ህጻናቱን እግዚአብሔር ይባርካቸው፤ ወላጆችና ምሁራን ሕጻናቱ ብዙ በመሥራት ችግር እነዳይፈጠርባቸው የሚዝናኑበት ሁኔታ እንዲፈጠርላቸውና እረፈት አያደረጉ የሚሆዱበት መክር እንዲለገሳቸው ያስፈልጋል።
ማሸአላህ ይገርማል በዚህእድሜ እዲሀለ እዉቀት መኖሮማለት መታደልነዉ
አሁንም አግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ አድርሷቸው ሀገራችን ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲያደርሱ ይፍቀድላቸው
ፈጣሪ አምላክ ያሳድጋቹህ። መልካም የገና በዓል