ቲክቶክ ላይ ያለቀሰችበት ምክንያት😳 ማን ነው ጥፋተኛው ??

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • ቲክቶክ ላይ ፖስት ባደረኩት ቪድዮ አስደብሬችሁ ከሆነ በጣም ይቅርታ . #salim

ความคิดเห็น • 214

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 หลายเดือนก่อน +59

    ሳሊም እንደዚህ ያለ ቪድኦ አትስራ ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም ለሰዉ አስተማሪ የሆነ ነገር ልቀቅ

  • @MeryemOumer-yf9mc
    @MeryemOumer-yf9mc หลายเดือนก่อน +29

    እሷ ስላለችህ እንጂ ላንተ ኖርማን ነው ማለት ነው ኧረ ሙስሊም አታሰድቡ

  • @solihabentmohammed3069
    @solihabentmohammed3069 หลายเดือนก่อน +29

    አትጃጃል ካለፍቃዷ ካለኒካህ መሳም ቀርቶ መጨበጥኮ አይቻልም ዘቀጣችሁ ለፎሎ ብላችሁ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham หลายเดือนก่อน

      ፍቅረኛዉእደሆነች

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 หลายเดือนก่อน

      ሣህ

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s หลายเดือนก่อน

      ሰህ

    • @ተሼ
      @ተሼ หลายเดือนก่อน +5

      ፉቅረኛ ብሎ ነገር የለም በሙስሊም። ዝሙት ነዉ።​@@alahamalaham

    • @alahamalaham
      @alahamalaham หลายเดือนก่อน

      @@ተሼ አወበድናችንየለም ግን አገራችን አለ ስለዚህ መገደኛ ሣመከሚባል ቢያንሥ ፍቅርኛነንቢሉ ይሻላቸዋል

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي หลายเดือนก่อน +13

    እር አላህን ፈሩ አላህ ሆይ ይቅር በለን በጣም ያሳዝናል ሀስቡን አላህ ተሳስቶ ከሚያሳስት አላህ ይጠብቀን ወላሂ እኔ ሳየው ያለሁበት ጠፈኝ ቶበት አርጉ ተመልካቾችም ተውበት እናርግ መጥፎ ከማየትም ይሁን ከመስማት አላህ የሰውርን

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol หลายเดือนก่อน +7

    ሁለታቹም ማፈሪያ ናቹ በአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ተግባር አንተም እውነት እዳለው ሆነህ ማውራትህ ጀዝባ መጀመሪያ ሀላል ወይስ ሀራም ለዩ ይህ ሁሉ የመሀይብነት ውጤት ነው አሰግጡ ሰገጤ

  • @MeryemOumer-yf9mc
    @MeryemOumer-yf9mc หลายเดือนก่อน +40

    ለሴት ልጅ ክብር ቢኖርህማ እንዲ አታረጋትም እህት የለህም

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 หลายเดือนก่อน

      አለንው በደርዘንን 😊

    • @fatumayusof1652
      @fatumayusof1652 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክ እረኳን በደርዝ እሩብም ያለው አይመስልም ግን እደዝህ ሲዘላዘሉ ቤተ ብየላቸውም እረ ሙስሊም አሰዳቢሁላ ዲራሻቸው ይጥፋ 2 ማፊኮይስ ሀይዋን ናቸው

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 หลายเดือนก่อน +12

    ዝም በል ስጀማር አጂነብይ ሴት እንዴት ትስመለህ አኡዙብላህ

  • @Zayno-su1in
    @Zayno-su1in หลายเดือนก่อน +4

    ውዱ ነበያችን ሴትን ከምጨብጥ እጄ በሚስማር ይመታ ብለው ነበር አንተ ግን ጭራሽ ጭራሽ ስሙት ብለህ መጣህ አኡዙቢላህ ሞት የለብህም

  • @AmenatGimal
    @AmenatGimal หลายเดือนก่อน +3

    ባለጌ ነህ ሙስሊም አደለህም እደ ባለጌ ቤተሰብ አላሳደገህም ባለጌ ከፈራን እደት ትስማለህ😮😮😮ብትልህስ ክብር ቢኖርህማ እድህ አታረግም😢😢

  • @ተሼ
    @ተሼ หลายเดือนก่อน +9

    እዛዉ በጓሮ ተግማሙ🤣 የኛን አስተያየት ጠበክ😩

  • @ፊዶስ
    @ፊዶስ หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ አርግል አተራሱ መጀመሪያ አለማገናዘብክነው እጂ ድርጊቱ የኢስላም መስፈርት ያጋደለ መሆኑን እያወቅክ ስራክ የሰራከው እያወክ ፖስት ከሙስሊም ይህ አይጠበቅም አላሂዲያው ይስጣቹ 💔😭

  • @sitraa132
    @sitraa132 หลายเดือนก่อน +5

    አፋ አለኝ ብላችሁ ደግሞ ሰታወሩ

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 หลายเดือนก่อน +8

    ጅሎች ሲጀመር እንደት ከንፈሯን ትስማለህ

  • @RahemIndris
    @RahemIndris หลายเดือนก่อน +6

    ጅሎች የሴት ናየወንድ ጓደኞች በእስልምና አይፈቀድም አትጃጃሉ

  • @KkKk-qe9iy
    @KkKk-qe9iy หลายเดือนก่อน +2

    አላጠፋሁም ልትል ባልሆነ ይደብራ እስልምና አታስድብ

  • @ኢክራም-ሐ9ቘ
    @ኢክራም-ሐ9ቘ หลายเดือนก่อน +2

    ኮመት መፃፈፍ አልፈለኩም ነበር ግን አስተያየታችሁን አስቀምጡልኝ ስላልክ እኔም እንዳንድ ሙስሊም አካል አንዳንድ ሙስሊም እህትህ አንድነገር ልልህነው መጀመራ የፈጠረህን አንድየሆነውን አላክህን አላህን ፍራ ሴትን ልጅ እኳን ከፈሮን ይቅርና እጃን እድነካት አልተፈቀደልህም እና በጣም በጣም ስህተት ነው የሰራህው ሁለታችሁምጋ ስትት አለ ግን ያተበጣም የጎላነው እና ካአላህ ትዛዝ አትዘናጋነውየምልህ ወንድሜ

  • @11Secho
    @11Secho หลายเดือนก่อน +7

    እህትህን ልለ ወድ ለፕራክም ብሆን በደበባይ ብስማት ዳስ ይልሃል በጣም ነው ሚያስጣለው😔

    • @sebrinatube
      @sebrinatube หลายเดือนก่อน

      እኮ

  • @Halimaendris-bi5us
    @Halimaendris-bi5us หลายเดือนก่อน +3

    ሀለታችሁም ባለጌዎች ናችሁ ።

  • @sumayr7791
    @sumayr7791 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለ ቲክቶከሩን መልቀቅ ተወውና ኡሰ ለአንተ ሀጅ ናብይክ ናት ሙስሊም ናቹ እዴት ናው እሰን አንተ ምስመት አትጃጃሉ አይ ዱኒየ

  • @EeeEee-gl6td
    @EeeEee-gl6td หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ በአንደየ አንድ ሚሊዮን ይገርማል ለመጥፎነገር ሥንባል እንሮጣለን ለኸይርነገርግን ዝምእንላለን አንድነገር የታዘብኩት ቁረአን የሚያቀሩ ሠዎች ብቡ ተከታይ የላቸው አንድ ቦታ አንድኡሥታዝ ቁረአን ቃኢዳ እያቀራ ከተለቀቀ ሑለትአመት ይላል ግን 8ኮሜንትና 90ቪውይላል አታውግንታው ኸይርንተከተሉ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በዚ ዘመን የምሳደበዉ ሴቶችን ነዉ በጣም ድበር እያለፉ ነዉ ሳሊም ጥፋት አለህ ለምን ሀጂ ነብይ ሴት ጋር ምን አነካካህ ሙስሊም አይደለህ ብር አሰከራችሁ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd หลายเดือนก่อน

    ወድሜ እደዚህ ያለ ቪዶ ከአተ ከሙሥሊም ወድሜ አልጠብቅም ነበር
    ድናችን በሚያዘን መሠረት ትምርት አዘል ነገሮች ን ነው መሥራት
    ለተፈጠረው ነገር አላህ ይቅር ይበላችሁ ሁለተኛ እዳይደገም እደዚህ ያለ ሀራም ነገር

  • @إكرا-ت4ل
    @إكرا-ت4ل หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ሙስሊም ሁኑ የምር የስም ሳይሆን የእውነት

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ሙስሊም አደላቹ ምን አይነት ስነስርአቴ ነው ለም ትስማታለህ እቺን እኳን አታቅም ሀራም እደሆነ ሼም የሷ ብቻ ሳይሆን አተ ቤቸሰብ የለህም

  • @oustar1212
    @oustar1212 หลายเดือนก่อน +2

    ቺክ ሙድ ናችሁ እናውቃለን፣ ግን መላላሱን እዛው በጓዳ ጨርሱ፣ ፋይል ያለችውም የሁለታችሁ ጉድ ነው የሚሆን ጉዳሞች።

  • @JjdfJkdd
    @JjdfJkdd หลายเดือนก่อน

    ምነው አካበዳችሁ መጀመሪያ የተባለው ላተቅረቡ ነው እነሱ ደግሞ በጣም ተቀራርበዋል

  • @SofiaYimer-c7d
    @SofiaYimer-c7d หลายเดือนก่อน

    አላህ ይዘንላቹህ እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ነገር የምትለው

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ተሰማምተታ ሰረታ ሳይፖሰት ማጥፍት ትችሎ ነበረ እዛዉ ጨረሱ

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ምን ብዬ አስታያት ላስቀምጥልህ አጅ ነብይ ሴት እጇ እንኳን ልትጨብጣት ሳይፈቀድልህ ከንፈሯ ሳምክ መጀመሪያውኑ ሁለታቹም ጥፋተኛ ናችሁ አብራቹሁ መስራትም አልነበረባቹም😢😢😢😢

  • @ZeburaAdemMohammed
    @ZeburaAdemMohammed หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችህም መሀይም ናቸህ አላህ ሂዳይ ይስጣችህ 😢😢😢

  • @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ
    @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ หลายเดือนก่อน +1

    አድስነኝ ከጆሲ አይቸኖ ልሰበር ስሯጥ😅😅😅😅😊

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም ጥፋተኞች ናችሁ ከሙስሊም ይህ አይጠበቅም በተለይ እሷ ለምን ክብሯን አጠብቅም ከመጀመሪያ

  • @AmiinaAmiina-x2z
    @AmiinaAmiina-x2z หลายเดือนก่อน +1

    ምነዉ ሰዉን በትፈረ አለሃን ፍረ እነት ዬለሀም

  • @ዴቪድኃዬ
    @ዴቪድኃዬ หลายเดือนก่อน

    ደነዝ ሸርሙጦች።

  • @saadha5100
    @saadha5100 หลายเดือนก่อน

    ሣሌም አጥፍተሀል ከሠው ይልቅ አላህን መፍራት ነበረብህ አኡዙቢላህ ሳሊም እኔ አዝኛላሁ በጣም

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد หลายเดือนก่อน

    አላህን ልትፈራ ይገባሀል ግን ይቅርታ ስለጠየቅክ ነውጅ በጣም ይደብራል ከአተ ከአንድ ሙስሊም እደዚህ አይጠበቅም

  • @HamidAsfir
    @HamidAsfir หลายเดือนก่อน

    እዉነቱን ሚያዉቀዉ አላህ ነዉ ግን አንዲት ሴት ባደባባይ ተስማ ፖስተዉ ትላለች ብዬ አላስብም

  • @ኻሊድገነቴ
    @ኻሊድገነቴ 28 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ባደባባይ ተገላልጣ የዎጣቻው ምን ለመሆን ነበር ለመርከስ እርካሽ ሼቀጥ መሆኗን ልታረጋግጥ አይደል እንዴ ሴት እኮ አደብ አላት በስረአት አሮፋ እቤቷ መቀመጥ ነበረባት እዩኝ እረክሻለሁ ካለች በኋላ የምን ማለቃቀስ ነው ያንዞ እንባ ጠብቂ ከፉት ለፊትሽ ጀሀነም እዬጠበቅ ነው ያው ቀኑ ሲደርስ ትቀጣጠይበታለሽ ጨምላቃ አሳዳገመ የበረለሽ ርካሽ ነሽ ዘልዛላ

  • @GggHjggg-l9g
    @GggHjggg-l9g หลายเดือนก่อน

    አላህን ፍሩ እተቂላህ

  • @Ekram-rr1pl
    @Ekram-rr1pl หลายเดือนก่อน

    ከይቀርታ በላይ የለም ግን ወላሂ በጣም የሚያስከፋ ነው ማለት ከአንድ ሙስሊሚ አይጠበቅም

  • @fjf7535
    @fjf7535 หลายเดือนก่อน

    ንግግርህ እራሱ ሲደብር ቱ ያተን እህትህ ብትሆን ማንም ወድ ቢስማት አወድም እሷናት ጥፋተኛይቱ በኢስላም የወድ ጓደኛ እሚባል ነገር የለም

  • @Ekram-u4r
    @Ekram-u4r หลายเดือนก่อน

    ሲጀመርአተደደብነህእንደሙስሊምአታሰድቡእንኳንሳትልህብትልህእንኳንአተመለቀቅያለበትንቪድዮአታዉቅም

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj หลายเดือนก่อน +1

    ሁለታችሁም ባለጌ የቲክቶክ ጡረተኞችናችሁ😢ሞኝ ባያፍር የሞኝዘመድ ያፍር አለ ሳዳትከማል ቱ ዘመድ የላችሁምግን😢ሲጀመር ከጃሂል ምንይጠበቃል

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ምከሮቸዉአትሣደብ

  • @redwanahmed-t2e
    @redwanahmed-t2e หลายเดือนก่อน

    Allh yeker endilh teykew
    Egna mn ageban

  • @saadha5100
    @saadha5100 หลายเดือนก่อน

    ዚነት ብትሆንስብለህ ማሠብነበረብህ እህቶችህ እያለን እደዚህ ታደርጋለህብየ አስቤም አላውቅም ወላሂ

  • @Ekram-rr1pl
    @Ekram-rr1pl หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ግን አጥፈተሀል እሷኳን ብትልህ ማድረግ አልነበረብህም የፈለገ ብትወዳት ሀላልህ ሳትሆን ላውም ካሜራ እሷን ተዋት ግን አንተም ከስተትህ ተማር በተረፈ በርታ ተከታታይህ ነኝ

  • @AlexJuma-kj3by
    @AlexJuma-kj3by หลายเดือนก่อน

    ሰላም አለይኩም ምናምን ትላለክ እንዴ ሙስሊምን የመይወክል ቪድኦ አረ ሼ ነዉ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 หลายเดือนก่อน

    ዲራሺህ ይጥፋ እና አተ እህተህ ሊላስው እዲህባረግ ምን ይሰማሀል በርጥ እሷ እራሷን አስደፈርች ዘልዛላ ናት

  • @thaiwathaiwa6252
    @thaiwathaiwa6252 หลายเดือนก่อน

    እህትህ ብኮን ሌላሰው ያረገት ምንትላለህ ጥያቄ መልስ

  • @Hyabtubeህያብ
    @Hyabtubeህያብ หลายเดือนก่อน

    Salimye bertalgi wedima🎉🎉🎉

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት หลายเดือนก่อน

    እኔ ብሆን አስደፍህ ነበር በጣም ባለጌ ምን አይነት ቤተሠብ ነዉ ያሳደገህ ለሴት ልጅ ክብር የለለህ ቆሻሻ

  • @AbiduShefasuraje
    @AbiduShefasuraje หลายเดือนก่อน

    ቪዶውን አትልቀቅ ደሞ እነት ትሙት ትለሌች አይ አለመወቅ ከአላህ ወጭ አያመልም

  • @S3dahAlsada
    @S3dahAlsada หลายเดือนก่อน

    ምናስርግዜ ፖስት አርግብላኝነው ትላለህ ውሀየደፋህበትንስትባ ሲያዮህ አራዳነገር ትመስላለህ በሀላህነውደ የምታስበውእንደት ካሜራደቅነህ ትስማለህ ለስሙ ሙስሊምነኝትላለህ አልቀረብህም ከሳምክ ሌላቦታአጣህ ያነቦታ ለፍቅርኛለባልነውጅ ዝብለህ ያገኘሀውን የምግጠው የሜዳ ሳርአረከውደ😅😅😅

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 หลายเดือนก่อน

    እናምንእናረጋችሁ😂😂😂

  • @hhgg2865
    @hhgg2865 หลายเดือนก่อน +1

    ወይሳሊም ይቅርታ ጠይቃት ልጂቷን ከዛ ከደዚህ አይነት ቆሻሻተግባር እራቅ ይሄነው ምክሬ ድንህን እወቅ በሚድያ መጥፎ ብቻ ሳይሆን ጥሩም አለ ሥለዚ ምርጫው በእጅህነው

  • @umuabdulrahman3402
    @umuabdulrahman3402 หลายเดือนก่อน +2

    ባለጌ ነክ

  • @ربياشرحليصدري-ض5خ
    @ربياشرحليصدري-ض5خ หลายเดือนก่อน

    አተ ሙሰሊም አይደለህ እንደት እሶ ብትሳሳት አተ እህት እናት እንዳይደረሰባቸው እማፈልገውን ለምን ?

  • @Muslim_selef
    @Muslim_selef 28 วันที่ผ่านมา

    Bro first of all Ur Muslim and she is also why u do such kind of things please fear Ur creator
    I think u know that it's haram to do this kind of things '' allah didn't say Don't do zina but he said "لا تقرب"
    Just seek Ur creator's help and his forgiveness

  • @H1kemaRtc
    @H1kemaRtc หลายเดือนก่อน

    ዋናው ጥፋትህን ካመንክ ይበቃል አቺም ተማሪበት እዳደግሙት

  • @NeimaaliiNeimaalii
    @NeimaaliiNeimaalii หลายเดือนก่อน

    የዘቀጣችሁ እና እኛምንናድርግ😢😢😢😢😢

  • @Was9966
    @Was9966 หลายเดือนก่อน

    መትረበ ምን መለት ነው ጀዝበ ሴት ኡኮነው

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት หลายเดือนก่อน

    አፍር ብሉ አባቴ የበላዉን ጭራሽ ባደባባይ ሀይማኖታችንን ታሰድባላችሁ

  • @brtetukaBa
    @brtetukaBa หลายเดือนก่อน

    ወለይ በጠም ተሰፊረለህ ሊጂትወ ትክክል ነት አንተየልከት ሌለ የምተደርገት ሌለ ሰፕረዚ ቢለሀት እንዴት እንድ ተደርገለሀ አንደኘ አንተ ሙስልም ነህ በሙስልም ምን የሂል ሀረም እንደሆነ ተዉቀለህ ሁለተኘ ዙሙት በአደበበይ ተደርገለሀ የዙሙት ጲረንክ አለ እንዴ እቅርተ ስለ መለቅ ነዉ አለሀ ይፈረድህ እሳ ሴት ነት 😢😢😢

  • @__-wj8ux
    @__-wj8ux หลายเดือนก่อน

    አላህ ሂድያዉንይወፍቃቸያረቢ

  • @UniquoraRealm
    @UniquoraRealm หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ሁለታችሁሞ ጀዝባ እና መሀይም ናችሁ,የናንተን ከሙስሊም የማይጠበቅ አሳፋሪ የሆነ ስራ 1ሚሊየን ህዝብ እስኪያቅ ድረስ!!!ከዛ እስልምናን ማሰደብ(ወይ ስማችሁን ቀይሩ ወይ ተስተካከሉ),ሁለተኛ አንቺ መጀመሪያ ከሱጋር መጃጃል ምን አስፈለገ(ለዛውም በሚዲይ , አንተ ደም አላህን አትፈራም

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ หลายเดือนก่อน

    እሷ እራሡ ባለጌ ናት ዝም በላት ሣልም

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن หลายเดือนก่อน

    አኡዙቢላህ ታሳፊላራላችሁ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ሙስሊም ሆነችሁ ስለ እስሊምነ ሰተውቁ በሀረም ያምትዛፈቁ እኳን ማሰም ቀርቶ እጇን ማንካትህ በአላህ ዛንድ ያስጣይቅሀል ሀላል ምስትህ እስካሎነች ድረስ እንዴት ትስማለህ ዙሙት መሆኑን አታውቅም😢

  • @najeu3113
    @najeu3113 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊም መሆንህን ራሱ ዛሬ ነዉ እማቃዉ

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ หลายเดือนก่อน

    ሙስሊም ከለደህ እደት እድህ ታረጋለህ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 หลายเดือนก่อน

    ካሜራ ማኗም ሴት ናት ቱ የሞትሺ
    ደሞ ስሚያት ይላልደ ጀብድ መስለህ

  • @Tube-sd4uh
    @Tube-sd4uh หลายเดือนก่อน

    ባለጌ ነህ አተ ኢስላም አይደለህ የካፊሮችን ስራ የምሰራዉ ከዚና አይተናነስም

  • @AbduShalay
    @AbduShalay 27 วันที่ผ่านมา

    mejemeriya erasshi man fit beyi alshi deg

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h หลายเดือนก่อน

    አቦ ቀልዴኛ ሁላ በሚዳላይ ባትወጡ ሥትሣሣሙ አዴል የምውሉት 😂😂😂😂 በሷዐተጀምሯልዴ መሣም

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምመክረቹሁ ነገር ብኖር ሙስልም ሙስልም ሽተቱ አንችም ረስሽን የረከስሽዉ አንችዉረስሽ ነሽ አንተም የሰረሀዉ ስረ ገጠወጥ ነዉ ወደረስህ ተመለስ አለሀን ፊረ አንችም እንደዝህ የተለጠ ሙዝ ሆነሽ አለከበርከኝ መለትሽ ይገርመል የሆነዉ ነገር ከሁለተቹሁም አክለቅ የምጠበቅ ነዉ ምክንየቱም ሁለተቹሁም አክለቀ ብልሹ ነቹሁ እነ አሁን አዉፊ ተበበሉ አንችም አለበበስሽን አሰምር መንም የከብረሸል አንተም እንደ ስምህ ተስልም ሁን አብረቹሁ በትሰሩም ይቅር ተበበሉ ❤❤❤በተረፈ ለኘ ለሙስልሞች አለህ ልብ ይስጠን እበከቹሁን በጥቅቱም ብሆን አለሀን እንፊረ

  • @amanteki1066
    @amanteki1066 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ለመሳም ፍቃደኛ ሆና አይደለም እኮ የሳምካት ሲቀጥል አንተ ራሱ ምን መፖሰት እንዳለብህ ጠንቅቀህ የምታውቅ ይመስለኛል ለምን እሳን ለመወንጀር ትሮጣለህ

  • @SeadaSeada-oy6my
    @SeadaSeada-oy6my หลายเดือนก่อน

    Mejamriya esewa sesematem sedebahe nbre

  • @ረውዲቲዩብ
    @ረውዲቲዩብ หลายเดือนก่อน

    አረ ወላሂ ሳሊም ካንተ አይጠበቅም ወላሂ በጣም ያስጠላል ሲጀመር ሀጅ ነብይ ሴትጋ ምን እንደዚህ አይነት ስራ አሰራህ ጭራሽ ሚስትህ ካልሆነች ሴት ሱብሀን አሏህ

  • @Seada.habshawit
    @Seada.habshawit หลายเดือนก่อน

    አንተ እንደት ከንፈሯን ትስማለህ በሌላ ነገር ፕራንክ አታደርጋትም እንደ

  • @azimu1974
    @azimu1974 หลายเดือนก่อน

    ጋጠወጦች ናቹ

  • @ሱሱነኝየሸዋዋ
    @ሱሱነኝየሸዋዋ หลายเดือนก่อน +1

    አፈርብላ በክቲ

  • @RawdaBh
    @RawdaBh หลายเดือนก่อน

    አተ ደደብ ነህ ብትልህ እራሱ እዴት ታረጋለህ እህቴ የለህም ከፈር የምትስም የኔካ ምስት አረካት ደደብብብብብብብብ ወስጦን ጎርተህ ይቅርታ ግን ትክክል ነህ እዴት እርካሽ ጋር መታ ሰላም ብት መለስ ይገርማል

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube หลายเดือนก่อน

    በቃ እደዚህ በዩቱብ ና ተጠናከር

  • @YisihakHaile
    @YisihakHaile หลายเดือนก่อน

    Allah zare lamtesaraw hulu nege yekflahal. Allah new woye 1m view????

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 หลายเดือนก่อน

    ሁለታቹምባለጌ ስዳደግ ናቹ

  • @እሬቱነኝ
    @እሬቱነኝ หลายเดือนก่อน

    አተ ነህ ክብር ያለህ የባለጌልጂ ነህ አሳዳጊ የበዴለህ ነህ ወራዳ አታፍርም ደሞ

  • @yaatuutubeyt7645
    @yaatuutubeyt7645 หลายเดือนก่อน

    Hulachinim axfalachu saw bicha mafrat saayhon alahan mafrat yinoribachu

  • @AsmaraAlharbe
    @AsmaraAlharbe หลายเดือนก่อน

    inaatihin bittaakabir nuro idanzi attadargim nabar ante

  • @nefisaadane868
    @nefisaadane868 หลายเดือนก่อน

    ዝም በላት ዘልዛላ ናት ሲጀመር ከጅምሩ ታዋቂ መሆን ፈልጋ ስትመላገጥ ኑራ አሁ መሸፈን ምን አስፈለገ

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 หลายเดือนก่อน

    የዚህን ልጅ ቪደወ አትዩለት ምንም የጥፋተኝነት ስሜት አልተሰማውም እንደውም በዚህ ቆሻሻ ተግባራቸው ለመፈመስ እየሞከረ ነው

  • @AmirPrince-mb8bx
    @AmirPrince-mb8bx หลายเดือนก่อน

    Ena lamn posatk

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc หลายเดือนก่อน

    ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo หลายเดือนก่อน

    አተ አትርባም የምር እዴት ከፈሮን ትስማለህ ያተ ያልሆነችን ሴት🙄

  • @እሬቱነኝ
    @እሬቱነኝ หลายเดือนก่อน

    ክርስቲኖቹኳ አላረጉትም አላህ ያዋርዲህ እሺ

  • @mariammariam-b2q
    @mariammariam-b2q หลายเดือนก่อน

    እዉናትሽነዉ አሠደቢ ስጀመር ሴቶችለምድነዉ ከጀነቢ ወንድ የምሰራት

  • @RosaJuma-si6fu
    @RosaJuma-si6fu วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @fafi8402
    @fafi8402 หลายเดือนก่อน

    ዋእልይኩምሰላም

  • @Sara-Mohammad13
    @Sara-Mohammad13 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጥፋትህ አጂነቢ ሴት መሳምህ ነው እና ቪዲዮውን መልቀቅ አልነበረብህም አላህ ራሳችሁን በራሳችሁ ነው ያዋረዳችሁ በተለይ ነጃት ተብየዋ በቁምጣ እንዳልጨፍር ምናገባችሁ ኡስታዝ ሳዳት ከማልን ቆሻሻ ብላ ከተሳደበች በኋላ ይቺማ መዋረድ ሲያንሳት ነው ሳሊም ደግ አደረጋት ብየ ነበር አላህ ይቅር ይበለኝ ሰው ተዋርዶም ሌላ ስህተት ለመስራት ይጋጋጣል? ሱብሀንአላህ አላህ እሷንም አንተንም ሂዲያ ይስጣችሁ

  • @OusniyaH
    @OusniyaH หลายเดือนก่อน

    Ere gud Aselamualeykum blo sijemrko tru daewa emiyakerb yimeslal wustu sitay demo chirashi kehaymanot wuchi enkuan eslmna kerto ethiopiawinet berasu endnadezih yale asafari astedadeg aladegnm bcha betam tdebralachihu wellahi

  • @MekeyaAbebaw
    @MekeyaAbebaw หลายเดือนก่อน

    Bihons edat tpostalek eslmnan tasedblk allah ydiya ystk

  • @Alihamdulilllhe
    @Alihamdulilllhe หลายเดือนก่อน

    ቆሻሻ አሰላሙአለይኩም ትላለህ ሰገጤ ግራ ይሄንልጂ ሰብስስክራይብ የምታደርጉ ሙስሊሞች እጃችሁ ይሰበር ፉራ ሰገጤ ሴቷደግሞ ክብርሽን ሲያዋርድሽ ላዱብርሰተሽ የፊጥኝ አስርው አስወቅጭው