ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሙሉ ቪድዮውን ይህንን ስትጫኑ ታገኙታላችሁ 👉 th-cam.com/video/DEH1SbCFKLo/w-d-xo.htmlsi=dj90Zqg_ym5s9r5Aመጽሐፉን በማሳተም አብራችሁት ማገልግል የምትፈልጉ፣ አዎ እኔም መሳተፍ እፈልጋለው ብላችሁ በዚህ የቴሌግራም ቁጥር ጻፉልኝ።👇t.me/BibleAndMe
Enhe xeyaq alegn la muselemochi mamalsi faligalawu selaz eyesus keresetos hegin lesher alimaxawum seli men eyele nawu?
“በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።” - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥6
እግ/ር መጨረሻህን ያሳምርልህ...
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል የአንዲት ነፍስ መዳን የሰማይ መላእክት ሁሉ ደስታ ነዉና
Shehk አብዶ የተባረኩ አባት!! ጌታ ዘመናቸውን ልክ እንደ ጳውሎስ ይጠቀምባቸው::❤️❤️🙌🙌
ጌታ ይባርክህ ተባረክ ጌታ በስራ ላይ ነው
በጌታስም በኡስታዝ ወደጌታ መምጣት በጣም ደስ ብሎኛል እውነት አርነት ያወጣችዋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ወደዚእውነት እድትመጡ ጌታ ያግዛችው
ተመስጌን ጌታዬ❤❤❤❤
የእውነት ወንጌል ሁሌም ያሻንፋል
የጌታ ቅንአት ይሔንን አደረገ ስሙ ይባረክ
ጀሀነምን መርጠሀል
ገና ወንጌላችን ድል ያደረጋል ኢየሱስ ጌታ ነዉ❤❤❤❤
ወንድሜ እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስም ያፅናህ ለዘላለም ህይወትና ለከበረ አክሊል ያብቃህ ።
ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን ግደል የማል ሀይል የላም ጠላትህን እንደራስህ ውደደው 🤙
ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል። ኢየሱስ ያድናል።
@@MilkiasSamuel hi miki be blessed but the gospel is not ours it's God's. Don't say wengelachen. Again be blessed
@@tsedekselashi3677 thank you for your advice; but I want to say in my statement is the Gospel that we only trusted and received. this means we own the trustworthy gospel via Jesus Christ.
የእየሱስ አምላክ ማን ነው“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” - ኤፌሶን 1፥3
Atmotem behywot tnoraley enji Ye EGZIABHER hayle tnageraleh Amen
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አባት አብዱ ጃራ ❤❤
ጌታ ይባረክ
ጌታ ኢየሱስ ያገኛቸውን እኚህን ሰው በፌስቡክ ላይ አይቻቸው እጅግ ደስ ብሎኝ ዛሬ ደግሞ ባንተ ዩቲዩብ ላይ ሳገኛቸው ብዙ ልሰማቸው ስጓጓ ቃለመጠይቅህ አጭር ሆነብኝ። ከቻልክ ጌታ እንዴት እንዳገኛቸው ዘርዘር ያለ ቃለ መጠይቅ ብታደርግላቸው ብዙ እንማራለን። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Abrhami M7 ፔጅ ላይ ሙሉውን ተጋኛለሽ ገብተሽ ሰምተሽ ጌታን አመስግኝ
የመጀመሪያው comment ላይ ሙሉውን ሊንኩን አስቀምጫለው። እኔ የለቀኩት ማስታወቂያ ነው።
ጌታ ዘመንህን ይበርክህ ኢያሱስ ያድናል ይተደግመል❤❤❤ አሜን
አኒኳን አየሱስ ረዳህ አሜንንንንንን
ተባረክ
ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው❤❤❤❤ ክብር ክብር ለወደደን ተባረኩ ወንድሞች❤
So so so powerful testimony. Wow Glory to almighty God
አየሱስ ጌታ ነው ዛሬም ማዳኑ አላረጅም ውድሞቼ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ወድማችን በአረብኛም ብትፀፍላችው ብዙ ሰው አንብቦ የሚድን ይመስለኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክክ
ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል አሜን❤❤
❤❤❤❤❤በጌታ።። ታባረከ
“ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው።” - መዝሙር 137፥9
እየሱስ ጌታ ነው ወድሃለሁ
ወንጌል ለእስልምና 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
GOD BLESS YOU
ዋውውውው
ወንጌል ይለውጣል
ዋዉ እግዚአብሔር ይመሰገን እሴዪ
You are so blessed to live for God! Saved several people from death
ደስ ሲል
Esey elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን።
ዋውደሥይላልማረያምን
እውነትህን ነው ጌታ ይመዝግብልህ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤
ብቻ እግዚአብሔር ለወንገል ተጋዳዮች ጋር ይሁን
እንኴን፣ደስዐለሕ፣ወደ፣ሽንት፣ቤት፣ተጠቃሚ፣ዐምላክ፣በሔድሕ
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ
የእሳቸው አምላክ እየሱስ ሆነ የእየሱስ ደግሞ 4:15 “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” - ኤፌሶን 1፥3
አውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኃል ።እውነት ክርስቶስ ነው ክርስቶስን ያላወቀ ሰው ሀሉ የኃጢያት ባሪያ ነው በጨለማ ውስጥ ነው ❤
ልብስህንም ቆቡንም ቀይረው ክርስትና ካለባበስ ይጀምራል በተረፈ በቤቱ ያፅናህ
እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏❤
አላህ የሻውን ከእስልምና ወደ ኩፉር የሚወስድ ጌታ ነው የሻውን ደግሞ ከ ኩፉር ወደ ቀጥተኛው እምነት ይወስደዋል ምንም ልገርምህ አገባም በአለም ካሉት እምነት ተወዳጁ ምርጥ እስልምና ብቻ ነው
እግዚአብሔር የሀይማኖ አጥር አያግድም❤😮😮
Ye FETARI selam lenante yihun ❤widd beteseboch endefiqadu kibrr yistacu wendmachin degmo tibeqawn yabzalih endefiqadum 👏👏👏✊❤❤❤🙏
ዋዉ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይመሰገን።ዩቲዩብ አለዉ? ትምህርቱን መስማት እፈልጋለሁ
youtube.com/@abdo_jaro?si=paZQOhsz4rL4WfJ-
እየሱስ ያድናል
❤❤❤
Be wishet Sewun Mattalel Say Hun Iwunetun Maweq Ke Fellek Quran Bedebbi Anbib Wangel Iyyasuus Geeta Iddal Hone Yinnaggera AnbibbiMatiweos 15:24
አረ እሄ ሰው አስፈላጊ ሰው ነው መድረክ ስጡት 👍
🙏🙏🙏
Yih chanal 1 million megibat alebet
አመሰግናለው!!🙏 አዎ
እናቴ መዳንዋን ስታስብ በመሀል ኦ ጌታ ትላለች እኔም ኦጌታ ልበል እንጂ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉haleluoya❤❤❤❤❤
አምላካችንእግዚአብሄርይክበርይመሥገንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰይቆረጥ ክፍል 1 ሙሉ ምስክርነቱ ብለቃቅ ጥሩ ነበር እኔ ሙሉን ሰምቻአለሁ ለልሰሙት 🙏 ክፍል ሁለት ምስክርነቱ ይቃጥላል
በ ትክክል 🙋♀️🙋♀️
ሙሉውን የcomment መጀመሪያ ላይ ሊንኩን አስቀምጫለው።
Lodè al signore Jesus figlio di Maria santissima sei salvatore del mondo grazie...
የጀሀነም ሰዉ ሆነሀል
😂😂😂😂😂😂😂😂
መዳነው የሆነለት አባቴ
ነፍስህ ታዉቀዋለች ፈርተህ ነዉ እንጂ እየሱስ እረፍት ነዉ
😂😂😂😂አይ ሼህ ሙሳ ለማንኛውም ቀጣይ በደንብተለማመድ 😅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yemigerm eko new le alah blo sigedlu ende xdk siyasbu egziabher ykr ybelachew. Eslmna betam yewerede haimanot new
ስልኩን ላኩልን አስፍላግ ሰው ስላሆኑ❤❤
ክክክክክክ አይናንተ ደሞ ኡሥታዝ አረጋችሁን ላኢላሀ ኢለሏህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወንድም አቡሀይደር ለአንተም ይህን ህይወት እመኝልሀለሁ አንተ የእኛ የቅዱሳን ወንድም ነው መሆን ያለብህ እንጂ የጂኒ አይደለም ጂኒ ሰይጣን ነው።
አባባ ዋንዳሮ አስታወሰኝ
ፔንጤ ነኝ ካልክ አሁን የስላም ጥምጣም ለምን አረክ እስከዛሬ አልጣልከውም ወደድከው ከከከ
አንድ ጥያቄ በጌታ ፋቅር ጥያቄው ሰማይ እና ምድር ሲፈጠር መነፈስ ቅዱስ በውሀ ላይ ሰፍሮ ነበረ እየሱስ የት ነበር
ምሳሌ 8:21 ጀምሮ አልገባኝ በጌታ ፍቅር እለምንሐለው????
What happend to his book?
ታየኝ እኮ የደቡብ ክልል እስላምና ክርስቲያን ቀሪው ክልል ህዝብ ፊት ቁሞ ስለ እስልምና እና ክርስትና ሊናገር ፊትለፊት ሲቆም ! መጫወቻ ሁላ !በነብይ ስም የራሱን ክልል ህዝብ አጥቦ አስጥቶ ቢስነሱ ሲባነን ደግሞ የእስላም ልብስ ለብሶ ሌላ ላቦር ማመቻቸት ተጀመረ !አባቴ! የአፋር እስላምና የወሎ እስላም እንዳያገኙህ ቁራናቸውን ከፍተው ይሄን ቅራ ብለው .....እስላም እንደ ኦርቶዶክስ ንቆ አይተውህም ! ይሄን መንበጫበጭህን አቁም በሰው እምነት ላይ የአንተ ዳፋ ለሌላውም እንዳይተርፍ !ሰው ዝምምም ሲላቹህ ንቋቹህ እንደሆነ እወቁ ዝምምም ስለዋቹህ እግዚአብሔር ን በጫማ ጥፊ ካልመታን ጫወታ ላይ እየደረሳቹህ ነው !
Sxam Lemin protestant negn eyalk Yemuslim libs tilebsalleh😂😂😂😂😂ay sax0
በልብስ ነው እደ የምታምኑት 😂😂😂😂😂😂😂
ብዙ እየመጣን ጠብቁ
የእየሱስ አምላክ ማን ነው
የሚጠይቅህ ሰው እራሱ በጣም ይታዘብሃል ችግሩ ምን መሰለህ ማንም ሰው ባመነበት እምነት ላይ መልካምና በስነመገባር የታነፁ አስተማሪዎች ካሉት ሀቅን ከፈጣሪ የታዘዙትን ካስተማሩ ህዝብ ደሞ በደስታ ይከተላቸዋል ለእምነቱም ጥሩ ፍቅር ይኖረዋል አሁን ባንተ ቤት መስክረህ ሞተሃል እውነት ሙስሊም ሆነክ አይ በእስልምና ደስተኛ አይደለሁም ካልክ አንተ ከእስልምና በመሄድክ እስልምና ምንም የሚቀንስበት ነገር የለም አንተና መሰሎችህ ለኢስላም ነቀርሳዎች እንጂ ለምንም አትጠቅሙም ሲጀመር እስልምናላይ ለመቆየትና ህይወቱን ለመኖር እውቀት ያስፈልጋል አንተደሞ ማሃይብ እንደሆንክ ከንግህርህ ያስታውቃል እስኪ ማን ይሙት አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛው የእስልምና መምህር እጁላይ መሳሪያ ታይቶ ያውቅናነው ብቻ መሄድክ መልካም ሆኖ ሳለ ነገር ግን ውሸትህ ያቅለሸልሻል እስኪ አሁን አንተ ከምትከተለው እምነት ወደ እስልምና የሚመጡትን ሚንበር ቲቪላይ ቁጭ ብለህ ስማ ባንተ ልቅ አይቀጥፉም በዚ የቆሸሸ ማንነትህ ልጆች ካሉህ ባንተ ውስጥ ማደጋቸው ሞት ነው በዚ ማንነትህ ብር እንኳን አግኝተህ ለቤተሰብህ የምታበላው የምታጠጣበት ገንዘብ ሰላም አይሰጣቸውም ከመዘርጠጥህ በፊት ስለገባህበት እምነት እንኳን ትንሽ ተማር እስልምና ውስጥ ምን አጥተህ ወጣህ ብትባል በቂ መልስ እንደሌለህ ሁሉ እዚም እምነት ውስጥ ለምን እንደገባህ አንድ ቀን ጥያቄ ለመጣብህ ይችላል ጭንቅላትህ ከተቀበለ ለማወቅ ሞክር
ድሮም ሰውየው ካፍር ነው.
ሙስሊም ላለመሆኑ አፊ እራሱ ያስ ታውቃል ሸህ ሆኖ ፔንጤ የሆነ ጪፋሽ ብዙ ነው አልክ ከማር የጣፈጠ የአንድ አምላክ አማኞች አምላካቼው ሁለት ይሁን አንድ የማያውቁ አማኞች ማረኩት አባት እና ልጅ ሁለቱም አምላክ ግን አንድ አምላክ የሚል የተጃጃለ እምነት
Bekka emn
ye gen wondem aleen yemilut ners
ሚገርመው ሙስሊሞች የራሡ መለያ አላቸ ትክክክከለኛ ሙስሊም የሚሰግድበት ግንባሩ የለያል
, ውሽት ም
እውነትግን ከእስልምና ወደፕሮቴስታንት ከክርስትና ወደ ፕሮቴስታንት ሴመጡ ልብሳቸውን ለምን አይቀይሩም የማይገባኛነገርነው ከተውክ ሁሉንም ተው የምግማሽ ይዞ ጥሉ ግማሽ አንጠልጥሉ ነገርነው 😂😂😂
Mariyamin ena Orotodox negn gin hule ezih negn
አንዳንድ ሰዎቹ .መፅሐፍ ቅዱስ የ እግዚአብሔር ቃል ነው ወይ ይላሉ እሱንም ሊሉት የቻሉት ማህልይ ሰለሞን ላይ ካለው አንፃር ነው 🤔
እናመሰግናለን። ሌላም እንዲሁ ይጠቁሙን
ይህ ሰውየ ምን እያለ ነው? የሙስሊም ልብስ ተጠቅሞ አየተናገረ ያለው ስለ ወንጌል አየሰበከ ነውን ??ወይስ ምን ምን ለማለት ፈልጎ ነው? አስኪ አውነታውን መልሱን ንገሩኝ?? ዘንድሮ ማይሰማ ጉድ የለም?
አልሽሹም. ዞር. አሉ ነው. በእውነት. ኦርቶዶክስ. ቤተክርስቲያንን. ከኢትዮጵያ ምድር. ለማጥፋት. ነው. ፕሮቴስታንታዊ. ሆነ. እስልምና. አይናቸው. ደም የሚለብስው. ብቻ. እግዚአብሔር. አለላት.
ወንድማችን ወደ እውነት እየሄደ መንገድ ላይ ነው። እስከ እዚኽ ከሄደ መልካም ነው ኾኖምለ ኹሉም ጊዜ አለው ኦርቶዶክስ ቀጥተኛይቱን ተዋሕዶ ፍለጋ ላይ ነው ከመንገዱ ይበልጥ እንዳይሰናከል በጸሎት ማገዝ እንጂ መኮነን አይገባምኹሌም ጥንታዊቷ ተዋሕዶ ብቻ ታሸንፋለች!!!
መፀለይ ይሻላል!
CHRISTAN AYMOTM NEVER.
ክክክክክክ የናተስ ከፋ አጂብ
እንዴት አይነት ማፈሪያ ናቹ ግን ክርስታን ከሆነ ኮፍያው ምን ይሰራል....አረ እፈሩ ድራማቹ ሰለቸን ት/ት አስተምሩ ሰው እየሰለመ ፍርፋሪ ለቃሚዋች ብቻ ነው የቀረው እውነት ያለው ሰው የላቹም አረ ሰዋች ንቁ እድሜ ዘመናቹን ድራማ....በዚ መንገድ በማጭበርበር ድነት አይገኝም...አንብቡ
እስልምነ ከአለበበስ ይጀምረል ኩፍር ከሆንክ ጥምጠሙን ለምን አታስቃምጠውም ኮፍየውን ለንታ አይነቱ ጃሂል አይሆንም
ስንት፣ተከፈለሕ፣ቀዳዳ
ምን ሆናቹህ ነው ግን ካልዋሻቹህ መስበክ አትቺሉም እንዴ ሙስሊም እራሴን ላጥፋ አይልም ለዛውም ሸህ
😂😂😂😂😂😂😂
ዕንተ፣ጠንቋይ፣ለፍላፊ
ዕውነት ያመነውን ሲፈርጅ ያማል ግን ዕውነት ነፃ ያወጣል
አሁን ይህን ሁሉ ስድብ ምን አመጣው?
Sela asetamero betastameru ayekalem kofyana temtam aselabesachu business kamesaru
እንደዛ ይሻላል ብለህ/ሽ ነው? ለማንኛውም ሙሉ ቪድዮውን እስኪ ስማው/ስሚው። ሃሳብዎን ተቀብለናል🙏
Kkkkkk ሰው በጉባኤ ላዘጋጀው መጽሐፍ ሙስሊም ተቀበለው ስትል አታፍርም ዝም ብለህ ከብትህን አርባ ከብት
እውነትን ስትሰማ አመመህ አይደል? አሁን ስድቡን ምን አመጣው?
ሙሉ ቪድዮውን ይህንን ስትጫኑ ታገኙታላችሁ 👉 th-cam.com/video/DEH1SbCFKLo/w-d-xo.htmlsi=dj90Zqg_ym5s9r5A
መጽሐፉን በማሳተም አብራችሁት ማገልግል የምትፈልጉ፣ አዎ እኔም መሳተፍ እፈልጋለው ብላችሁ በዚህ የቴሌግራም ቁጥር ጻፉልኝ።👇
t.me/BibleAndMe
Enhe xeyaq alegn la muselemochi mamalsi faligalawu selaz eyesus keresetos hegin lesher alimaxawum seli men eyele nawu?
“በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።”
- 1ኛ ጴጥሮስ 2፥6
“በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።”
- 1ኛ ጴጥሮስ 2፥6
እግ/ር መጨረሻህን ያሳምርልህ...
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል የአንዲት ነፍስ መዳን የሰማይ መላእክት ሁሉ ደስታ ነዉና
Shehk አብዶ የተባረኩ አባት!! ጌታ ዘመናቸውን ልክ እንደ ጳውሎስ ይጠቀምባቸው::❤️❤️🙌🙌
ጌታ ይባርክህ ተባረክ ጌታ በስራ ላይ ነው
በጌታስም በኡስታዝ ወደጌታ መምጣት በጣም ደስ ብሎኛል እውነት አርነት ያወጣችዋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ወደዚእውነት እድትመጡ ጌታ ያግዛችው
ተመስጌን ጌታዬ❤❤❤❤
የእውነት ወንጌል ሁሌም ያሻንፋል
የጌታ ቅንአት ይሔንን አደረገ ስሙ ይባረክ
ጀሀነምን መርጠሀል
ገና ወንጌላችን ድል ያደረጋል ኢየሱስ ጌታ ነዉ❤❤❤❤
ወንድሜ እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስም ያፅናህ ለዘላለም ህይወትና ለከበረ አክሊል ያብቃህ ።
ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን ግደል የማል ሀይል የላም ጠላትህን እንደራስህ ውደደው 🤙
ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል። ኢየሱስ ያድናል።
@@MilkiasSamuel hi miki be blessed but the gospel is not ours it's God's. Don't say wengelachen. Again be blessed
@@tsedekselashi3677 thank you for your advice; but I want to say in my statement is the Gospel that we only trusted and received. this means we own the trustworthy gospel via Jesus Christ.
የእየሱስ አምላክ ማን ነው“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
Atmotem behywot tnoraley enji
Ye EGZIABHER hayle tnageraleh Amen
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አባት አብዱ ጃራ ❤❤
ጌታ ይባረክ
ጌታ ኢየሱስ ያገኛቸውን እኚህን ሰው በፌስቡክ ላይ አይቻቸው እጅግ ደስ ብሎኝ ዛሬ ደግሞ ባንተ ዩቲዩብ ላይ ሳገኛቸው ብዙ ልሰማቸው ስጓጓ ቃለመጠይቅህ አጭር ሆነብኝ። ከቻልክ ጌታ እንዴት እንዳገኛቸው ዘርዘር ያለ ቃለ መጠይቅ ብታደርግላቸው ብዙ እንማራለን። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Abrhami M7 ፔጅ ላይ ሙሉውን ተጋኛለሽ ገብተሽ ሰምተሽ ጌታን አመስግኝ
የመጀመሪያው comment ላይ ሙሉውን ሊንኩን አስቀምጫለው። እኔ የለቀኩት ማስታወቂያ ነው።
ጌታ ዘመንህን ይበርክህ ኢያሱስ ያድናል ይተደግመል❤❤❤ አሜን
አኒኳን አየሱስ ረዳህ አሜንንንንንን
ተባረክ
ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው❤❤❤❤ ክብር ክብር ለወደደን ተባረኩ ወንድሞች❤
So so so powerful testimony. Wow Glory to almighty God
አየሱስ ጌታ ነው ዛሬም ማዳኑ አላረጅም ውድሞቼ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ወድማችን በአረብኛም ብትፀፍላችው ብዙ ሰው አንብቦ የሚድን ይመስለኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክክ
ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል አሜን❤❤
❤❤❤❤❤በጌታ።። ታባረከ
“ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው።”
- መዝሙር 137፥9
እየሱስ ጌታ ነው ወድሃለሁ
ወንጌል ለእስልምና 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
GOD BLESS YOU
ዋውውውው
ወንጌል ይለውጣል
ዋዉ እግዚአብሔር ይመሰገን እሴዪ
You are so blessed to live for God! Saved several people from death
ደስ ሲል
Esey elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን።
ዋውደሥይላልማረያምን
እውነትህን ነው ጌታ ይመዝግብልህ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤
ብቻ እግዚአብሔር
ለወንገል ተጋዳዮች ጋር ይሁን
እንኴን፣ደስዐለሕ፣ወደ፣ሽንት፣ቤት፣ተጠቃሚ፣ዐምላክ፣በሔድሕ
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ
የእሳቸው አምላክ እየሱስ ሆነ የእየሱስ ደግሞ 4:15 “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
አውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኃል ።እውነት ክርስቶስ ነው ክርስቶስን ያላወቀ ሰው ሀሉ የኃጢያት ባሪያ ነው በጨለማ ውስጥ ነው
❤
ልብስህንም ቆቡንም ቀይረው ክርስትና ካለባበስ ይጀምራል በተረፈ በቤቱ ያፅናህ
እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏❤
አላህ የሻውን ከእስልምና ወደ ኩፉር የሚወስድ ጌታ ነው የሻውን ደግሞ ከ ኩፉር ወደ ቀጥተኛው እምነት ይወስደዋል ምንም ልገርምህ አገባም በአለም ካሉት እምነት ተወዳጁ ምርጥ እስልምና ብቻ ነው
እግዚአብሔር የሀይማኖ አጥር አያግድም❤😮😮
Ye FETARI selam lenante yihun ❤widd beteseboch endefiqadu kibrr yistacu wendmachin degmo tibeqawn yabzalih endefiqadum 👏👏👏✊❤❤❤🙏
ዋዉ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይመሰገን።ዩቲዩብ አለዉ? ትምህርቱን መስማት እፈልጋለሁ
youtube.com/@abdo_jaro?si=paZQOhsz4rL4WfJ-
እየሱስ ያድናል
❤❤❤
Be wishet Sewun Mattalel Say Hun Iwunetun Maweq Ke Fellek Quran Bedebbi Anbib
Wangel Iyyasuus Geeta Iddal Hone Yinnaggera Anbibbi
Matiweos 15:24
አረ እሄ ሰው አስፈላጊ ሰው ነው መድረክ ስጡት 👍
🙏🙏🙏
Yih chanal 1 million megibat alebet
አመሰግናለው!!🙏 አዎ
እናቴ መዳንዋን ስታስብ በመሀል ኦ ጌታ ትላለች እኔም ኦጌታ ልበል እንጂ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉haleluoya❤❤❤❤❤
አምላካችንእግዚአብሄርይክበርይመሥገንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰይቆረጥ ክፍል 1 ሙሉ ምስክርነቱ ብለቃቅ ጥሩ ነበር እኔ ሙሉን ሰምቻአለሁ ለልሰሙት 🙏 ክፍል ሁለት ምስክርነቱ ይቃጥላል
በ ትክክል 🙋♀️🙋♀️
ሙሉውን የcomment መጀመሪያ ላይ ሊንኩን አስቀምጫለው።
Lodè al signore Jesus figlio di Maria santissima sei salvatore del mondo grazie...
የጀሀነም ሰዉ ሆነሀል
😂😂😂😂😂😂😂😂
መዳነው የሆነለት አባቴ
ነፍስህ ታዉቀዋለች ፈርተህ ነዉ እንጂ
እየሱስ እረፍት ነዉ
😂😂😂😂አይ ሼህ ሙሳ ለማንኛውም ቀጣይ በደንብተለማመድ 😅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yemigerm eko new le alah blo sigedlu ende xdk siyasbu egziabher ykr ybelachew. Eslmna betam yewerede haimanot new
ስልኩን ላኩልን አስፍላግ ሰው ስላሆኑ❤❤
ክክክክክክ አይናንተ ደሞ ኡሥታዝ አረጋችሁን ላኢላሀ ኢለሏህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወንድም አቡሀይደር ለአንተም ይህን ህይወት እመኝልሀለሁ አንተ የእኛ የቅዱሳን ወንድም ነው መሆን ያለብህ እንጂ የጂኒ አይደለም ጂኒ ሰይጣን ነው።
አባባ ዋንዳሮ አስታወሰኝ
ፔንጤ ነኝ ካልክ አሁን የስላም ጥምጣም ለምን አረክ እስከዛሬ አልጣልከውም ወደድከው ከከከ
አንድ ጥያቄ በጌታ ፋቅር ጥያቄው ሰማይ እና ምድር ሲፈጠር መነፈስ ቅዱስ በውሀ ላይ ሰፍሮ ነበረ እየሱስ የት ነበር
ምሳሌ 8:21 ጀምሮ አልገባኝ በጌታ ፍቅር እለምንሐለው????
What happend to his book?
ታየኝ እኮ የደቡብ ክልል እስላምና ክርስቲያን ቀሪው ክልል ህዝብ ፊት ቁሞ ስለ እስልምና እና ክርስትና ሊናገር ፊትለፊት ሲቆም !
መጫወቻ ሁላ !
በነብይ ስም የራሱን ክልል ህዝብ አጥቦ አስጥቶ ቢስነሱ ሲባነን ደግሞ የእስላም ልብስ ለብሶ ሌላ ላቦር ማመቻቸት ተጀመረ !
አባቴ! የአፋር እስላምና የወሎ እስላም እንዳያገኙህ ቁራናቸውን ከፍተው ይሄን ቅራ ብለው .....
እስላም እንደ ኦርቶዶክስ ንቆ አይተውህም ! ይሄን መንበጫበጭህን አቁም በሰው እምነት ላይ የአንተ ዳፋ ለሌላውም እንዳይተርፍ !
ሰው ዝምምም ሲላቹህ ንቋቹህ እንደሆነ እወቁ ዝምምም ስለዋቹህ እግዚአብሔር ን በጫማ ጥፊ ካልመታን ጫወታ ላይ እየደረሳቹህ ነው !
Sxam Lemin protestant negn eyalk Yemuslim libs tilebsalleh😂😂😂😂😂ay sax0
በልብስ ነው እደ የምታምኑት 😂😂😂😂😂😂😂
ብዙ እየመጣን ጠብቁ
የእየሱስ አምላክ ማን ነው
የሚጠይቅህ ሰው እራሱ በጣም ይታዘብሃል ችግሩ ምን መሰለህ ማንም ሰው ባመነበት እምነት ላይ መልካምና በስነመገባር የታነፁ አስተማሪዎች ካሉት ሀቅን ከፈጣሪ የታዘዙትን ካስተማሩ ህዝብ ደሞ በደስታ ይከተላቸዋል ለእምነቱም ጥሩ ፍቅር ይኖረዋል አሁን ባንተ ቤት መስክረህ ሞተሃል እውነት ሙስሊም ሆነክ አይ በእስልምና ደስተኛ አይደለሁም ካልክ አንተ ከእስልምና በመሄድክ እስልምና ምንም የሚቀንስበት ነገር የለም አንተና መሰሎችህ ለኢስላም ነቀርሳዎች እንጂ ለምንም አትጠቅሙም ሲጀመር እስልምናላይ ለመቆየትና ህይወቱን ለመኖር እውቀት ያስፈልጋል አንተደሞ ማሃይብ እንደሆንክ ከንግህርህ ያስታውቃል እስኪ ማን ይሙት አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛው የእስልምና መምህር እጁላይ መሳሪያ ታይቶ ያውቅናነው ብቻ መሄድክ መልካም ሆኖ ሳለ ነገር ግን ውሸትህ ያቅለሸልሻል እስኪ አሁን አንተ ከምትከተለው እምነት ወደ እስልምና የሚመጡትን ሚንበር ቲቪላይ ቁጭ ብለህ ስማ ባንተ ልቅ አይቀጥፉም በዚ የቆሸሸ ማንነትህ ልጆች ካሉህ ባንተ ውስጥ ማደጋቸው ሞት ነው በዚ ማንነትህ ብር እንኳን አግኝተህ ለቤተሰብህ የምታበላው የምታጠጣበት ገንዘብ ሰላም አይሰጣቸውም ከመዘርጠጥህ በፊት ስለገባህበት እምነት እንኳን ትንሽ ተማር እስልምና ውስጥ ምን አጥተህ ወጣህ ብትባል በቂ መልስ እንደሌለህ ሁሉ እዚም እምነት ውስጥ ለምን እንደገባህ አንድ ቀን ጥያቄ ለመጣብህ ይችላል ጭንቅላትህ ከተቀበለ ለማወቅ ሞክር
ድሮም ሰውየው ካፍር ነው.
ሙስሊም ላለመሆኑ አፊ እራሱ ያስ ታውቃል ሸህ ሆኖ ፔንጤ የሆነ ጪፋሽ ብዙ ነው አልክ ከማር የጣፈጠ የአንድ አምላክ አማኞች አምላካቼው ሁለት ይሁን አንድ የማያውቁ አማኞች ማረኩት አባት እና ልጅ ሁለቱም አምላክ ግን አንድ አምላክ የሚል የተጃጃለ እምነት
Bekka emn
ye gen wondem aleen yemilut ners
ሚገርመው ሙስሊሞች የራሡ መለያ አላቸ ትክክክከለኛ ሙስሊም የሚሰግድበት ግንባሩ የለያል
, ውሽት ም
እውነትግን ከእስልምና ወደፕሮቴስታንት
ከክርስትና ወደ ፕሮቴስታንት ሴመጡ ልብሳቸውን ለምን አይቀይሩም የማይገባኛነገርነው ከተውክ ሁሉንም ተው የምግማሽ ይዞ ጥሉ ግማሽ አንጠልጥሉ ነገርነው 😂😂😂
Mariyamin ena Orotodox negn gin hule ezih negn
አንዳንድ ሰዎቹ .መፅሐፍ ቅዱስ የ እግዚአብሔር ቃል ነው ወይ ይላሉ እሱንም ሊሉት የቻሉት ማህልይ ሰለሞን ላይ ካለው አንፃር ነው 🤔
እናመሰግናለን። ሌላም እንዲሁ ይጠቁሙን
ይህ ሰውየ ምን እያለ ነው? የሙስሊም ልብስ ተጠቅሞ አየተናገረ ያለው ስለ ወንጌል አየሰበከ ነውን ??ወይስ ምን ምን ለማለት ፈልጎ ነው? አስኪ አውነታውን መልሱን ንገሩኝ?? ዘንድሮ ማይሰማ ጉድ የለም?
አልሽሹም. ዞር. አሉ ነው. በእውነት.
ኦርቶዶክስ. ቤተክርስቲያንን. ከኢትዮጵያ ምድር. ለማጥፋት. ነው. ፕሮቴስታንታዊ. ሆነ. እስልምና. አይናቸው. ደም የሚለብስው. ብቻ. እግዚአብሔር. አለላት.
ወንድማችን ወደ እውነት እየሄደ መንገድ ላይ ነው። እስከ እዚኽ ከሄደ መልካም ነው ኾኖምለ ኹሉም ጊዜ አለው ኦርቶዶክስ ቀጥተኛይቱን ተዋሕዶ ፍለጋ ላይ ነው ከመንገዱ ይበልጥ እንዳይሰናከል በጸሎት ማገዝ እንጂ መኮነን አይገባም
ኹሌም ጥንታዊቷ ተዋሕዶ ብቻ ታሸንፋለች!!!
መፀለይ ይሻላል!
CHRISTAN AYMOTM NEVER.
ክክክክክክ የናተስ ከፋ አጂብ
እንዴት አይነት ማፈሪያ ናቹ ግን ክርስታን ከሆነ ኮፍያው ምን ይሰራል....አረ እፈሩ ድራማቹ ሰለቸን ት/ት አስተምሩ ሰው እየሰለመ ፍርፋሪ ለቃሚዋች ብቻ ነው የቀረው እውነት ያለው ሰው የላቹም አረ ሰዋች ንቁ እድሜ ዘመናቹን ድራማ....በዚ መንገድ በማጭበርበር ድነት አይገኝም...አንብቡ
እስልምነ ከአለበበስ ይጀምረል ኩፍር ከሆንክ ጥምጠሙን ለምን አታስቃምጠውም ኮፍየውን ለንታ አይነቱ ጃሂል አይሆንም
ስንት፣ተከፈለሕ፣ቀዳዳ
ምን ሆናቹህ ነው ግን ካልዋሻቹህ መስበክ አትቺሉም እንዴ ሙስሊም እራሴን ላጥፋ አይልም ለዛውም ሸህ
😂😂😂😂😂😂😂
ዕንተ፣ጠንቋይ፣ለፍላፊ
ዕውነት ያመነውን ሲፈርጅ ያማል ግን ዕውነት ነፃ ያወጣል
አሁን ይህን ሁሉ ስድብ ምን አመጣው?
Sela asetamero betastameru ayekalem kofyana temtam aselabesachu business kamesaru
እንደዛ ይሻላል ብለህ/ሽ ነው? ለማንኛውም ሙሉ ቪድዮውን እስኪ ስማው/ስሚው። ሃሳብዎን ተቀብለናል🙏
Kkkkkk ሰው በጉባኤ ላዘጋጀው መጽሐፍ ሙስሊም ተቀበለው ስትል አታፍርም
ዝም ብለህ ከብትህን አርባ ከብት
እውነትን ስትሰማ አመመህ አይደል? አሁን ስድቡን ምን አመጣው?