የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መስቀል ጉዳይ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 129

  • @SelomonBirahane
    @SelomonBirahane 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የእምነበረድ ባለሙያ ነኝ በቅድስት ሥላሴ ቤተከርስቲያን ውስጥ የተነጠፈው የመስቀል ቅርጽ በሁለት ሰዓት ውስጥ ቡናማ የእምነበረድ ከግራጫ ድብልቅ እምነበረድ ጋር ቀላቅሎ ማስተካከል ይቻላል !!! አስቸጋሪው ቤተክርስቲያኗን መወሰን የሚችለው አካል ነኝ ባዮች እና የግመል ኮሚቴውን ማስወገድ ብቻ ነው ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ እንደ አንድ ልብ አሳቢ ሆነው በአንድ ቀን ማስተካከል ይቻላል እንጂ በወሬ ፈጽሞ አይስተካከልም በዚህ ዘመን ጥፋት በወሬ አይሸፍንም !

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ከልተነሳ በባርኬት አጥሮ ሰው እንዳይረግጡት በማድረግ ማክበር ነው ያለብን ጠላትን ማሳፈር ነው የሚያስፈልገው

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    መስቀል አይነጠፍም እቃወማለዉ ደብተራዎች ዬሆናሉ ለጥልቁ የሚያገለግሉ አሉና ጎበዝ ልናስነሳዉ ይገባል

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ስለተረገጠው መስቀልስ ? ለምን ትልልቅ አባቶች መልስ አይሰጡበትም

  • @yohannesejigayew4616
    @yohannesejigayew4616 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሀሳባቹ ጥሩ ነው ግን ቅዱሳን አባቶች መልስ ቢሰጡበት መልካም ነው መሰናከያም እዳይሆን ያስፈልጋል መስቀል ተዘቀዘቀ በለን ተናግረን የኛን ደሞ ማስተካከል አለብን

  • @HuluLove-f5t
    @HuluLove-f5t 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሲኖዶሱ በሕይወት አለመኖር ይሄ አንዱ ማሳያ ነው☝☝

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እኛም እናመስግናለን በርቱልን እማምላክ ከፊታቹ ትቅደም ሰላማቹ ይብዛልን❤❤❤

  • @እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ
    @እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዲያቆኑ በጣም ቁጭት አይታይበትም ? መስቀሉ። ድሮም ከነበረ ወድያዉ መነገር ሲገባዉ ለመን ዘገየ ? ብዙ ዉሀ የማይቆጥር ነገር ስለሆነ ጥንቃቄ ሊደረግበት ይገባል ቁጭት ቁጭት ቁጭት !! ኮሚቴዉ በደንብ ሊጠየቅ ይገባል። ዝማሬ ብቻዉን እምነቱን አያድንም !! በተረፈ በርቱ ።

  • @shemelesmekonen8888
    @shemelesmekonen8888 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የድሮው አውደምሕረት ከአሁኑ ይለያል የአሁን መስቀል አለው ውጭምአለው ውስጥም አለው ቤተ ክሕነት ይህንን ያስበት በአስቸኳይ መፍትሔ ይፈለግ።

    • @Sun-q1t
      @Sun-q1t 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አጀንዳ ለማስያዝ የተደረገ ነው

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ጉድ
    ከፊት ለፊቱ የነበሩት ቅርጻቅርጾችም ተነስተው ጭር ብሏል የበፊቱንና አሁን ያለውን ምስል ማወዳደር ይቻላል ያሳዝናል አውሬው ቤተክህነት ውስጥ ገብቷል::

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በፍፁም መስተካከል አለበት !

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አባቶቻችን ምንድ ነው ስራቸው ? እናም በጣም የምናከብራቸው ትላልቆች መምህሮቻችን ምንድ ነው ስራቸው ? እኔ እንደ ገባኝ ሁሉም አይተው እንዳላዩ የሆኑ ይመስለኛል ግን እግዚአብሔር የየልባችን የሚከሰጠን አምላክ አለና እሱ በራሱ ሰአት ይፈርዳል , ብር መሰብሰብ ብቻ ዋጋ የለውም ምእመን በሁሉም ነገር ተሰቃየ በሌላ አገራት የሚደረገው ፀረ ኦርቶዶክሳያን ሴራ እየጠላን አሁን ደግሞ በገዛ አገራችን ሩክሰት ስራ በአይናችን ማየት ማለት በእውነት ሞት ነው ግን ቤተክርስቲያን ውስጥ መሽገው ፀረ ኦርቶዶክሳዊያን የሆኑ እጅ አለበት ዋጋቸው የሚያገኙበት ቀን አለ 😢

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እንዴት መጀመሪያ እራሱ መስቀል ከመሬት ይነጠፋል እባካችሁ አንሱ

  • @Nix._.mm2
    @Nix._.mm2 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወንድሞች በደንብ ገልፀውታል ክብር ይሰጥልን ወንድሞቼ ሌሎችም አብያተ ክርሰትያን እራሳቸውን ይፈትሹ መላው ቤ/ክ በሙሉ ።

  • @TinaHana-k7g
    @TinaHana-k7g 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በዚህ ቤተክርስቲያን እድሳት ውስጥ ብዙ ነገሮች ተቀይረዋል ፣ ቅርስ ከተባለ የነበሩት ቅርፃ ቅርሶች ካልተበላሹ ለምን ተቀየሩ??? የጉልላቱ መስቀል፣ የአራቱ ሐዋርያት ምስል እና የአውደምህረቱ የድንጋይ ንጣፍ መነሳት አልነበረትም ምክንያቱም ቅርስ ስለሆኑ ባሉበት መቀመጥ ነበረበት። በኔ እይታ የስላሴ ቤተክርስትያን እድሳት ጥንታዊነቱን ለቋል ።

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ወዴት ወዴት ነው የሚኬደው ይፍረስልን ባስቸኳይ ብር እናዋጣለን

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    😢ያማ በፊትአስቶአይደለ አሉ ሲረገጥ የነበረው ለምን መከራችንን በዛስልነበር ግን ለካ መስቀል እየረገጥነው መከራውየበዛው😢😢

  • @ዕዝራዘጅጅጋ
    @ዕዝራዘጅጅጋ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይህ ስህተት ነው ተብሎ ሊታለፍ የሚገባው ሳይኾን ሆን ተብሎ የተደረገ ነው።ግን በማን፣ለምን ተደረገ

  • @romandemissie2416
    @romandemissie2416 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ የቤተክርስቲያን አባቶች ይህን ነገር በፍጥነት መፍትሔ ስጡት ከበአሉ በፊት አስነሱት!

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ውድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች ሆይ ከ81ም ይሁን ከ18 ዓመታት በኋላም ይሁን መቀየር አለበት ምናልባትም እስከ ዛሬ ሀገራችን ላይ ይህ ሁሉ መከራና እርስ በእርስ መተራረድና ይህ ሁሉ መከራ እስከ ዛሬ በተደበቀው ሲረገጥ በኖረው መስቀል ይሆናል አሁን ግን ታይቷል በቃ እንዴትስ ነው እየተረጋገጠ ታቦተ ህጉ ወደ ቅድስቱ ድረስ የሚገባውና በየጊዜው የስርዐተ ቅዳሴው አምልኮ ላይ እየተረጋገጠ ነው በየዕለቱ የሚከወነው? ረግጦ አምልኮ የለም ዋናው ጉዳይ ጥር 6 ተራዝሞ መስቀሉ እንዳለ ተነስቶ በሌላ መተካትና መሰራት አለበት አታመቻምቹ ውዶች

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መስቅል የምሳለመው መዳኛዬ እንጅ ይሚረገጥ አይደለም አጥብቄ እቃወማለሁ

  • @tobia283
    @tobia283 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ዘንድሮ ጀሮ ጭው የሚያረገ ነው ሆኖም ከስላሰ አንቀርመ ወስጥ ከገባን ስለምንረግጠው ጊቢውስጥ ሆነን እናክብር ምእመናን ንጉሱ ከሆኑ የሳቸው መጨረሻ አላማረም አና አዳሹ ኮሚቴ ግን አያያችሁ ጉዳችሁ እኔሄዳለን ጊቢ እናክብር

  • @sumjohn4434
    @sumjohn4434 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መጀመርያ ለምን ካቴድራል ተባለ ካቴድራል የተባለ ቤተክርስትያን በአጠቃላይ የካቶሊክ ሰረአት ነው የሚካሄደው ምእመን ንቃ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እጅግ እጅግ እጅግ
    ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭 ይቅር ይበለን እረ አባቶች ልጆች በለጡዋችሁኮ እኔ በጣም ተናደድኩ በእውነት ይሄን ድፍረት ጭራሽ በኛ ቤት 🔴😡😡😡😡😡

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለምንድነው አባቶች ዝም ያሉት 🤔

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይነሳልን!

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በፍፁም ይህ መስቀል የዱሮ ሊሆን አይችልም በሚዲያ ሲታይባቸዉ በፊት የተሠራ ነዉ ብለዉ ምክንያት ለመስጠት ነዉ የዱሮ ነገሥታት በጣም ኃይማኖተኞች ናቸዉ አደርጉትም

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይነሳ መስቀሉ ይነሳ መስቀሉ ይነሳ 🔴🔴🔴 ይሄን ጉዳ አባቶች እጅግ ያናድዳሉ

  • @abazemariyamkidanemariyam2826
    @abazemariyamkidanemariyam2826 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው ሃሳቡ መስቀሉም መነሳት አለበት አባቶቻችን የልጆቻቸውን ሃሳብ ተቀብለው ቢያነሱት እላለሁ ሕዝበ ክርስቲያኑ ግን መረጋጋት አለበት ለጠላት በር መክፈት የለብንም ለማን ደስ ይበለው ብላችሁ ነው ከሥላሴ በዓል የምትቀሩት አደራ

  • @EleniNegash-r9h
    @EleniNegash-r9h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንደሞቼ ከጎናችሁ ነን በርቱልን

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሁለታቹም ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው

  • @TigistAbate-v7x
    @TigistAbate-v7x 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መነሳት አለበት መቼም የማይቀየር ነገር የለም

  • @GetinetMenen
    @GetinetMenen 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ህዝብ መቃወም አለበት በእኛ ዘመን አይደረግም

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መቸም ሰላም አያገኙም ለሰላም እስካልሰሩ ድረስ መቸም ምእመናንን እየተቃወሙ ነው ከእኔ ጀምሮ 😢

  • @serkalemyosef7288
    @serkalemyosef7288 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መስቀል ሀይላችን ነው እያልን ከክርስቶስ መስቀል በቀር እያልን የመስቀል ጠላቶች መሆን እንዴት ይታያል

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የክርስቶስ መስቀል ይነሳልን፥ እንኳንስ ህያው ሆኜ ሞቼም ሙት አካሌ ከቤተክርስቲያኔ አይቀርም ማንን ለማስደሰት

  • @ZewdineshAdmassie-my4wy
    @ZewdineshAdmassie-my4wy 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረኩልን ባለማወቅ እኔም ብዬ ነበር

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መስተካከል አለበት ግዴታ ነው መስቀል መርገጡ በምንም መለኪያ ትክክል አይደለም።

  • @MesfinAbebe-o9d
    @MesfinAbebe-o9d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀድሞ ነበር የሚባለው ማስተባበያ መሆን የለበትም ስለዚህ መነሳት አለበት ብለን እናምናለን ።ግን በብዙ ነገር ግራ የሚሆንብን መልስ ሊሰጥ የሚገባው ክፍል ዝምታን የሚመርጠው ለምንድን ነው።

  • @TigistBere
    @TigistBere 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰማንያ አማት አስረግጠዉን ሲታደስ ያዩታል ማስተካከል ይችሉ ነበር መስቀሉ እያለ አትበሉ ማንሳትና በሲምንቶ መለጠፍ ይችላሉ

  • @HuluLove-f5t
    @HuluLove-f5t 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮምኮ ይሄ የካቴድራል ቸርች የኢትዮጵያን ተዋህዶ ቤተክርስትያን የማይወክል ነውኮ ካቴድራል የሚባል ነገር የመጣው ከየት ነው?? ቀድሞውኑ የኛን ስርአት የሚወክል እንዳልሆነኮ የታወቀ ነው🤗🤗

  • @hezbetesfaw
    @hezbetesfaw 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አታመቻምቹ

  • @KALaabBirhan-v9n
    @KALaabBirhan-v9n 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዛቦታላይ አትሂዱ ማለታቸው /ማለት ያሉት ሰወች እንደዛ ሰለተባለ እነሱ ቶሎማስተካከል ሲገባ ያሉትን መተቸት ተገቢነው ብየ አላስብም ስለአብረሐም ተነስቶ የተሰጠው ምሳሌ ምንም አያገናኘውም ልክ አይደለም ነው የተባለው በቃ ማስተካከልነው አባቶች በጥንቃቄ መስራት ማሰራት ግዴታቸውነው ደግሞ ስነገራቸው የምን ማመቻመችነው እኛን ሰራአት ያስተማሩን እነሱውናቸው ስለዚህ...እናቶቻችን ልብስና ጫማ ሲገዙ አገላብጠው ምን አለው እያሉ የሚያዩት የማይከብርበትን አልባሳት ላለመልበስነው ሁሉም ባይሆኑም ብቻ ሀሳቤ ግልፅነው ብየአስባለሁ ግን የማይፈልጉ ሰወች ስላሉ እየተባለ ሽፋን አትስጡ ድሮምአሉ አሁንም አሉ ቤተ ክርስቲያናችን ከዘር ወታ ስራትስራ።🙏🙏🙏

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እስኪ ስለ ቅርስ ጥሩ ልምድ ያለው የቅርስ ባለሙያ አቅርቡና ለምዕመናን ለአገልጋይም እውቀት አስጨብጡ በእመቤቴ።መስቀሉ ሴራሚክ ላይ አይደል ቀላል ነው እኮ ማስተካከል ነው ዋናው እኮ ሥርዓተ አምልኮ ነው ከሥርዓተ አምልኮ አንፃር ትንሽም ጥቅም ያለውን ቀይረው የለም እንዴ?ማመጣጠን ነው የቅርስን ምንነትና ሥርዓተ አምልኮ ን።ቅርስ ጥበቃ መኖሩ አማኞች እንኳን ያልጠበቁትን ለእምነት የሚያስፈልጉ ወይም የእምነት መገለጫዎችን በመጠበቅ እጅግ ጠቅሟል።እባካችሁ ሚዛናዊና እውቀቱ ልምዱ በጥልቅ ያላቸውን ጋብዙ።ሊቃውንቱ ዝምምምም ብለው አንድ ብለን ሁለተኛ የምንቀጥለው እውቀት ና ልምድ የሌለን ሲከፋም ገደል የሚሰድ ንግግር የሚወጣን በዛን።

  • @tesfalemkasaye9164
    @tesfalemkasaye9164 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በምንጣፍ ተሸፍኖ ነበርና ነው እስከዛሬ ያልታየው ማለት ንቀት ነው። 81 አመት ሙሉ መስቀሉ የተሰራበት ቦታ ተፀድቶ አያውቅም ማለት ነው ? ወይስ ምንጣፉም የዛሬ 81 አመት የተነጠፈ ነው ? ኧረ ተው ። ተው ግድ የላችሁም ተው። ከኋላም ፒራሚድ ስለመሰራቱም መረጃዎች እየወጡ ነው። እሱን ባላየ እያለፉ ፤ አንድአንድ ሰዎች ከኢሉሚናቲጋር እያገናኙ ምናምን ብቻ ማለትና ሳያጠሩ ማለፉ ፌር አይደለም።

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤተ ክርስቲያን እራሳ ማሰተካከል አለባት ማህበረስብን መጠየቅ አይቻልም ይሁንንና መሰቀሉን ማንሳት ያሰፈለጋል አሁንም ቢሆን እኛ ከማማር ጋር ችግር የለብንም ይነሳ።

  • @biskut6932
    @biskut6932 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል ከሆነ ኮሚቴው መልስ ይስጥበት

  • @ቤተልሔምአለምዛሬ
    @ቤተልሔምአለምዛሬ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቅድስ ስላሴ መገድን ያመልክቱን መስቀል መሬት ላይ አርገን እንዴት ማክበር ይቻላል አባቶችን ጠይቁ ሱባኤ ይያዝ መጥፎ ልምምድ ያመጣል፡፡

  • @liyaabebe53
    @liyaabebe53 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔም ብሆን አልሄድም አገልጋዮች አጥጋቢ መማብራሪያ ካልሰጡ

  • @የእናቷልጅውቢቷ
    @የእናቷልጅውቢቷ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እ ና እንዴት ነው ማንሳት ይቻላል???

  • @fayamak
    @fayamak 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በኢትዮጵያኛ አጠራር "ርዕሰ አድባራት" ቅድስት ስላሴ ይባላል እንጃ ካቴድራል አይባልም
    "ካቴድራል"የሚለው ቃል የካቶሊክን ቤተ ክርስትያንን የሚገልጽ ነውና ይስተካከል።

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 9 นาทีที่ผ่านมา

    80 ዓመት አይደለም ሺ ይሁነው ተጠያቂው አሁን ሲታደስ እያዮ ዝም ብለው ያሳደሱ ናቸው

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረአባቶች ፈጣሪ እንዳይፈርድባችው

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢቲ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ETበርቱልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጥያቄአለኝ
    አቢነዘርየትእህዶነውጠፋቶ

    • @Mikiyas-fh3hq
      @Mikiyas-fh3hq 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ የት ሄዶነው

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 10 นาทีที่ผ่านมา

    እና ቤተክርስቲያን ባዶ እንዳትሆን ብለን መስቀሉን እየረገጣችሁ ግቡ ነው የምትሉን የምን ማስተባበል ነው ካነሱስት እንሄዳለን እንጂ ካላነሱ አንሄድም

  • @FreLeg
    @FreLeg 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከመቅረት ውጪ ምን እናድርግ እነሱ ለቤተክርስቲያኗ ምንም አይመስላቸውም ቤተክርስቲያን ደግሞ ሰው ነው ቢመስላቸው ይጠንቀቁ ነበር እናተ የምትሉት እንርገጠው

  • @bellasol3523
    @bellasol3523 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በፊትስ ቢሆን ምጣፉ ሲያነጥፋ አያዩትም ነው የምትሉት ሰት ዘበን ተረገጠ ለዛ ነው ሰላማችን የጠፋው ስት ስላሴ ቤት አለ መስቀል የሚረገጥበት ቤተክርስትያን አንመጣም በር መክፈት ለሴጣን ማለት ስት ቤተክርስትያን እንሔዳለን

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውስጥ ሳይገባ ህዝቡ እውጭ መቆም አለበት

  • @SurprisedMeteor-bl2gv
    @SurprisedMeteor-bl2gv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን በይትኛው እምነትና እውቀት መለኪያ ነው።በዚህ ደረጃ ለማወራት

  • @regasa1
    @regasa1 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህንን እና መሰል ችግሮችን ቀድመን እንድናውቅ እና እንድንከላከል የሚያስረዳን መጽሐፍ ለሕዝብ እንዳቀርብ ጋብዙኝ ስላችሁ እምቢ ያላችሁ፥ አሁን ደግሞ መሬት ላይ ስለተሠራው መስቀል የምትናገሩት፥ ምን ያልገባ ነገር አለ?

  • @Ytom-m8n
    @Ytom-m8n 53 นาทีที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ያላችሁ የመስቀሉ ወዳጆች ሂዳችሁ ቀለም ድፉበት ሸፍኑት ብትታሰሩም ሰማእትነት ነዉ

  • @Ytom-m8n
    @Ytom-m8n 55 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላማዊ ሰልፍ ዉጡ የአዲስ አበባ ወጣቶች። አወ ቅሩ አትሂዱ። መስቀሉ ይፋረዳችሁ ዝም ያላችሁ እና የሄዳችሁ።

  • @TadeluFikremariam-sj9ok
    @TadeluFikremariam-sj9ok 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ET አርቶች እንዴት ናችሁ ሀሳባችሁ ጥሩ ነው በደንብ እንድትጠይቁልኝ የምፈልገው ሴራሚክ ከ81 ዓመት በፊት ነበር ወይ

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 7 นาทีที่ผ่านมา

    ይሄ የመስቀሉ ጉዳይ በቅድት
    ስላሴ ቤ/ክ ውስጥ የተሰራው
    ነገር በጣም ያሳዝናል ሊነሳ ይገባል ምንም ዓይነት መልስና
    ወሬ ተቀባይነት የለውም የዕድሳትና አሰሪ ኮሚቴና ሲኖዶሱ በጥብቅ ሊጠየቁ ይገባል ቀድመው አሳይተውን ዕኮ ጥሪታችንን ለዚህ ወራዳ
    ተግባር አንሰጥም ነበር ይሄ ክህደትም ወንጀልም ነው ።

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam wendme atehidu yemilut yegnawochu becha aydelum betam bezu telat (enemy alen betam metenkek yasfelgal

  • @EthiopiaAlem
    @EthiopiaAlem 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁንም ቢሆንም የሚመለከተውን አካል አቅርባችሁ ጠይቁልንና ተገቢውን መልስ ይሰጠን ደግሞም የተከበረውን ክቡር ስጋውንና ክቡር ደሙን ስለኛ ስለበደላችን የከፈለልን ስለሆነ መሥቀሉን እናከብራለን ስለዚ ይነሣልን ስንል በእናቱ በንፅህት ድንግል ማርያም አንጠይቃለን ስለፃድቁ መልስ ይዛቹልን ኑ

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 7 นาทีที่ผ่านมา

    ምን ማለት ነው ባይነሳም መቅርት ጥሩ አይደለም የምትሉን መነሳት አለበት በውስጥ የተሰገሰጉ ሌቦች መውጣት አለባቸው

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከአንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም ቀን ስላለ አንስቶ ማስተካከል ይቻላል ግን ጳጳሳቱ ጥረት ስለማያደርጉ ነው እንዴትስ ቢደፍሩ እዚያ ካቴድራል ላይ ሲሰራ ሳያዩት ቀረ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይተኛም እንደሚባለው ነው

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስቀሉ መረገጫ አይደለም መዳኛችን የዳንበት የምንድንበት ስለሆነ መስቀሉ ከመሬት ይነሳልን

  • @aya8710
    @aya8710 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድድብና ነው መስቀል እረገጡ መሳለም አለብን ወይም በአሉን ማክበር አለብን ብሎ ሀሳብ መስጠት ?????ገንዘብ ወይስ የእግዚአብሔርን ክብር ማሳነስ በክብር በዓሉ መገኘት አለብን ማለት ?????

  • @yaredkebede2571
    @yaredkebede2571 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለዚህ መስቀል እረግጠን ልንገባ ነው ይህ ሆንተብሎ የተደረገ ነውእውነታውንመናገር ነው ያለባቹሁ ምንፈልገው እውነታውን ነው መስቀሉ ከወለሉ ላይ በፍፍጥነት መነሳት አለበት ይህን ነው እኛ ምንፈልገው ሲኖዶስ ግን እጅግ በጣም ያሳዝናል ይህን ጉድ እያዩ እርምጃ አለመውሰዳቸውበጣም አዝነናል ይህ ሆን ተብሎ ነው የተደረግው

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላምእንኳንደናመጣቹ❤❤❤❤❤❤

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ መስቀል ካልተነሳ ከዛሬ በኋላ አንድ ቤተክርስቲያንን ለማሳደሻ ብር ብትጠይቁ ቁራጭ ሳንቲም አታገኙም በላቸው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶ/ር አቢይ አሕመድ እኮ በተግባር ያሳየን መስቀል እንዴት እንደሚረገጥ ለካ የገዛ ጉዳችን አይቶ ነው ነገሩ እነማን ናቸው እና ቤተክርስቲያን ውስጥ የመሸጉ , በእውነት ስምንተኛው ሺህ ዘመን 😢

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስቀሉ የምንሳለመው ነው እንጂ የሚረገጥ አይደለም አጥብቄ እቃወማለሁ!!!!!!!!!!!!!

  • @አዲስአለም-ከ4ዘ
    @አዲስአለም-ከ4ዘ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነው አባቶች መስቀል መሬት እንዴት ይረገጣል። ካቴድራል የሚባለው ቃል ተዋህዶን አይወክልም

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RasGoshu
    @RasGoshu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የወለሉ መስቀል በቀኃስ ግዜ ስለመሰራቱ፣1966 ዓም በፊት የተነሳ ፎቶ አይጠፋምና አመሳክሩት!አልያም በቤተክርስትያኑ ግምጃ ቤት የቀድሞው የወለል ንድፍ (floor plan)ሳይኖር አይቀርምና ለመመልከት ሞክሩ፣አረጋግጡ።
    ባልሳሳት ቤተክርስቲያኑ የተገነባው በጣልያን ኩባንያ በጣልያን ግዜም የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ለማድረግ ብዙ ጫና ተድርጎባት በቀሳውስቱ ትግል የተረፈች ነገር ግን እንደ ካቶሊኮቹ "ካቴድራል" ተብላ እንድትጠራ የተወሰነባት ናት።

  • @bellasol3523
    @bellasol3523 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስቀል እየረገጡ ይግቡ

  • @abugida794
    @abugida794 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በግብረሰዶሙ አብይ አህመድ ትእዛዝ ሰጭነት፣ በሳጥናኤሉ ዳንኤል ክብረት አስተባባሪነት፣በመሰሪው አቶ ሳዊሮስ ስራአስፈፃሚነት ተሰራ አበቃ
    _አሁን ጥያቄአችን እየረገጥከው ትገባለህ ወይ?!

  • @ethiopiatadese4479
    @ethiopiatadese4479 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ይህንን ፕሮግራም ያቀረባችሁ የኢቲአርት ሚዲያ እና የሚመለከታቸው የሲኖዶስ አባላት እባካችሁ ሥሙኝ ሴራሚክን እየላጠ እንደአስፈላጊነቱ ሌላ ዲዛይን የሚያድርግ መላጫ ማሽን አለ ባለሙያዎችን አማክሩ መስቀሉን ፍቆ ያነሳዋል። እባካችሁ ባለሙያ አማክሩ። ምንም አያጨቃጭቅም ማንሳት ነው አህዛብ እንዲያራግቡትሽ አንፍቀድላቸው።

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዱሮ አልነበረም የምን ማሳመን ነው አሁን ነው የተሰራው

  • @eshetuwondired7939
    @eshetuwondired7939 5 นาทีที่ผ่านมา

    ኮሚቴ የሜባለዉ የሆዳም ስብስብ ኢሉምናቴወች እነሱ ተጠያቂ ሆነዉ በፍጥነት መነሳት አለበት ያለዛ ግን የህዝቡ ርምጃ የከፋ ይሆናል

    • @eshetuwondired7939
      @eshetuwondired7939 4 นาทีที่ผ่านมา

      መሽለጥለጥ አያስፈልግም

  • @millionasrat4039
    @millionasrat4039 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Medenawe metawerote menasete anebate

  • @millionasrat4039
    @millionasrat4039 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Setawer tenese ayekafateweme befecome maneme mayade yenabeteme

  • @meseretkinde9110
    @meseretkinde9110 12 นาทีที่ผ่านมา

    Endew yeha tesereto eskemiyalk derese zem yetebalaw ande abate enkuwan bemeskelu meregete yekochew yelem eyi yasaznal be ewnet EIGZIHABHAR yemarein

  • @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
    @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እና እረግጠነው እንግባ በየት በኩል ነው ታቦቱ አልፎ የሚገባው። ምናችሁም ተዋህዶ አይመስልም አንድም ነጠላውን አደግድጎ መስቀልን ለብሶ የሚያስተምር ሚፍምድያ ጠፋ። ነገ አውደ ምህረቱን ምን እንደምታረጉት ማሰቡ እራሱ ያማል

  • @getnetadamu1764
    @getnetadamu1764 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yefelge wechi biwetabetim mesqelu menesat alebet, yebete mengistu eyabesachen betekiryistan usti lemin lemin lemin,😂😂😂😂😂

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እና መስቀሉን ረግጠው ይግቡ ነው የምትሉት እሄማ ነውር ነው የፈለገ ይምጣ

  • @DagTaf
    @DagTaf 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታድያ ጊሸንም አትሂዱዋ ላሊበላም አትሂዱ መስቀሉ ወለሉ ላይ የሆነበት ምክንያት ነው ትክክል ነው አይደለም ሊያስብል ሚገባው እንጂ ዝምብሎ በማኅበራዊ ሚድያ መንጫጫት አይደለም ተሰብስቦ.

  • @meseretkinde9110
    @meseretkinde9110 16 นาทีที่ผ่านมา

    Egzio maherene !!!are wedate eyehadein new

  • @millionasrat4039
    @millionasrat4039 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Metafe yenabese tenanek medera kabet wesa memote yesanekane edaze kametene medera den etara ate tenanek bade behyemanote motanew ekane bagera naye besaweme agere edaze atetedeferame emenate

  • @MIG-y2y
    @MIG-y2y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብርሃምን ሴጣን ቀንቶ ነው ወደሱ እንዳይሄዱ የሚያደርገው እዚህ ጋር ግን መስቀሉስ

  • @SelamAddise-ui8oy
    @SelamAddise-ui8oy 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምንድነው ዝምታው የበዛው?

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቶሎ እንዲያነሱ ገፋፉ ሀሳባችሁ ጥሩ ነው

  • @millionasrat4039
    @millionasrat4039 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sorry kanetenes betarek maneme ayegebame aneme naye yename betame new megaremew edaze ayenet ager yename ethiopian wtaho eyote nanew aneme edaze ayenet deferate yename menasete anebet edaze atebene menasete anebet maneme mehade yenabeteme menasete anebet

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቢኔዘር
    ወንድማችንስ???

  • @yahuinfo8306
    @yahuinfo8306 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሱ መስመር ተከትሎ የውሀ ገንዳ ማድረግ ይቻላል

  • @SurprisedMeteor-bl2gv
    @SurprisedMeteor-bl2gv 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስቀል እረግጦ እንዲ ቆርብ ነው መስቀሉም ባይነሳ ክርስቲያኖች ከስላሴ ቤተክርስቲያን መቀረት የለበትም ??

  • @yahuinfo8306
    @yahuinfo8306 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዳይረገጥ መከለያ ማድረግ ይቻላል

    • @asratyilma4746
      @asratyilma4746 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምን አይነት መከለያ ? ለምን መሬት መስቀሉን ማድረግ አስፈለገ?