ቤቷን ፈርሸ ኪችኗን አስገጥሜ ተመለስኩ ባለቤቷ ጀግና ብየዋለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 274

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +23

    በጣም ሲበዛ መልካም ሰዉ ናት መድ አበረታቷት ዉድ እህቶቸ 50 ሽህ እናስገባት ላይክም አድርጉላት አይከፈልበትም❤

    • @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ
      @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ 3 หลายเดือนก่อน

      የሀይቋ የት ስፍር ነሺ ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል የጤና የርዝቅ ቤት አሏህ ያድርግልሺ ውዴ ወልደሺ ልጆችሺ የሚባርቁበት ያድርግልሺ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      @@ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ አሚን አላሁመ አሚን የኔ ዉድ እህት 17 ቱ አካባቢ ዉደ

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ ተባረካላህ የምር በጣም ደስይላል አላህ በሰላም ገብተሽ ወልደሽ እምትስሚበት ያርግሽ እህቴ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@MadinhRr አሚን ሁቢ❤

    • @emuahlam
      @emuahlam 2 หลายเดือนก่อน

      ታዳላለች እኮ ግን እኔ አመት አለፈኝ በመስመር ሳይቀር እየደውልኩላት እሽ ብቻ አጠገበችኝ

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +36

    መድየ አላህ ያክብርልኝ የኔ መልካም ወላሂ ቃላት የለኝም ላች ዉጣ ውረድ የለለዉ ኑሮ አላህ ይስጥሽ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ የኔ መልካም❤ለዱአሽም አሚን ያረብ❤ዱአ ያደረጋችሁልኝ እህቶች በሙሉ አሚን ብያለሁ እወዴችሁ አለሁ❤

    • @FatimaJamal-gk4go
      @FatimaJamal-gk4go 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሞክሸ በይ እኔ ቤቱም ገና ነው እንኳን ሊፈረሸ ደገፍ አድርጊኝ ክክክክክ ማሻ አላህ ብያለሁ በሠላም በአፊያ ኑሪበት

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +2


      አሚን ያረብ❤የኔ ዉድ አላህ ይደግፍሽ አብሽሪ ቀስ እያለ በሂደት ያልቃል ወላሂ የቤት ጣጣዉ ብዛቱ አዱን ሲሉት አዱ በስ አልሃምዱሊላህ የኔም የሚቀሩት ነገሮች አሉኮ ይሄን ከበድ ከበድ የሉትን ነገሮች ይቅደም ብየ ነዉጅ❤

    • @FatimaJamal-gk4go
      @FatimaJamal-gk4go 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@fatumaseid9906 አሚን ተባሸሪ የኔ ውድ አብሸሪ ትጨርሸዋለሸ ዋናው አልቋል

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ የምትደሸበት ያድርግሽ ጨምሮ ጨማምሮ ይመርልሽ ቤትሽ
      ግን በናተ ሰፈር ጦርነት የለም እደ በኛኮ ተሰቃየን የሄው ቤቴ ሳይፈራረሽ ቀረ​@@fatumaseid9906

    • @sadatube6206
      @sadatube6206 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኪችኑ ሰትፈጀ ዉደ

  • @SamerahMohammad-y5w
    @SamerahMohammad-y5w 3 หลายเดือนก่อน +18

    የሚፈነጥዚበት ልጁች ይስጥሺ ሁላችንም እንድህይሳካልን ይሙላል ያረብ መሻአላህ ብለናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ማአሻላህ መዲ ብዙ ግዜ አይሻለሁ ከልቡዋ ነው የምትሰራው አላህ ይጨምርልሽ👌

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአሏህ ተባረክአሏህ ገብተሽ የልፋትሽን ውጤት ምትደሰችበት ያርግሽ
    መዲም ከውጣ ውረድ አሳርፈሻታል እና ጀዛሽን ይክፈልሽ
    ባሏንም አሏህ እድሜና ጤና ሰጥቶት ቀሪዘመናቸውን አብረው ሚያረጁበት ቤት ያድርግላቸው ኢንሻአሏህ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ዉድ እህቴ

  • @ttww9470
    @ttww9470 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ ህደሺ የምትደሠችበት ቁረአን ሀፊዝ ሧልህ ተውሂድን የሚያሥተምሩ ልጆች የሚወለዱበት ቤት ያረግልሺ እህታችን

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን አላሁመ አሚን የኔ ዉድ❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 หลายเดือนก่อน +22

    መድ ትለያለች የምትሉ

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq 3 หลายเดือนก่อน

      ብር፣አው፣አላት፣አንድ፣ሽብር

    • @EurkayaMohammed
      @EurkayaMohammed 3 หลายเดือนก่อน

      ኪችኑ ስት ብር ፈጀ

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ያሰላም በጣም ያምራል ወላሂ ባለ እቃዋ ደሞ በሰለም ገብተሽ የምኖሪበት የምትወልጂበት የምድሪበት የልጅ ልጅ የምታይበት ያድርግሽ ያረብ ባልዬዉም ጎበዝ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት መዱ ትለያለሽ በርቺ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን አላሁመ አሚን❤

  • @SaudiArabia-y8h
    @SaudiArabia-y8h 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ መድ የሰው ማኛ
    ማሻአላህ ለባለቤቶቹ ቤት ለንቦሳ ብያለው. ልጅ እሚፈነጥዝበት ይሁን

  • @HulumyalifalYalifal
    @HulumyalifalYalifal 3 หลายเดือนก่อน +1

    በምታምኑት ፈጣሪ አበረታታት እስት እንደዝ አይነቱ ጎበዝ 🥰🥰🫶💪💪የውሸት ፍቅር ፍቅር የሚሉ you tuber እንዴ ምታራሮጡ 🤷‍♀️

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ባልተቤታ ጀግና ኑሽ ተደሽበት ቀሪ ዘመንሽን አላህ ይባርክልሽ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን አላሁመ አሚን የኔ መልካም❤

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረክህረህማን የጤናየደስታያርግላት

  • @naheemanaheema8183
    @naheemanaheema8183 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ በአፊያ በጤና የምትኖርበት አላህ ያድርጋት መድየ አንችንም አላህ ይጠብቅሽ❤

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj 3 หลายเดือนก่อน +4

    መድየ የምጣፉ ከላይ ያለዉ ላስቲክ አያሸራትትምደ ቲርገጡት

  • @mekyamehammed5527
    @mekyamehammed5527 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ በሰላም ወደሀገሯ ገብታ ልጆች ወልደው የሚዳሩበት የሚኳሉበት ያድርግላቸው ያረብብብብ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን እህቴዋ❤

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 3 หลายเดือนก่อน +14

    ማሻአላህ የኔውድእህቶች ባታቁኝ ባላቃችሁም በስደት ያለንበትንስቃይግን የሁሉንምሂወት እንተዋወቃለን ሁላችሁምጠክሩ አታባክንኑ ገንዘብ እድሁምስራ አትምረጡ ጨክኑ ከሰውሀገርለመላቀቅ አላህምያግዘን

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህህህህህህ ለሀገሯ አብቅቶት በልጆች ትደስት🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን እህቴዋ❤❤

  • @الحمدللهربالعالمين-ي1ي
    @الحمدللهربالعالمين-ي1ي 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አሏህ በደስታ በአፊያ ኑሪበት እህት

  • @youtube4525
    @youtube4525 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ ጀግና ብያታለሁኝ በሰላም በፍቅር የምትኖሪበት ያረግሽ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ዉደ❤

  • @kwt-nk6cf
    @kwt-nk6cf 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረ መድንእናበረታታ ስቶቻቺን አስደሰትሺን መድየኑሪልን ገዘብ ብቻውን ምንምአይሰራ ዋናውሰውነው❤

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል ግን የእንጨት ነው ወይሥ የብሎኬት

  • @DhJs-i9c
    @DhJs-i9c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምዱየ ወሏሂ መልካም ሰዉ ነሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SsAa-xh5cy
    @SsAa-xh5cy 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ❤❤ አላህ ለሀግሯ ያብቃት

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔ ዉድ❤

  • @fozi-h9g
    @fozi-h9g 3 หลายเดือนก่อน +2

    በሰላም በፍቅር በደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሽ ከረጅም እድሜና ጤና ጋር

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ🤲የኔ ልዩ❤

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ሲያምር የምኖሪበት አላህ ያድርግሽ ዉድ እህቶቸ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ🎉🎉🎉

  • @alem587
    @alem587 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሠላም የጤና የፍቅር ቤት ያድርግልሽ እህት❤❤❤

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي 8 วันที่ผ่านมา

    መድ ጀግና ሴት❤❤❤❤ የኔንም እሰቢበት ቤቴን ልጨርስ እና

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያሰላም ሲምር ማሻአላህእህቴ ❤

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ የምወልጅበት የምከብጅበት ያድርግልሽ❤❤

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ሀቢበቲ❤

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ እህታችን አላህ በሰላም ሀገርሽ ገብተሽ ወልድሽ የምትኖሩ ያድርግልሽ እህትችን ባለቤትሽ ማሻ አላህ ነው እኔ ባል ነበረኝ በውሸት አሞኝቶኝ የለሰራውን ሰራሁ ያልገዛውን ግዛ ይል ነበር አሁን ፈትቸ ተገላግያለሁ ችክን ከብነቱ ስንት ፈጀባት መድና እኔ ዘድሮ ቤት አጠናቅቃለሁ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ❤አላህ ሷሊህ የሆነዉን በደስታ የምትኖሪበትን ትዳር ይወፍቅሽ ዉዷ እህቴ❤ኪችኑ 90 ሽብር ነዉ ሁቢ❤

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላ ተባርከላ መዳም ሁነሺ እምትኖሪበት አላህ ያድርግሺ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔ ልዩ❤

  • @MunthaMuntha-z7m
    @MunthaMuntha-z7m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል እህቴ ውለጂበት ክበጂበት

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ🤲

  • @HaleemaHaleema-y3c
    @HaleemaHaleema-y3c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽአሏህ ስደትበቃብሎሽ በደስታ እምትኖሪበት ያርግሽ ልጂ ይፈጥዝበት❤❤❤🎉🎉🎉

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ሀቢበቲ🤲❤❤

  • @aymenitatube8270
    @aymenitatube8270 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ በጤና በሰላም በፍቅር የምትኖርበት ያድርጋት የኔ ጀግና ብያታለሁ ማሻአሏህማሻአሏህ🎉🎉🎉🎉

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ🤲🤲የኔ መልካም እህት❤🎉

  • @MadeenaHj
    @MadeenaHj 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ከስደት ተመልሰሽ የምትደሰችበት ያድርግሽ እህት

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ🤲🤲

  • @KemilahusenKemilahusen
    @KemilahusenKemilahusen 3 หลายเดือนก่อน

    ኪችኑ ጭቃ ቤት በእንደዚህ የሚሠቀለዉ አሪፍ ነዉደ መዲ መልሽልኝ

  • @እንቁYouTube9480
    @እንቁYouTube9480 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ያምራል❤❤ በርቱልን

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ

  • @mszinte1387
    @mszinte1387 หลายเดือนก่อน

    መድ ዋጋወቹን አልነገርሽንም ክችን ካብኔቱ ስንት ነው ?

  • @semirahassen5841
    @semirahassen5841 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላሕ

  • @ሀዩቲዩቱብ-ነ6ቀ
    @ሀዩቲዩቱብ-ነ6ቀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ውድ እህቶቸ አላህ የስደት ኑሮ በቃይበለን አሚንበሉ

  • @الحمدلله-ر4ز
    @الحمدلله-ر4ز 3 หลายเดือนก่อน +2

    ماشاءالله

  • @HdgFg-tx6kn
    @HdgFg-tx6kn 3 หลายเดือนก่อน +4

    መድና ትለያለች በአላህ ይችን እህት እናሳድጋት

  • @fatuma.hussen
    @fatuma.hussen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ. በጣም ያምራል.

  • @HayatMohamed-ch6vp
    @HayatMohamed-ch6vp 3 หลายเดือนก่อน

    መሺአላህ የኔቆጆአላህይጨምርልሺ ጎበዝ

  • @youtube4525
    @youtube4525 3 หลายเดือนก่อน +1

    መድየ አላህ ይጠብቅሽ😢 የኔ እህት🎉

  • @user-ei3zv5tl1z
    @user-ei3zv5tl1z 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @bintemuhammed2273
    @bintemuhammed2273 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤መድየ ትለያለሽ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 หลายเดือนก่อน

    ስላም አለሽ 🎉🎉🎉ገበዘ🎉 በርች🎉ማሻአላህ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ነሽ ከምር አንቺ እራሱ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሲያምር🎉🎉❤

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ መዲአልተቻለችም❤❤በርቺ

  • @zinet4861
    @zinet4861 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ይለያል 🎉🎉🎉🎉🎉10ላይክ ያስፍርልገዋ በቀላሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shjking2439
    @shjking2439 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላ ሽአመት ኑርበት እህቴዎ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን እህቴዋ❤

  • @AlAll-oy9zw
    @AlAll-oy9zw 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህያምራልበጥምየምኖርበትያድርጋትደስይላን

  • @Seada4756
    @Seada4756 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረክአሏህ

  • @Naima-c5p
    @Naima-c5p 3 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ

  • @ፈፊዩቶብ
    @ፈፊዩቶብ 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህሲምር👍👍

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ልዩ ነዉ ወላሂ❤❤❤❤

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላሕወላሒያምራል

  • @HayouHayou-vs6mu
    @HayouHayou-vs6mu 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ🌷

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 3 หลายเดือนก่อน +2

    መሻአላህ በሰላም ገብተሽ በጤና ኑሪበት እኔም አገሬ ለመግባት አስቢያለሁ እስቲ ዱአ አርጉልኝ ውድ እህቶቸ የሀገር ሰላም አለመሆን መገዱ ሰላም አለመሆኑ ያስፈራል

    • @Balge-hl3ty
      @Balge-hl3ty 3 หลายเดือนก่อน +2

      በሰላም ግቢ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን እህቴ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ሀገራችንም አላህ ሰላም ያድርግልን😢 አብረን እገባለን

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ጀግና ባል

  • @SsSs-hp9sz
    @SsSs-hp9sz 3 หลายเดือนก่อน

    ኮርናው ግን በጣም ያስጠላል
    በኤል መሰራት የለበትም ነበር. ማከፍፈያ ደሞ ባላችሁም ላዚም ነው ባለሞያወቹ አያውቁምዴ

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 3 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ደሲ ይላል

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ነው ደስ የሚለው ቤቷም ግቢዋም ቤት ግቢ ሲኖረው በጣም ደስስስ ይላል በተለይ ክችን ካቢኔው ሲያምር ቤት ቢኖረኝ ዛሬውኑ እጠልብ ነበር ክችን ካቢኔ በጣም ነው የምፈልገው ቤቴ ምንም ይሁን ክችን ካቢኔ ኢሻአላህ መድየ አችኮ ትለያለሽ አላህ ይጨምርልሽ ከክፈየነገር ይጠብቅሽ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ሀገር ሰላም ካልሆነ ሁሉም ባዶምኞት ነው አላህዋየ በራህመቱ ምህረቱን ያርግልን ያረብ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ሀቢበቲ❤አወ ሁሉም የሚያምረዉ ሀገር ሰላም ሲሆን ነዉ ሰላሙን አላህ ያስፍንልን አችንም አላህ ያሰብሽዉን የተመኘሽዉን ይሙላልሽ❤

    • @hhgvfg8672
      @hhgvfg8672 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@fatumaseid9906 አሚን አሚን ያረብ

  • @maremahimed-vq8yc
    @maremahimed-vq8yc 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallah tabrkallah ❤❤❤❤❤

  • @سميرهم-ر1ل
    @سميرهم-ر1ل 10 วันที่ผ่านมา

    ለምነው በኢሞ ሲደወልልሽ የማትመልሽው

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርች ሀቢበቲ ጎበዝ

  • @Zehara-rh1hw
    @Zehara-rh1hw 3 หลายเดือนก่อน

    የትነው

  • @Emu_sualha
    @Emu_sualha 21 วันที่ผ่านมา

    ስት ነው የፈጀው ውደ

  • @Hayatm839
    @Hayatm839 3 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻ አስቀምጪ እህቴ እኔም ማሰራት አፈልጋለሁ

  • @MakaMohmad-jz8eu
    @MakaMohmad-jz8eu 2 หลายเดือนก่อน

    የትነሽ

  • @መሀኪየመሀኪየዩቱቡ
    @መሀኪየመሀኪየዩቱቡ 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአለሀ በልሁ.ሁለቹም

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉

  • @suleymansemgenw
    @suleymansemgenw 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና መድ

  • @Fugg-q9r
    @Fugg-q9r 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስታወት ሳይገጠም ኪጅንና መጅልስ አቦራ ይገባቡታል😊

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      ኢሻ አላህ በቅርብ ይገጠማል❤

  • @nooranoora1830
    @nooranoora1830 3 หลายเดือนก่อน

    ማሸአለህባጠምያምረሌ

  • @سميةال
    @سميةال 3 หลายเดือนก่อน

    መሽአላህ

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 2 หลายเดือนก่อน

    ዋጋ አልተናገርሺም እሳ ዛሬ

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ወልዳ ከብዳ በደስታ የምትኖርበት ያድርጋት

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ሁቢ❤ወላሂ ኮሜታተሮች እደት ደስ እዳስባላችሁኝ የኔ መልካሞች❤

  • @EKERAMwatirosurureetb
    @EKERAMwatirosurureetb หลายเดือนก่อน

    ስየምራ እኔ እናደሌው ነዎ የምፈሊገው

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔም በጣም ካሰብኩት በላይ አርጎ አሰርቶት ነበር መጨርሻ ላይ ግን ተጣላን የኒ ብር ሲያቆም እሱም ነገር ጀመር ከዛ መቃም ጀመር ሰራ አይሰራም አሁን ተጣልተን ሊሺጥ ነው ቤቱ በጣም ብዙ ዋጋ ከፍየበት ነበር 😢የቤት እቃ ሳይቀር አሰቀጥሬ ነበር ግን ተውኩት ሁሉንም

    • @ነኢ
      @ነኢ 3 หลายเดือนก่อน

      ታረቁእህቴዋ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      በመነጋገር የሚፈታ ተሆነ ታረቁ ዉደ😢

    • @sadahussen6004
      @sadahussen6004 3 หลายเดือนก่อน

      @@fatumaseid9906 አይሆንም ነገሩ በጣም ተጋነነ ሲጋነን እሱም አዲ ያለችኝ እናቴን ሰደበብኝ እሰው መሀል እኔ ችግር የለውም ችዬው ነበር ግን ዲበር አለፍ በጆ ሲበላ ሲጠጣ ከርሞ ወላሂ ያሳፍራል ብቻቤት ብቻውን ኑሮ አይሆንም ፍቅር ከለለ 😥ዋናው ፍቅር ከዛ በሂደት ይመጣል

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@sadahussen6004 የኔ ዉድ እናትማ ቀይ መስመር ናት 😥ብቻ አላህ ይርዳሽ ሀብት ቢኖር መከባበር ተለለ ችግር ነዉ

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው❤❤❤ ቤቴን ጨረሸ እሥከማዝሽ ቸኮልኩ ዋጋውን ግን አልነገረሽንም

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሌላ ቪድወ አለ ግቢና እይ ተናግራለች ዉደ

  • @MunthaMuntha-z7m
    @MunthaMuntha-z7m 3 หลายเดือนก่อน

    ግን የጭቃ ቤት ነው ኪችን ካብኔቱ እንዴት ተገጠመልሽ ማሻአላህ ያምራል

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      ለጭቃ ቤት የሚሆን ነዉ እህቴዋ❤

  • @Hadira-Tube
    @Hadira-Tube 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @shemistube
    @shemistube 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ዋውውውውውውውው🎉🎉🎉🎉

  • @bintemuhammed2273
    @bintemuhammed2273 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና

  • @Sa3adah-b2q
    @Sa3adah-b2q 29 วันที่ผ่านมา

    መሸአላ

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሀ❤

  • @Khadija-f4x4j
    @Khadija-f4x4j 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላ

  • @eivsjc620
    @eivsjc620 3 หลายเดือนก่อน

    የድራሻው የትነው

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @hayattube1550
    @hayattube1550 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @ሀይሚሻፉምሊ
    @ሀይሚሻፉምሊ 3 หลายเดือนก่อน

    ተቀሴቃሺመጥበህነው ያምራል ግን ኪቻኑ ጠበበ

  • @SusiLawati-b6w7h
    @SusiLawati-b6w7h 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የአፊያ ቤት ያድርግላት

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ሀቢበቲ❤

  • @sfsddf9252
    @sfsddf9252 3 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ በጤና በሰላም የምትኖርበት አላህ ያርጋት

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ሁቢ

  • @roozothman4162
    @roozothman4162 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallah Mashallah