Ethiopia - የእስክድር ወደ አዲስ አበባ መላክ፣ ስለጠቅላዩ የተነዛው ውሸት፣ የአጼ ሚኒሊክ የመቀሌ ውዝግብ፣መንግስት ሳያውቅ ያረግነው የለም" ጌታቸው ረዳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 298

  • @zerget5938
    @zerget5938 ปีที่แล้ว +33

    ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው ❤ምንሊክ ተስፋው እግዚአብሔር ነው❤❤

    • @kassahunbedane1067
      @kassahunbedane1067 ปีที่แล้ว +3

      ደመናን አስገድዶ ማዘነቢያ ቴክኒኦሎጂ ጀት ሄደ ? ቦረና ላይ አይሰራም እንዴ ?

    • @mulumekonnen9089
      @mulumekonnen9089 ปีที่แล้ว

      100%

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos ปีที่แล้ว +1

      @@kassahunbedane1067 እኮ የሁሉም ጥያቄ ነው

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว +1

    እስክድር ጀግና የጀግና ልጅ ነው
    ግፍ መስራትን እንጅ ግፈኞችን አንፈራም
    well said

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 ปีที่แล้ว +27

    ግፍ መስራት ነዉ የምንፈራዉ👉ግፈኞችን አንፈራም!👈
    እስክንድር ነጋ

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 ปีที่แล้ว +1

      በእውነቱ ዶር ይልቃል ናአብረው እምቢ ፖለቲካ ብሎ ከከተማ ርቆ በአማራ ክልል ቡሬ አርፎ የተቀመጠውን ነገር ግን እርሱን እሰከ ወዲያኛው ሊያስናብቱ ከፈለጉ ርቆ የተቀመጠውን ከነበረበት ቡሬ በልዩ የክልሉ ሃይልን ልከው ያዙት በእጁ መፀሃፍ ቅድሰ የያዘውን እስክድር ነጋን ያዛችሁ ይህ ሰው በወንጀል አይፈለግም ነገር ግን እርሶን ያህል ሙህር ለሀገር ብዙ መስሪያ እድሜ ላይ ያሉ እንደ እኔ ይህንን እውቀት ይዤ በዚህ ኢትዮጲያዊ ዜጋ ከሚፈጅ ፖለቲካ ባልገባሁ ከገቡም ይህን ህዝብ ከጥገኛ ፖለቲካ አውጥተው ነፃ ባረጉት ነበር ማንም እርሶ ክልል መጥቶ ባልደነፍ ነበር ሰሞኑን በተፅእኖ በቆራጥ አባላቶች አማካኝነት ትንሽ የአቅዎም መግለጫዎን ሰምተን ነበር አሁን በእርሶ ባህል ሙጥኝ ላለ ሰው ምን ነበር የሚያረጉት ሰው ሰውን ያስጥላል እኔ በክልሌ የተገኘውን አንድ ሰው ራሴ አጣርቼ እወስናሐሁ ማለት ሲችሉ ለፌድራል አሳልፈው መሰጠትዎ ሁሌ በሰሩት ይህ ህጋዊ ያልሆነ ስራዎ እርሶና አብረው እንዲሰጥ አመቻችተው ለሰጣችሁ የኢትዮጲያ ህዝብ ሰለ እስክንድር የማያቅ ትውልድ ለሚደርሰበት የእርሶ እጅ እንዳለበት አይጠራጠሩ ምናልባት ሰሞኑን ከፌድራል በስልክ ሰሞኑን የክልሉ አመራር በሰጠው መግለጫ ፊት እርሶ ከተነሱ አሁን የጠቆረው ትንሽ ቀላ ሊል ይችላል ሌላም ምንም አያገኙም ቢችሉ እንደ ክቡር ሙሰጠፌ በእራሶ አቅዎም የቁሙ።

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 ปีที่แล้ว

    የሀገራችን ነገር እንዲህ ውጥንቅጡ ወቶ ይቅር እግዚአብሄር በምህረቱ ያስባት !!!!!!!!!!!!!!

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 ปีที่แล้ว +5

    የኋላው ከሌለ የለም ከፌቱ ማሊሊክ ዛሬም ንጉስ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው የአፍሪካ ኩራት🔥🦁🦁🦁💪💚💛❤️

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 ปีที่แล้ว +3

    ምኒልክ ዛሬም ሁሌም ንጉስ ነው✊💪💚💛❤️

  • @MaregZegene
    @MaregZegene ปีที่แล้ว +7

    ሞቱ የተረሳ መሪነቱ የገነነ
    አንድ ንጉሥ አለ ሀገር ያዘመነ
    አንድ ንጉሥ አለ ነጭን ያስገበረ 🥰 እምዬ 👑
    #ኩራ_በምኒልክ!

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 ปีที่แล้ว +2

    ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው። ምንሊክ በልባችን ውስጥ ለዘላለም ይነግሳል

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይርዳው እስክድርን 👌👌💪💪😘😘🇪🇹🇪🇹

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 ปีที่แล้ว

      ወይ እግዚአብሔር ፈርዶበት ስንቱን ነው የሚረዳው ...?????

    • @Tekulaw
      @Tekulaw ปีที่แล้ว +1

      @@unitityisstrenght6578 yante ayinetunem eredetuwal eko🤔

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 ปีที่แล้ว

      እስከንድር ክሬዚ

  • @nardostesfaye8599
    @nardostesfaye8599 ปีที่แล้ว +13

    የኢትዮጵያ ህዝብ በቀኝ ግዛት አልተገዛውም እንዲል ያደረጉት እና የነጮች ባሪያ እንዳይሆን ያደረጉት 👑ሚኒሊክ ዛሬም ሁሌም ንጉሥ ነው🔥👑💚💛❤✊

  • @onedaye544
    @onedaye544 ปีที่แล้ว +2

    እስኮ የኛ ጀግና መቼም አትረሳህም ኢትዮጵያ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 ปีที่แล้ว +48

    ስንቱ ንጉስ ሄደ በዋዛ ፈዛዛ
    ሚኒሊክ ብቻ ነዉ ሞቶም የሚገዛ🇪🇹

    • @bamfatum5184
      @bamfatum5184 ปีที่แล้ว

      نبيل

    • @betselottadesse4391
      @betselottadesse4391 ปีที่แล้ว +1

      ጀግና ማለት እንደዛ ነዋ

    • @Oromtitti5581
      @Oromtitti5581 ปีที่แล้ว +1

      በሞተ የሚመራ አማራ ብቻ ነው::አይምሮዋቹን ገሎ ነው ያለፈው ስታሳዝኑ🤭🥺አይምሮዋቹን መግደሉ ቢያሳዝነኝም ይገባቿል🥰ገና ሺ አመት ሙቱ በአስተሶሰብ ማለቴ ነው

    • @hailemariamyemane2588
      @hailemariamyemane2588 ปีที่แล้ว

      😤😤😤

    • @hailemariamyemane2588
      @hailemariamyemane2588 ปีที่แล้ว

      😤😤😤

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው ปีที่แล้ว +5

    የለተቀኑ አብሳሪው ቅዱሥ ገብሬል ካተጋ ይሑን የኔ እሩሩሩ አባት አቶ እሥክንድር ነጋ የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቅሕ ብቻ💔😢

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 ปีที่แล้ว +10

    አምዬ ሚኒልክ የምንጊዜም የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ሚንልክ ዛሬም ንጉስ ነው።

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 ปีที่แล้ว

    ያረቢ በቃ በለን ሁል ጊዜም ለቅሶ አልላህዋ ማረን

  • @ruthgetaneh6223
    @ruthgetaneh6223 ปีที่แล้ว +1

    ዜናው ወቅታዊ ይሁን

  • @MarWa-oq5uc
    @MarWa-oq5uc ปีที่แล้ว

    እስከደር ወደአድስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ በአማራ ጀግኖችተነንቀው ወደባህ ዳር እደተመለሰ ነው ተፈቱዋን በእውነት ለባህር ዳር ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ጀግና በሐይማኖቱ የፀና መንግስት ለኢትዮጲያ ስጣት የሚሳንህ የለምና

  • @samiras2322
    @samiras2322 ปีที่แล้ว +10

    ሸገር ከተማ ሸገር ባስ እያሉ እያለማመዱን ነው አዲስ አበባ በሸገር ስም እየተወጣ ነው

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 ปีที่แล้ว +6

    እስክንድር አላማውን በተግባር ያሳየ ትልቅ ሰው ነው።

  • @makiyabh7806
    @makiyabh7806 ปีที่แล้ว +4

    የአላህ ሠላም ለሀገራችን ይሁን

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ልጂ የዛችን አገር ምክራ አታብዛ በቃቹ በለን

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 ปีที่แล้ว +2

    የንፁአንን ቤት በማፍረስና ንፁዋንን በመግደል ነው የተሸለመው

    • @adm6182
      @adm6182 ปีที่แล้ว

      Egzieabiher yiferdal.

  • @ሀዩ-ረ2ጰ
    @ሀዩ-ረ2ጰ ปีที่แล้ว

    እኔግን ህወሀት በወልቃይት ከአማራዉጋር ተስማምቶ መግስትን ብናስወግድ አንድሁነን አማራና ትግሬ ጦርነቱ እነሱንምእኛንም አታሎ ብዙ ስተትሰርተናል አሁንግን በአንድመቆምአለብን ብየአምናለሁ በተለይ በአድስአበባ❤😍

  • @awelali3658
    @awelali3658 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለሥከንደርነጋ

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ ปีที่แล้ว +5

    ማፈርያዎች😳 ታርክ መስራት ብያቅታቸው ታርክ ማጥፋት ጀመሩ አይደል🤔ምኒልክ ዛሬም ኑጉስ ነው💚💛❤ ወደድሽም ጠላሽም አዳሜ 👋

    • @adm6182
      @adm6182 ปีที่แล้ว +1

      Complex yemibal beshita alebachew chigir new hakim yemayadinew.

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara ปีที่แล้ว +4

    ፈታ ለምን አተ ብቻ አዘግብም የሌሎቹኮ አይገባኝም😭😭😭😢

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว +7

    በሒወት ዘመኔ
    ሞቶም መንፈሱ ሐገሪቱን እየመራ
    ያዬሁት ንጉስ አፄ ሚኒሊክ ነው
    አትገረምም
    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💚💛❤💪💪💪💪

    • @chesscheck8498
      @chesscheck8498 ปีที่แล้ว

      መለሰም በኃይለማርያም ላይ አርጎ እስካሁን የዘረኝነት ሌጋሲውን ያስፈጽማል

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos ปีที่แล้ว +2

      በጣም የአፍሪካ ኩራት ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው🔥🦁🦁💪💚💛❤️

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว +1

    ሚኒሊክ ተወልዶ
    ባያነሳ ጋሻ
    ግብሩ እንቁላል ነበር
    ይሕን ጊዜ ሐበሻ
    ዛሬም ሚኒሊክ ንጉስ ነው❤💛💚💪💪💪💪

  • @ሰሌውመኮነን
    @ሰሌውመኮነን ปีที่แล้ว +2

    እስከደር አላህ ያውጣው ከስርቤት ሰላም ለአለሙ

  • @tesfayegatewne221
    @tesfayegatewne221 ปีที่แล้ว +9

    ሚሊኒክ ዛሬም ንጉስ ነዉ

  • @yohanneswodaje
    @yohanneswodaje ปีที่แล้ว +4

    ሚኒሊክ ትናንትም ፣ዛሬም ፣ነገም ንጉሥ ነው❤❤❤

  • @barkotyimer7292
    @barkotyimer7292 ปีที่แล้ว +2

    ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው!!!

  • @hisil2010
    @hisil2010 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ችግር የለም የለመደው ነው።

  • @አማራነኝወሎራያ
    @አማራነኝወሎራያ ปีที่แล้ว

    ሰላምለሀገራችን

  • @yypp7393
    @yypp7393 ปีที่แล้ว

    እስክድርን እግዛአቤሔር ይርዳው ተጅብ መጋጋ ያውጣው ወድማችንን ስለ ቧረና ከብት ወይም ህዝብ ስናወራ በወለጋ የአማራ ህዝብ እሚበላው እሚጠ ጣው እሚለብሰው የለውም ካለው እደሌለው ሆኖ ይኖራሉ እና በአዲሳባ ቤታቸው እየፈረስባቸው የትም እያለቀሱ ይኖራሉ ለዚህ ሁሉ ችግር እልባት አልተገኘለትም

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara ปีที่แล้ว

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🐯🐯🐯🐯

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 ปีที่แล้ว

    መቸም ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ሰው በሰላም አይኖርም ፍትሕ ለጀግናው እስክድር ነጋ

  • @yasinuser-mo2dw1nr6x
    @yasinuser-mo2dw1nr6x ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ያረብ ጥሩ ነገር ያሰማን

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ ปีที่แล้ว +5

    ማፍረስ አደለ እምታቁት ማልማት የለ ቅርስ ሀገር ማፍረስ ከጀመራችሁ ቆያችሁ መቼ እንደምትፈጽሙት አላቅም ወይ ቀድማችሁ ትጠፋላችሁ ወይ ታጠፋላችሁ አፈር ብሉ የዘመኑ መሪዎች ምድር አፏን ከፍታ ትዋጣችሁ መጨረሻችሁን ያሳየን ፈጣሪ☝️😢

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 ปีที่แล้ว +5

    እስክንድር ነገ የእውነት ሰው ነው ልቀቁት

  • @ኘነጀጀነነገነየደ
    @ኘነጀጀነነገነየደ ปีที่แล้ว

    ደጀኔወች እንዲህ ነን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪✊✊✊✊✊✊

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹

    • @eden2986
      @eden2986 ปีที่แล้ว

      🤣🤣

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว

    እስክድር ዜሬምብታስሮ ተጎስእሎም ንጉስ ነው
    ጀግናንው
    ህልናው ነፃ ነው

  • @amajidrebato2232
    @amajidrebato2232 ปีที่แล้ว

    የህወሓትን ነገር መንግሰት ብየስብባት

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለተበዳዮች እባክህ ሠላም ስጠን አምላክ ሆይ
    ዲሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ የሚለውን መግስት ስጠን
    ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ፈሪወች ይፈሩታል።

  • @gabisaararsa9806
    @gabisaararsa9806 ปีที่แล้ว

    ምኒሊክ ትላንት ዛሬም ነገም ንጉሥ ነዉ። ቀ. ጀላ ይሰማል።

  • @wintahabtom9894
    @wintahabtom9894 ปีที่แล้ว

    መለሊክ ንህዝቢ ብሰላም ንኽንነብር ኢሉ ኢዩ ንኢትዮጵያ ሰሪሒዋ ዋላ እኳ ጉጉይ እንተ ነበረ ኢቲ አጌባብ ዝወሰዶ።

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 ปีที่แล้ว

    የአማራ ልዩ ሀይል ምነካው እሰክንድርን አሳልፎ ለምን ለመንግሰት ሰጠ መቼነው የሚታረሙት ያሳዝናል

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት ปีที่แล้ว +1

    አንባቢዉ

  • @ይደርስይሆን
    @ይደርስይሆን ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ናፈቀን 🥺

  • @kinfeworku7368
    @kinfeworku7368 ปีที่แล้ว

    ድጅን የአማራ ኩራት ድጅን የአማራ ኩራት ድጅን የአማራ ኩራት ድጅን የአማራ ኩራት ድጅን የአማራ ኩራት ድጅን የአማራ ኩራት

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ባአዴን ደና ሆነ ሰንል እንደገና

  • @weddy2560
    @weddy2560 ปีที่แล้ว +2

    ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💔

  • @agegnehuyassinaggi805
    @agegnehuyassinaggi805 ปีที่แล้ว +1

    ከላይ ከተሰጠው በስተቀረ እውን አነር ዝሆንን ታሸንፋለችን? በአጼ ሚኒሊክ ግን አሸንፋለች ሀይሉም በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና በሚኒልክ ላይ ነበርና!

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 ปีที่แล้ว

    የታደሉት ታሪክ ሰርተው አርፈዋል ያልታደሉት በሌላው ታሪክ ይባላሉ የሚያሳዝን ትውልድ

  • @fevenfisseha2971
    @fevenfisseha2971 ปีที่แล้ว +1

    የፈለገ ቢወራ ታሪክ ሰርቶ ያለፈው ጀግናው ንጉስ ሚኒሊክ ነው። ሌሎችም ጀግና ናቸው ግን መሪያቸው ሚኒሊክ መመኪያቸው አምላክ ነው። እውነትን መቀየር አይቻልም 🫡 ብልፅግና የሌባ ክምችት ሰው በላ። አብሮ ሚሰርቀው ቡዙ ቢሆንም መሪያቸው አብይ ነው። እውነትን መቀየር አይቻልም🥸

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 ปีที่แล้ว

    ከገበሬም ቢሆን መሬት በህግ ተገዝቶ ነው ቤት የሚሰራው:: ህጋዊ ያልሆኑ ቤቶች መፍረሳቸው የውዴታ ግዴታ ነው ወገኖች::

  • @sikosilo3911
    @sikosilo3911 ปีที่แล้ว

    እኔ እሚገርመኚ የአማራክልልል ባለስልጣን ስራቸው ምድነው ለህዝብ ነው የቆሙት ወላ ለነፍሳቸው ተወው የኔን እግር እየበላነው ያለው ሰው ነገር ነው ነገምየነሱ ተራነው ኢሻአሏ ጀግኖቻችንን ጨርሰው እስበሉብን አላህያስፈታችሁ

  • @berhanud4300
    @berhanud4300 ปีที่แล้ว

    የአማራ ህዝብ ሁሌም ከአብራክህ ተገኝተናል በሚሉት ፖለቲከኞች (በብአዴን/ብልጽግና) አንገቱን ከንደፋ ነው። የእስክንድር ደጋፊ አይደለሁም ነገር ግን በአገሩ በነጻ ከኦሮሚያ ውጭ የመንቀሳቀስ መብት አለው።

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 ปีที่แล้ว +2

    እስክንድር የሚታሰረው የነአቢይን የጭፍለቃ ሴራ ቀድሞ ስላጋለጠ ብቻ ነው። እስክንድር የነአቢይን ሸፍጥ ኦና ያስቀረ ጀግና ሰው ነው።

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 ปีที่แล้ว

    እስከንድር ክሬዚ

  • @yehyaomer3432
    @yehyaomer3432 ปีที่แล้ว

    የአማራ ልዩ ሀይል ለምን ወለጋ በዘር የምጨፈጨፈዉን ምስክኑን የአማራ አርሶ አደር አይታደግም እስክንድርን ከምያስረው

  • @yohanneskassaye834
    @yohanneskassaye834 ปีที่แล้ว

    ማንን እንመን ሰለ እስክንድር ነጋ

  • @zenazena1349
    @zenazena1349 ปีที่แล้ว +2

    3 ሚሌዎን😢

  • @degeelias7523
    @degeelias7523 ปีที่แล้ว +1

    Minilik is #1

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 ปีที่แล้ว

    አዎን አፄ ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ናቸው በዛን ጊዜ የኦሮሞ ብልፅግና ሐገር መሪ ቢሆኑ ኖሮ ዛሬ የእያንዳዳችን መጠሪያ ስም አልቤርቶ ማሪያቶ ቲቶ ይሆን ነበር ይህንን ያላደረገው አምላከ ምንይልክ የተመሰገነ ይሁን !

  • @nurtube.Nurtube
    @nurtube.Nurtube ปีที่แล้ว

    ፈታ ዴሊ አትዋሽ እስክንድ ነጋ አዲስ አበባ አልመጣም

  • @EnehoMedia
    @EnehoMedia ปีที่แล้ว +1

    Arif

  • @weddy2560
    @weddy2560 ปีที่แล้ว

    በነገራቸን ላይ እስክድር ባህርዳር ነው ያለው አዲስ አበባ አልሰጡትም

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ ግን መረጃዬ ባለፈው ጠቅላዩ ዝናብ አዘነብኩ አላሉንም ነበር እንደው ከምን ደረሰሳ

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara ปีที่แล้ว +1

      😳😳😳😭😭😭😭😭😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @mahletyisma3733
      @mahletyisma3733 ปีที่แล้ว +1

      Amneshiw neber 😂😂😂

    • @hayati1954
      @hayati1954 ปีที่แล้ว +1

      😄😄😄

    • @lemelemyakob8546
      @lemelemyakob8546 ปีที่แล้ว

      @@mahletyisma3733 እንዴ እንዴት አላምናቸው ትልቅ ሰው አይደሉም እንዴ ለዛውም ያገር መሪ እንዳትሸወዱ እኔ ነኝ ብለው የለም እንዴ ???
      ይበሉ ጌቶች ሙከራዎትን ተግባራዊ ያድርጉ አልያ እንግዲያማ በቃ ዝም እንላለን

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 ปีที่แล้ว

    ለእውነት ዜና አፉ የተዘጋ ውሸት ይዞ ማራገብ ትዝብት ነው!!

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 ปีที่แล้ว

    የሚገርመው የበታቾች ሰው ሞቶ እንኳን መፍራታቸውና ሰው ጠፍቶ በመክረሙ መደንገጣቸው ነው

  • @shimeleshunde4041
    @shimeleshunde4041 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ይህን ዜና ትናንት አልሰማነውም?ለምን ኤትክሱን በመለቃቀም ትለውጣላችሁ እኔ አንስብስክራይብ።

  • @ቃልየእምነትእዳነውYouTube
    @ቃልየእምነትእዳነውYouTube ปีที่แล้ว

    እስክንድር የኛ ጀግና የእውነት ሰው እውነት ምንግዜም ትመነምናለች እንጂ አትጠፋም ታሰረ እና አይሟሟም ቦቅቧቆች ወፍ በበረረች ቁጥር ይበረግጋሉ ሞት ለባንዳ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @nurtube.Nurtube
    @nurtube.Nurtube ปีที่แล้ว

    እኔ ሁሌ አምናችሁ ነበር ዛሬ ያልተረጋገጠ ወሬ አወራህ እስክንድር አዲስ አበባ አልመጣም

  • @abuabdulhakim1367
    @abuabdulhakim1367 ปีที่แล้ว

    ኧረ አታስቁን እስክንድር መፅሀፍ ቁዱስ ይዞ ተገኘ አይከብድም ለዘገባ

  • @ashuletamiru9433
    @ashuletamiru9433 ปีที่แล้ว +1

    መጽሐፉ ስር ተደብቆ ነበር ማለት ነው። አይ መጽሐፍ ቅዱስ የጎጠኞች መጋረጃ መሆኑ ..........

  • @tesfayetefere2191
    @tesfayetefere2191 ปีที่แล้ว

    King Menelik was a heroic king of Ethiopia and will always be the king of Ethiopia in our history. Without his fight against colonization we would have lost our pride of freedom. In addition to this fact I also heard about a man named Eskinder Nega being under jail. What was his crime? Does the Ethiopian government arrest anyone without letting them know what their crime is? So strange for anyone with a right mind to hear something like this. God help us all!! What happened to our culture? Justice to all who needs it. Those people who are in power including the prime minister please do the right thing. Somehow what goes around will always comes around and that is the law of the universe.

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 ปีที่แล้ว +2

    ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው እሯ

  • @tasewkamil1094
    @tasewkamil1094 ปีที่แล้ว

    የአማራ መሪዎች ይህን ያህል የተዋረዱ ሆኑ? ያሳዝናል ወንጀል ያልፈፀመ ሰውን እስክንድርን አሳልፎ መስጠት አሸቃባጭነት ነው

  • @lemaaderew0lde-ic1ve
    @lemaaderew0lde-ic1ve ปีที่แล้ว

    Connecting to connection.

  • @bz1225
    @bz1225 ปีที่แล้ว +2

    ካሁን በኋላ የምን BBC ፈታ ደይሊን መስማት ነው እንጅ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 ปีที่แล้ว +2

    My attention is on Eskinder nega.

  • @rabiaseid6695
    @rabiaseid6695 ปีที่แล้ว

    እስክንድር አላማው ምንድን ነው ሆ ዘመድ የለውም ምንም ላያመጣ ነገር ከቤተሰቡጋ አርፎ ኑሮውን አይኖርም

  • @belayhunasrese4822
    @belayhunasrese4822 ปีที่แล้ว

    አንድ ሰሞን ዝናብ እናዘንባለን ሲባል የነበረው የጠቅላዩ ቱሪናፋ ከቦረና የበለጠ ድርቅ ሲደርስ ነው የሚተገበረው? የሽመልስ የኦሮሚያ ስንዴ ምርትና ወደ ውጭ የመሽጥ እንቅስቃሴ በቦረና ህዝብና እንስሳት እልቂት ላይ የተከወነ ድርጊት መሆኑንም ህዝብና ታሪክ የሚረሱት አይሆንም።

  • @mohammedyouya5887
    @mohammedyouya5887 ปีที่แล้ว

    ምኒልክ አሁን ብስበሽ ነው የጫራሳቸው ኒፁሀኒ ዳም ይካታላዋል

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at ปีที่แล้ว

      እንስሳ, u know about logic? no, since u r animal!

    • @mohammedyouya5887
      @mohammedyouya5887 ปีที่แล้ว

      @@Hideous_keep_at ስድብ የማሀይምነት ምልክትነው ብትማሩም አት ቃያሩም ውሻ እንኳን ሳልጥኖ ስንት ነገር ይሳራል

  • @sabaaregawi3684
    @sabaaregawi3684 ปีที่แล้ว +1

    Eskenderachn mandelachn new fetch fetch leskender

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ የኦሮምያ ክልል መንግስት ምናለ ይልቅ ወገኖቹን ቢርዳ የስው ቤት ከሚያፈርስ ምን ሆዳም ናቸው ግን

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 ปีที่แล้ว

    እስክንድር ምን አጠፋ! አላሰራ አሉት ትቶ ሄደ። ብአዴን ምን እየሠራ ነው??? እረ ግፍ ፍሩ!!!

  • @fasiltilahun106
    @fasiltilahun106 ปีที่แล้ว

    ፍታ ዴሊ አንተ እራሱ ባንዳ እየሆንክ ነው ጎኦርጊስ አደባባይ አትበል ሚኒሊክ አደባባይ ነው 😡😡😡

  • @tewodirosn
    @tewodirosn ปีที่แล้ว

    እስክንድር ይፈታ

  • @abdulazizrega3600
    @abdulazizrega3600 ปีที่แล้ว

    እሁድ የሳምንቱ ማሳረጊያ ብለህ የገለጽከው ትክክል ነውን?

  • @dmanyou948
    @dmanyou948 ปีที่แล้ว

    በእጁ መፃህፍት ቅዱስ!!

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 ปีที่แล้ว

    እነዚህን የአማራ መሪወች ነው ተለውጠዋል የምትሉት ? እስክንድርን ምን አደረገን ብለው ነው የሚያስሩት ለማለቅለቅ ያው አሽቃባጭነታቸው ነው እንጂ

  • @michaeldamissie8109
    @michaeldamissie8109 ปีที่แล้ว

    እስክንድር ተላልፎ አልተሰጠም....

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 ปีที่แล้ว

    የታለ አርቴፉሻል ዝናብ አብይ አንድ ሰሞን ጆሮዋችንን ሲያመግለዉ የነበረበት? ሕዝብ በረሐብ እያለቀ እነሱ ይሿሿማሉ። አገሪቱ የምትመራዉ በሕፃናት ይመስላል። እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባችሁ።

  • @elsahailu3176
    @elsahailu3176 ปีที่แล้ว

    አጣርታችሁ ብታወሩ አይሻልም እስክንደርን በተመለከተ? አልያ ከጆሮአችን እናርቃቸኋለን።

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 ปีที่แล้ว

    አስክንድር መጀመር አረቄ ሊጠጣ ነው ወደ ጎጃም በረሃ ያቀናው ።

  • @derebewayalew1313
    @derebewayalew1313 ปีที่แล้ว

    ለዜጎች ሠላማዊ ጉዞ የተዘጋው መንገድ ለእስክንድር ክፍት ሆኖ ነበር።ባልተለመደ ደጀን ተዘጋ እንጁ🤔