ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማንንም አትመኑ እህቶቸ ዘመድ ራሱ ቤተሰብ ከናንተ ሚፈልጉት ብርና ብር ብቻ ነዉ ገረድ እብድ የነቀነች ብቻ ክብር የለም ብራቹን ያዙ ልብስ የሀበሻ ቀሚስ ምናምን አኮትቱ እዚህ አለ ስመጡ ይደርሳል 😢😢😢
ትክክል❤❤
Sah❤
Please💯💯@@እናትፍቅር
sah@@seada9327
እኔ ከቤተሰብም ከልቤም ፌልድ ወጥቻለሁ እማፈቅረዉ እማበላዉ የለኝም ከናቴ ዉጭ
በፈጠራ ይዥሸለሁ እንደዚህ አይነት ቪድዮ ደጋግመሽ ሥር😢😢😢😢😢😢😢
እንደነ ሥወድሽ የኔ ቅመም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እኛኮ ጀግኖች ነን ።ስንቱን ብሶት ዋጥ አድርገን የነገን ተሥፋ ለመኖር የምንጓጓ፣የምንጥር ባለተሥፈኛ ጀግኖች🥰🥰🥰🥰🥰አብሽሩ ቅመሞችየ 🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
እኔ ማንንም አላምን እኮን ወድ ወድሞቼንም ሁኔታቸውን አይቼ ቀይ ሰጥቻቸዋለው እንኮን ወድ
እውነት ነው።የልቤን ነው የነገርሽኝ😢እድሜዬ ኔደ ሳልወልድ እምለውስ ነገር!!ግን ሁሉም እግዚሐብሄር ብቻ ሲፈቅድ ነው።
ሁሉም የተናገርሽው ሁሉ ከካሁን በፊት ሰምቸው ቢሆን በምወደውና በማፈቅረው ሰው አራት መቶ ሽ ብሬን ይዞብኝ ላሽ አለ የማያልፍ የለም አለፍኩት አስተምሮኝ አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን
እኔን እህቴ አይዞሽ ለብሽ ፈጣሪ ይመልሰለሽ
Ohh ayzosh ehtachin
የኔ ቅመም እንዴት እንደምወድሽ እንደ አንቺ አይነቷን ትሁት ያብዛልን🎉❤❤❤❤❤
ኣይዞቹሁ ስትል እንባዬ መጣ ተጎድቻለው በቃ ምንም ማለት ኣልችልም ኣላህ ይገዘኝ ይገዘን
አይዞሽ እህቴ❤
ጌታ ይባረክሽ እህቴ 🎉🎉
እግዝአብሔር ይባርክሽ ትክክል ነሽ 🙏🏻😍😍💋
በጣም ወድሻለው እናት ዊታናዬ❤❤❤❤❤
የኔ ለእልት በጣም ነዉ ምናመሰግንሽ ምክርሽ ሁሉ እንዳንቼ ጥፍጥ ያለነዉ ❤
አነመሰግናለን
እውነት ነው❤❤❤❤
እናመሰግናለን እህት አለም
እናመሠግናለን የኔ እህት
ስላሰብሽልን ፈጣሪ ያስብልሽ የኛ ነገር ያሳዝናል😢
ወዴ.እንኳን.ደና.መጣሽ.እልሻለሁ.ለምታስተምሪን.ትምህርት.በጣም.እናመሰግናለን...በርችልኝ.❤❤❤እኔ.የምልሽ.ውድ..አሁን.የምትይው.ነገር.ትክክል.ነሽ.እኔ.ያለሁት.ስደት.ላይ.ነው....እና.በሰው.ነው.የተዋወኩት...ስራ.አለው.ግን.ብር.ይፈልጋል..ምትይኛለሽ...ብሎክ.ላርገው.ወይስ....ልቀጥልበት.አንዳመት.ሆነነ.ከተዋወቅነ.❤
አዎ ማታ ይመቸናል ሰዓቱ አንድ ነው ከ ኢትዮጵያ ጋር 😊
እናመሰግናለን ዊንታየ ግን ምዋጋ አለዉ እኔም ትንሽ ተበልቻለዉ ግን ደሞ በጣም ተምሬበታዉ እግዝአብሄር ይመስገን
እዉነትሽ ነዉ እህቴ ተባረኪ
እር እውነትሽን ነው አንዱን fb ጀንጅኜው ይሄን ላኪ ይሄን ግዢ ይላል አለማፍሩ እንደው የወለድኩለትም የማውቀውም ክዶኛል እንካን ሠው አትመኑ😢
ዊንታዬ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤
እውነትሺንነው የኔ ታሪክ ነው ያልሺው ሁሉ😢😢😢
ዳምሩኘ አስኪ ማሮቻ ❤️❤️❤️ያ ማዳም ቁሺና የብካን 🙏🙏🙏
እሺ ነይ እንደማመር
@@enatyekonhye894 ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ እኔ ደምረሻለው ደምሪኝ
ጀግና አመሠግናለሑ
ፈጣሪን ያላከበረ ለፍጡር ዋጋ አይሰጥም። ተባረኪ !!! ዊንታ ለገኝሽ እፈልጋለሁ!!!
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
Thank you for great and important advice 💯❤❤❤
Egham rasachin yefeteren amlak kawekn endih anjajalim anshewedim. Slezih ehte wendmoch geta eyesus yemayawku kalachu. Geta eyesus yiwedachuwal sle hataytachu eda be mulu keflolachuwal. Nu wedezih afkari abat Meri abat ❤❤❤
አንቺ ጥሩ ሴት ነሽ በጣም❤️❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናለን የኔ ውድ
Enamesegnalen. Wude❤
Tankiwe ❤❤❤❤❤❤❤
እናመሠግናለሑ❤
ባናቱ ይተከል እጂ ብር ቆጥሬ አልሰጥም ከሌው እኔም አልመኘው እንኳን ላገባው
ደምሪኝ የኔ ቅመም ይተከል👍👍👍👍
ጎበዝ እኔም አላቀምስም ሆ
እውነት ነው የኔ ቆንጆ
Thenkyou so much my sister ❤❤❤❤❤❤
በጣም ይምንፍለገው ምክር ነው ተባረኪ እንዴት እንኑር
የዘገየ የፈደ ምክር ነው በዚህ ጉዳይ ብዙ መስራት አለብሽ ዊንታና please😊 ቴሌግራሙ አይከፍትም
ቴሌግራሙን ንገሪኝ plz
ትክክል ነሽ
አውነት ነዉ ❤❤
Thank you winti❤
ሳህ ወላ ሴቱ አይሰማም ባለፈዉ ኢንባሲ ሂጀ ተገርሜ ነዉ የመጣሁት ሳይጋቡ ለወንድ ብር የሚልኩ ቤት የሚሰሩ ሴቶች አጋጠሙኝ ኬፍ ያበናት አጀኢብ ነው ተዉ ተመከሩ ከመከራዉ በፊት😅 ዉይንታየ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤
በትክክት❤❤😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹
Yene baritati❤❤❤❤
እኔም በኦላይን አውቄው ሞትኩልሽ ሲለኝ ከርሞ በመሃል ብዙ ነገሮች ነበሩ ግጭቶች የተለያዩ ፀብ አልፈን ለ(7)አመት አሁን ግን ይሄው ላንቺ ፍቅር የለኝም ብሎኝ ቁጭ አራት ቀኔ ልንለያይ ውስንን እግዚአብሔር ይስጠው በጥቅም ምን ስጥቼው አላውቅም እሱም ገንዘብ ነክ ነገር ጠይቆኝ አያውቅም ብቻው ውድው ነበር እዲቆርጥልኝ እየፀለይኩ ነው😢😢😢እኔም አምኜው ነበር ግን አሁን ሰበረኝ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው እኔም ፈጣሪን ትፍራለህ ከፈጣሪ ጋር ኮምኒኬትህ እዴት ነው ብዬ ብጠይቀውም ምንም መልስ አሰጥ ያለኝ ስአት ነበር መኩረጥ የነበረብኝ😢
Beza betam sebat amet
አይዞሽ ቆንጅት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ❤❤❤
አይዞሽ ውዴ እኔም የልጀ አባት ሔድ መለስ እያለ ስቃይ ውስጥ ነው ያለው
@@WebalemNigusei አረብተመስገን ልጂ ካለሽ በሱ ትፅናኛለ ተጠቅሞብኝ ሲያበቃ 😭እግዚአብሔር ይለት
ሁሉም ለበጎ ነው ፀልይ ያቺ ስላልሆነ አትዘኚ ላቺ ያለውን ይሰጥሻል እሺ እማ
ትክክል❤❤❤❤❤
እውነት ነው
እናመሰግናለን❤ልዩ ነሽ እባክሽን እርጂኝ እንደት ላግኝሽ?😢ቴሌግራሙ አይሰራም
የዛሬው ይለያል. በሳውዲ12 ሰአት. በኢትዮ 6 ሰአት ቢሆን. የአቡነ ምክር በጥሞናና. በአችምክር. አዳምጠን እንተኛለን
ለአብዛኛዎቹ እህቶቻችን ኢሄ ምክር እረፍዷል😢😢😢አዳድስ የመጡት ደግሞ ቴክኖሎጂ ጊዜው አስተምሯቸዋል😢😢😢እኔ አገር ገብቼ ተመልሼ ስለመጣሁ ነቅቻለሁ በሰአቱ አገር መግባቴ ጠቀመኝ❤❤❤❤
እፈልግሺ ነበር ግን እዴት ላግኝሺ❤❤❤❤
ውዴ የቴሌ ግራም ቻናልሽን ሊንክ አስቀምጭልኝ ስሞትልሽ
እሺ የኔ ወርቅ
Everything you say is write sister l pas through this all pain
እናመሠግን አለሁ
Tebarki winta ❤❤
በትክክል
በርች 😊
Thanks❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሙሙሙሙሙሙዋ የሆንሽ
ወይ ብቸኝነቴ
እባክሽ,,እሪጅኝ,,እኔ,በጣም,የተጎዳሁ,ልጅ,,ነኝ,,እና,,በምክር,,እሪጂኚ
ok እሁድ ማታ
ሳህህህህህህህህ💐💐💐💐💐💐💐
እወድሻለሁ
Tanks ❤
Yetali
ትለያለሺውዲ
❤❤ ❤❤
Thank you ses
ሹክረን🎉🎉🎉🎉
ሳህ አንሰማም እኛ ቅመሞች 👍👍👍👍👍👍
Melkam mekir new thanks sis
Yene ihiti winta ehe hulu bene layi yayuti nawu ahun gin ashashilalewu ❤❤❤
እንወድሻለን.ውዴ.❤❤❤❤ማሬ❤❤❤❤እሽ
እሺ
ጥያቄ አለኝ፥ በቅርብ በኢዮሃ ሚድያ ከሰማሁት አንጻር ከ18 ዓመት በፊት ባጋጠመሽ ጉዳይ ምክንያት በወንዶች ላይ የሆነ "አሉታዊ" ስሜት ተሰምቶሽ ነበር። ይህ ከሆነ ታዲያ ባለፉት ዓመታት በዩቱብ በሰጠሽው ምክር ምን ያህል ከአድልዎ ነጻ ነበርኩ ብለሽ ታስቢያለሽ? ለትዳር እና ለወንዶች የነበረሽ አመለካከት ሚዛናዊ ነበርን?
Ewnet new
❤❤❤😊
ኣንቺ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ewunat nawu tabarekkk ehitt
4:30 /10:00
Tekkle
Salem Salem ihet inamasaginallen ene godanya alenyi geni qalkidan gibalinyi silow ayi ene alfaligim alenyi qurban kahone ishalal qalkidan faralow anlenyi min temakirenyalesh ehete mekrinyi
የታል ቴሌግራሙ
❤❤❤❤🎉🎉swedesh
እህህ ብየ አይወጣም ድካሜ ዊይታ እህቴ አረብ አገር ከመጠው 2 ወሬ ነው አንድ ወንድ ልጅ አለኝ ግን የልጀን አባት በጣም አወደዋለሁ እሱ ግን ቺላ እያለኝ መጣ ተቸግሪያለሁ ድምፁን ስሰመው ብቻ ህመሜ ድካሜ ይለቀኛል
ቆፍጠን በይ በርች ዱአ አድርጊ 😊 ለልጅሽ ስትይ በርች
እና እንደዚ እየወደድሽው ለምን ስደት መጣሽ 🙄
ትክክለኛ ፖይንት ነው ያነሳሽው ዊንታ ችግር
አራ መቼም ስደት ላይ ውድ አልፈልግግም
🥰🥰🥰
በናትሽ እኔን አውሪኝ
💟👍❤✅✅
❤🙏
❤❤❤❤
እንደው ወንድን ልጅ እንዳታምኑ በኔ የደረሰ በናተ ላይ እንዳይደርስ ሴቶችየ 😢
አሜን አሜን አሜን እዳይደርስ በምሰማው ነገር ልቤ ቆሰለ
❤❤❤❤❤❤❤❤😊
😘😘😘😘😘😘😘

ለአብዛኛዎቹ እህቶቻችን ኢሄ ምክር እረፍዷል😢😢😢
አዳድስ የመጡት ደግሞ ቴክኖሎጂ ጊዜው አስተምሯቸዋል😢😢😢
እኔ አገር ገብቼ ተመልሼ ስለመጣሁ ነቅቻለሁ በሰአቱ አገር መግባቴ ጠቀመኝ❤❤❤❤
እፈልግሺ ነበር ግን እዴት ላግኝሺ❤❤❤❤
ውዴ የቴሌ ግራም ቻናልሽን ሊንክ አስቀምጭልኝ
ስሞትልሽ
እሺ የኔ ወርቅ
Everything you say is write sister l pas through this all pain
እናመሠግን አለሁ
Tebarki winta ❤❤
በትክክል
በርች 😊
Thanks❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሙሙሙሙሙሙዋ የሆንሽ
ወይ ብቸኝነቴ
እባክሽ,,እሪጅኝ,,እኔ,በጣም,የተጎዳሁ,ልጅ,,ነኝ,,እና,,በምክር,,እሪጂኚ
ok እሁድ ማታ
ሳህህህህህህህህ💐💐💐💐💐💐💐
እወድሻለሁ
Tanks ❤
Yetali
ትለያለሺውዲ
❤❤ ❤❤
Thank you ses
ሹክረን🎉🎉🎉🎉
ሳህ አንሰማም እኛ ቅመሞች 👍👍👍👍👍👍
Melkam mekir new thanks sis
Yene ihiti winta ehe hulu bene layi yayuti nawu ahun gin ashashilalewu ❤❤❤
እንወድሻለን.ውዴ.❤❤❤❤ማሬ❤❤❤❤እሽ
እሺ
ጥያቄ አለኝ፥ በቅርብ በኢዮሃ ሚድያ ከሰማሁት አንጻር ከ18 ዓመት በፊት ባጋጠመሽ ጉዳይ ምክንያት በወንዶች ላይ የሆነ "አሉታዊ" ስሜት ተሰምቶሽ ነበር። ይህ ከሆነ ታዲያ ባለፉት ዓመታት በዩቱብ በሰጠሽው ምክር ምን ያህል ከአድልዎ ነጻ ነበርኩ ብለሽ ታስቢያለሽ? ለትዳር እና ለወንዶች የነበረሽ አመለካከት ሚዛናዊ ነበርን?
Ewnet new
❤❤❤😊
ኣንቺ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ewunat nawu tabarekkk ehitt
4:30 /10:00
Tekkle
Salem Salem ihet inamasaginallen ene godanya alenyi geni qalkidan gibalinyi silow ayi ene alfaligim alenyi qurban kahone ishalal qalkidan faralow anlenyi min temakirenyalesh ehete mekrinyi
የታል ቴሌግራሙ
❤❤❤❤🎉🎉swedesh
እህህ ብየ አይወጣም ድካሜ ዊይታ እህቴ
አረብ አገር ከመጠው 2 ወሬ ነው አንድ ወንድ ልጅ አለኝ ግን የልጀን አባት በጣም አወደዋለሁ እሱ ግን ቺላ እያለኝ መጣ ተቸግሪያለሁ ድምፁን ስሰመው ብቻ ህመሜ ድካሜ ይለቀኛል