እኔ በግልጽ ነው አስማትን የማስተምረው || ስግደት አጋንንት ቶሎ እንዲጋለጡ ያደርጋል || በቀን 287 የምትሰግደው ሕጻን መምህር ግርማ | ተስፋዬ አበራ 😱🔥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @shesho4631
    @shesho4631 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ወድማለም ለሀገራችን እግዛብሔር አብቅቶኝ ንሰሀ ገብቸ ወደ ከመምህር ተሠፍየና መምህር ግርማ መምጣት አለብኝ ወድሜ አተንም ቃለህወት ያሠማልን ህይወት ዘመንህን ይባርክልን ሁሌም አዳምጣቹሀለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mussie1620
    @mussie1620 2 หลายเดือนก่อน +18

    ውንድማችን ቃለሕይወት ያሰማለን ከመምህር ግርማ እና ከመምህር ተስፋየ በስተቀር ያመጣሃቸው መምህራን ትምህርታቸው አይገባኝም ትምህርቱ ኦርተዶክሳዊ ነው ግን ምን ይጠቅማል ተግባራዊ መፍትሄ ይዞ ካልመጣ የነዚህ ሰዎች ትምህርት ለግዜው ይገባሃል በኋላ ግራ ይገባሃል ይህ አይነት ትምህርት ሰው ሲለውጥ አይታይም እስኪ እንወረረድ እኔ የነሱ ትምህርት ተምረው መምሃራንም ሁነው ብዙ ሰዎች ወደማናፍቃን ይሄዳሉ ከነመምህር ግርማ ተምረው ግን እንኳን ሊሄድ ስንት መናፍቃን የነበሩት መለሱ ስንት ነጮች መለሱ እስቲ እንዋራረድ ልክ እንደ የነብዩ ኤልያስ ዘበን እባካችሁ በማህበራችው እንጠለል እና እንዳን ጌታም በወንጌል ያደረገው እንዲህ ነበር አጋንንትን አውጥታቹ ደቀመዛሙርቴን አድርጉዋቸው ነው ያለው ክብር ይግባውና

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 2 หลายเดือนก่อน +3

      ልኡል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የአምልኮ ስግደትን ያስተማሩኝ አባቴ❤ ❤❤
      በትክክል እኔም የነዚህ ስባኪዎች የነሱ ስብከት ምንም አይገባኝም.

  • @mesfinkebedeendeshaw
    @mesfinkebedeendeshaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ይሰማህ. ሁሉንም. አስማምተህ ስላቀረብክ. ሌላውም እከሌ እንደዚህ ነው ቤተክርስቲያን. ውስጥ. ጥላቻ. ይኖራል. በዚሁ. ቀጥልበት በርታ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @aragachargacharagachargach6436
    @aragachargacharagachargach6436 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @gedimarley1328
    @gedimarley1328 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን።

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንንን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድሜ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @MebrhitGebreyesus
    @MebrhitGebreyesus 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🕯

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Rahema-t1q
    @Rahema-t1q 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔእንቁ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @MimiDibito
    @MimiDibito 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen3 segawe yebzalachu

  • @MekonnTekle
    @MekonnTekle 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ሰርተው ያለፍትን እደምን አመሰግናቸው ልክ መልካም እየሰሩ ያሉትን እደግፋቸው ያኔ እደገፍን ስናበረታታ እግዚአብሔርን ስእናከብር እግዚአበሔር ፈዋሾቹን አገልጋይ ያበዛልናል

  • @MebrhitGebreyesus
    @MebrhitGebreyesus 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bejkum ahwtey tehbaberuny bekemi yrekbom

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges8943 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam des ylal

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቓል ሐወት ይሰማናል ❤❤❤❤

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 2 หลายเดือนก่อน

    Memhr tesfaye edmena tena tegawn yalbslgni

  • @MekonnTekle
    @MekonnTekle 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምሕር ግራማ ማለት ያውደነግ ስትን ካሕናንት የመስተፋቅርን ካሕናት የመተተኞችን ካሕናት የሰላቢን ካሕናት የጠቋይን ካሕናት የባእድ አምልኮ ካሕናትን የሰላቪን ካሕናትን የሞርተኛ ክህናትን የጠመድ እንቁ ያጋንትን አውጡ የሚለውን ያባታቸውን የኢየሱስን ክርቶስን ምንገድ የገበችሁ እንቁ ቅን በጎ እደባብ ልባም እደርግብ የዋሕ የተረድ አባታችን ናቸው አጋትን አውጡ የሚለውን ቅዱስ ቃሉን እረስተው መጥተ መረዳት ያቃታቸው ምንድ ነው የሚ አሰፈራቸው ችግር ስላለባቸዎ ነው ሁልጌዜ ወረታ ነው የጻፈው በልዑል መጠጊያ የሚኖር ለሁሉን በሚችል አምላክ ጥላውስጥ ያልፋል መዝሙር 91+ቁጥር 1+2+3 አሜን

  • @SisayWale-m6z
    @SisayWale-m6z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 2 หลายเดือนก่อน +1

    Aba gerema enanem asematagh aregaweghal tamasegan sayetan serawene awekabatalawo

  • @yeshemebetdejene4463
    @yeshemebetdejene4463 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hayelegeberele nesebeho perogeram bene memher germa Ena lelochen memehern tekewamwal sorry😢😢😢

  • @AlimetGizaw
    @AlimetGizaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሩሃማ
    @ሩሃማ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይቱብክ ጠፍቶብኝ ነበር በግድ አግኝሁህ❤🎉

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 วันที่ผ่านมา +1

    Antes yehenmadregachew amenkibet ⁉️⁉️⁉️⁉️
    Lemin Gudif felekbachew ⁉️
    Minu new anegagari ⁉️⁉️

  • @SisayWale-m6z
    @SisayWale-m6z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤