148 አዉሬ ከሆዴ ወጣ | በአቡነ ሐራ ጠበል | መልአከ ሰላም ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ | Zemari Kesis Engdawork Bekele | 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 179

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 2 วันที่ผ่านมา

    እረ በመድሀኒያለም ታምሩን እግዚሐአቤር አለም ይስማ በቲክቶክ አስተላልፍት የተዋህዶ ልጆቼ😢❤❤❤❤❤❤

  • @alexg.889
    @alexg.889 27 วันที่ผ่านมา +26

    እግዜብሄር ይመስገን። አምላኬ ሆይ ይህንን በፍጹም ሊቤ እንዳምን ልቤን ስበርልኝ።እኔም ቅዱስ ገብርኤል የእግዜብሄር ስጦታየን፣ እህቴን፣ አብሮ አደጌንና የእመቤቴ ስጦታ/መልዕክተኛ የሆነች ባለቢቴንና የለጆቼን እናት ወለተ ማሪያምን ከብዙ ችግር ፈውሶ ህይወቴን በሰላምና በረከት የተሞላ አድርጎልኛልና እባካችሁ ቤተክርስቲያናችን ለሁሉም መፍትሄ አላትና በዚህ በፍጹም ልባችን አምነን እንድንጠቀምበተ እንጸልይ። እግዜብሄር ይመስገን።ይፍቀድልን።አሜን።

    • @kedeshkeedesh3872
      @kedeshkeedesh3872 26 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ❤️❤️

    • @NatikAkiye-ce9fl
      @NatikAkiye-ce9fl 25 วันที่ผ่านมา

      አሜን አንተን የሰማ እግዚአብሔር እኛንም ይስማን።

    • @estifanossolomon7008
      @estifanossolomon7008 20 วันที่ผ่านมา

      አምላክ ሆይ እባክህ ኢትዮጵያ አገራችንን አትተዋት ❤❤❤❤

  • @yonasHd-y8y
    @yonasHd-y8y 17 วันที่ผ่านมา

    ጻዲቂ አቡነ ሀሬ ድንግል በረከቶት ይድረስን እናቴ ኪዳነምህረት ምልጃዎ አይለየን በፀሎታችው አስቡኝ ወልደ መድህን እባላለው፣

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 27 วันที่ผ่านมา +28

    አቡነ ሀራ ድንግል የማይታየዉን የግሬን ቁስል በሚታይ ቆብራሲሁን የሆንኩት በአቡነ ሀራ እምነት ተፈወሻለሁ ❤❤❤ ቀሪዉን እቆቅልሼን ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ / አሳሰቡኝ 🙏🙏🙏

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 27 วันที่ผ่านมา

      የት ነው የሚገኘው ቦታው እህቴ

    • @menbermaryam4971
      @menbermaryam4971 27 วันที่ผ่านมา

      አያት ጣፎ ገብርኤል ከደረሰ በኻላ መጠየቅ በእግርም ቅርብ ነው በፊት ባጃጅ ነበር ​@@ኣዙጓልትግራይ

    • @bzuhangedefaw1907
      @bzuhangedefaw1907 27 วันที่ผ่านมา +1

      ባህርዳር ነው ግን የፌታችን ጥቅምት 24 ዕሁድ ከገዳሙ የመጡ አባቶች እምነትና ፀበል ይስጣሉ ለገዳሙም እርዳታ መግቢያው 200 ብር ነው ከቻለሽ ነይ 🙏

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 27 วันที่ผ่านมา

      @@bzuhangedefaw1907 ኡሺ ሱዑዲ ነይ ያለሁት ኣካውንት ላክሉኝ ችግር የለውም በፆላቻቹ ኣሱቡኝ

    • @TigistGetaneh-w1e
      @TigistGetaneh-w1e 16 วันที่ผ่านมา +1

      Abunahara.dngel.adera.enenem.endesew.lemskernet abkagn❤❤❤❤❤❤

  • @almaztadesse2845
    @almaztadesse2845 13 วันที่ผ่านมา

    አባቴ አቡነ ሀራ ድንግል ለደጅዎት አብቁኝ አባቴ

  • @meseretdibeno-q9q
    @meseretdibeno-q9q 16 วันที่ผ่านมา +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለእርሶ የደረሰ አባታችን ለእኛም ይደረሱልን

  • @awtagnekefetena
    @awtagnekefetena 26 วันที่ผ่านมา +8

    ለእርሶ የደረሱ አቡነ ሃራ ድንግል ለእኔና ለቤተሰቦቼ እና ለህዝበ ክርስትያን ሁሉ ይድረሱልን ።

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 27 วันที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ለአባታችን የደረሰ የአባታችን የአቡነ ሐራ ድንግል በረከት ምልጃ ለሁላችንም ይድረሰን፡፡
    ለኔ ለኃጢአተኛዋ ወለተ አብ የምልጃቸው በረከት እንዲደርሰኝና ለደጃቸው አንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ፡፡

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NathanEdom-g8k
    @NathanEdom-g8k 18 วันที่ผ่านมา +2

    ጥቅምት 24 ቀን 2017 ዓም ሚሊንየም አዳራሽ በነበረው ፕሮግራም ላይ እኝህን አባት አይቻቸዋለሁ ለአገልግሎት እንዴት እንደሚፋጠኑ ሳይ ነበር እንዲሁም ከሳቸው እጅ የአቡነ ሀራ ድንግል እምነት በማግኘቴ በጣም ደስ ነው ያለኝ

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 2 วันที่ผ่านมา

    ለርሱዎ የደረሰ አቡነ ሀራ ለኔም ለናቴም ይድረሱልኝ ቦታውን እደቀድቀዋለሁ

  • @emebettadesse2574
    @emebettadesse2574 23 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ ደጅህ ምን ያህል እንደናፈቀኝ አንተ ታውቃለህ ልታስታምመኝ ቤቴ ድረስ የላከህ መድህን አባቴ እንዲፈቅድልኝ በፀሎት አትርሳኝ ስላደረከው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @amanueltesema-u7v
    @amanueltesema-u7v 12 วันที่ผ่านมา

    እሱወን የፈወሰ አባታ እኔንም ቤተሰቤንም ይፈውስልኝ አቡነ ሀራ ድንግል

  • @kalamlakwondye3664
    @kalamlakwondye3664 26 วันที่ผ่านมา +3

    የአቡነሐራ ድንግል በረከታቸው ይድረሰን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉

  • @amrantube4521
    @amrantube4521 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን ለእርሶ የደረሱ ለኛም ይድረሱልን በፀሎት አስቡኝ

  • @fentubirhane878
    @fentubirhane878 18 วันที่ผ่านมา

    Eneme htsane huge hakime yladanewunene tesfa korche tilalache enate kza abunehara degele wosege basetemikeshe ket ale fewosushe bilagalche kiber legezeyabiher amilake amen

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 17 วันที่ผ่านมา

    ደጅ ጠናሁ ኣባታችን ድፍረት ኣድርገው ኣይቁጠሩብኝ እንዳይከፋብኝ እንደ ኣንድ የንስሀ ልጅዋ በማየት የፅምዋና ፀጉርዋ ንጣቱ ደስ ይላላል እባክዋ በሚመጥንዋ መልክ ያሳጥሩት ያስተካክሉት በማድረግዋም በክርስትና ህይወትዋ ይሚያመጣው ምንም ችግር የለምና ኣስቡበት ይጠር ግዴልዋትም ያሳምሮ ት እንደሆን እንጂ በፍፁም ኣይስጠላብዋትም ያድርጉት

  • @fekaduwoldetsadik8672
    @fekaduwoldetsadik8672 25 วันที่ผ่านมา +2

    ለ አ ባ ታ ች ን የ ደ ረ ሰው ፈ ዉስ ለ ሁላ ች ን ም ይ ድ ረ ስ!በ ረ ከ ታ ቸ ውም ይድ ረ ሰን! አሜን!

  • @መቅደስ-ሠ8አ
    @መቅደስ-ሠ8አ 27 วันที่ผ่านมา +5

    አባታችን እንኳንም ከዛ መከራ አዉጥተዉ ለዚሕ አበቃዎት የአባታችን የአቡነ ሐራ ድንግል በረከት ምልጃና ጸሎታቸዉ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @metsihettalla2606
    @metsihettalla2606 25 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልል ለእረሶ የደረሱ ለእኔም ይድረሱልኝ😢😢😢❤

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 27 วันที่ผ่านมา +6

    አቡነሃራ አባቴ ለደጅህ አብቅተህ ቋጠሮዬን ፍታልኝ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን ያባታችን የአቡነ ሀራ ድንግል በረከት ይደርብን አሜንንን😢

  • @mastewalg
    @mastewalg 21 วันที่ผ่านมา

    ፃድቁ አባታችን ምን ያላደረጉት አለ እኔም ቁሜ እድሄድ ያደረጉኝ ከአጋንት እስራት የፈቱኝ ህይወቴን በሙሉ የቀየሩልኝ ፃድቁ አባታችን ሐራ ድንግል ናቸው።የኔ የደረሱ አባታችን ይድረስላችሁ!!!

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 27 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን የአቡ ሐራ ምልጃ ለተቸገሩት ሁሉ ድህነትን ያድልልን ።

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402 27 วันที่ผ่านมา +4

    የአብነ ሀራ ድንግል በረከታ ምልጃቸው አአኔ አሀጡኑ እና ከቤተሰቦቼ ለዘለአለም ይደር አሜን

  • @ሚሚሾ
    @ሚሚሾ 19 วันที่ผ่านมา +2

    አቡነ ሀራ ድንግል ወንድሜን ቃለአብን ዳብሱልን

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 17 วันที่ผ่านมา

    ደጅ ጠናሁ ካህናችን በዝማሬዋ ትልቅ በረከትን ኣግኝተናል የኣገልግሎት ጊዜዋን ይባርክልን የእርስዋ መዝሙር የምወድበት ዋንኛ ምክንያት ለዘላለሙ ቅድስት ስላሴ ያልሆት ክብር ከመዘምሮ በፊት ስላሴን ማስቀደምዋ በጣም በጣም የምወድሎ ትልቅ ክብር ኣልኝ ይቀጥሉበት ከስላሴ ምንም የሚበልጥ ስለሌለ

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
    @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአቢሄር ይመስገን

  • @AbebechZelekeMekonenn
    @AbebechZelekeMekonenn 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄርይመስገንየሁሉፈጣሪ

  • @nanihaile
    @nanihaile 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጻድቁ አቡነ ሀራ ድንግል በረከትዎ እና ምልጃዎ በኔ በሀጢአተኛዋ ላይ ይደርብኝ።

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 27 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልል እንኮን እም ብርሃን ፈወሰችወት አባታችን ግን በጣም ደስ ብሎኛል አንጋፋው ዘማሬያችን አባታችን ወንድማችን የልጅነት ውይ ደስ ብሎግ ሰብ ስልት ልብ እደረኩ ማርያምን❤❤❤

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 24 วันที่ผ่านมา +1

    Wow❤️❤️❤️❤️dese yemile Tarik kebure Abatahene lersu yederse lenyeme lemelwe betesebohye yederse ABune Hara Abatahene Bereket yederse 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @melishiwaragaw
    @melishiwaragaw 25 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን የአቡነ ሐራ ድንግል ታምራቸው እጅግ በጣም ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ሚስጢር አድርገውልኛል።ዛሬም ነገም ታምራቸ ው ይደረግልኛል ይደረግላችሁ።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 27 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ አባቶች ቤዛዊተአለም ኪዳነምህረት በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን በስደት ነዉ ያለሑት የአዉሬ አይነት ነዉ ሆደ ዉስጥ ያለዉ ታዳ እደት አወቅሽ ካላችሁ የፈዉስ ሠጪ አባቶቸ መ/ር ተስፋየ አስተምሪወቸ በአስተማሩኝ የእመብርሐንን ፀሎት በማድረስ እና በመስገድ እየጠጣሁ በየቀኑ ይወጣል ለደጀ እስትበቃ ወለተሠመአት ብላችሁ አስቡኝ እንኳን ተፈወሱ አባቴ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 26 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ወላዲተ አምላክ ትዳብስሽ በርቼ ፀሎት ስግደት እዳታቋርጭ ❤❤❤❤

    • @haymanotmoges2386
      @haymanotmoges2386 26 วันที่ผ่านมา

      @Eldana-j5j አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይስጥልኝ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሥገን🎉🎉🎉🎉

  • @meron7563
    @meron7563 26 วันที่ผ่านมา +1

    አቡነ ሀራ ድንግል ታምራቸውን እሠማለው።እናቴም ያማት ነበር ፀበሉን በሀይላንድ አመጡላትና ደህና ሆነችልኝ።

  • @esuyawkaladugna843
    @esuyawkaladugna843 27 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን .......................................................................

  • @EtsegenetMelaku
    @EtsegenetMelaku 27 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ አባት አሁንም ጨርሶ ይማሮት እኛንም እንዲምሩን በጸሎትዎ አስቡን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Serkadis-tm2kx
    @Serkadis-tm2kx 27 วันที่ผ่านมา +2

    ቀሲስ እንግዳወርቅ እንዲህ አይነት ትልቅ ትምህርት (ምስክርነት እያቀረብክ የስልክ ጥሪው ደስ አይልም አስተካክል

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 27 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጻድቁ አባታችን አቡነ አራ ድንግል እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @سبيلهب
    @سبيلهب 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእርሰወ የደረሱ አቡነ ሐራ ድንግል ለኔም ይድረሱልን ሆዴን አረደነፍሰጡን ነፋቶኝ ነዉ ያለሁት እግሬላይ ያሉትን ኪታሮቶች ፈዉሰወኝ ለምስክርነት አረደጃቸዉ አረመጣለሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ፃድቅ ብላችሁ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ

  • @tsedalegmariam9806
    @tsedalegmariam9806 17 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልል ምስጋና ይግባው

  • @HiwotMamo-o6k
    @HiwotMamo-o6k 24 วันที่ผ่านมา +1

    የማይተው የማይረሳ ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 24 วันที่ผ่านมา

    ፃድቁ አቡነ ሀራ ለርሶ የደረሱ ለኔም ይደረሱልኝ ትንሽ አሞኛል በረከቶት ይደረስልኝ

  • @michalesebhat4916
    @michalesebhat4916 26 วันที่ผ่านมา

    የአቡነ ሃራ ድንግል አምላክ ይባርከን ይቀድሰን የአባታችን በረከት እረድሄት ይደርብን
    ቀሲስ እንግዳ ወርቅ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ግሩም ዝማሬ ነው👏👏👏 🤲🤲🤲

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 27 วันที่ผ่านมา +2

    ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
    @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአቢሄር ይመስገን አባቶቻችን
    ፀሎታችዉ ይድረሰን😍😍😍😍😍😍😍

  • @bettywubshet1110
    @bettywubshet1110 25 วันที่ผ่านมา

    ስለማይነገር. ሰጦታው. እግዚአብሔር. ይመሰገነ. እመብርሀን. ምሰጋና. ይገባሻል. አባታችን. እንኳን ዳኑልን. አቤቱ. ተመሰገነ . ከእርሶ. እጁ. ነው. የአቡነ ሐራ. ድንግል. እምነትና. ፀበል. የተቀበልኩት. አምላኬ. ሆይ እንዴት. ላመሰግንህ ተመሰገነ. ተመሰገን

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 28 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ክፕጤናጋ ይስጥልን❤❤❤

  • @lemlemsolomon
    @lemlemsolomon 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዝእያብሄር ይመስገን ለእርሶዎ የደረሰጻዲቁ አውነሀራ ድንግል ለኛም ይድረስልን።❤🎉🎉🎉

  • @metsihettalla2606
    @metsihettalla2606 25 วันที่ผ่านมา

    አምላከ አቡነ ሀራ ለእኔም ይድረሱልኝ🙏🙏🙏😭😭😭ወለተ ገብርኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ የኔ አባት

  • @fikirteyirgu2772
    @fikirteyirgu2772 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ከአይምሮ በላይ ነው የስላሴ ስራ ድንቅ ነው የአቡነ ሐራ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @SalamaNor-r9d
    @SalamaNor-r9d 21 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል.ለረሶየደረሠ.ለኛምይድረሥ.አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haimiy.777
    @haimiy.777 25 วันที่ผ่านมา

    አቡነ ሀራ ድንግል የአባታችን በረከት እረድሄት ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 26 วันที่ผ่านมา

    ኡፉፉ አባቴ እኔ ልሰቃይ ኽመም የሚያውቀው የታመመ ነው ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አምላክ አቡነ ሐራ ለደጁ ያብቃን

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 27 วันที่ผ่านมา +1

    ለኛም በረከታቸው ይድረስ ለበራቸው ያብቃን

  • @ump1715
    @ump1715 27 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን እሰወን የፈውስ ጻድቁ አባታችን በሰጋም በነፍስም የታምን የፍውሱን ለደጀወት ያብቁን

  • @seifuayele6663
    @seifuayele6663 26 วันที่ผ่านมา

    የአቡነ ሃራ ድንግል አምላክ ለቤትህ አብቃኝ ✝️✝️✝️

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነትን ለሀዝባችን ያድልልን ጌታ መዳህኔአለም አባቶቼ በሰከታቹ ይደርብኝ❤❤❤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 26 วันที่ผ่านมา

    አቡን ሐር በርከታቸው አይልየን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ግን ምን ይሳነዋል ምንም አሜን አሜን አሜን 💞💞💞💞💞

  • @henimak2727
    @henimak2727 27 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 27 วันที่ผ่านมา +1

    ስለማይነገር ስጦታወ እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰወ እልልልልልልልልል

  • @Amerh-v1j
    @Amerh-v1j 17 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen lerso ydrse legame ydirselen

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 27 วันที่ผ่านมา +1

    እሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የፃዲቁ በረከት በሁላችንም ላይ ይደር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MussieAddis1
    @MussieAddis1 28 วันที่ผ่านมา +4

    እኛንም ከማይታወቅ ደዌ ይፈውሱን

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 27 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen amen amen 🙏 ❤

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አባቶቼ እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብኝ አባቶቼ
    የአቡነ ሐራ ድንግል በጸሎታቸው ይማረን በረከታቸው አይለኝ እንዲህ አይነት ፕሮግራም ግን ተከታታይ የለም እግዚአብሔር ይማረን 😢

  • @JustYdidia
    @JustYdidia 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን የፃድቁ በረከት ይደርበን ።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @adishuhune5382
    @adishuhune5382 26 วันที่ผ่านมา +1

    Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን አቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ትድረሰን
    ገዳማቸው የት ነዉ የአቡነ ሐራ ድንግል?

  • @Enani-b7s
    @Enani-b7s 25 วันที่ผ่านมา

    እበው በረከትዎ ይድረሰኝ ስላየዎት ደስ ብሎኛል

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት❤❤❤

  • @tigisttakele3313
    @tigisttakele3313 25 วันที่ผ่านมา

    አቡነ ሀራ ድንግል አቡነ ሀራ ድንግል አቡነ ሀራ ድንግል

  • @MoAddis
    @MoAddis 27 วันที่ผ่านมา

    አባ በረከትዎ ይደርብን። ለኔ እናት ለሌለው እና ለተጨነቀው ልጅዎ ይጸልዩልኝ❤

  • @sdasa7811
    @sdasa7811 26 วันที่ผ่านมา

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤

  • @IloveEthiopia-m1u
    @IloveEthiopia-m1u 26 วันที่ผ่านมา

    አበነ ሐራ ድንግል ለምስክርነት ያብቁኝ አንድ ለጅ ስጡኝ

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የአባታችን በረከት ይደርብኝ ❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 27 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት እግዝአቤሔር ይመስገን

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኣባቴበፆሎታቹ ኣስቡኝ ህሪተስላሴ እያላቹ

  • @zena4992
    @zena4992 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አቡነ ሃራ ድንግል እቆቅልሽ ሂወቴን አስተካክሉልኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 27 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabeher yemasegene. Abune hara dingele lagname yederasene.

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ሐራ ድግል አምላክ ምስጋናው ይድረስ በረከቶ አይለየን አባታችን በሽታው ለበረከት ነው ። የተሰጡት ተመስገን !!

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc 24 วันที่ผ่านมา

    አቤት መከራ አቤት ምህረትና ቸርነት።

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 26 วันที่ผ่านมา

    የአባታችን አቡነ ሐራ በረከታቸዉ አይለየን

  • @werkabebagebremariyamwerka9381
    @werkabebagebremariyamwerka9381 27 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tejineshdechasa2589
    @tejineshdechasa2589 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @TsegeMariyam
    @TsegeMariyam 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ❤❤❤

  • @emebetdesalegn2167
    @emebetdesalegn2167 28 วันที่ผ่านมา

    በፀሎት አስቡኝ አባቴ ፅዬ ማርያም ብለሁ።እኔም የልቤን ጌደሎ እንዲምላልኝ አቡነ ሀራ አባቴ

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 27 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እኔ ባለሁበት አገር ለብዙ አመት ትስቃይ የነበረች እህት በህክምና ነበር የምትኖረው ተስፋ ቁርጠው ፀበሉን ልኪላት በጭንቅላቶ ውስጥ ያለውጠው እበጥ ቀንሷል።

  • @sstt1624
    @sstt1624 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰🥰

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 27 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 26 วันที่ผ่านมา

    ለርስወ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏

  • @MebratMesay
    @MebratMesay 26 วันที่ผ่านมา

    አቡነሐራ በረከታቸው ይደርብን

  • @hiwottekaye1780
    @hiwottekaye1780 26 วันที่ผ่านมา

    Egezeyabher yemesegen

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 27 วันที่ผ่านมา

    ለአባታችን የደረሱ ጻድቁ ለእኔም ድረሱልኝ ለደጁ አብቁኝ❤❤❤❤❤❤

  • @aronmedia1986
    @aronmedia1986 28 วันที่ผ่านมา

    በዉነቱ አባቶቻችንን ይጠብቅልን እግዚአብሄር ይመስን ብቻ ነው ማለት የምችለው