እግዚአብሔር ዝም ይላል ( ለምን እግዚአብሔር ለመልስ ዘገየ ? ) በደንብ ያዳምጡ Subscribe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ይህ ዓምድ " ዘቤተ ልሔም " የተሰኘ ሲሆን በመንፈሳዊ ትምህርታችን ቅድስት፣ ንጽሕትና ርትዕት ስለሆነችው የተዋህዶ እምነታችን የምንማማርበት ፣የምንወያይበትና ለመንፈሳዊ ጥያቄዎቻችሁ መልስ የምንሰጥበት ገጻችን ሲሆን ኢሃይማኖታዊና ከሥነ ምግባር ውጭ የሆነውን ሁሉ ይህ ዓምድ በፍጹም አያስተናግድም ።
    የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

ความคิดเห็น • 3

  • @debebetadesse3971
    @debebetadesse3971 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መልአከ ሰላም ድንቅ ትምህርት ነው

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @kesissebsebea
    @kesissebsebea  หลายเดือนก่อน

    አሜን እናንተንም እግዚአብሔር ይባርክ