ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቸሩ መድኃኔዓለም ይታደግሽ:: የሳይኪአትሪ እንክብል ከመዋጥ ያውጣሽ:: እመቤቴ ትደግፍሽ::
የኔ ዉድ የናትሽን ዘፈን ሰማሁ እንዴት እነደምታምር ከነ የሚየምረዉ ድምፆ ነብሶን በገነት ያሳርፈዉ
በእውነት በጣም ብሩህ አይምሮ ያለሽ ወጣት ነሽ ፀበል ብትጠመቂ እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስሻል የኔ ቆንጆ
ዊግ ዛፍ ላይ መስቀል የአዕምሮ በሽታ አይደለም (ባይፖላር...):: ለእነዚህ የመርዝ ሱሶች የዳረጋት አስተማሪ ተብዬ እግዚአብሔር ይይለት:: ሳይኪአትሪን ሽሹ: አትዳፈሩ::
ስልክንና ሌላም ንብረት ለሰው መስጠት (ለጋስነት...) የአዕምሮ በሽታ አይደለም ወንጀልም አይደለም::
ከእናትም ከአባትም በላይ የሚጠጋጋ አምላክ ከአንቺ ጋር ነው ፈጣሪ ይጎብኝሽ ፊቱን ያብራልሽ ቀንበርሽን ይስበርልሽ
AMEN YIDEREGILAT!
ወይ ቁንጅና የኔ ወርቅ በጣም ነው የምታምሪውኮ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።
ኡፍፍፍፍ የኔ ውድ እህት እኔ እንኳን ከእህቴ ልበል መቼም ተጋጭተን እጅግ ለማመን የሚከብድና የሚዘገንን ህይወትን አሳልፌአለሁ ባህር ውስጥ ጠልቆ አየር እንዳጣ ሰው ❤ቤ እስክትፈርጥና መተንፈስ እስኪያቅተኝ የጭንቅ ጊዜያትን አሳልፌአለሁ የኔ ልቦለድ ፊልም ነው የሚመስለው የእናት ሀዘን ቅስምን ልብን ሁሉነገርን ይሰብራል እኔም እናቴን ክፉ ሞት ነጥቆኝ መኖር ትክክክት ብሎኛል እናትሽንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልሽ ልብሽን ወደ አምላክ ጥለሽ ፀሎት አድርጊ ቤተ ክርስቲያን ገና ቅጥሩን ስታይ ትረጋጊያለሽ አንድ ሀቅ ልንገርሽ ፈጣሪና ጊዜ ቁስልሽን ይጠግኑታል አልፎ ስታይው ለማመን እስኪያቅትሽ የወጣሽውን የመከራ አቀበት ወደ ታች እያየሽ እኔ ነኝ ይህን ሁሉ ያለፍኩት ስትይ የአምላክሽ ክንድ ካንቺ ጋር እነደነበረ ትረጂያለሽ አይዞሽ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኝሽ አሜሜሜን🤲🤲🤲።
የኔ ወርቅ ሰታምሪ ደሞ ፈጣሪ ከዚህ በሸታ ይገላግልሸ
የኔ አለም አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ቆንጆ ነሽ !
ኣባትሽ ሊያገባ ሊወልድ ይችላል ወንድም እህት ይኖራል ❤
የኔ ቆጆ በጣም ነው አጀቴን የበላቺኝ የኔ ማር ፈጣሪ ዪርዳሽ
አይዞሽ እህቴ ኪዳነምህረት ትርዳሽ
ብቸኝነት እኮ ከባድ ነው😢እውነት የዝች ልጅ አባት ይችን የመሰለች ልጅ አይተህ ዝም ካልክ እግዚአብሄር ይፈርዳል በፈጣሪ ድረሰላት እንዳይቆጭህ😢ሌላው እንደሰማህዋት ከሆነ የምትወሰደው መድሀኒት ነው ሚያወፍረው እህቴ አይዞሸ
እንዴትታምሪያለሽ?ውብ ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
ፎርቱናን እንዴት እንዳሳደገቻት ምስክር ነኝ በጣም ታሳዝናለች እንደዚህ መሆኗን ሳይ የሰው መጨረሻ ያሳስበኛል የምችሉ ሰዎች እባካችሁ እርዱአት
የመምሕር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ የሚለውን ትምህርት ተከታተይ
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለሰው የማይቻለው ለእርሱ ይቻላልና ።
ጸበል ሂጂ መጀመርያ ንሰሀ ጊቢ ጹሚ ጸልይ ስገጂ የመምህር ተስፍዬን ትምህርት ተከታተይ ትድኛለሽ እህታለም ወደቤተክርስትያን ሂጂ ያለመሰልቸት ጸልይ
Bipolar የሚባለውን በሽታ በተመለከተ ባለሞያ ጠርታችሁ አነጋግሩ ምክንያቱም ሰው ስለበሽታው ግንዛቤ ያለው አይመስለኝም ከቻላችሁ ዶ/ር ወዳጄነህን አቅርቡልን ከዚህ በፊት ሲናገር ስለሰማሁት ነው
ሳይካተሪክ የሚባል የለም እማ እነ ሱን ትተሽ ወደፈጣሪ ጠጋ በይ እሱ ነው የኛ መደሀኒት
ገዳም ሄደሽ ፆም ፀሎት ይዘሽ ተጠመቂ በደንብ ጊዜ ወስደሽ: እግዚአብሄር ታሪክሽን ይቀይራል:: እህቴ
The first to like and comment
Demo setameri ❤sereateshem,aweraresh,asasakish des teyalesh yeni konjo❤fetari mulu yaregish ayezosh hulu lebego new sentesh seleye ehte ayezosh
አባትሽን እንድታገኝዉ ሂዉስተን ለሚኖሩ ሁሉ ይሄንን ቪዲዬ እልካለሁኝ
@@keriamen3250ምን አደረጋት ስላአልገባኝ ነው?
እሺ
ፍርቱና ነኝ This is my phone
Yan konjoo egzabher betab yehonsal ayzosh
እይዞሽ እህቴ ❤
ሠው እኩ አይከፈለውም እኩ ላይክ ብናደርግሰ ከአየነው አይቀር
Egziabher yirdash
Yemikaya behaylu lij nat ende
ብቸኝ ነትሽ ነው በሽታሽ ስለዚህ አግቢ ውለጅ!!ሽሻ አቁሚ እንዳትደፈ ሪ ሌላ በሽታ እንዳይመጣ መዳኒት እየተጠቀምሽ ፀበል መጠቀም ትችያለሽ ዋናው እድናለሁ ብለሽ ማመን አለብሽ!! ያባትሽ ቤተሰቦች ጥሩ ሂዎት አላቸው ስለዚህ ፌስ ቡክ ገብተሽ አናጋሪ አቸው
እናትሽ ኮንኮርድ ሰርታ ከነበረ የኮንኮርድ ባለቤት ዛሬ የኪንግ ሆቴል ባለቤት ስለሆነ ለምን ሄደሽ እርዳኝ አትይውም? በጣም ጥሩ ሰው ነው: ይረዳሽ ይሆናልና ሂጂ ፈጣሪ ይርዳሽ
Sewu yasfelgatal ebakachihu
Bole shisha bet tesralch ende ?
Ayzon sis.....❤
Fetarey yetebekesh eheta
Anjeten new yebelachege egziyabher yerdash 😢
ayezosh ehet...
Teyakiwa dimsish yamral....egregnaw yet agegnesh bakish......
Selk kutrua true callerr Furtuna bole shisha yelal shisha yekrebsh tena ketetekmsh endet tena yenoral
Ehte deget ሺሻው ላይ ምናምን ይጨምሩበት ይሆን ሲሰጡሸ?
አረ አይጨምሩም ጭንቀት በሽታ ብቻ ነዉ
❤❤❤
Miskin😢❤️❤️
MN telchaalesh Engelzawen menla betayew
?????
ጭፈራ ቤት ሆኖ ምኑ ነው አሪፍ ?? የሰይጣን መነሃሪያ እኮ ነው:: በዛ ላይ ሸፋፍና ነው የምታወራው :: ፅዳት ሰራተኛ ነኝ ግን የወዳደቀ ነገር ነው ማነሳው : ሽንት ቤት የሚያፀዱ ሌሎች ናቸው አለች:: ጽዳት ስራ በዋናነት ሽንት ቤት ማጽዳት አደል እንዴ ? ሲመስለኝ ሴተኛ አዳሪ የነበረች ይመስለኛል: መቼም ቺቺኒያ ድረስ የምትሄደው ለሀሽሽ ብቻ አይመስለኝም: : በዛ ላይ ለሀሽሽ በቀን 2000 ፈላልጌ እዛው ነው ማመሸው አለች:: ፀበል መጠመቅ አለብሽ::
ስለክለብ ስራ አታዉቅም እኔ ባስ ቦይና ፅዳት ደርቤ ነዉ የምሰራዉ ከስተመር ፊት ቆሻሻ ማንሳት ነበር የምሰራዉ ሽንት ቤት አላጸዳም
EBS lay tkerb