#የዳቦ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • #RABI YOU TUBEነጭዱቄት/ጨው/ሶስት ማንኪያ በትልቁስኳር/ሩብ በርጭቆዘይት/አንድየሾርባማንኪያ ካሜራ ጥቁር አዝሙድ ከፈለጋችሁ ይህቻናል ጠቃሚየሆኑ ትምህርቶችን ያቀርባል እየገባችሁ ማየት መማር ትችላላችሁ ከተመቻችሁ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ኮሜንት ማድረጋችሁንአትርሱ

ความคิดเห็น • 22

  • @Ambassador-38
    @Ambassador-38 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ጥሩ ደቦ ነው በርቸ በጣም ያምራል በዚሁ ቀጥይ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ውዴ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባርክ 👍👍🌺🌺🌺

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉መሻአላህ

  • @አንድለእናቷዩቲዩብ2
    @አንድለእናቷዩቲዩብ2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ
    እንኳን ሰላም መጣሽ እህት ማሻ አላህ ሰላሙን
    የድክ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን👍👍👍👌

  • @Awol891
    @Awol891 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ራብያየ ማሸ አላህ ባለሙያ🎉🎉

  • @mesi21tube
    @mesi21tube ปีที่แล้ว

    ሶፍት የሆነ ዳቦ ባለሞያ አንደኛ ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛ እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ይብዛ አሜን አሜን አሜን

  • @ftube564
    @ftube564 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የተባረከ ይሁኖ

  • @sadamu
    @sadamu ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ ባለሞያ❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣሸ
    ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ዳቦ ነዉ

  • @enat3655
    @enat3655 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እህታችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይህን እያልኩኝ እህታችን ማሻ አላህ ጥሩ ቆይታ ነው ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርችልን

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ የኔባለሙያ በረች ጠክሪ ውዴ እንሞክረዋለን ከዚህ በተሻለ ነገር እደማገኝሽ ተስፋአለኝ

  • @zuzu4048
    @zuzu4048 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን እንኳን ደህና መጣሺልን ሰለመጣሺ ደሰሰሰ በሉናል በጣም አረፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰላምሸ ይብዛልኝ አሏህ ሀግርችንን ሰላም ያድርግልን ሰላምቹሁ ይብዛልኝ ሰላም ለእናት ሀግርችን እንመኛ ማሻ አላህ እራቢ

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 ปีที่แล้ว

    አሳላማለይኩም ሰላም ራቢዬ ሰላም ፍቅር ላገራቺን ይብዛልን ማሻአላህ ኡካን ደና መጣሽ ውውውውው በጣም ደስ የሚል ዳቦ ነው መልካም የዳቦ አሰራር ጊዜ ይሁንላቹ 👍👍🍰😍😍

  • @abdu699
    @abdu699 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለኩም ወረህመቱሐላሂ ወበረካትሁ ማሻለ

  • @adanchyoutube8950
    @adanchyoutube8950 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ዋዉዉዉዉዉ ራቢ ባለሞያ ነሸ ጀግና በጣም የሚያምር ዳቦ ነው እጂሸ የባረከ❤❤❤❤❤❤❤

  • @-habsha-negn4848
    @-habsha-negn4848 ปีที่แล้ว

    አሰላም ወአለይኩም ወርህማቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔባለሙያ ማሻአላህ ማሻአላህ ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ በያላቹህበት የአለም ዳርቻ በሙሉ ፍቅር ሰላም አንድነት አይለየን።

  • @halimatube99
    @halimatube99 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ለባሉካሺ

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 ปีที่แล้ว

    selam.ekan.denametashi.wida❤

  • @hawawussen
    @hawawussen ปีที่แล้ว

    አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ🌹🌹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @Bhena
    @Bhena ปีที่แล้ว

    ☞ትዳር ውስጥ መተጋገዝ መተሳሰብ ፍቅርን ይጨምራል ሶፋ ላይ ተኝቶ ሰልክ መጎርጎር ነገር ያመጣል ትንሽም ቢሆን ሚስትክን አግዛት ወዳጄ በሌላ በኩል ኑሮን ለማሻሻል የሁለታችንም መተጋገዝ እንደየ ሁኔታው ትልቅ አሰተዋፅኦ አለው ባለሙያ🎉

  • @Meremamuhamed
    @Meremamuhamed ปีที่แล้ว

    ❥::::::::የዛሬዉ ስራህ::::::::::❥
    👉የዛሬው ስራህና ድካምህ (ለአኺራ)
    ነገ ከፊት ለፊትህ የሚሮጠው ብርሃንህ
    ክብርህ ፣ ላንተ ቅርብና ያንተ ብቻ ነው
    በሰራህ ልክም ብርሃኑ ይጨምራል ።
    (يَوْمَ تَرَى الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ يَسْعَىٰ نُورُهُمْ بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَبِأَيْمَانِهِمْ)
    "
    ምእመናንንና ምእምናትን በስተፊቶቻቸው፣ በቀኞቻቸውም ብርሃናቸው የሚሮጥ ሲሆን በምታያቸው ቀን (ምንዳ አልላቸው) ፡፡"
    👉[አልሀ-ዲድ 12]👈
    📩:::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::📩
    ☞ አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ ነገር ግን ገና እታች ክፍል ያለሁ
    ተማሪ ነኝ።
    Telegram የምጠቀመው
    «✆አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ
    ለማድረስ ብዮ ነው።
    ለአሥተያየት @Adnanmoh_bot
    አላህ ይ ቀበለን✔️
    JOIN 👇
    @Adnan567mh
    🌐💚💛❤️