AMMANUEL TV - የዳንኤል ስኬት በባዕድ ምድር :: ክፍል 3 with Pastor Eyasu Tesfaye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • Ammanuel TV Presents: የዳንኤል ስኬት በባዕድ ምድር :: ክፍል 3
    Ammanuel Montreal Evangelical Church - by Pastor Eyasu Tesfaye

ความคิดเห็น • 31

  • @nesredinbushralawyerethiop8603
    @nesredinbushralawyerethiop8603 2 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርቶችህ እያነጹኝ ነውና ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel yabate beruke leberket hune

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more

  • @ruthboez1298
    @ruthboez1298 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ፓስተር።

  • @jerryjerusalemjerry8382
    @jerryjerusalemjerry8382 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር በአገልግሎትህ በጣም ተጠቃሚ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ♦♦♦♦♦

  • @etagumati3217
    @etagumati3217 4 ปีที่แล้ว

    Pastor geta yebarki

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen hallelujah

  • @samrawitkidane8210
    @samrawitkidane8210 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen tebark

  • @mekedsagana5644
    @mekedsagana5644 3 ปีที่แล้ว

    AMEN Zemnike Yebarek Pastor

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 4 ปีที่แล้ว

    Tebarekelen Pastor.

  • @lordjesuschrist7298
    @lordjesuschrist7298 2 ปีที่แล้ว

    Pastor Eyasu Geta yakibirih
    Ahunm berta atikum
    Atigedebi!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว

    God bless u more

  • @zenashderso4364
    @zenashderso4364 4 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ጌታ ይባርክሆ

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ባስተር እያሱ

  • @tefferaregassa7445
    @tefferaregassa7445 4 ปีที่แล้ว +2

    ፖስተር ኢያሱ ጌታ አምላክ ፀጋ ያብዛልህ

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ፓስተር ለበረከት ሁን

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ እንዳንተ ያለ አስተማሪዎችን ያብዛልን! በአንተ ስብከት መሰረቴን ገንብቻለሁ በፊት ሰለ ዳዊት በአስተማርካቸው ።

    • @tigistameha3553
      @tigistameha3553 3 ปีที่แล้ว

      qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq0qqqqqqqqqqqqqqq0q0qqq0qqqq000# # # q# # # # 0000

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ቆላስይስ 3
    18፤ ሚስቶች ሆይ፥ በጌታ እንደሚገባ ለባሎቻችሁ ተገዙ። 19፤ ባሎች ሆይ፥ ሚስቶቻችሁን ውደዱ መራራም አትሁኑባቸው። 20፤ ልጆች ሆይ፥ ይህ ለጌታ ደስ የሚያሰኝ ነውና በሁሉ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ። 21፤ አባቶች ሆይ፥ ልባቸው እንዳይዝል ልጆቻችሁን አታበሳጩአቸው። 22፤ ባሪያዎች ሆይ፥ በቅን ልብ ጌታን እየፈራችሁ እንጂ፥ ለሰው ደስ እንደምታሰኙ ለታይታ የምትገዙ ሳትሆኑ፥ በሥጋ ጌቶቻችሁ ለሆኑ በሁሉ ታዘዙ። 25፤ የሚበድልም የበደለውን በብድራት ይቀበላ፥ ለሰው ፊትም አድልዎ የለም።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว +1

    ኦሪት ዘኍልቍ 16
    18፤ እያንዳንዱም ጥናውን ወሰደ፥ እሳትም አደረገበት፥ ዕጣንም ጨመረበት፥ ከሙሴና ከአሮንም ጋር በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ቆመ።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว +2

    ትንቢተ ኢሳይያስ 43
    6-7፤ ሰሜንን፡- መልሰህ አምጣ፥ ደቡብንም፡- አትከልክል፤ ወንዶች ልጆቼን ከሩቅ ሴቶች ልጆቼንም ከምድር ዳርቻ፥ በስሜ የተጠራውን ለክብሬም የፈጠርሁትን፥ የሠራሁትንና ያደረግሁትን ሁሉ አምጣ፡ እለዋለሁ።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว

    2ኛ ቆሮንቶስ 4
    7፤ ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤

  • @hananugusu3401
    @hananugusu3401 4 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor !

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ዕብራውያን 13
    17፤ ለዋኖቻችሁ ታዘዙና ተገዙ፤ እነርሱ ስሌትን እንደሚሰጡ አድርገው፥ ይህንኑ በደስታ እንጂ በኃዘን እንዳያደርጉት፥ ይህ የማይጠቅማችሁ ነበርና፥ ስለ ነፍሳችሁ ይተጋሉ።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ቲቶ 3
    1-2፤ ለገዦችና ለባለ ሥልጣኖች የሚገዙና የሚታዘዙ፥ ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጁ፥ ማንንም የማይሰድቡ፥ የማይከራከሩ፥ ገሮች፥ ለሰው ሁሉ የዋህነትን ሁሉ የሚያሳዩ እንዲሆኑ ኣሳስባቸው።

  • @jairajairahih8352
    @jairajairahih8352 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen tbark yechmrlik

  • @happyjedidiah3474
    @happyjedidiah3474 4 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor 🙏🏼

  • @nesredinbushralawyerethiop8603
    @nesredinbushralawyerethiop8603 2 ปีที่แล้ว

    ቆላሲያስ 3:-18

  • @selamawitderibe6379
    @selamawitderibe6379 4 ปีที่แล้ว

    God bless more and more