እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ዕርገት አደረሳችሁ !!! ጣዕሟ ፍቅሯ ይደርብን ለሁሉ ያድርሱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ይህ ዓምድ " ዘቤተ ልሔም " የተሰኘ ሲሆን በመንፈሳዊ ትምህርታችን ቅድስት፣ ንጽሕትና ርትዕት ስለሆነችው የተዋህዶ እምነታችን የምንማማርበት ፣የምንወያይበትና ለመንፈሳዊ ጥያቄዎቻችሁ መልስ የምንሰጥበት ገጻችን ሲሆን ኢሃይማኖታዊና ከሥነ ምግባር ውጭ የሆነውን ሁሉ ይህ ዓምድ በፍጹም አያስተናግድም ።
    የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

ความคิดเห็น •