#New

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

ความคิดเห็น • 57

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 2:00 ወደ እናንተ የሚደርሰውን ልማድና ክርስትና መርሐግብርን እንዴት አገኛችሁት?ስንት ሰው ሼር አድርገዋል???

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ልማድና ክርስትና እዳይቋረጥ አደራ ቀጥልበት በርቱልን ቀድሎች ❤❤❤

    • @semharsolomon2186
      @semharsolomon2186 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Kendilmedia aderachu ketelebet atakuretum. Egzabher yastelen

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን በጣም አመሰግናለሁ ክብሩን ያድልልን ከብዙ ስተቶች አድናችሁኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሄርይመስገንእንካንአብሮአደረሰንቃለህይወትያሰማልንልኡልእግዚአብሄርጸጋውንያብዛላቹ።እድሜናጤናይስጣቹአሜን፫❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልን🙏✝️♥️🌻🕯የእኛ ዉድ አባቶቼ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን በእዉነት እጅግ እንወዳችኋለን🙏♥️♥️♥️

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይብርካቹ ሺ ዓመት ኑርልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን !

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እንኳን አደረሳችሁ ቀንዲሎቾ የእውነት የምወደው የማከብረው ቻናል ነው ብዙ ተምሪበታለው በይበልጥ የአባ ወልደ ስላሴ የቀብር ስነ ስህራት ስታቀርብልን የእውነት የእኔ ቤት ነው ብዬ ተቀበልኩት በጣም አመስግናለው❤❤❤ ከቤሩት ነኝ

  • @HjJh-by1pq
    @HjJh-by1pq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤🙏🙏🙏

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የተዋህዶ ክርስቲያኖች እንኳንም ለ2017 ለብርሃነ ✝️መስቀሉ በሰላም ✝️አደረሰን🙏አደረሳችሁ✝️💚💛❤️

  • @AynalemTadess
    @AynalemTadess 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን አደረሣቹ እጠብቃለሁ መድሀኒአለም አብዝቶ ይባርካቹ

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜንእንኳን አብሮ አደርሰን።እናመሰግናለን

  • @Alamalam-ky4ie
    @Alamalam-ky4ie 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ይሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @MartaKambo
    @MartaKambo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሰን እንቆዎቻችን መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልን❤❤❤

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @tesgaengeda957
    @tesgaengeda957 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳቾሁ ለብርሐነ መስቀሉ በውነት በጣም ደስ የሚል ትምርህት ነበር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አገራችን ኢትየጰያ ይጠብቅልን አሜን💜🙏🙏🙏

  • @hiwotananya
    @hiwotananya 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ...

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህሮቻችን እንዲሁም ወንድማችን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሄር ይስጥልን❤❤❤

  • @MestawotGemechu
    @MestawotGemechu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን (3)

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እንጠብቃለን እንኳንስ አደረሳችሁ

    • @ወለተሚካኤልነኝ
      @ወለተሚካኤልነኝ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@ሙሉእመቤትዘውዴ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቀንዲሎች እንኳን ደህና መጣችሁ አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @rere3008
    @rere3008 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹሁልን ውድ መምህሮቻችን ስንጠብቅ ነበረ 🎉🎉❤

  • @raheltesfaye7926
    @raheltesfaye7926 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @Yeshi-i1d
    @Yeshi-i1d 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen amen amen

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kilehiyiwot yisemaln ❤❤❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 14 นาทีที่ผ่านมา

    ደስ ይላል

  • @AftamTayba
    @AftamTayba 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤👏👏👏እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤

  • @Hana-d8p
    @Hana-d8p 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለብራነመስቀሉእንኳንአደረሳቹ

  • @meherat938
    @meherat938 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መምህራኖቻችን እንቁዎቻችን አባቶቻችን እንክዋን ሰላም መጣቹልን የምንሰማውን ለበረከት ለፍሬ ያድርግልን እስኪ በእርጋታ ልማርና እመለሳለው❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደና መጣችሁልን ነገ በጥሞና እከታተላለሁ❤❤❤

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    enkun aderesachu❤❤❤

  • @EdenNegusu
    @EdenNegusu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yegna astemariwoch
    Melkam mereha gbr new enamesegnalen❤❤

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመሰገን ጌታዬ አይጠገብም እንጂ ዛሬ እስፔሻል ምግብና መጠጥ ነው ግእኔ አልጠግም ተርቤአለሁ የጠፊሁ ሰው ነኝ

  • @hiwotananya
    @hiwotananya 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እባካችሁ ቀንዲል ሚዲያዎች መምህር ዳንኤልን በተከታታይ ብትጓብዟቸው ..... መንፈሳዊ ትምህርቶችን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪክ እና ትውፊታቸውን ጠብቀው እንድንማር ሊረዱን የሚችሉ ዕንቁ የቤተክርስትያናችን መምህር ( ቤተ መጻሕፍት) ናቸው ....

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Oh thank u I’m so happy 😁 ❤🙏

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enkuan beselam metachew. Enkuan beselam adresen. Betam meawedew program. Hulachum egzabher tsegun yabzalachu. Ema amlak tatabekachu 🙏🙏🙏. Hoya Hoya bagerchen wn endeza nw menelew Eritrea orthodox Tewahdo 🇪🇷🇪🇷🇪🇷Bertulen.

  • @MihretEtsay
    @MihretEtsay 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤

  • @Hana-d8p
    @Hana-d8p 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምሮቻችንቃለህይወትያሰማልበጣምአስተማሪትምእርትነውእግዛቤኤርእድሜያቹያርዝምልን

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abatochachen Regem edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet

  • @Alem_1
    @Alem_1 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ስለምተሰጡን ትምህርትእጅግ በጣም አመሰግናልሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት እናም የፀሎት ቦታ የለኝም ሽንትቤት ውስጥ ነው የምፀለየው አሁን ጥያቄ የሆነኝ እሽንትቤት ውስጥ ውዳሴ ማርያም መልክዐ ሚካኤል እዛው ነው የምያደርሰው ችግር አለው እስህተት ላይ ከሆንኩ እንድታረም ብየ ነው አመሰግናል ስለ ምትመልስሉኝም እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤❤❤

  • @messya7125
    @messya7125 43 นาทีที่ผ่านมา

    ፓስተር ቸሬ ስለመስቀሉ በደንብ ገልጶ ትምህርት ሰጥቶበታል እግዚአብሔር ይባርከዉ ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ በልምድ የምናገናኘዉ ከባሕል ጋር ያለ ነገር አለ አስተማሪዎች እየወጣቹሁ ማስተማር ጥሩ ነዉ ከጉራጌም በሐል ጋር እናያይዛለን ባለማወቅ ግንዛቤ መስጠት ጥሩ ነዉ።

  • @swaggy1167
    @swaggy1167 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💓💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @zerhunlanta1954
    @zerhunlanta1954 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመምህር ምትኩን አበራ ስልክ ስጡኝ ትልቅ ችግር ውስጥ ነኝ ላወራቸው እፈልጋለው::ተባበረኝ ቀዳሜ ፀጋ

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳዕ ብሰላም መጻኹም ሊቃውንቲ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር። ሰለ መስቀሉ ጽቡቅ ትምህርትን መርዳኣታን ረኪበ ኣለኹ ብወገነይ።( ሕቶ ነርኒ ኣብ መስቀል ኣስማት ቅዱሳን መልኣክትን ኣዴና ቅድስቲ ማርያምን ቅድሳንን ይጻሓፈሉ እዩ።በ ቤተክርስቲያን ስራዓት ፍቆድ ድዩ መብራርሂ ደልየ ነረ ድያቆን ሓወይ? መልሲ ቅጽበየካ እየ ናተይ መስቀል ቅዱስ ገብሪኤል ዝብል ጽሑፍ ኣለዎ )

  • @ethio_in_the_world
    @ethio_in_the_world 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ገና ወደፊት ቅዳሜ መሆን የለበትም በአሰቸኳይ ቀድማችሁ መልቀቅ አለባችሁ እኔ ከእነ ልማዴ ይህን የመስቀል በአል ማሳለፍ አልፈልግም እባካቹ ቪድዮ ተሰርቶ ካለቀ ላስቸግራቹ

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቅዳሜ መች አሉ አሁን ነው የሚለቀቅ

    • @helina881
      @helina881 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ke ser anbebi​@@ዘ-ታቦር

    • @ወለተሚካኤልነኝ
      @ወለተሚካኤልነኝ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@ethio_in_the_world አሁን ገብተዋል ተከታተሉት

  • @raheltesfaye7926
    @raheltesfaye7926 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ጥያቄ አለኝ ይህውም አሀዱ ሲባል እጅ ሲዘረጋ አንዱ ወደፊት ወደጎን የቱ ነዉ ትክክል መቼና በምን ሰዐት ነው የሚዘረጋው

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @hdjejeendjdjjr7265
    @hdjejeendjdjjr7265 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HjJh-by1pq
    @HjJh-by1pq 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤