ፋይል አለኝ ህይወትህን አበላሸዋለዉ 😱እኔ ፊት ተፋጠጡ😳// አስታራቂዉ 1…..

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @Jossey27
    @Jossey27  หลายเดือนก่อน +204

    ይቅርታ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ለምትፈልጉ 0982011548 ይደዉሉልኝ telegram jossey27 instagram Jossey _27 ያገኙናልth-cam.com/video/P2I7vhUkXTA/w-d-xo.htmlsi=P3ap1k7r_Yn5sklE ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አበረታቷቸዉ🙏

    • @ኡሙአብደሏህ
      @ኡሙአብደሏህ หลายเดือนก่อน +7

      ጆ እኔ ይሄን ቪዶዉ መየት አልፈልግም ሲጀር እሷ በኢስላም እምታላግጥ አላህ ይህዲያ ሀቂቃ ምንአይነትናት ብቻ ሴትልጅ ስትር ስትሆነዉ እምት ከበረዉ አለባበስ እንኳን ይህ የኢስላም ባህሪ አይደለም ይህቲክቶክ ሴቱን ማሠቤያ ክብር አስጥሎል አላህ ኸይሩን ነገርያምጣልን

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ หลายเดือนก่อน +2

      ጆየ እንድህ ያሉ ዥልጥ አታምጣብን ስታስጠላ ፈኪንና መቅዲን ባየሁበት አቺን ልይ ስርአተ ቢስ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @طيبهمحمد-ظ8ف
      @طيبهمحمد-ظ8ف หลายเดือนก่อน

      ​@@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከእንደዚህአትበይ ውደ አላህመጨረሻችንንያሣምርልን

    • @طيبهمحمد-ظ8ف
      @طيبهمحمد-ظ8ف หลายเดือนก่อน +2

      ።አለባበሥሽን አሥተካክሊ እህት ይቅርታ

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 หลายเดือนก่อน +274

    ጆሴን 100k እናሰገባው የምትሉ በጣም መልካም ሰውነው❤

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ หลายเดือนก่อน

      አረ ተው እኔንም ደምሩኝ ሪከርድ ማድረግ ነው የቀረኝ 😂😢

    • @kameela5640
      @kameela5640 หลายเดือนก่อน +2

      ይገባዋልእሻአላህ❤❤❤❤❤

    • @MartaM-j1b
      @MartaM-j1b หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ስትደረሰበአላህ

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz หลายเดือนก่อน

      አወከምር አስታራቂ ጆ❤❤❤❤❤

  • @TecnoAhmad
    @TecnoAhmad หลายเดือนก่อน +358

    አለባቢስሺን፡አስታካክይ።የምቴሉ👍👍

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it หลายเดือนก่อน +1

      🤪🤪🤪🤪🤪🤪

    • @FyyS-g7r
      @FyyS-g7r หลายเดือนก่อน +1

      ሆ አለባበስ ከዝህ በላይ አሁንስ አበዛቹሁት

    • @rabiaali-qb9hf
      @rabiaali-qb9hf หลายเดือนก่อน +3

      ካለፈው አትማሪም አላቢበስሺን አስትኪክሊ

    • @بنتعبدالله-ه3ذ
      @بنتعبدالله-ه3ذ หลายเดือนก่อน +3

      እረባክሽ እደይህነው እደ የሞሰሊም አለባበስ እደወድ ጡቻዋን እያሳየይ

  • @ሀነንነኝ
    @ሀነንነኝ หลายเดือนก่อน +177

    ጆኒን እደኔ ያምወዳዉ ወለሂ እደወንዲሜ ነዉ ያምወዳዉ እደኔ ያምትወዱት በለይክ አሰዩኝ

    • @Hawa-f8y
      @Hawa-f8y หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ หลายเดือนก่อน +9

      አላሕ ይሕድሽ ጭራሽ ወላሒ ትያለሽ እሲ ድንሽን ተማሪሡራሙጃድላሕአያሐያሑለት ምንይልሻል

    • @AhmedUsman-q3k
      @AhmedUsman-q3k หลายเดือนก่อน

      አረበአላህ ጭራሽ ስለአቂዳ አስተምሮት አስተምሮሽነው ወይስ ስለድን አረሰተምሮሽነው

  • @SadieaSad
    @SadieaSad หลายเดือนก่อน +134

    የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል አሉ የኛ ውድ ነብዩ ሱለላሂአለይህ ወሰለም

    • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
      @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ หลายเดือนก่อน +3

      ሰለሏህ አለይሂ ወሰለምም

    • @erahmatabye7014
      @erahmatabye7014 หลายเดือนก่อน +3

      ሡለላሁአለይሂወሰለምም

    • @alimetali6080
      @alimetali6080 หลายเดือนก่อน +2

      ሠለላሁአለይሂወሠለም

    • @naharuish212
      @naharuish212 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁአለይ ወሠለም❤❤❤

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 หลายเดือนก่อน +1

      ✅👌ሱለለሏሁ አሌይሂ ወሠለም

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 หลายเดือนก่อน +134

    አደኛነኝ በአላሕና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ረሡል ሠለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ዝም በሉ ቅመሞችየ የሰው ወንጀል አንጋራ በመሣደብ❤❤❤

    • @SaliyaaNura-xe7tn
      @SaliyaaNura-xe7tn หลายเดือนก่อน

      Saw saw saw saw ❤❤

    • @danitofa9462
      @danitofa9462 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg หลายเดือนก่อน +1

      ሱለላሂ ወሰለም ❤❤ ሳህ

    • @HafizaAwol
      @HafizaAwol หลายเดือนก่อน

      ሳህ❤🎉

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 หลายเดือนก่อน

      selellahu​ aleyihi woselem❤❤❤@@SaliyaaNura-xe7tn

  • @ዘንድሮምእንዳምናው
    @ዘንድሮምእንዳምናው หลายเดือนก่อน +39

    መሳምሽ ሳይሆን መለቀቁ ነው ያሳሰበሽ መጀመሪያ መጠንቀቅ እስኪ ፈኪን እያት ወንዶች እርቀታቸውን ነው ሚጠብቁት በጣም ያከብሯታል እኛም የወደድናት ስርአቷን ስለጠበቀች ነው በዙሪያዋ ያሉ ሴቶችም ስርአት አላቸው

  • @mubetube2
    @mubetube2 หลายเดือนก่อน +110

    አይዞን ነገ ሌላ ቀን ነዉ ተስማሙ ጆስየ አስታርቃቸዉ የኔ መልካም❤❤የጆሲ ወዳጆች ደምሩኝ❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ምርጥሰው

    • @GiremawetHaile
      @GiremawetHaile หลายเดือนก่อน

      Mubee jegna

    • @ወታደር
      @ወታደር หลายเดือนก่อน

      ሌባ የሙቤ አደለም ይሄ

    • @SeadaSaeed
      @SeadaSaeed หลายเดือนก่อน

      ሹሀዳ መጀመሪያ አሁንም ቢሆን አለባበሷን ታስተካክል😮😮😮

    • @ትውከልቱአላህ
      @ትውከልቱአላህ หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @ረውዲቲዩብ
    @ረውዲቲዩብ หลายเดือนก่อน +43

    አላህን ፍሪ ወላሂ ሰውን ሳይሆን ሞት አለ በዱንያ አትቀሪም ቀርሞ አላህ ሂድያውን ይስጥሽ ካላሏህ ውጭ ሁናችሁ

  • @samirasamira-g1o9n
    @samirasamira-g1o9n หลายเดือนก่อน +10

    ማሻአላህ ጆን በጣም መርጥ ሰው ሰው ከሰተቱ ሲመለሰ በጣም ደሰ ይላል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ የምራን አሚንንን

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i หลายเดือนก่อน +104

    መጀመረ ክብርሽን ጣብቂ ርካሽ አትሁኚ ሴት ልጅ ዉድ ነት

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ หลายเดือนก่อน +46

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ ❤
    ዝም ያለነጃወጣ ሰራስሪ ተርዘቂ ግን አለባበስሽ አንዳንዲ አላህ ሊስተምርን ይገፅተናል ይሄም አላህ ነውርችንንን የሰተርልንን እናተበይፍ አወጣቹሁት አላህ ሊስተምርሽነው ተማሪ አላህ የሚስቆጣነገር አንስራ አብሽሩ የማይሳሳት የለም ማህሪወ ጊታ ይመርናል ወደሱ ተመለሽ ማሚ❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it หลายเดือนก่อน

      ,ሣህ

    • @ጀሚላሱሩር
      @ጀሚላሱሩር หลายเดือนก่อน

      ሠለላሁአሊወሠሊም

    • @MissSwity-i7q
      @MissSwity-i7q หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi หลายเดือนก่อน

      ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም

  • @ZedoYasin
    @ZedoYasin หลายเดือนก่อน +33

    jo ይቅርታ አርግልኝና ልጅታ ጋጠወጥ ናት ለሀይማኖታ ክብር የሌላት ልጅ ናት ብቻ አላህ ወደራስሽ ይመልስሽ

    • @roqiaroqia5421
      @roqiaroqia5421 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ ወለህ ሁለት ወንድ ካልተፈቀደልኝ የምትል ጋጠወጥ ነች አለህ ወደቀልብሺ ይመልሰሺ ማይክ ያለቦታዉ ከባድ ነዉ

    • @FwHhi
      @FwHhi หลายเดือนก่อน

      ሳህ

  • @Arkidan
    @Arkidan หลายเดือนก่อน +18

    ጆሢ እጅግ በጣም ትለያለህ ትልቅ ሠው ነህ
    እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህ ወንድሜ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
    @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه หลายเดือนก่อน +17

    ኸረ ፋኪ ና አህሙ ይምጡልን ሊላውን ቶወው ሆ ሙስሊም ከሆናችሁ አላህ ፍሩ እደሀለ ዝርክርክ ነገር አትስሩ👍

  • @ZUMRATube152
    @ZUMRATube152 หลายเดือนก่อน +59

    ያአላህ አረ ኡኡኡኡኡ ወደየት እየሂደን ነው ኢትዮወን ህዝብ ልቦና ይስጠው የሚትሉ በ👍👍በጣም ያሳዚናል የምንሰማው ሁለ😭

    • @Hawa-f8y
      @Hawa-f8y หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰብ ኒኝ

    • @SemiraYseuf
      @SemiraYseuf หลายเดือนก่อน

      ደህናነገርኮ አይማሩምኮ😢😢

  • @AsHj-oe3jc
    @AsHj-oe3jc หลายเดือนก่อน +13

    ከላይ ማሻአላህ ከታች አኡዙ ቢላ አለባበሥሺን አሥተካክይ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ሁላችንንም ኩሉ በኒ አደም ሚነል ሀጣኢን ተመለሺ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +136

    ቀድማሽ አለባበስሽን አስትካኪ ያስጣላል ያምትሉ ለይክ 😢😢😢አቺ ምፋሪው ሰው ነው እዴ አላህን አፋራም እሰይ እኳን ፎሰታብሽ ያሆሽ ሴት አሰዳቢ 😢😢😢😢😢😢

    • @MekaWasse
      @MekaWasse หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል

    • @SofiaS-k1t
      @SofiaS-k1t หลายเดือนก่อน +2

      አላህን የሚፍራ ስውን ይፈራል አላህ ይሚያከብሪ ስውን ያከብራል ለስው ብለሽ ሳይሆን ለራሥሺ ክብር ይኑሪሺ አለባበሥሺን አሥተካክይ ታለፈው ተማሪ እራቁትሺን አትሞላቀቂ እሥልምናንም አታስዲቢ

    • @Hawa-f8y
      @Hawa-f8y หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ሆዴ

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it หลายเดือนก่อน

      ,ትክክል😮😮😮አላህ,ከደዚአይነት,ሰዌች,ኢጠብቀን,አላሁ,አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
      @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እርሷ ልክ ናት ባልልም እናተ ልክ ያልሆናችሁበትን ልገራችሁ :- አንድት ሴት ስታጠፋ ሴቶች ሁሉ በርሷ ጥፋት ይሰደባሉ ማለት አይቻልም አይታሰብም ::
      እርሳ አለባበሷን ስላበላሼችና ስላሳሳቸች እስልምናን ታሰድባለች የሚባልም አይደለም እወቁ

  • @ቤተ-ገዮሪጊሰ
    @ቤተ-ገዮሪጊሰ หลายเดือนก่อน +5

    የሚሰታርቁ ብፁአን ናችዉ
    በዚሁ ቀጥል የኔ ሸጋ ወድም
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GoldenHearts-fl6pc
    @GoldenHearts-fl6pc หลายเดือนก่อน +11

    jossy ግን አስታራቂው በሚል ስምህ ይቀየርልን በጣም አስተዋይና መልካም ሰው ነህ እህቴ አንቺ ደግሞ በቃ ለበጎ ይሆናል ይህ የተከሰተው ሰዎች ነን ብዙ ልንሳሳት እንችላለን ግን ሁሌም አላህ እድል ይሰጠናል አላህም የሰዎችን ነውር እንዳንከታተል አዞናል ስለዚ እርሺዉና ህይወትሽን ቀጥይ ምትሣደቡ ሙስሊም ሰዎች ለራሣቹ ዱአ አድርጉ

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j หลายเดือนก่อน

      ሸጠነነሸ

  • @tube463
    @tube463 หลายเดือนก่อน +40

    እኔ በልጁ ምንም ጥፋት የለበትም ጥፋትም አላየውበትም ወንድ ልጅ ነው
    ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ይላል የአገሬ ሰው

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r หลายเดือนก่อน +37

    የኮሜት ኡስታዞች ግን እረፋ አላህሱባነሁ ወተአላ በተከበረው ቃሉ ኩሉ በኒአደመል ኸጧኡ ብሏል የአደም ልጆች ሁሉ ተሳሳቾች ናቸው ይለናል ሲለዚህ ከመሳደብ ይልቅ ምከሮት ዱአ አድርጉላት እናተም ከአላህ ታገኙታላችሁ

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy หลายเดือนก่อน +1

      ሙስሊም ማለት እንዳንቺ ነው

    • @QwQw-f2k
      @QwQw-f2k หลายเดือนก่อน

      እውነትሽን ነው ወላሂ

    • @Hawa-g6z
      @Hawa-g6z หลายเดือนก่อน

      ትክክል አላህ ያቆይሽ እህት ኮሜት መፃፍ አልወዳም ነበረ ስላስደሰሽኚ ነዉ ያፃፍኩት ወላሂ ላይክ ለራሱ አላረግም አይቸ ስወጣ እኮን ልፅፍ❤❤❤❤

    • @firdu8429
      @firdu8429 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነሽ ሃብቢት የሷ ስለወጣ ነው እንጂ የኛን ወንጀል አላህ በራህመቱ ሰጥሮን nw እንጂ አላህ ልቦና ይስጣት

    • @HaniMolla
      @HaniMolla หลายเดือนก่อน

      Masha allahi ye ewunet sew

  • @fgfg3784
    @fgfg3784 หลายเดือนก่อน +16

    ሰዎችን ከመፍራትሽ በፊት አላህን ፊሪ

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j หลายเดือนก่อน

      እኮ

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h หลายเดือนก่อน +19

    ሙስሊሞ እህቴ አላህቀልብ ይስጥሽ
    እህቴልምከርሽ ከቻልሽ እዚህ ሚዳ ይቅርብሽ
    አላህን ፍሪ ወላሂ የምሰሪዉስራ ሁላ አላህ እርም ያረገዉን አላህ የማይፈቅደዉን ስራ መስራትለምንአስፈለገ እቤትሽ ቁጭአትይም አትማሪም ተዉሂድሺን
    ሀያአ ዩናርሽ ስትር በይ ሴት ልጅ ስትር ስትልነዉ የሚያምርባት አላህን ፍሪ አላህን ፍሪሪ ልብስሺንም በቅጡ ልበሺ

  • @MaryamAhemd
    @MaryamAhemd หลายเดือนก่อน +7

    አለባበሰሺ እራሡ ከባድነዉ አላህ ልቦና ይሰጥሺ

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z หลายเดือนก่อน +8

    ጆስ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ያክብር❤❤❤❤

  • @HikmaKma
    @HikmaKma หลายเดือนก่อน +21

    አህቴ በዚህ ቦታ መገኘትሽ የራስሽ ጥፋት ነዉ
    አለባበስሽ አስተካኪ ሰዎችን ሳይሆን አላህን ፍሪ ሰዎች ባያዩሽም አላህ አይቶሽ ነበር ተዉበት አርገሽ በዲንሽ ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል

    • @samsungduos1777
      @samsungduos1777 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል አላህንእነፍራ

  • @rahemetebrahim5403
    @rahemetebrahim5403 หลายเดือนก่อน +18

    በመጀመሪያ አላህን ፍሪ አንቺ ያስጨነቀሽ ሰዎች ስላዪሽ ነው ያስለቀሰሽ አላህን ስትፈሪ ከአለባበስሽ ጀምረሽ ትስተካከይ ነበር ሂድያውን ይስጥሽ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 😢😢😢

    • @YreFds
      @YreFds หลายเดือนก่อน

      Btekkel

  • @HalimaAhmed-o5y
    @HalimaAhmed-o5y หลายเดือนก่อน +9

    የሰው ዓይን ስለፈራሽ ታለቅሻለሽ ስትሰሪውኮ አላህ ሁሉን አዋቂው ጌታ አይቶሻል ፎሎወርሽ እንዳይቀንስ አለቀሽ አላህን ፍሪ ባጠቃላህ ሙስሊም ሁናችሁ ሚዲያ ላይ የምትወጡ ሁሉ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ በሀይማኖታችንን አታሰድቡ።

  • @hwaa-g9w
    @hwaa-g9w หลายเดือนก่อน +4

    በአላህ ግን አላህን እንፍራ ሴት ልጂ ሚዲያ ላይ ቀርቶ ከቤት ያለ ምክናየት መውጣት አልተፈቀደላትም ግን እኛ መቸነው የውዱ ነብያችን ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ሱና የምንከተለው

  • @HikmaAbdi-de9ye
    @HikmaAbdi-de9ye หลายเดือนก่อน +13

    አላህ የከለከለዉን አለመከልከል መጨረሻው-----አላህ ይምራን ያላህ ባሮች ሆይ ለሰው ደስታ ብለን የአላህን ውዴታ እንዳናጣ

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ😢

  • @Hወለዬዋ
    @Hወለዬዋ หลายเดือนก่อน +5

    በቃ የሆነው ሆኗል ሠውን ሣይሆን አዛኙን ጌታችንን አላህን ምህረት ለምኝው እህቴ ወዴ ራሥሺ ተመለሺ ሠው ሁሉ ተሣሣች ነን

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي หลายเดือนก่อน +8

    ካች ምን ልንማር አስተቅ ፈርላህ ተውበት አርጊ ጆሲ ካች እድማሩ አትበል ከይህ ምን ልንማር ባደባባመሳሳም አላህ ይቅር ይበለን

    • @سكينةأثيوبيا
      @سكينةأثيوبيا หลายเดือนก่อน

      መሰሰም ብቻ አይዴለም በልሽ ሁሌት እንደገበ ትቅጄሌሽ ወይ ተብለ ስትጠያቅ እኔ ሁሌት ወንድ እንደገበ ከፈቀደ አዉ ፈቅድለተለዉ አለለችም በአለህ ህግ መደፈሯ አልበቀ ብሎወት አስሬ ከለይ የያቹትን ቪድዮ እንደያቹት ትለሌች ፀፂቶት ብሆን አስሬ አተመጠዉም ነበር ሚድያ ለይ አለሁማ ሙስተዓን

  • @قوقل-ه7ب
    @قوقل-ه7ب หลายเดือนก่อน +21

    እህቴ ነጃት ሠጀመሪያ አላህን ፍሪ አላህን ስትፈሪ ነብያችንን ትፈሪያለሽ ነብያችንን ስትፈሪ ስታከብራ ቤተሰብ ትፈሪያለሽ ታከብሪያለሽ ስለዚህ ቶብተሽ ወደ አላህ ተመለሺ

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa หลายเดือนก่อน +2

      ነብይ ይፈራል ምን ማለት ፈልግሽ ነው😢????

    • @Uusheberavtvb
      @Uusheberavtvb หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂ወይኔ የሳቀኝ ኮሜንት❤​@@feyzaShifa

    • @JemilaTeshome-x5f
      @JemilaTeshome-x5f หลายเดือนก่อน +2

      فَلَا تٓخَافُوهُمْ وٓخَافُونِ إِن كُنتُم مُّؤمِنِينَ አትፍሯቸው እኔን ብቻ ፍሩኝ የእውነት አማኞች ከሆናቹ
      ይለናል አምላካችን አላሀ አዘውጀል ኸውፍ\ፍራቻ ለአላህ ብቻ ነው ረሱላችንም صلى الله عليه وسلم ቢሆኑም እንኳ ማለት ነው ረሱላችን ያመጡትን እንቀበላለን የነገሩንን እውነት እንላለት ከዛም እንተገብራለን እንጅ አንፈራቸውም ያዑኸታየ ስለተሳሳትሽ ላርምሽ ብየነው እኔም ከተሳሳትኩ አርሙኝ!!

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa หลายเดือนก่อน

      @@Uusheberavtvb የምረ ብትመልስልኝ ድስ ይለኛል

    • @የማየቅመም
      @የማየቅመም หลายเดือนก่อน +1

      አወቅን እያሉ ከማጥፋት ዝምታ ይሻላል ነብያቺንን አክብሩ ዉደዱ ፈለጋቸዉን ተከተሉ እጂ ፍሩ አልተባልንም እህቴ እምንፈራዉ አላህ ሡበሀኑ ተአላን ብቻ ነዉ

  • @MimiYay-ux8xn
    @MimiYay-ux8xn หลายเดือนก่อน +8

    Jossey miskinaa koo abba jalala jiradhuu waggaa kuma 1000000❤❤❤❤❤❤

  • @አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት
    @አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት หลายเดือนก่อน +2

    ሙስሊሞች አትሳደቡ ምከሩእጅ ተዉ አንድን ሠዉ ከተሣሣተ አታጥሙ አላህን ፍሩ 😢😢😢😢😢😢 ወላሂ አላህ ይቅር ይበላቸዉ ያረብ

  • @tube463
    @tube463 หลายเดือนก่อน +20

    ጆሲ በጣም የምናከብርህ የምኖድህ ልጅ ነህ እንደዝች ያለች ርካሽና የህዝብ ሽንት ቤት የሆነችን ሴት አሰዳቢ አታምጣብን ከሷ ምንም አንማርም ቅሌት እንጂ

    • @RahelNegese
      @RahelNegese หลายเดือนก่อน +1

      Ere endezih aybalim sewu ysasatali eko manew nitsuh sewu?

    • @teybamehamed914
      @teybamehamed914 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም

    • @kalkidanmisganaw7801
      @kalkidanmisganaw7801 หลายเดือนก่อน

      Sew huno yemayatefa yelem ferag mehon asfelagi ayidelem

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif หลายเดือนก่อน

      አይባልም😢😢😢ሴት ነሽ😢😢

    • @Zmzm-e1p
      @Zmzm-e1p หลายเดือนก่อน

      አይባልም፠፠

  • @bintahmed
    @bintahmed หลายเดือนก่อน +20

    ሴልጅ ቁጥብ ናት ቁጥብ እጅ ሌላ ዝርክርክ አይነካትም ዝርክርክ ባኮኒ ስነስረአት ቢኖሮሽ ኮፍታራ ብኮኒ ማንም ሀጅነብይ ወድ ባል ተዳፈረሽ ነበር እራሽ እያስካካሽ ፊት እየሰጠሽ አለቀሽ አላለቀሽ እኛ ምን አገባን 😏

    • @Zebiba4252
      @Zebiba4252 หลายเดือนก่อน

      በትክክል የኔ ሀሰብ ነው

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk หลายเดือนก่อน

      አወ አያገባነም እየመጣቹ አታለቃቅሡ😢😢

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እኳን መሳም ጨርቋንም አይነካትም ነበር ስራአት ቢኖራት

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia หลายเดือนก่อน

      ሳህ ወላ

  • @ጎንደርዋቀብራራነኝየሰውእ
    @ጎንደርዋቀብራራነኝየሰውእ หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ልጂ ይወዳታል እመኑኝ ዝብሎ አይስማትም የተሳሳተው ስተት ያአለ ሀይማኖቱ በሀራም መሳሙ ነው እጂ ይወዳታል

  • @FatimaAbry
    @FatimaAbry หลายเดือนก่อน +4

    ጆሲየ የልጅ አዋቂ ይሄን መልካም ስራህን እንደያዝክ አላህወደ እስልምና እንድመራህ የሁልጊዜ ዱአየነው ወንድም በርታልኝ እህት አንችም ለወደፊቱ የምትሰሪውን እያሰብሽ ስሪ ሲቀጥል ሴትልጅ ለመልካም ነገርም ቢሆን ሚዲያላይ ወውጣት አይፈቀድላትም ወደአላህ ተመለሽ የሚድያጥቅም ይቅርብሽ የቀንስራሰርተሽ ብትኖሪ አላህይወድሻል

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif หลายเดือนก่อน

      አትጃጃይ 😂😂😂ለራስሽ አድርጊ😢😢😢እናተ ሀይማኖት የግል ነዉ ሀገር የጋራ ነዉ ቆይ ግን የራሳችሁ ብቻ ነዉ ጥሩ ብላችሁ እምታስቡት 😅😅😅ግን መቼም ቢሆን ኦርቶዶክስነት የዘላለም ህይወት ናት እሺ😢❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @FtimahFfyi
      @FtimahFfyi หลายเดือนก่อน

      ግን ጥሩ ሰዉ ስታገኙ ወደ እኛ ኑ እምትሉት ነገርስ😂😂አች ስላልሽ ነዉ ትገርማላችሁ ብቻ ለራስሽ አስቢ😢😢

  • @ሱባሀን
    @ሱባሀን หลายเดือนก่อน +18

    አቺም፡ እሱም ሙስሊምን አትወክሉንም ሲጀመር አሁን እራሱ አለባበስሺን መልሰሺእይው ክንድሽን😢ሰውንፈርተሽእጅ፡አላህንፈርተሽ፡አይመስለኝም

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @ktube8920
      @ktube8920 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ ምች እንወክላለን አሉ

    • @AbduAreb-o8n
      @AbduAreb-o8n หลายเดือนก่อน

      የሆኑ አስጠሊታዎች

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน +10

    ጆሴን 100 እናስገበው ምርጥ ልጅ ነው👍❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @DjgVgjg
    @DjgVgjg หลายเดือนก่อน +8

    አንደኛ ኮማች ነኝ ጋይስ ላይክ

  • @zertihunKemal
    @zertihunKemal หลายเดือนก่อน +2

    ጆዬ እባክ ወነንድሜ የሶፌን ነገር አደራ እንዳትሰበር ምከራት ሁሉም ያልፋል አንገቷን ቀና ታድርግ ❤❤❤

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ኮሜንታተሮች ተረጋጉ ደናነገር መናገር ባትችሉ እንኳን ተምራችሁበት እለፉ ያአሏህ ሁሎቻችንም ሰውነን እና ፍፁም አይደለንም እንሳሳታለን😢እሷም ሆንብላ አይደለም ያደረገችው😢ሁላችንም ከካሜራ በስተጀርባ የተሳሳተ ስራ ይኖረናል🥺ስለዚህ ዱአአድርጉላት ስድቡን ተውና🙏

  • @AishaMom-x2d
    @AishaMom-x2d หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አልይም እህት ወንዲሞቸ ከመስደብ ይልቅ መምከር አይቀልጥ ዱአ አዲርጉላት አላህ ሂዲያ ይስጣት

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ หลายเดือนก่อน +4

    #ጆየ አተ ምርጥ ሰው ነህ የትንሺ ትልው ነህ የልጂ አዋቂ መልከመልካም ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ❤❤❤ ‏‪1:56‬‏

  • @hani-xk7ws
    @hani-xk7ws หลายเดือนก่อน +2

    ወደአለህ ከተመለሽ ቶብተሽ እሱ ይቀበልሸል ስለ ሰው አየሰስብሽ እህቴ አለህ ከንቺ ገር ይሁን

  • @Zemzem-si8jz
    @Zemzem-si8jz หลายเดือนก่อน +3

    ጆን በጠም ነዉ የምንወድህ
    ግን እህት ወድሞቼ ከመሰደበቹ ምክርት ምከሩወት እንጂ
    ስጀመር በኘ መጥፎ ቀልመነገር አይገበንም ከቸልን ምክርት እንስጥ ከልቸልን ዝም እንበል
    ለሷ አለህ ቀልብ ይስጠት
    እህቴ ከቸልሽ አለበበስሽን አሥተከኪዪ

  • @AddXvb-gl5kr
    @AddXvb-gl5kr หลายเดือนก่อน +2

    ጆሢየ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ የተለየህነህ የዋህ ሁሉምሠዉ እዳተበሆነ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WeynshetFentaw-c5d
    @WeynshetFentaw-c5d หลายเดือนก่อน +3

    አይዞን ግን አሁን ወደአላህ ተመለሽ አላህን ፍሪ

  • @Emanwwww
    @Emanwwww หลายเดือนก่อน

    ጆየ በጣም ትልቅ ልጀ ነክ ፈጣሪይ ይጠብቅክ ከምር እዳተ ያሉ ልጆችን ያብዛልን የምር በጣም ነው ምን ወድክ

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ หลายเดือนก่อน +7

    ጆየ እንኳን ደህናመጣህ ጠፋችሁ አህሙ አልመጣም ወይ ፈኪ መቅድ ደናናቸው ሶፊን አረጋጓት ተከፍታለይ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ አላህን ፍሪ ከዛም ራስሽን ስታከብሪ ሰዉም ያከብርሻል አለባበስሽንም አስተካክይ ምን አጠጋጋሽ ወንድጋ ሲጀመር እዚ እየተጃጃላችሁ ዲናችንን አታሰድቡ

  • @slmslam215
    @slmslam215 หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ መጀማርያ ራስሽን ሰትር መለት አለበባስሽን

  • @mimitube9805
    @mimitube9805 หลายเดือนก่อน +1

    ጆሲየ የምወድልህ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስትል😍

  • @NurhassenMohammedAddiramy
    @NurhassenMohammedAddiramy หลายเดือนก่อน +17

    ውድ የሀገሬ ልጆች እገዙኝ ደምሩኝ ሰብስክራይብ አድትጉኝ አላህ ያግዛችሁ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

    • @hassenmedia1
      @hassenmedia1 หลายเดือนก่อน

      እሺ ወንድሜ ኑሩ

    • @MitkuMM
      @MitkuMM หลายเดือนก่อน

      አብሽሩ

    • @zeynebzeyneb6504
      @zeynebzeyneb6504 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @betesebyoutube981
      @betesebyoutube981 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @AfranAf-d5q
      @AfranAf-d5q หลายเดือนก่อน

      አብሽሩ እናግዛችኋለን

  • @Hif939
    @Hif939 หลายเดือนก่อน

    ሙስለም አይዴለችም እኛ አለበባሰችን ረሱ ይፍረድ ለእስልምና ክብር ዬለትም ዎለህ የረቢ አስተከክለን😢

  • @Semira-dj5bb
    @Semira-dj5bb หลายเดือนก่อน +3

    ምድያ ለይ እንድ ለብሴሽ ትዎጭያሌሽ ከምር ሙስልም አሳዳብ ነሽ እራፊ እህቴ የምትሉ በላይክ

  • @Sara-iy6px
    @Sara-iy6px หลายเดือนก่อน

    ጆዬ ተለያለህ ማርያምን ቃል የለኝም እዳተ አይነቱን ያብዛልን❤በተረፈ በረታ ጠንክርልን ወድማችን🎉🎉

  • @sumayr7791
    @sumayr7791 หลายเดือนก่อน +6

    አውቆ ከመጀጀል አለህ ይጠብቀን በመጃመረ ረስሽ ተመከሪ እናተን አይናት ሴቶች ናው አይማኖተችን ምተሰድቡት ልጅን ይቅር ከመለትሽ በፊት እስትግፋር የዳረግሽ ወዳ አለህ ተመለሽ ናጌም እዳድግምው ረስሽን ስተከብሪ ሌሎችም ምየከብሩሽ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

    • @sumayr7791
      @sumayr7791 หลายเดือนก่อน

      @@Dronye-dr6to አብሽሪ እህቴ መበረተተን የለብን እናተን ስዳተኞች ናበረ

  • @MohammedAbdu-vm5tf
    @MohammedAbdu-vm5tf หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል አላህም ይቅር ይበላችሁ አስተማሪ ነገር ብትሰሪ ተመሳሳይ ጾታ ሆናችሁ ብትሰሩ በህዝብ ፊት እንደዚህ ከታየ በግል ምን ያህል ያላህ ድምበር እንደሚጣስ ነው እሚታሰበው

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن หลายเดือนก่อน +14

    ስጃማር እዳቺ አይነቱ ነው ሙስሊምን ያሚያሳድባው ክብረ ብስ አሳዳጊ ያባዳለ ሚበሉት እዳቺ አይነቶች ነቻው አሁንም አለባባስሽን አስታካክይ እስሊምነን አትወክይም አችም መሰሎችሽም አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ😮😮

    • @Hawa-f8y
      @Hawa-f8y หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ፕሊስ

  • @ZulfaA-z9g
    @ZulfaA-z9g หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ጆሲ ምርጥ ሰው የሴት ልጅ ውበትዋ ክብርዋ ነው አለ🎉🎉🎉🎉

  • @ፊኪአህሙ
    @ፊኪአህሙ หลายเดือนก่อน +6

    መጀመርያ አለባበሰሺሺን አስተካክይ ወይ ሂጃቡን ክብር ስጪዉ

  • @HabibaSiyd
    @HabibaSiyd หลายเดือนก่อน +1

    ጆየ የኔ ወንዲም አላሕ ይጠብቅሕ አንተ በጣም መልካም ልጂ ነሕ አላሕ ያሰብከዉን ያሳካልሕ

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 หลายเดือนก่อน +2

    ተደ እኛ ምን አገበን ስንት ምየስጨንቀን ነገር አሌ😏

  • @muniramohammed664
    @muniramohammed664 หลายเดือนก่อน

    ጆሲዪ አንተ ማለት የአላህ እውነተኛ ጥሩ ሰው ነህ ምን አለበት ሁሉም ሰው እንዳተ በሆነ አላህ የልብህን ይሙላልህ አሜን ❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy หลายเดือนก่อน +9

    እራሳችሁ ፊት ትሰጡ እና ያዙኝ ልቀቁኝ 😊

  • @ሀዩነኝወሎየዉ
    @ሀዩነኝወሎየዉ หลายเดือนก่อน

    ጆዬ አተ መልካም ልጂነህ ሁሌም ፈጣሪ አይለይህ

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube หลายเดือนก่อน +2

    አለባበስሽን አስተካክይ አላህን ፍሪ አላህን ያላከበረ አላህ አያከብረዉም አላህም መዝረክረክሽን አይቶ ይሆናል ባደባባይ የተዋረድሽዉ እና አላህን ፍሪ

  • @mustefajemal5259
    @mustefajemal5259 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ስለህምነትሽ ምንም አይነት ስሜት አይሰማሽም እሱ ሳይሆን ስተተኝዉ አንቺ ነሽ ሙስሊም ነሽ እኳ

  • @Sihu-h9q
    @Sihu-h9q หลายเดือนก่อน +7

    ሁሉም ጥፋት የራስሽ ነው ወንድ ልጅ አጉል ከገለፈጥሽለት ገና አናትሽ ላይ ይወጣል ሙስሊም አይደለሽ ምን ያለጣጥፍሻል ልጁም ከብት ነገር ነው ሙስሊም አሰዳቢዎች

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @Ajkal-e3r
    @Ajkal-e3r หลายเดือนก่อน

    ጆስዬ የውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚው ቀጥል የልጅ አዋቂ

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d หลายเดือนก่อน +5

    ጆ ምርጥ ሰው አላህ ሒዲያውን ሰጥቶህ የእምነት ወንድሜ ብትሆን ብየ ተመኘሁ❤❤❤የምወደውን ወደድኩልህ

    • @kidsttube
      @kidsttube หลายเดือนก่อน

      😳😳😳😳😏😏

  • @Ffdd-i6g
    @Ffdd-i6g หลายเดือนก่อน

    ጁየ ምርጥስዉ ምናለ የኢቶቢስዉ በሙሉ እዳት ጡሩልብቢኖረዉ አገርስላምይሁነበር❤❤

  • @HabteSemay
    @HabteSemay หลายเดือนก่อน +3

    ere mtsadebu gin shem nw wlahi kesteto endtmari memker nw yalebachihu mesadeb tkm yelewum😊

  • @Dddf-k5o
    @Dddf-k5o 2 วันที่ผ่านมา

    ፈኪንነ አህሙን አድ ለይ የቅርቡልን ያምትሉ

  • @burjburj8271
    @burjburj8271 หลายเดือนก่อน +7

    የመጀመራያነኝ ላይክ አርጉ

  • @Yarat-e9n
    @Yarat-e9n หลายเดือนก่อน

    ጆዬ መልካም ሰው ነህ ወላሂ የልጅ ሽማግሌ አላህ ይጨምርልህ

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e หลายเดือนก่อน +7

    የሷው ተውትና ይሄ ልጅ ግን አረብኛ ከአማርኛ ቀላቅሎ የሚያወራው ልጅ አይደል 😂😂😂😂ያሱሪ ያቲሸሪቲ የሚለው ልጅ 😂😂

    • @Semir71166
      @Semir71166 หลายเดือนก่อน

      አይደለሞ

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m หลายเดือนก่อน

      አው ነው አሁን ደሞ ከንፈር ያለፍቃድ ስሞ ይቅርታ ሊጠይቅ መተው ነው😁😁

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e หลายเดือนก่อน

      @@SabrinaAli-d4m 😂😂😂😂😂😂😂ያለ ፍቃድ ክክክክክ

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ หลายเดือนก่อน

      አብዱ መስሎሽ ነው

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m หลายเดือนก่อน

      @@Jemila-s4e አው😂

  • @NafeesaNafeesa-kn4kn
    @NafeesaNafeesa-kn4kn หลายเดือนก่อน +1

    ጆ አተ ምርጥ ሰው ወላሂ ትለያለህኮ ለሰው ያለህ አመለካከት መቸም ይለያል የኛ ምርጥ ወድም

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed หลายเดือนก่อน +3

    እረ አለባበስሽን አሥተካክይ ጡቻሽን ልታሣይነዉ እዴ የመጣሽዉ ያረብ መጨረሻችንን አሳምረልን ጆየ በረታ እነወድሀለን

  • @TamimaTamina
    @TamimaTamina หลายเดือนก่อน +1

    ጆየ ምርጥ ሠው ትለያለህ የምር ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ👍👍አረ እህት አለባበስሽን አስተካክሊ

  • @MdTrarekZZzZzzz
    @MdTrarekZZzZzzz หลายเดือนก่อน

    እህቴ አለባበስሽን አስተካከይ ውደ ጆየ መልካምነትን አላህ ይጨምርልህ❤❤

  • @user-seadi
    @user-seadi หลายเดือนก่อน

    Jo ምትለይ ወጣት እኮ ነክ አላህ ይጠብቅክ ❤እችኛዋ ደግሞ ገልቱ ራስሽን ያረከሽውን ማን ውድ ሊያደርግሽ ያምርሻል ባክሽ ወደዛ ውደቂ

  • @Vbcgh-y7w
    @Vbcgh-y7w หลายเดือนก่อน +1

    ጆየ አላህ ይጠብቅህ መልካም ሠው

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra หลายเดือนก่อน +1

    ሙስሌም አለባበስሽ ሲቀጥል ሴት ልጂ ክብር ናት ዝርክርክ

  • @Hif939
    @Hif939 หลายเดือนก่อน

    ዎዮው😂 ጆዬ የኔ ምርጥ❤

  • @hayru5409
    @hayru5409 22 วันที่ผ่านมา

    ስማ ጆሲ ከእሱጋር አስታረካት ከፈጣሪዋስ እቺባለጌ ነች ከጥፋት ጥፋት ነው የሰራችው ውስታሶች ትክክል አይደለሽም ብለዋት ሲመክሯት እሷም ጥሩነገር የሰራች መስሏት ወታ ሰደበቻቸው ባለጌ ባለጌ የመጨረሻ ባለጌ ሀይማኖቷን አሰዳቢ ሁለት ባል ማግባት የምትፈልግ ሴት ነች እኮ አፍሽን ማለት ነበር

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru หลายเดือนก่อน

    ጆዬ እድሚና ጤና ይስጥህ ቀጥልበት እግዚያብሄር ካተጋ ይሁን ❤❤❤

  • @zetyunakedir9000
    @zetyunakedir9000 หลายเดือนก่อน

    𝙎𝙪𝙗𝙝𝙖𝙖𝙣𝙖 𝘼𝙡𝙡𝙖𝙝 እህኔ እናድ አንድ ሙስልም ልጋርሽ ሴት ልጅ ሙሉ ገለዋ አዉረነዉ ከፍትና ጣቶቹ በስታ ቃር እሱንም ፍቱ ማሻኑ ሱናይታጣባቄነዉ 😢😢😢

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e หลายเดือนก่อน

    ጆዬ የኔ ምርጥ ወንድም ነፍ አመት ኑርልኝ ❤❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai หลายเดือนก่อน +1

    ጆሲ የኔ መልካም ወድም ትለያለህ ወድሜ አላህ ጥሩስራህን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል እባካችሁ ከእደዝህ አይነት ድርጊት ተቆጠቡ ፣አተ ራሱ ጓደኛሞች ሁናችሁ አብራችሁ እየስራችሁ እደዛ ማድረግህ በጣም ብልግና ነው/ጆየ ምርጥ ስው ክበርልን❤❤

  • @FatumaTadesse-k9u
    @FatumaTadesse-k9u หลายเดือนก่อน

    አተን በጣም እናመሰግናለን ጆሲ እሷ እዛው ትላላስ በሁሉም ሀይማኖት አይፈቀድም መገሸላለጥ የኔ አባት ቢያገኝሽ ዶሮ ጠባቂ አድርጎሽ ያርፍነበር ልጅየው ግን የመርሳልጅነውደ የምታቁትመልሱልኝ የማቀው መሰለኝ ሙስሊሙን

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d หลายเดือนก่อน +1

    ጆ ምርጥ ሠው ይመችህ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥትክ❤

  • @seyarbelenigo-i7c
    @seyarbelenigo-i7c หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ጆስዬ መልካም ዉለታህን ኣለህ ይክፈልህ ቀጥልበት በመታረቃቸዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @Sohaiba-p8o
    @Sohaiba-p8o หลายเดือนก่อน

    በአላህ፡አለባበስሽ፡አስተካኬ፡ጆሲዬ፡ምርጥ፡ሰው፡ነክ፡አላህ፡እድሜና፡ጤና፡ኢስጥህ

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح หลายเดือนก่อน

    አህሙ ጠፋ አጣልንን አህሙን ጆሲ። ምነዉ አህሙን አስወጣችሁት ከጉሩፓችሁ ከጎኑ ሁንለት አጠናክረዉ። ከድብር እድወጣ። ሲከፋዉ ማየት አንፈልግም