ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር እንደሸማ ያልብስልን
አባቴ እድሜና ፀጋአና እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትሁ ይደርብን እንደ ፃሀይ አብሩልን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቹህን ሳብ ረዘም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር እንደሽማ ያልብስልን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ብጹ አባታችን እንባዎትን እግዚአብሔር ይቀበልልን የኔ ሚስኪን አባት አቡነ ቀዎስጦስ ቡራኬሁ ትድረሰን🤲🤲🤲 አቤቱ ማረን🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
ብፁእ አባታችን እንባዎን ፈጣሪ የሁላችንንም ክፉ ስራ መደምስሻ ያድርግልን ልጄ ወዳጄ ብሎ የልቦትን ሁሉ ስንት ምህረት ያውርድልን እድሜ ከጤና ይስጥልን አባይዬ ኑሩልን
እግዚአብሔር በድሜ በጥና ይጠብቅልን የኔ አባት 😢😢😢😢እኔ ላልቅስልውት😢 አጸተኛዋ😢😢😢😢
አባታች ቃለህይወት ያሰማልን
እድሜናጤናይስጥልን።አባታችን
አባታችንን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
እንግዲሕ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት!!!!!!!
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን።
ብጹዕ አባታችንንን ለምን ምንም ሳያውቁ እንዲ እንዲናገሩ አደረጋችሁ ምን አስባችሁ ይሆን አሁንም ክብር መስቀሉን አንሱልን ለምን ተመልሶ ተነጠፈበት ??????😢😢😢😢😢😢😢
እባካችሁ እኛ የምናምነው በእንጨት መስቀል እንጂ መሬት ላይ በተሳለ መሥቀል አይደለም ዝም ብለን አንፍረድ ፈራጅ ጌታ ሥሐሆነ
አሜን፫
🙏😭😭😭😭😭☝️Amlke Agzabher ☝️Orthodox Twohedo ❤I’m orthodox 😭
እባካችሁ ፓጋን ወይ መናፍቅ ከሆናችሁ ሌላ ቦታ መስቀል የሚረገጥበት አለና ሂዱልን ቤ/ን ላይ ግን ቅዱስ መስቀሉን አንሱልኝ ካለዛ እናንተን አባት ብየ መቀበል አልችልም አልሰማችሁምም ታቦቱን ፍሩ ራሳችሁን ጣኦት አታድርጉ አስር ጊዜ ሊቀ ሊቃዉንት እየተባባላችሁ አትደናነቁብኝ ክብር ለሚገባዉ ክብር ሳትሰጡ
የሰናኦርን ግንብ ያፈረሱ ስላሴ በመንበረ ጸባኦት ላይ የተነሱት ቋንቋቸውን ይደባልቃል እኔስ አየሁት ምንጣፍ ሳይነጠፍ ጎብኝተናል ተንኮለኞች ግን መስቀል እንዲመስል አድርገው ፎቶ አንስተው የሀሰት ፕሮፖካንዳቸው ያሰራጩት ለምን እንደሆነ እኛ አውቀናል ስላሴ ደግሞ ፍርዱን ይሰጣል ቢያን ለማውራት መመልከት ያስፈልጋል በስማ በለው ወሬ አይዘራም አባታች በረከቶ ይደርብን አሜን❤❤❤
ያምሀል?እሽ አይናችን እያየ ሸምጥጡና ነዉ መስቀል ጠፍቶብሀል ?ሞኝ እሽ መስቀል ባይሆን በመንግስት አካላት እንዳይነሳ ለምን ማስፈራሪያና ዛቻ የደረሰባቸዉ መሰለህ?አባቶችሰ ዝምታን የመረጡት ፈርተዉ ለምን ይመስልሀል? መስቀል ባይሆን ለምን ይሄ ሁሉ ክልከላ በዛበት ? እሽ ለ እኛ እንዲህ እንደመለሰ ህ ለክርስቶስ ሲጠይቅ እንዲህ ትመል ስ ለታለህ ዋጋህን ትቀበላለህ አሽቃባጭ ይሄ እምነት ነዉ እሽ ፖለቲካ አይደለም የማንደራደርበት ዐይናችን ነዉ። በሁሉም አሽቃብጣችሁ ትችሉታላችሁ ግን? ያ ማስታወቂያ የሰራዉ ቲክቶከር ያለ ፍርሀት የቅድስት ስላሴ ቤት ሲንጎማለልበት የት ነበርክ ነጋሪት ጉሰማ ማስታወቂያ ከመች ወዲህ ነዉ ያስፈለጋቸዉ ? እንዴ አለማዊ መድረክ አደረጉት እኮ ስጋና ደሙ የሚፈተትበት ን ቅዱስ ቦታ አራከሱት ቢሆንስ ማስታወቂያ ከምዕመን ይልቅ ዲያቆን ጠፍቶ ካህናት ጠፍቶ ነዉ ? የዉሸት ስራ እዉቅና ብቻ ስላለዉ ነገሩን የቢዝነስ ጉዳይ ያደረጉት? ተወኝ አትነካካኝ ቁስሌን ለኔ ማናችሁም ገደል ግቡ ከአምላኬ ክብር አትበልጡም አለቀ አታስተባብል አትሸንግለን ህፃን አይደለንም አንተ በዉስጥህ ያለዉ ሉሲፈር መስቀል አይደለም ብሎ አሳመነህና እኛን ልታሳስት አትሞክር
@@Kidist-rn2xc እኔ እኮ ቲክቶከሩ ሳይገባ በፊት አይቸዋለሁ ጎብኝተናል ገብተን አይተናል እንዴ እንዴት ነው ካላየ ሰው ጋር መግባባት ሚቻለው እናንተ በወሬ እኛ በቤቱ ተገኝተን ለእምነቱ የተቆረቆረ ሰው ብትሆኑ ዳር ላይ ቆማቹ ሳይሆን ፊት ለፊት መታቹ በጠየቃቹ በዛ ላይ አባቶችን ማንም አላስፈራራም ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ሁኑ እስኪ በስላሴ
❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
0:28
እባካችሁ ዝም ብላችሁ እልል አትብሉ አዳምጡ መጀመርያ።ይብልን ፍጣሪ መቼም ተሽኽሞናል መስቀል እያየን እይርግጥን።
ሳናውቅ እሽ ሆነ እያወቅን የክርስቶስን ለቤዛ ዓለም ደሙ የፈሰሰበትን መስቀል የሚረገጥበት ቤተክርስትያን በወርቅ ቢንቆጠቆጥስ እንዴት ነው ድህነት የሚገኝበት አሁን መሰቀል ላ ይ ቆማችሁ ያስቀደሳችሁ ሁሉ ምኑ ላይ ነው የእናንተ ክርስትና ከመስቀል ጠላቶች በምን ተለያችሁ ልብስ ብቻ አስመሳዮች የኢትዮጵያ መከራ በእናነት ክህደት ነው የሚቀጥለው አሁን ምን ብላችሁ ነውበትምህርተ መስቀል የምታማትቡት ምኑ ላይ ነው የናንተ የስላሴ ልጅነት ከአይሁድ በምን ተለያችሁ
ሳናውቅ እሽ ሆነ እያወቅን የክርስቶስን ለቤዛ ዓለም ደሙ የፈሰሰበትን መስቀል የሚረገጥበት ቤተክርስትያን በወርቅ ቢንቆጠቆጥስ እንዴት ነው ድህነት የሚገኝበት አሁን መሰቀላ ቆማችሁ ያስቀደሳችሁ ሁሉ ምኑ ላይ ነው የእናንተ ክርስትና ከመስቀል ጠላቶች በምን ተለያችሁ ልብስ ብቻ አስመሳዮች የኢትዮጵያ መከራ በእናነት ክህደት ነው የሚቀጥለው አሁን ምን ብላችሁ ነውበትምህርተ መስቀል የምታማትቡት ምኑ ላይ ነው የናንተ የስላሴ ልጅነት ከአይሁድ በምን ተለያችሁ
🎉🎉🎉MAY GOD 🎉🎉🎉TAKE CARE OF YOU 🎉🎉🎉, ABA YOU ARE 🎉🎉🎉MY ANGLE 🎉🎉🎉MAY GOD 🎉🎉🎉TAKE CARE OF ETHIOPIA 🎉🎉🎉THANKS 💚💛❤🎉🎉🎉SO MUCH ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉FOR SHARING 🎉🎉🎉
የክርስቶስን መስቀል እየረገጣችሁና እያስረገጣችሁ አሁን ስለክርስትና/ቤተክርስቲያን ማውራት አይከብድም?! ፈጣሪ ሆይ ለይተህ ምታ
😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪⛪💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤
አባ ተሳሳቱ እሱ ቤ/ን በፍፁም ፅርሀ አርያምን አይወክልም በፍፁም የ እግዚአብሔር መንፈስ የለበትም መስቀሉ የሚረገጥበት ፅርሀ አርያም የለም የሰይጣን ቤተ እምነት እንጅ አትሳቱ አትደልሉን እግዚአብሔር አይዘበትበትም መስሏችሁ ነዉ እናንተም መጀመሪያ አሰራዉ እንዳላችሁት እንደ እዛ እኩይ ንጉስ አንገታችሁ ተቆልምሞ አሁን ያነጠፋችሁት ምንጣፍ ስር እንደሚሆን መስቀሉ ካልተነሳ አትጠራጠሩ የመዉጊያዉን ብረት ብትጫኑ መስቀሉን ብትረግጡ እኛን ባትሰሙ የሚብሰዉ እሳቱ በ እናንተ ነዉ አባቶቼ ልላችሁ አልችልም እንደዛ ካልኩማ አሪዮስንም ልበለዋ ለምን ከዚች ቤ/ን ተወገዘ ? በህፀፁ መስሎኝ እናንተም ለኔ አርዮስ ናችሁ እሱ ወልድ ዋህድን አምላክነቱን ካደ እናንተ ደግሞ ቅዱስ መስቀሉን ማዳኑን የካዳችሁ መናፍቃን ናችሁ ምንም ብላችሁ አልተሳሳትኩም እኔ እንደሚያመልኳችሁ ምዕመናን አይደለሁም አከብራችሁ ነበር እንጅ አላመለኳችሁም ክብራችሁን ስትጥሉ ደግሞ ትዋረዳላችሁ ለኔ ከጌታየ የሚበልጥ አባት የለም። ቆብ ለመድፋትማ ለአስኬማዉማ ዲያቢሎስም ይችልበታል እኔ የቅድስት አፎምያ ልጅ ነኝ በአስኬማችሁ አልታለልም ምልክታችሁ መስቀሉን አየዋለሁ እንጅ እሱን ደግሞ ቀብራችሁታል ስለዚህ እንደ አፎምያ እናቴ እኔም አባትነታችሁ ከዲያቢሎስ ስለሆነ መስቀሉን ስላላየሁባችሁ በቀሚሳችሁና በአስኬማችሁ ብቻ አልታለልም የሰይጣንን ሀሳብ አንስተዉምና ልታረሳሱን ህዝብ እንዳያየዉ በምንጣፍ ቀበራችሁት አይምሰላችሁ ደጉ ኢትዮዽያዊ ኪራኮስ ደጓ ኢተረዮዽያዊት እሌኒ ዳግም ይነሳሉ እናንተ ትቀበራላችሁ መስቀሉ በመስቀለኛዉ ቦታ በቦታዉ ይቀመጣል። እኔ ያለቀስኩት እንባ ያዘንኩባችሁ ሀዘን ብቻ እግዚአብሔር ቸል አይልም አዝኛለሁ 3 ቀን ራሴ ታሟል የትም ቤ/ን ስሄድ ትዝ የሚለኝ ቅዱስ መስቀሉ ነዉ። እኔን ብትረግጡኝ ይሻለኝ ነበር ሀጥያተኛዋን ብትወግሩኝ ያለብን እርግማን በ1960ዎቹ ፈጣሪ የለም ያልንበትን አወራርደን አልጨረስንም አሁን ደግሞ ለትዉልዱ ሌላ እርግማን? እኔ እኮ ምናችሁ ነዉ ሊቀ ሊቃዉንት? እንዴት ይሄ የሀይማኖት መሰረት ይጠፋባችኃል ? ማን ናት የምታስመርቃችሁ በቲዎሎጅ ካቶሊክ ናት እንዴ? እኔ አሁን አሁን በቲዎሎጅ ተማርን አወቅን ሊቅ ሆንን የምትሉ አገልጋዮች እያስፈራችሁኝ ነዉ ያልተማረዉ በቲዎሎጅ ሳይገባ ክህነት ያለዉ የቆሎ ተማሪ ሆኖ ያደገዉ አገልጋይ ይበልጣችኃል። በትህትና በፈሪሀ እግዚአብሔር ወንጌሉን በመኖር ይበልጣችኃል። ምንድነዉ የምትማሩት ግን? ትዕቢት አመፃ ዘረኝነት ባዶ ህይወት ? እረ ተዉ እላፊ አታስወሩኝ ለነገሩ የኔ ንግግር ድፍረት አይደለም እዉነት ነዉ። እናንተ አላችሁ አይደል መስቀሉን ለማስረገጥ የደፈራችሁ
የናንተ እንባ መሬት አይውደቅ
ምነው ጥሩ ነገር ሰምተን ይህን ጬፋን(ጭፍን) አመጣህብን
th-cam.com/video/QEbO99Ogf94/w-d-xo.htmlsi=08m4zrPxxSV-KpB የጥምቀት ሙሉ ወረብ እዚሁ ገብታቹ ተመገቡ