ቹቻ በድንጋጤ ልባችችን ቀጥ ሊያደርገው ነበር..! ልዩ የአስማት ችሎታ በአውዳመት 🎁"መልካም የገና በዓል"🎁
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
አመሰግናለው ደስ የሚል ጊዜ ነበረ እግዚአብሄር ያክብርልኝ EBS TV
How you dare you play that devil on birth of our lord Jesus
ፀቀል ሒድ ወንድም
ወንድማለም እንደዚህ ቢቀርብህ ይሻላል እውነት
አንተን ግን በአካል ማገኝት አማረኛ 🤔🤔🤔
Yehon neger Lil neber tewukut degmo inde gemedu bitkoraritegnis
ይችን ኮሚንት የምታነቡ በመሉ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😍😍😍💚💚💛💛♥♥
አሜን
አሚንንን
አሜንንንንንን
😢አሚንንንን
አሜንንንንንየኒማር❤❤❤❤❤
በነገራችን ላይ ማህበረሰባችንን እንኳን እንደዚህ አይነት ነገር አሳይታችኋቸው እና እንደውም አስማት የበዛባት ሀገር ሁናለች ሀገራችን ስለዚህ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ማቅረባችሁ አግባብ አይደለም ማህበረሰብን ማጭበርበር ነው ፈጣሪያችሁን ፍሩ
ሲጀመር በፍፁም ከፈጣሪው ያገኘው ጥበብ አይደለም በድግምት/ በአስማት ቢሆን እንጂ ወላሁል ሙስተዓን እንደውም ይሄ ፕሮግራም እንኳን በቴሌቪዢን በዩቱብም መቅረብ አልነበረበትም
የኔም ይሁን የናንተ አምላካችንና. ጌታችን. አንድ አሏህ ብቻ ነው. እርሱም. ከመውለድና ከመ ወለድ ከመተኛት ከመድከም ከመራብ ከመገረፍ ከመሰቀል የፀዳ. ነው. እና. ድግምተንና ድጋሚዎችን. አሏህ ያጥፋልን ያረብ. አሏህ ሆይ. የዘመናችን ነብዬነኝ ባይና የተለያየ የሀይማኖት ስያሜ ተሰጠ የኛን የአማኞችህን ልብ ረጋ አድርገህ ስላስቀመጥክልን. ምስጋናና ክብር ይገባህ
የ6አመት ልጅ የበዳው ነው የፀዳ 😈😈😈😈
ደሞ እደደህና ነገር ይሥቃሉ አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራህ አላህ ሂዳ ይሥጥህ🙏🙏🙏🙏
በኢየሱስ ስም ይሄ መንፈስ ነው ፈጣሪ ይገስፀው
ጠቋይ ነገር ነሽ ሸርሙጣ
Antenw yegasese
@@natnealmeneliknata leke nw tadiya yehe asmate keyet mexa ke egzabher
No mind reading nw
@@natnealmeneliknata ክክክክክክክክ
እንጀራህን በዚህ አርጓልህ ነዉ ፈጣሪ ለኛ ለመዳም ቅመሞች በሀገራችን የረፍት ኑሮ ይስጠን አሚን
በስላሴ ስም ከየት ተምሮት ነው🙄? እግዚአብሔር ይገስፅህ! ይህ ለትውልድ አይመከርም እንኳን ተጨምሮብን እንድሁም ግራ ተጋብተናል
😄😄😄
Amennnnnn
በጣም ወላሂ ይሽርክ ነው አኡዙቢላሂ መነሸይጧኒረጅም
Ashkabchu lula
@@suzansuzan2700 min aregn degmoo
ኢትዮጵያ አገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን
እኛም የመዳም ቅመሞች ለሀገራችን ያብቃን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹 ebs 🙏
Amen Amen Amen ❤🙏
@@fantishgonderew6807 ውዶቼ ደምሩኝ
አቦ በጣም ደስ ይላል እዚህ ጨዋታ ላይ ወንዶቹም ሴቶቹም በአንድ አይነት ስሜት ነው የተጫወታችሁት ማለትም ሁላችሁም ፍርሃት በተሞላበት ሁኔታ ነው ያሳለፋችሁት እና በጣም ያዝናናኝና በጣም እየሳቅሁ ያየሁት ኘሮግራም ነው አንዳንዴ በኘሮግራማችሁ እንዲህ አይነት አጠር ያለ ጨዋታ ቢታከልበት እላለሁ፡፡
ኧረ ይሄ ጡሩ አይደለም ማህበረሰብን መሸወድና ማጭበር በር ነው
ምኑ ያሥቃል እሄ ያሥለቅሳል
ebsoch ግራ ተጋብተዋል ፈጣሪ ይርዳችሁ።
እግዚአብሔር የማይወደው ነገር ነው እግዚአብሔር ይገስፅህ ምን ሊያደርግልህ ነው?
ላኢላሀኢላህ ይሔ የሠይጣን ሥራነው እንደዚህ ያለነገር ለትውልድ አታሥተላልፉ❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል እና የሚያዝናና ፕሮግራም እናመሰግናለን ኡፍ 😀😀😀😀😀 በጣም ነው ያዝናናችሁኝ
የማታ ማታ በጣም አዝናናችሁኝ አመሰግናለሁ ዳጊዬ በጣም አሳከኝ😍
ከሁሉም ማጂክ ክክክ😁😁😁 አይ ዳጊ ወደ ሳንቲም አልቀየርከውም አይደል ያልከው ተመችቶኛል በጣም ነው ያሳቀኝ
ፀበል ሂድ እግዚአብሔር ይገስፅህ በእውነት ለትውልዱ የጥፋት ትምህርትነው
ኢብኢሴች በጣም ቆሻሽቸ ይኸልጅ መገደል አለበት
ማጅኩ እናንተን ከሚጠይቀው ጥያቄ ጋር የሚመሳሰለውና የምትገረሙት አይዞ ምናምን እያለ ትክሻችሁን ወይም ሌላ የሰውነት ክፍላችሁን በመነካካት እና የሱን ሞባይል እንድትይዞና እንድታነካኩት በማድረግ እናንተ የምትመርጡት ከሱ ጋር በሞባይሉ አማካኝነት መልሱን ሰለሚያገኝ ነው ሌላ ጊዜ ከሱ ጋር ሳትነካኩ በእጅ የሚሰጥነገር ሳትቀበሉና ሳትነካኩ ሞክሩት ውነቴን ነው ለማንኛውም እሱ እናተ ሳትባንኑበት የሸወዳችሁ ሽወዳና የእናንተ መሸወድ
ሳላደንቅ አላልፍም ተመችቶኛል ጎበዝ ልጅ በረታ
ሀሳብሽ ትክክል ነው ግን በርታ ያልሽውን አልገድፍሽም ምክንያቱም ማጭበርበር እንዴ ከሌብነት አይተናነስም ለዛም ሲባል ማበረታታቱ አግባብ አይደለም
እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራልህ ምንም አያስቅም ያሳዝናል የመናፍስት አሰራር ነው
አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
እደው በማርያም ይሄ አሁን ምኑ ያዝናናል ሴጣናም
ስልክ ቁጡሪ እንዴት ነወ መገኝው
አሥፍቲ የኛ የዋህ አላህ አፊያህን ያመልሤልህ የኛ እሩህሩህ
What A great Trick! keep it up bro!
ማነውእደኔ:ወበሩንየማያምነው:አስፍቲን:ፍለጋአይኔ:ይቅበዘበዛል:ይሔንኮሜት:ካየህአስፍቲ:እኳንአደረሰህ❤❤❤
አረ ኮሜንት የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች እደኔ በኩሽና ያሣለፋችሁ
ጐበዝ ልጅ ነህ 👏👏👏👏
እግዚአቤሔር ይገፅፀዉ መነፍሰት ኖዉ አለገባቾዉም እንጂ
ወይኔ ዳጊ በሳቅ ገደልከኝ
በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅድስ አሀዶ አምላክ እደት ሊሆን ይችላል የሰይጣን ስራ መሆን አለበት 😢😢
Ye kifu menfes sira geta yigesisih
በጣም ቀላል ዘዴ ነው።
የሎስፌራ መንፈስ በኢየሱስ ስም ከምድርችን ይነሳሃ
እሂን ልጅ እባካችሁን ፀበል ውስዱት አጋንት ተቆጣጥሮታል ለደፍተራ እሂን ያህል አድናቆት አየ ካለመማር ዩስቱን ህወት እደሚያበላሽ ኑው እግዚአብሔር ይገስፅህ ያልነቃ ህዝብ ልቦና ይስጣችሁ
ይመቻችሁ ዘና አደረጋችሁኝ😂😂😂
Yene konjo❤ agbign tey🤣😁😁😁
ደምሩኝ
በሳቅ ደከምሁኝ ይመቻቺሁ አቦ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሁን ይሄ ምኑነው እሚተላለፈው ለህዝብ መንን ለማስተማር ነው
አኡዙቢላሂ መነሸይጦን እረጅም ያየሁትን አላመን አልኩኝ ምን ድነዉ ነገሩ 🤔🤔
በስም ስላሴ ምን ጉድ ነው ብቻ በሳቅ ነው የሞትሁት ዳጌ በሳቅ እጠጥ ሲል እኔ ራሱ ፈራሁ የውነት🙄 የዮኒ ፈራሁ አላለም
endet geta yewoledal beteseb?
ደስ ስትሉ ሉላ ግን ግራ ተጋብታለች!!!!ዳጊ ፀዲ አብርሽ ዮኒ ebs ደስ ስትሉ!!!!!
ብላችሁ ብላችሁ ጠንቋይ ይዛችሁ መጣችሁ
እስኪ መጨረሻዬን ንገረኝ። ጉድ እኮ ነው።
ይህአጋንት ስራነው ንቁ⁉️⁉️😎"እግዚአብሔር ይገፅፅው ከላይላይ ያለው😢😢👀👀ህዝብ መቼነው የምትነቁት
በሰመአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱስ አሀዱ አምላክ
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እንተዋቅ ፍቃደኛ ከሆንሽ
ይሄ ነገር ግን ምንድነው ድግምት ነው የሚሆን እኔ ያሳቀኝ የዳጊ ሁኔታነውጅ ስራው ምንም አያስቅም
እድዚህአይነትአታቅረቡአስማትምድነውሴጣንነው
ትክክል እዳው ይሄን ማስቆም ነው አኡዚቢላህ የሸይጣን ስራ ነው ይሄ
እዴት በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
Wow Amazing really 👦!
Kazaren Wici yihen program taliche alawikim Egizabher yigasitaw
የ ዳጊን ቁመቱን ጨምርለት 🤣🤣🤣🤣🤣
የግብጽ አስማት መሆን አለበት
የሚመከር ነገር አይደለም!! በስመ ኣብ
ሉላ ምስኪን ዞረባት 🤔 እኛም ደንግጠናል
የትም ኣገር ይሰራሉ እንደዚህ በተለይ ኣረብ ኣገር ሁሌም ይሰራሉ
Omg I was laughing with this program 😂😂😂😂😂😂
ወይኔ፡ዳግዬየኔውድእኔልደንግጥልሕ፡ማርያምንበጣምነው:የፈራው
ጥንቆላ እመብሬሃን ታሪቅህ
በክርስቶስ ደም
የዛራን ድምፅ ኮፒ
ውይ ወደየት እየተሄደነው
ወይኔ የዳጊ ድንጋጤ🤣🤣🤣
ይህ ህዝብ ያሳዝነኝል
Ebs ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብላቹ መጥራት አቅቷቹ በመናፍቃን ባህል " የኢየሱስ ልደት" ምትሉት አንሷቹ ነው አሁን ደሞ ሰይጣንን ፕሮሞት ምታረጉት?
ምነው የኦነግ ባንዲራ የለበሳችሁት ተገዳችሁ ነው?
Ene minem algebagime min yasqale ahun yihe fexarihoye
አፈረስከኝ በሳቅ
ቹቻ ይለያልልል
zola mirix sewu
መቼም አለማየሁን ሰለሚወደው አውቆ ነው ያለማየሁ እሸቴን ፎቶ አሰርቶ የመጣው ታድያ ለምን ሌሎቹን አይጠይቅም ነበር ለምን ዮኒን መርጠ
ዎጋዉ
እንዴት እንደምታምሩ
Inebefirahat libe kati alechu😭
Wandim kazini kifu manifas lamawitati taliyi
እውነቱን ነው ዮኒ አንድ ጊዜ ሆለታ መተው አሳይተው ነበር አክራ ባኩራ ኩር ባኩር ክክክክክክ
በኢየሱስም መንፋሱ ይመታ ይአጋንት ሥራ ነው
Wow❤❤❤
استغفر الله واتو ب اليه
አኡዙቢላህ ይሄኮ ድግም ነው
ኦኦኦኦ እኔ አስማት አሎድም
እግዚአብሔር ይገስጻቹህ
❤❤❤❤❤❤
በፈጣሬ ምን ጉድ ነዉ
ሠለም ነቹው ዎዬ
ማርያምን የመዳም ስራ አድክሞኝ እናተ ዘና አደረጋችሁኝ
አይዞን እህት ጎራ በይ
ድግምት ከጁላይ አለ
አረ በማርያም በጣም የምገርም ልጅ ነው አድስ ስራ ፈጠራ ጉበዚ
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ
wow wow
😳😳😳መተትነዉይሄነገርሆሆሆሆ😳😳😳
ሁላችሁም ጋዜጤኛች እዚህጋ እየተሳሳታችሁ ይመስለኛል ይሄ የሚበራታ ነገር አዴለም እዴ አኡዙቢላህ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ።።።።አረ ያምስት ቁጥሩ ሲደወል ደነገጥኩ
አይ ወገኔ ምትሀትና የመናፍስት ልምምድነው ህዝቢ ንቃ የመምህር ተስፍዬ ትምህረትላይ አለ
wow des yemel program
የ ሉላ ድንጋጤ 😅😅
EBS YHE YE KRISTOS LIDET BEAL INJI YE ASMATENGOCH KEN AYDELEM. BE AWERE. MELKAM BEAL.
አረ በጣም ይገርማል
አረ በገዙ ሞት አለች ሉላ እውነትሽን እኮ ነው በፈጣሪ
ከምድራችን ይጠረግ በእያሱስ ስም
أَسْتَغْفِرُ اللّٰه