ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "አንድሮሜዳ በጄቲቪ መርሐ ግብር ዓመታዊ በዓልና የመጸሐፍ ምረቃ "የሚል አሰተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እና ለ የ9 ዓመቱ ሳይንቲስት ተመራማሪ ሕፃን ሮቤል ባምላክ ያላቸሁን አስተያየት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot
Enante dedeboch... America hulem erasuwan new mitaskedmew....Liju ethiopiawi new Ethiopiawi hono yedeg
ሮቤል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እባካቹ ወደሀሜሪካን እዳትልኩት ያበላሹታል
Mashallah wow wow inat abatu yetadelu
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ የኔ ጌታ ከአይን ያውጣህ❤❤
Egezehabher yasadegek
እባካችሁ ጠቅላይ ሚኒስትር አርጉት በጣም ይመራናል
Kkkkkkk አብዩን መገልበጡ አልቀረም
ይገባዋል በእውነት አምላክ ከሰው አይን ያውጣው እግዚአብሔር ያሳድገው
😙
ምን አቃጠለው ዲሞክራሲ የማይገባ ህዝብ የሚመራው ሊያው ዘረኛ የሆነ ህዝብ
ሃሃሃሃሃሃሃ
#ምን_ልበል_የአባቶቻችን_አምላክ_ይጠብቅህ_አብዙቶ_ይባርክህ !!
አሜን።
እመብርአን ታሳድግህ ♥♥♥
*ኦ አምላኬ እንዳንተ አይነት ልጅ ይስጥኝ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ የተባርክ ማህፁን አንተ የውልድች !*
አሁን ምን ብዬ ልናገር እግዚአብሔር ያሳድግህ ከማለት ውጭ
የኔማር፡እዲግ፡በል፡ብዙእጠብቃለንካንተ
እኔም ገርሞኛል ! ያሳድግልን
ይሄን ልጅ ወልደው ላሳደጉት እድሜና ጤና ይስጣቸው ስንት ህፃናት አሉ የተፈጥሮ ፀጋ ያላቸው
እደግ ተመደግ እግዚአብሔር ይጠብክህ በርታልን ጎበዝ።
የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መድሀኒያለም ይባርክህ የኔ ማር ከአፍክ እኮ ማር ነው ጠብ የሚለው አቤት እናትህና አባትህ ባንተ መታደላቸው
ከአይን ያውጣክ
እግዚአብሔር ሲሰጥ እድኸ ነው አይሳሳም ያሳድግኸ አድነትን ምሰብክ ያርግኸ አትቀየር ስታድግ ሀገርኸን እዳረሳ የተባከረ ስጦታ ነው የእግዚአብሔር አምላኬ ለኔም የተመኚሁትን አርግልኝ
@@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ ትክክል ነሽ እግዚአብሄር ሲሰጥ እንዲህ ነው ላንችም የተመኘሽውን ያሰብሽውን ይስጥሽ
ሮቤልየ አሁንም ፈጣሪ በእዚህ እውቀትህ ላይ እውቀት ጨምሮ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድግህ የኔ ማር💜💜
አንተማ ብቻህን አይደለህም ብቻ እግዚኣብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።💚💛❤
Eko😂😂😂😂😂😂😂😂wey medanyalem
Kkkkk ewunet new
ያስብላል በውነት እግዚአብሔር ያሳድከው
እባካችሁ የሚመለከታችሁ ሁሉ ይህንን ብላቴና ከእነ አሜሪካ እና ጀርመን ደብቃችሁ አሳድጉት!!!!
ኢትዮጵያያያያያያ ለዘላለም በልጆቿ ከፍ ብላ ትኑር!!! ሰላም ለሀገራችን! ሁላችንም ያንድአለም ሰዎች ነን በፍቅር እንኑር
እድግ በል ውይ የኔ ጣፋጭ አንደበት
ናፍቆኝ ነበር አፉ እንደሚጣፍጥ ኡፍ እመብርሀን ትጠብቅህ😘😘😘
ጀግናዉ ሮቤል በርታልን እንወድሀለን።
This boy kill me each time when he speak........ I'm speech less. Egziabehare yebarkehi
ወይ አምላኬ ሆይ ከአሜርካ አይን ጠበቅልን ,,አድግህ የኢ/ያ ስም እንደምታስጠራ አልጠራጠርም,,,ፍጣሪ ያሳድግህ,,,ሮቢ የኔ ማር አንድ ነገር ልምከርህ ጥሩ የት/ት እንድታገኝ አሜሪካ እንወሰድህ ቢሉህ እሽ እንዳትላቸው,,,ከዛ ከሂድክ አይለቁህም ,, ሙህር ጭንላት ያላቸውን የኢ/ያ ልጆች እች አሜሪካ ወስዳ ጨርሳብናለች አንተ እንኳን ,ለኢ/ያ መዳኒት እንደትሆናት አንተው ቆይላት, እድግ በል
ሄዶ ካልቀረ ቢሄድ እና የበለጠ እዉቀቱን ቢያጠናክር አሪፍ ነው
ኢትዮጲያ መች ሙሁር ትወድና ሙሁር ሲያዩ ደማቸው ይፈላል እኮ
Ameeeeeeeeeennnnn
@@rihannaseid5836 እነ ሀኪም አበበች ያሉትን አልሰማሽም መሰለኝ! የእራሳችን ያለን እነሱ ጋር ካለው ይበልጣል። እነሱ ኢትዮጵያዊ ምሁር ለራሳቸው ይጠቀሙበታል ወይም ያጠፉታል እንጂ ወደእኛ መልሰው አይሰጡንም። የኢንጂነር ቅጣው እጅጉን ታሪክ አልሰማሽም?
ምን ከአሜሬካ ብቻ ኢትዮጵያውያ ውስጥ ካሉት የእናት ጡት ነካሽ ጭምር እንጅ
What a young and articulate person you are. You told them if they can listen. Thank God you and your fellow friends are a gift for this country. Keep it up young man I am proud of you.
ምን የተባረከ ልጅ ነው:: የወደፊቱ የኢትዮጵያ ጀግና ተስፋ :: እግዚአብሔር ያሳድግህ:: I’m so proud of you:) you are our gift from God to Ethiopia.
የኔ።ጌታ።ኡፍፍፍፍፍፍፍ።እግዚያብሄር።ክዚህም።የበለጠ።እውቀቱን።ያብዛልህ።የኔ።ጣፉጪ።ውድድድድድድ።የነገ።ተስፉችን።እዴምትሆን።እርግጠኛ።ነኝ።ምናለ።እዳተ።ያለውን።ቢያበዛልን።ይህን።ዘርኝነት።አጥፍቶ😗😗😗😗😗😗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞💞
እግዚአብሔር አምላክ ያሣድግልን በእውነቱ
ስበአት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንተ ብቻህን አይደለህም እግዚአብሔር እንደ ጻውሎስ የተጠቀመብ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር የበለጠ ያሳድገህ! ቤተስቦችህም ሁሉ ፈጣሪ ይባርካቸው! አዘጋጆችም ፈጣሪ ይባርካችሁ!
አብይ ስልጣንህን ለሮቤል አስረክብን እሮቤልዬ እደግልን ልዩነታችን ውበታችን ሼር ለነቀለ ገረባ እስቄል ገረባ ሼር ሼር ሼር
ህፃኑ ልጅ ይበልጠሃል ዘረኝነትን እየተፀየፈ አንተ እዛው ስድብ ና ጥላቻ ላይ ቲሽሽሽሽሽ
@@tigistmojo ነቀለ ገሪባ
Tigist Mojo ይበልጠዋል ብቻ
Gerry Gerry ክክክክክክክክክ ትክክል
KKkkkkkk
ኡፍ አሁንስ ቃላት አጠረኝ የኔ ውድ፡ተባረክ አምላክ ያሳድግህ፡የኔ ጣፋጭ
ሮቤልዬ አንተ አስደማሚ አምላክ ጥበብን ይጨምርልህ ጣፋጭ ነህ ተባረክልን
የዚህ ቅመም ልጅ አድናቂዎች ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስቲ
እሺ እኔ አርግሀለሁ
@@hanaalem535 እሱ እሺ ይበልሽ ምርጥ ልጅ
አድርገኝ አደርግሀለው
ምርጥ ልጅ እሮቤ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ክፍ አይካህ ተባረክ ፍሬህንያብዛልንአሜን
ለዶክተር መምህር ሮዳስና ለአባቱእባካችሁ ወደ ውጭ እንዳይሔድና ነጮቹ እንዳያጠፉት
ምርጥ ሀሳብ ቅዱሴ
ጥሩ ሀሳብ ባህር ከተሻገረማ ድምፁን እንኳን አንሰማም የፈረንጅ መጫወቻ ነው የሚሆነው
አተአፍህላይ ተገጥሞልሀል
@@sfsarsafrw2593 ምን
@:)kiduish21, " እንወድሃልን 😍”
እግዚአቤር ያሳድግልን
አመላክ የባርክህ ናህ ያጋር ዋልታ, አይናችን????????????$&$shume tashome
እግዝአብሄር ይመስገን አሁንም እግዝአብሄር ይመስገን በእውነት እጅግ በጣም የሚገርም ንግግርነው በእውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ምክንያቱም በአንተላይ አድሮ እግዝአብሄር ነው የተናገርውእንግዲ በእውቀት ታላቃችን የሆነ ው ሮቤል ምክሩን ልንሰማ ይገባል ሮቢየ አይምሮብሩህ እግዝአብሄር ካንተጋር ይሁን እደግልን
እኔ ሥሜን አሥተካክዬ መፃፍ አልችልም 40አመቴ ነው አንተ ተአምር ትናገራለህ ወዮ ለራሤ ፈጣሪ በጥበብ ያሣድግህ 10ቢወለድሚሊዮንነውጉድ የሮቤል አይነት ይበቃል1ዱ 💐💐💐🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈👈👈
ፈጣሪ ያሳድግ የኔ ቅመም ምን አይነት አስተታደግ ቢያሳድጉህ ነው በሁሉም ነገር የተዋጣላተ ልጅ የሆንከው በእምነት የፈጣሪን ስም ሳጠራ አልፈህ አታቅም በእውቀት በሁሉ የተሳካልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትመኛት ኢትዮጲያ ለማየት ያብቃህ
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያስድግህ ድንግል ይጠብቅህ ከክፋ ነገር ሁሉ ምን አይነት ጥበብ ነው የተገለፅል ሚስጥሩን አብዝቶ ይግልፅልክ እናትና አባት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤናክ ጋር ይስጣችሁ የኔ ጌታ ድንግል ታሳድግህ ቃል አጠርኝ ምን እን ደም ልክ
MY LORD, PLEASE PROTECT THIS YOUNG BOY FOREVER, HE HAS A BIG DREAM FOR ETHIOPIA.GOD BLESS YOUNG BOY👑WITH YOUR PARENTS 🙏
የኔጌታ ፈጣሪ አምላክ ከዳቢሎስ ሽንቶች ይጠብቅህ ውድ ኩሩ ኢትዮጵያዊ እድግ በል ህልምህ ተሳክቶ እቺን መከረኛ ሀገር ታደጋት
ዋው የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ያሳድግህ እንደዚህ አይነት ትውልድ ነው የምንፈልገው ለሀገራችን
ለኢትዮጵያ የሚመጥናት ጭንቅላት የያዘው ይሄ ልጅ ነው! !!እግዚአብሔር ያሳድግህ! !!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጣፋጭ😘😘😍👌👌
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የእግዚአብሔር ያሳድግህ እውቀትህን ይጨምርልህ እስከ ሽምግልናህ ድረስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም እወድሀለሁ የእኔ ትንሹ ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት ቤተሰቦችህንን ሁሉ ይባርክልህ።
እ/ር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እድግ በልልኝ ምን አይነት ምጡቅ አህምሮ ነው እኛ ከዚህ ምን እንማራለን ሰለዘር ስናወራ ስንገዳደል እርስበርስ ስንጨራረስ እንዲህ አይነት ትውልድ ሲመክረን አያሳዝንም ለንደዚህ አይነቱ ትውልድ ብናስብ ምናለበት ልብ እንበል በየ ሶሻል ሚዲያው መስኮት እየወጣን ዘርን ሀገር የሚነካ ንግግር ተግባር የምንለጥፍ የምንሳደብ እስቲ እንደዚህ አይነት ትውልድ እንመልከት አያሳዝንም አያስደስትም ለሀገሩ የተመኘው ምኞቱ ብቻ በቂ ነው ለሀገሩ ስለዚህ ልንስማው ይገባናል መማር ሀገር ለማፍረስ ከሆነ ያሳፍራል እንደ ሮቤል አይነት ትውልድ በሀገራችን እንዲበዙ ባካችሁ የዘር ገበሬዎች ስለዘር ትተን ተቻችለን ስላለፈው ይቅር ተባብለን መኖር አለብን የነገዋን ኢትዮ/በተስፋ መጠበቅ ይገባናል ልጆች እዚች ሀገር ላይ ለምን ተወለድኩ እንዳይሉ መጠንቀቅና ተስፋቸው እንዳይጨልም የዘር ፔለቲካውን ትተን ልጆቹ እንኳን ተወለድኩ የሚሉበት ዘመን እንዲንመጣ ተደማምጠን መኖር ተገቢ ነው እንደሮቤል አይነት ልጆች ለሀገራችን ይብዙልን
Amazing Good boy e God blessed you & your familys for ever 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
ውድ ሮቤልዬ እንኳን ደስ ያለህ አምላክ በፀጋ በሞገስ በጤና ያሳድግህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዕደግ ተመንደግ!
እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል ህጻን እሮቤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እመቤ ማሪያም ከሁሉ ነገር ትጠብቅህ
ለዘርኞችን በደንብ አስተምርልን ሮቤል ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ዛሬም ልጆች አላት።
የኔ ቅመም ድግል ትከተልህ አንድ ነገር ላስቸግርህ አቤልዬ ዘረኞችን ፣ፖለቲከኞችን ግራየገባቸው አገር ለማፍረስ የተነሱ ሽማግሌዋችን፣ጀዋርን ሰስበህ ባስተማርክልን ባአንተ ጣፋጭ ንግግር ይገባቸው ይሆናል
ሌላ ምንም ማለት አልችልም አላህ እሱ ይጠብቅህ ሁሉንም ነገር አላህ አድሉሀል የልጅ አዋቂ ነህና
ፈጣሪ ከመጥፎ ሠዎች ይሠውርክ እመቤቴ ከነልጆ ትጠብቅህና ይችንምሥኪንሀገር የምትታደጋት ያድርግህ
እግዚአብሔር ሁሌ ትልቅ ሰዉ ሲጠፋ ታናናሾች ያነሳሳል ይክበር ይመስገን ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ ትልቅነቷ በሂደት እንደምትመጣ አልጠራጠርም አደራ አደራ ይሄን የኢትዮጵያ የአይን ብሌን የሆነ ልጅ ወደ ፈረንጅ አገር ለበለጠ ትምህርት በሚል ሰበብ እንዳይላክ ይሄ የኔ የግሌ አስተያየት ነዉ ።ህጻን ሮቤል እንዳለዉም ሙሉ በሙሉ የምዕራባዉያን እዉቀት ላይ ከማዘንበል የራሳችንን የጥንቱን በመመርመር ማደግ ትዉልድን ማሳደግ ጥሩ ይሆናል አንድ እንሁን እግዚአብሔር በጊዜዉ ያስነሳቸዉን የኢትዮጵያን ልጆች በረከቱን ጤናዉን የመንፈስ ጥንካሬዉን ያድልልን አሜን።
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።ትልቅ ደረጃ ደርስህ ቤተሰብህን እና ሀገርህን የምትጠቅም ያድርግህ።ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግህ የኔ ማር!!!ውድድድድ!!!!እናት አባቱም የእሱን አበባ እና ፌሬ ለማየት ያብቃችሁ አሜን፫ እስኪ እናንተም መርቁት?
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ ይበርከው ልቦናህ መልካም ነገርን እንዲመረምር ፈጣሪ ይርዳይ
ወቸው ጉድ አለ ጋሽ ጣሰው!!! እንደዚህ አይነት ትንታግ እሳት መፈጠሩ ይገርማል:; ተባረክ
እግዚአብሔር ይሄን እንቁ ልጆችን ይጠብቅልን ናሳን እናስጎብኝህ ብለው እነዚ ብዳ ፍርሚሰንሪዎች እንዳይበለት እፈራለው እግዚአብሄር የሚያምነው አምላክ ይጠብቅልን አሜን
አላህ ሂወትህን ኑር በኑር ያድርግልህ በዚ አእምሮ ሁሌም በሀቅ የምትመራበት ያድርግህ አላህያሳድግህ አቦ
እግዚአብሔር ያሳድግህ እድግ በል እመብርሐን መጨርሻህ ታሳምርልህ የአንደበትህ ሁሉ ይሁንልህ አድገክ አገርህን እንደምታጠራ ሙሉ ተስፋ አደርጋለው እድግ በልልኝ የኔ የልጅ አዎቂ
እውነት ምን እንደምል አላውቅም የቅዱሳን አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በጥበብና በሞገስ በቤቱ ይጠብቅህ
ምንም ማለት አልቻልኩም የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ እዉነትም ጥበቡን አብዝቶ ይስጥክ የልኡል እግዚአብሔር ልጅ 🙏
ህጻን ሳይንቲስት ሮቤል የወደፊት የአገራችን ተስፋ ስለሆነ መንግስት እና ሌሎች በጎ አድራጊ ግለሰቦች አስፈላጊውን እገዛ እና ትኩረት ቢሰጡት እና አስፈላጊውን የጥናት ድጋፎች ቢደረግለት ብዙ መልካም ነገር ይሰጠናል።ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
Allah yasadiigik yagereliij tamachegn habiibi👍👍👍
ወይኔ በእመብርሃን እኔ ቃላት አጣው የምገልፅበት በጣም ሳሳውልህ እመ አምላክ ከነልጅዋ ይጠብቁህ ከአይን ያውጣህ።
ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ክፍ አይይክ የኔ ጌታ
ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያሳድግህ አድገህ የኢትዮጵያ መሪ ያድርግህ
እኔ ቃላት የለኝም ማርያም ከክፉ ትስውርክ እድግ በልልኝ
ህፃን ሮቤል እግዚያብሔር ብርክ ያርግክ። አንተ ነህ የወደፊት ጠቀላይ ሚንስተር የምትሆነው የኔ ቆንጆ ። እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜንንን
የኢትዮጵያ እናቶች ማህፀነ መልካም ናቸው የኔ ወንድም እድግ በል ትልቅ ደርጃ ድርስልን
ምን እደምል አላውቅም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፍዎች ይሰውርህ "ዲስ ላይክ" ያረጋችሁ ሰዎች ግን ምን አይነት ፍጡሮች ናችህ ??????? ፈጣሪ ከነዚህ አውሬዎች ይጠብቅህ::
ሚሞሪ ውጦ ይመስለኛል እኔማ ጉድ አምላክ ስራህ ግሩም ነው ከአይን ይጠብቀው አቦ ደብቁልን ጅቦች አይዩብን እነስመኘሁን እነሀድስ አለማየሁን የነጠቁን እጅግ ብዙ ብርቅየ ኢትዮጵያዊ ነበሩን ግን በድገት ነው ያጣናቸው እመአምላክ እሮቤልን ጠብቂልን!
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግል የወደፊት የኢትዮጵያ ኮኮብ እራይ ነፀብራቅ ትሆናለህ ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ም ይጨመርበት እመቤቴ ማርያም በመቀነቷ ሸፍና ትጠብቅህ እደግልን ተባረክልን
Wow god blessed you I don’t have a word I don’t know what to say !
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን !!!እንዲ ነው የሚአምርብን!!!
Yasadegeh!God bless you & Ethiopia!
ሮቢ እግዛብሔር ያሳድግህ ካይን ያውጣህ የኢትያጲያ አለኝታ
የእኔ ጣፋጭ እግዚአብሔርለቁም ነገር ያብቃህ ሽሽ አመት ኑርልን አሜን
እግዚአብሔር. ምንይሳነዋል. እንኳን ደስአለህ. እመብረሀን. ጥላ ከለላ. ትሁንህ. ህፃን. ሮቤል. በጣም. ነው. የምንወድህ
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ከአይን ያዉጣህ ጥበብን የሚያድል እግዚአብሔር ነዉ ጥበብ ስንታደል ደግሞ አመስጋኝ መሆን አስተዋይነት ነዉ ስናስተዉል ደግሞ የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነዉና እግዚአብሔርን በመፍራት በምስጋና መኖር እችላለን አመስጋኝ እንሆናለን🙏ባለን በተሰጠን ሁሉ እግዚአብሔርን ስናመሰግን ካለን ላይ ይጨመርልናል!!!
fetari endante yalewen yabezalenamen
እግዚአብሔር ያሳድግ የኔ ማር የኔ መካሪ አንተን የወለደች ማህጸን የታደለች ነች ወላጅ ማለት እንዲነው እናትና አባትክ የተባረኩ ናቸው በርታ ጎበዝ አሜን
I just cray I don't have word God please give us love Ethiopian people's
እኔራሴ አልቅሼ ልሞት ነው ሁፍፍፍ❤😢😢😢ሀገሬ ተስፋዋን ከሩቅ ሳይ😢😢😢
ምን ዋጋ አለው ይቺ ቡዳ ተኩላ አሜሪካ ትበላሃለች፡ የኔ ውድ ካሁኑ ላልቅስና እርሜን ላውጣ። የሰራዊት ጌታ አይለይክ እግርህንም አስሮ ከኢትዮጵያ ያቆየልኝ፡
የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጥበቡ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰክ ለማየት ያብቃን በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ትጠብክህ...!!!🙏
Masha allah min ayinet cikilat new yalew be allah Endate ayinet lij yistegn fetari
በጣም ነው ደስ እሚለው ጥሩ ነው ሺልማቱ የበለጥ እንዲሰራ መገዲ ማስያ ነው
ዋውውውውውውውውውውውው ምን ይባላል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰውርህ የኔ ጣፋጭ
ሮቢ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ።ያንተ አይነት አመስጋኝ ልጅ ይስጠኝ ከስደት መልስ አሜን
እግዚአብሔር ያሣድግህ ምን ብዬ እደምገጻህ ቃላት አጠረኝ❤
God Bless you ROBELIYE❤💚💛❤
እኔ ዝም ብየ ነው እማለቅሰው ይሄን ልጅ ሳይ እንደው እመብርሃን በጥላዋ ትከልልህ. የኔ ጌታ ውይ አፉ ማር
ፈጣሪን ያሰቀደመ ጀግና የሳተናው ዳኛ ባምላክ ልጅ ሮቤል በሞገሰ እደግልን!
አግዚአብሔር የባረከ አደገ በሌለን 😍😍😍😍🇪🇹👌👌💐💐💐
እግዜአብሄር የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ በጥበቡ ያሳድግህ:: ጣፋጭ
ዋው በጣም ደስይላል እግዚብሔር ይጠብቅህ አባትየ
Yene geta egziabher yasadigh ye wodefit hager meri tihonaleh ke ayn yawutah 😘😘😘😘😘
ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ይጠብቅህ
እድግ በል የኔ ልሁል እማምላክ ትጠብቅክ
ፈጣሪ አምላክ ለቁም ነገር ያድርሰ የአገርህን ታላቅነት የምታሰጠራ ያድርግህ።እረ የኛ የዘመኑ ፓለቲከኛ ነን ብለው በዘቀጠ የዘር የቋንቋ ፓለቲካ እያበዱ ህዝባችንን ለሚያሰቃዩ አገራችንን ለመበታተን የሚዛቅጡት ከዚህ ብላቴና እንኳ ሰለአገሩ ሰላም ፍቅር አንድነት በህፃን አንደቱ ከማር የጣፈጠ ንግግሩን ከሰሙ ሞታቸው ቢመርጡ ይሻላል።
እግዚያብሄር ያሰብከዉን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካል ፈጣሪ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ብትልቅደርጃ ያድርስህ ልኡል እግዚአብሔር
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "አንድሮሜዳ በጄቲቪ መርሐ ግብር ዓመታዊ በዓልና የመጸሐፍ ምረቃ "የሚል አሰተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እና ለ የ9 ዓመቱ ሳይንቲስት ተመራማሪ ሕፃን ሮቤል ባምላክ ያላቸሁን አስተያየት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot
Enante dedeboch... America hulem erasuwan new mitaskedmew....
Liju ethiopiawi new
Ethiopiawi hono yedeg
ሮቤል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እባካቹ ወደሀሜሪካን እዳትልኩት ያበላሹታል
Mashallah wow wow inat abatu yetadelu
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ የኔ ጌታ ከአይን ያውጣህ❤❤
Egezehabher yasadegek
እባካችሁ ጠቅላይ ሚኒስትር አርጉት በጣም ይመራናል
Kkkkkkk አብዩን መገልበጡ አልቀረም
ይገባዋል በእውነት አምላክ ከሰው አይን ያውጣው እግዚአብሔር ያሳድገው
😙
ምን አቃጠለው ዲሞክራሲ የማይገባ ህዝብ የሚመራው ሊያው ዘረኛ የሆነ ህዝብ
ሃሃሃሃሃሃሃ
#ምን_ልበል_የአባቶቻችን_አምላክ_ይጠብቅህ_አብዙቶ_ይባርክህ !!
አሜን።
እመብርአን ታሳድግህ ♥♥♥
*ኦ አምላኬ እንዳንተ አይነት ልጅ ይስጥኝ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ የተባርክ ማህፁን አንተ የውልድች !*
አሁን ምን ብዬ ልናገር እግዚአብሔር ያሳድግህ ከማለት ውጭ
የኔማር፡እዲግ፡በል፡ብዙእጠብቃለንካንተ
እኔም ገርሞኛል ! ያሳድግልን
ይሄን ልጅ ወልደው ላሳደጉት እድሜና ጤና ይስጣቸው ስንት ህፃናት አሉ የተፈጥሮ ፀጋ ያላቸው
እደግ ተመደግ እግዚአብሔር ይጠብክህ በርታልን ጎበዝ።
የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መድሀኒያለም ይባርክህ የኔ ማር ከአፍክ እኮ ማር ነው ጠብ የሚለው አቤት እናትህና አባትህ ባንተ መታደላቸው
ከአይን ያውጣክ
እግዚአብሔር ሲሰጥ እድኸ ነው አይሳሳም ያሳድግኸ አድነትን ምሰብክ ያርግኸ አትቀየር ስታድግ ሀገርኸን እዳረሳ የተባከረ ስጦታ ነው የእግዚአብሔር አምላኬ ለኔም የተመኚሁትን አርግልኝ
@@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ ትክክል ነሽ እግዚአብሄር ሲሰጥ እንዲህ ነው ላንችም የተመኘሽውን ያሰብሽውን ይስጥሽ
ሮቤልየ አሁንም ፈጣሪ በእዚህ እውቀትህ ላይ እውቀት ጨምሮ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድግህ የኔ ማር💜💜
አንተማ ብቻህን አይደለህም ብቻ እግዚኣብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።💚💛❤
Eko😂😂😂😂😂😂😂😂wey medanyalem
Kkkkk ewunet new
ያስብላል በውነት እግዚአብሔር ያሳድከው
እባካችሁ የሚመለከታችሁ ሁሉ ይህንን ብላቴና ከእነ አሜሪካ እና ጀርመን ደብቃችሁ አሳድጉት!!!!
ኢትዮጵያያያያያያ ለዘላለም በልጆቿ ከፍ ብላ ትኑር!!! ሰላም ለሀገራችን! ሁላችንም ያንድአለም ሰዎች ነን በፍቅር እንኑር
እድግ በል ውይ የኔ ጣፋጭ አንደበት
ናፍቆኝ ነበር አፉ እንደሚጣፍጥ ኡፍ እመብርሀን ትጠብቅህ😘😘😘
ጀግናዉ ሮቤል በርታልን እንወድሀለን።
This boy kill me each time when he speak........ I'm speech less. Egziabehare yebarkehi
ወይ አምላኬ ሆይ ከአሜርካ አይን ጠበቅልን ,,አድግህ የኢ/ያ ስም እንደምታስጠራ አልጠራጠርም,,,ፍጣሪ ያሳድግህ,,,ሮቢ የኔ ማር አንድ ነገር ልምከርህ ጥሩ የት/ት እንድታገኝ አሜሪካ እንወሰድህ ቢሉህ እሽ እንዳትላቸው,,,ከዛ ከሂድክ አይለቁህም ,, ሙህር ጭንላት ያላቸውን የኢ/ያ ልጆች እች አሜሪካ ወስዳ ጨርሳብናለች አንተ እንኳን ,ለኢ/ያ መዳኒት እንደትሆናት አንተው ቆይላት, እድግ በል
ሄዶ ካልቀረ ቢሄድ እና የበለጠ እዉቀቱን ቢያጠናክር አሪፍ ነው
ኢትዮጲያ መች ሙሁር ትወድና ሙሁር ሲያዩ ደማቸው ይፈላል እኮ
Ameeeeeeeeeennnnn
@@rihannaseid5836 እነ ሀኪም አበበች ያሉትን አልሰማሽም መሰለኝ! የእራሳችን ያለን እነሱ ጋር ካለው ይበልጣል።
እነሱ ኢትዮጵያዊ ምሁር ለራሳቸው ይጠቀሙበታል ወይም ያጠፉታል እንጂ ወደእኛ መልሰው አይሰጡንም። የኢንጂነር ቅጣው እጅጉን ታሪክ አልሰማሽም?
ምን ከአሜሬካ ብቻ ኢትዮጵያውያ ውስጥ ካሉት የእናት ጡት ነካሽ ጭምር እንጅ
What a young and articulate person you are. You told them if they can listen. Thank God you and your fellow friends are a gift for this country. Keep it up young man I am proud of you.
ምን የተባረከ ልጅ ነው:: የወደፊቱ የኢትዮጵያ ጀግና ተስፋ :: እግዚአብሔር ያሳድግህ:: I’m so proud of you:) you are our gift from God to Ethiopia.
የኔ።ጌታ።ኡፍፍፍፍፍፍፍ።እግዚያብሄር።ክዚህም።የበለጠ።እውቀቱን።ያብዛልህ።የኔ።ጣፉጪ።ውድድድድድድ።የነገ።ተስፉችን።እዴምትሆን።እርግጠኛ።ነኝ።ምናለ።እዳተ።ያለውን።ቢያበዛልን።ይህን።ዘርኝነት።አጥፍቶ😗😗😗😗😗😗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞💞
እግዚአብሔር አምላክ ያሣድግልን በእውነቱ
ስበአት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንተ ብቻህን አይደለህም እግዚአብሔር እንደ ጻውሎስ የተጠቀመብ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር የበለጠ ያሳድገህ! ቤተስቦችህም ሁሉ ፈጣሪ ይባርካቸው! አዘጋጆችም ፈጣሪ ይባርካችሁ!
አብይ ስልጣንህን ለሮቤል አስረክብን እሮቤልዬ እደግልን ልዩነታችን ውበታችን ሼር ለነቀለ ገረባ እስቄል ገረባ ሼር ሼር ሼር
ህፃኑ ልጅ ይበልጠሃል ዘረኝነትን እየተፀየፈ አንተ እዛው ስድብ ና ጥላቻ ላይ ቲሽሽሽሽሽ
@@tigistmojo ነቀለ ገሪባ
Tigist Mojo ይበልጠዋል ብቻ
Gerry Gerry ክክክክክክክክክ ትክክል
KKkkkkkk
ኡፍ አሁንስ ቃላት አጠረኝ የኔ ውድ፡ተባረክ አምላክ ያሳድግህ፡የኔ ጣፋጭ
ሮቤልዬ አንተ አስደማሚ አምላክ ጥበብን ይጨምርልህ ጣፋጭ ነህ ተባረክልን
የዚህ ቅመም ልጅ አድናቂዎች ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስቲ
እሺ እኔ አርግሀለሁ
@@hanaalem535 እሱ እሺ ይበልሽ ምርጥ ልጅ
አድርገኝ አደርግሀለው
ምርጥ ልጅ እሮቤ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ክፍ አይካህ ተባረክ ፍሬህንያብዛልንአሜን
ለዶክተር መምህር ሮዳስና ለአባቱ
እባካችሁ ወደ ውጭ እንዳይሔድና ነጮቹ እንዳያጠፉት
ምርጥ ሀሳብ ቅዱሴ
ጥሩ ሀሳብ ባህር ከተሻገረማ ድምፁን እንኳን አንሰማም የፈረንጅ መጫወቻ ነው የሚሆነው
አተአፍህላይ ተገጥሞልሀል
@@sfsarsafrw2593 ምን
@:)kiduish21, " እንወድሃልን 😍”
እግዚአቤር ያሳድግልን
አመላክ የባርክህ ናህ ያጋር ዋልታ, አይናችን????????????$&$shume tashome
እግዝአብሄር ይመስገን አሁንም እግዝአብሄር ይመስገን በእውነት እጅግ በጣም የሚገርም ንግግርነው በእውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ምክንያቱም በአንተላይ አድሮ እግዝአብሄር ነው የተናገርው
እንግዲ በእውቀት ታላቃችን የሆነ ው ሮቤል ምክሩን ልንሰማ ይገባል ሮቢየ አይምሮብሩህ እግዝአብሄር ካንተጋር ይሁን እደግልን
እኔ ሥሜን አሥተካክዬ መፃፍ አልችልም 40አመቴ ነው አንተ ተአምር ትናገራለህ ወዮ ለራሤ ፈጣሪ በጥበብ ያሣድግህ 10ቢወለድሚሊዮንነውጉድ የሮቤል አይነት ይበቃል1ዱ 💐💐💐🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈👈👈
ፈጣሪ ያሳድግ የኔ ቅመም ምን አይነት አስተታደግ ቢያሳድጉህ ነው በሁሉም ነገር የተዋጣላተ ልጅ የሆንከው በእምነት የፈጣሪን ስም ሳጠራ አልፈህ አታቅም በእውቀት በሁሉ የተሳካልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትመኛት ኢትዮጲያ ለማየት ያብቃህ
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያስድግህ ድንግል ይጠብቅህ ከክፋ ነገር ሁሉ ምን አይነት ጥበብ ነው የተገለፅል ሚስጥሩን አብዝቶ ይግልፅልክ እናትና አባት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤናክ ጋር ይስጣችሁ የኔ ጌታ ድንግል ታሳድግህ ቃል አጠርኝ ምን እን ደም ልክ
MY LORD, PLEASE PROTECT THIS YOUNG BOY FOREVER, HE HAS A BIG DREAM FOR ETHIOPIA.
GOD BLESS YOUNG BOY👑WITH YOUR PARENTS 🙏
የኔጌታ ፈጣሪ አምላክ ከዳቢሎስ ሽንቶች ይጠብቅህ ውድ ኩሩ ኢትዮጵያዊ እድግ በል ህልምህ ተሳክቶ እቺን መከረኛ ሀገር ታደጋት
ዋው የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ያሳድግህ እንደዚህ አይነት ትውልድ ነው የምንፈልገው ለሀገራችን
ለኢትዮጵያ የሚመጥናት ጭንቅላት የያዘው ይሄ ልጅ ነው! !!እግዚአብሔር ያሳድግህ! !!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጣፋጭ😘😘😍👌👌
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የእግዚአብሔር ያሳድግህ እውቀትህን ይጨምርልህ እስከ ሽምግልናህ ድረስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም እወድሀለሁ የእኔ ትንሹ ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት ቤተሰቦችህንን ሁሉ ይባርክልህ።
እ/ር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እድግ በልልኝ ምን አይነት ምጡቅ አህምሮ ነው እኛ ከዚህ ምን እንማራለን ሰለዘር ስናወራ ስንገዳደል እርስበርስ ስንጨራረስ እንዲህ አይነት ትውልድ ሲመክረን አያሳዝንም ለንደዚህ አይነቱ ትውልድ ብናስብ ምናለበት ልብ እንበል በየ ሶሻል ሚዲያው መስኮት እየወጣን ዘርን ሀገር የሚነካ ንግግር ተግባር የምንለጥፍ የምንሳደብ እስቲ እንደዚህ አይነት ትውልድ እንመልከት አያሳዝንም አያስደስትም ለሀገሩ የተመኘው ምኞቱ ብቻ በቂ ነው ለሀገሩ ስለዚህ ልንስማው ይገባናል መማር ሀገር ለማፍረስ ከሆነ ያሳፍራል እንደ ሮቤል አይነት ትውልድ በሀገራችን እንዲበዙ ባካችሁ የዘር ገበሬዎች ስለዘር ትተን ተቻችለን ስላለፈው ይቅር ተባብለን መኖር አለብን የነገዋን ኢትዮ/በተስፋ መጠበቅ ይገባናል ልጆች እዚች ሀገር ላይ ለምን ተወለድኩ እንዳይሉ መጠንቀቅና ተስፋቸው እንዳይጨልም የዘር ፔለቲካውን ትተን ልጆቹ እንኳን ተወለድኩ የሚሉበት ዘመን እንዲንመጣ ተደማምጠን መኖር ተገቢ ነው እንደሮቤል አይነት ልጆች ለሀገራችን ይብዙልን
Amazing Good boy e God blessed you & your familys for ever 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
ውድ ሮቤልዬ እንኳን ደስ ያለህ አምላክ በፀጋ በሞገስ በጤና ያሳድግህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዕደግ ተመንደግ!
እልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል ህጻን እሮቤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እመቤ ማሪያም ከሁሉ ነገር ትጠብቅህ
ለዘርኞችን በደንብ አስተምርልን ሮቤል ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ዛሬም ልጆች አላት።
የኔ ቅመም ድግል ትከተልህ አንድ ነገር ላስቸግርህ አቤልዬ ዘረኞችን ፣ፖለቲከኞችን ግራየገባቸው አገር ለማፍረስ የተነሱ ሽማግሌዋችን፣ጀዋርን ሰስበህ ባስተማርክልን ባአንተ ጣፋጭ ንግግር ይገባቸው ይሆናል
ሌላ ምንም ማለት አልችልም አላህ እሱ ይጠብቅህ ሁሉንም ነገር አላህ አድሉሀል የልጅ አዋቂ ነህና
ፈጣሪ ከመጥፎ ሠዎች ይሠውርክ እመቤቴ ከነልጆ ትጠብቅህና ይችንምሥኪንሀገር የምትታደጋት ያድርግህ
እግዚአብሔር ሁሌ ትልቅ ሰዉ ሲጠፋ ታናናሾች ያነሳሳል ይክበር ይመስገን ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ ትልቅነቷ በሂደት እንደምትመጣ አልጠራጠርም አደራ አደራ ይሄን የኢትዮጵያ የአይን ብሌን የሆነ ልጅ ወደ ፈረንጅ አገር ለበለጠ ትምህርት በሚል ሰበብ እንዳይላክ ይሄ የኔ የግሌ አስተያየት ነዉ ።ህጻን ሮቤል እንዳለዉም ሙሉ በሙሉ የምዕራባዉያን እዉቀት ላይ ከማዘንበል የራሳችንን የጥንቱን በመመርመር ማደግ ትዉልድን ማሳደግ ጥሩ ይሆናል አንድ እንሁን እግዚአብሔር በጊዜዉ ያስነሳቸዉን የኢትዮጵያን ልጆች በረከቱን ጤናዉን የመንፈስ ጥንካሬዉን ያድልልን አሜን።
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።ትልቅ ደረጃ ደርስህ ቤተሰብህን እና ሀገርህን የምትጠቅም ያድርግህ።ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግህ የኔ ማር!!!ውድድድድ!!!!እናት አባቱም የእሱን አበባ እና ፌሬ ለማየት ያብቃችሁ አሜን፫ እስኪ እናንተም መርቁት?
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ዘመንህን
ሁሉ ይበርከው ልቦናህ መልካም ነገርን
እንዲመረምር ፈጣሪ ይርዳይ
ወቸው ጉድ አለ ጋሽ ጣሰው!!! እንደዚህ አይነት ትንታግ እሳት መፈጠሩ ይገርማል:; ተባረክ
እግዚአብሔር ይሄን እንቁ ልጆችን ይጠብቅልን ናሳን እናስጎብኝህ ብለው እነዚ ብዳ ፍርሚሰንሪዎች እንዳይበለት እፈራለው እግዚአብሄር የሚያምነው አምላክ ይጠብቅልን አሜን
አላህ ሂወትህን ኑር በኑር ያድርግልህ በዚ አእምሮ ሁሌም በሀቅ የምትመራበት ያድርግህ አላህያሳድግህ አቦ
እግዚአብሔር ያሳድግህ እድግ በል እመብርሐን መጨርሻህ ታሳምርልህ የአንደበትህ ሁሉ ይሁንልህ አድገክ አገርህን እንደምታጠራ ሙሉ ተስፋ አደርጋለው እድግ በልልኝ የኔ የልጅ አዎቂ
እውነት ምን እንደምል አላውቅም የቅዱሳን አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በጥበብና በሞገስ በቤቱ ይጠብቅህ
ምንም ማለት አልቻልኩም የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ እዉነትም ጥበቡን አብዝቶ ይስጥክ የልኡል እግዚአብሔር ልጅ 🙏
ህጻን ሳይንቲስት ሮቤል የወደፊት የአገራችን ተስፋ ስለሆነ መንግስት እና ሌሎች በጎ አድራጊ ግለሰቦች አስፈላጊውን እገዛ እና ትኩረት ቢሰጡት እና አስፈላጊውን የጥናት ድጋፎች ቢደረግለት ብዙ መልካም ነገር ይሰጠናል።
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
Allah yasadiigik yagereliij tamachegn habiibi👍👍👍
ወይኔ በእመብርሃን እኔ ቃላት አጣው የምገልፅበት በጣም ሳሳውልህ እመ አምላክ ከነልጅዋ ይጠብቁህ ከአይን ያውጣህ።
ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ክፍ አይይክ የኔ ጌታ
ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያሳድግህ አድገህ የኢትዮጵያ መሪ ያድርግህ
እኔ ቃላት የለኝም ማርያም ከክፉ ትስውርክ እድግ በልልኝ
ህፃን ሮቤል እግዚያብሔር ብርክ ያርግክ። አንተ ነህ የወደፊት ጠቀላይ ሚንስተር የምትሆነው የኔ ቆንጆ ። እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜንንን
የኢትዮጵያ እናቶች ማህፀነ መልካም ናቸው የኔ ወንድም እድግ በል ትልቅ ደርጃ ድርስልን
ምን እደምል አላውቅም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፍዎች ይሰውርህ "ዲስ ላይክ" ያረጋችሁ ሰዎች ግን ምን አይነት ፍጡሮች ናችህ ??????? ፈጣሪ ከነዚህ አውሬዎች ይጠብቅህ::
ሚሞሪ ውጦ ይመስለኛል እኔማ ጉድ
አምላክ ስራህ ግሩም ነው
ከአይን ይጠብቀው አቦ ደብቁልን ጅቦች አይዩብን
እነስመኘሁን እነሀድስ አለማየሁን የነጠቁን እጅግ ብዙ ብርቅየ ኢትዮጵያዊ ነበሩን ግን በድገት ነው ያጣናቸው
እመአምላክ እሮቤልን ጠብቂልን!
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግል የወደፊት የኢትዮጵያ ኮኮብ እራይ ነፀብራቅ ትሆናለህ ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ም ይጨመርበት እመቤቴ ማርያም በመቀነቷ ሸፍና ትጠብቅህ እደግልን ተባረክልን
Wow god blessed you I don’t have a word I don’t know what to say !
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን !!!እንዲ ነው የሚአምርብን!!!
Yasadegeh!
God bless you & Ethiopia!
ሮቢ እግዛብሔር ያሳድግህ ካይን ያውጣህ የኢትያጲያ አለኝታ
የእኔ ጣፋጭ እግዚአብሔርለቁም ነገር ያብቃህ ሽሽ አመት ኑርልን አሜን
እግዚአብሔር. ምንይሳነዋል. እንኳን ደስአለህ. እመብረሀን. ጥላ ከለላ. ትሁንህ. ህፃን. ሮቤል. በጣም. ነው. የምንወድህ
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ከአይን ያዉጣህ
ጥበብን የሚያድል እግዚአብሔር ነዉ ጥበብ ስንታደል ደግሞ አመስጋኝ መሆን አስተዋይነት ነዉ ስናስተዉል ደግሞ የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነዉና እግዚአብሔርን በመፍራት በምስጋና መኖር እችላለን
አመስጋኝ እንሆናለን🙏ባለን በተሰጠን ሁሉ እግዚአብሔርን ስናመሰግን ካለን ላይ ይጨመርልናል!!!
fetari endante yalewen yabezalen
amen
እግዚአብሔር ያሳድግ የኔ ማር የኔ መካሪ አንተን የወለደች ማህጸን የታደለች ነች ወላጅ ማለት እንዲነው እናትና አባትክ የተባረኩ ናቸው በርታ ጎበዝ አሜን
I just cray I don't have word God please give us love Ethiopian people's
እኔራሴ አልቅሼ ልሞት ነው ሁፍፍፍ❤😢😢😢ሀገሬ ተስፋዋን ከሩቅ ሳይ😢😢😢
ምን ዋጋ አለው ይቺ ቡዳ ተኩላ አሜሪካ ትበላሃለች፡ የኔ ውድ ካሁኑ ላልቅስና እርሜን ላውጣ። የሰራዊት ጌታ አይለይክ እግርህንም አስሮ ከኢትዮጵያ ያቆየልኝ፡
የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጥበቡ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰክ ለማየት ያብቃን በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ትጠብክህ...!!!🙏
Masha allah min ayinet cikilat new yalew be allah Endate ayinet lij yistegn fetari
በጣም ነው ደስ እሚለው ጥሩ ነው ሺልማቱ የበለጥ እንዲሰራ መገዲ ማስያ ነው
ዋውውውውውውውውውውውው ምን ይባላል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰውርህ የኔ ጣፋጭ
ሮቢ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ።ያንተ አይነት አመስጋኝ ልጅ ይስጠኝ ከስደት መልስ አሜን
እግዚአብሔር ያሣድግህ ምን ብዬ እደምገጻህ ቃላት አጠረኝ❤
God Bless you ROBELIYE❤
💚💛❤
እኔ ዝም ብየ ነው እማለቅሰው ይሄን ልጅ ሳይ
እንደው እመብርሃን በጥላዋ ትከልልህ. የኔ ጌታ ውይ አፉ ማር
ፈጣሪን ያሰቀደመ ጀግና የሳተናው ዳኛ ባምላክ ልጅ ሮቤል በሞገሰ እደግልን!
አግዚአብሔር የባረከ
አደገ በሌለን
😍😍😍😍🇪🇹👌👌💐💐💐