ራሳችሁን ለማስከበር ይህን ልማድ አቁሙ! | Techawach

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮ ዘወትር ማክሰኞ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ!
    #confidence #mindset #publicspeaking #communicationskills #amharicpodcast

ความคิดเห็น • 303

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 11 หลายเดือนก่อน +155

    እኛ ሀበሾች እኮ ላደረግነው መልካም ነገር እግዚአብሔር ይስጥልን ስንባል ምንም አይደል የምንል ልዩ ህዝቦች ነን አሜን ማለት ሲገባን 😅

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc 11 หลายเดือนก่อน +4

      😅

    • @Mekdi929
      @Mekdi929 11 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂

    • @hanirebso120
      @hanirebso120 11 หลายเดือนก่อน +4

      😂

    • @Mekdi929
      @Mekdi929 11 หลายเดือนก่อน

      @@hanirebso120 ክክክ

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 11 หลายเดือนก่อน +15

      አይገርምም ወላሂ ገና አሁን ገባኝ አሚን ነው ለካ የሚባለው 😂😂😂

  • @LilyJimma
    @LilyJimma 11 หลายเดือนก่อน +33

    ልክ ብለሻል:: እኛ ኢትዮጵያውያን ወገባችን እስኪንቀጠቀጥ ምግብ ስርተን ስው ጋብዘን ምግብ እያባላን "ብሉ እስታ አይጣፍጥም እንዴ!?" "ያው እንደነገሩ ነው የስራሁት!" "ባይጣፍጥም ብሉ!" ይምንል ስዎች ነን:: እናም ጉበዝ ነቃ እንበል:: እኔ በበኩሌ ጏደኞቼም ሆነ ቤተስቤ የሚያውቀኝ በጣም ነው የሚጣፍጠው ቆንጆ አድርጌ ነው የስራሁት ነው ሁሌም የምለው:: ምክንያትም ሁሌም ስሰራ ከልቤ እና በተቻለኝ መጠን ምርጥ አድርጌ ነው የምስራው እናም:: በፍፆም እንደዚህ አልልም:: ስዎች እንኳን ካሉኝ::

  • @EsayadTadasa
    @EsayadTadasa 9 หลายเดือนก่อน +8

    እረ እራስን አስከብሮ መኖር ትልቅ ማስተዋል ነው የምር ለማንም ዝቅ አትበሉ ከፈጣሪ በቀር ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @mekdeswodajo794
    @mekdeswodajo794 11 หลายเดือนก่อน +27

    አንቺ ልጅ ለኔ ነው የመጣሽው please እንዳታቆሚ በርቺ
    thank you thank so much !

  • @ካለፈውተምሬበትአለሁ
    @ካለፈውተምሬበትአለሁ 11 หลายเดือนก่อน +10

    ወላሂ ስለእኔ ያወራሽ ነዉ የመሠለኝ ሙሉ በሙሉ ያልሻቸዉ ችግሮች አሉብኝ እራሴን በጣም አወርዳለሁ

  • @Biniyam525
    @Biniyam525 11 หลายเดือนก่อน +16

    የምር በኔ ህይወት ውስጥ የሆነውን ነው እንዳለ ያወራሽው

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 10 หลายเดือนก่อน +8

    ትንሽ የሚመስል ትምህርት ግን ብዙ ግንዛቤ የሚሰጥ እውቀት ነው የለገሽን እናመሰግናለን እህቴ 🙏
    Ps oh keep up the great work 👍

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 11 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ይስጥሽ! ይህ የኔ ትልቁ ችግሬ ነዉ። እታረማለሁ🤐

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 11 หลายเดือนก่อน +4

    በመጀመሪያ እራሰን ለማስከበር ከመጥፎ ነገር መቆጠብ ሰነሰርሃት መያዝ ቤተሰብ እናት አባት ማክበር ሴቶች የባላቸውን ሃቅ ሰነሰርሃት መጠበቅ ባል ክቡር ነው ወንድ ልጅ ሆነም ሴት መከባበር አንተ ትብሰ አንቺ ትባሸ በትዳር ላይ ባህላችንን አለመልቀቅ አጎል የሰው ሃገር መምሰል መተው ይህ ነው ለኛ ኢትዮጵያ ን የሚጠቅም ልጅን ቀቶ በሰነሰርሃት ማሳደግ በየአይማኖታቸው መምከር ትልቅ ሰው መከበር አለበት እናት አባት አያት ማክበር ለኛ ይህ ነው ማንነት ክብር ይሄ አሁን የመጣ የየዘመኑ አጠራር መቆም አለበት አባትና እናት አንቺ ተብሎ የማጠራበት ዘመን ይህ ነው ማንነት አባት እናቱን ያላከበረ መቼም ሰውን አያከብርም ማንነት ከቤታችሁ ይጀምራል የጨዋ ልጅ ጨዋ ያፈራል ተከብሮ ቤተሰብ ያሰከብራል ሴት ልጅ አረጋ ሰትል ደሰ ይላል አሁን እኔ ወንድ ነኝ የምትል በየቤቱ አለች ያ ነው ማንነትን ማሰከበር ይሄ ሰንት አዲሰ ነገር የሚያመጡትን በሱ ፋንታ ጥሩ ትምህርት በኢትዮጵያዊ ማንነት ማሰተማር በአሁን ሰዓት አማርኛ አታውራ የሚሉ ሰንት ፈረንጅ ልሁን የሚሉ አሉ ትንሸ ቋንቋ ተምረው ያለኛ ሰው የለም በሚሉበት ዘመን ነው ሰለዚህ ጥሩ ነገር ነው ግን የድሮ በሃላችን ኢትዮጵያዊ ነታችን ያምራል ሰንቱ በዘር ተከፋፍሎ በኢትዮጵያ ዊነታችን እንኩራ

  • @keftam
    @keftam 11 หลายเดือนก่อน +29

    ጥሩ ምክሮች ናቸው። ከራሳችንም አንደበት ይሁን ከሌላ ሰው የሚወጡ ቃላት ኃይል አላቸው፣ ያፈርሳሉም ይገነባሉም። Words have power. They can break or build you. ለራሳችን የምንለውን ጥንቃቄ ማድረግ አለብን። ከሌላ ሰው የሚመጣውን ግን መቆጣጠር ስለማንችል ለሁሉም መፍትሄው ከእኛ ውጭ ላለው ነገር፣ ለምሳሌ ሙገሳ፣ ነቀፌታ፣ መሸለም፣ መወደስ፣ መናቅ መከበር ቦታ ሳይሰጡ በራስ ብቻ ራስን አክብሮ ወድዶ፣ ተቀብሎ፣ ወደ ውስጥ ተመልሶ መኖር።
    The Kingdom of God is within us! መፍትሔው በውስጣችን ነው።

  • @robel29
    @robel29 11 หลายเดือนก่อน +4

    ስለእኔ ነው የተናገርሽው በጣም አመሰግናለሁ። ግን የት ነው የምታውቂኝ 😂
    subscribe ሚለውን በተን ሳላስበው ነው የነካሁት ❤❤❤❤

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
    @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 10 หลายเดือนก่อน +4

    አውነት ነው በልቤ ውሰጥ ኣለሸ አንዴ😂አኔኮ ሰዎች ሲያድንቁን ኣልወድም የሌሉብኝ ድክሞቶች ጨምሬ አናገራለው ደሞኮ አረ አንደዛ ኣይደለህም ኣይደለሸም ሲሉ ድክመትሕ መጨመር ትህትና አየመሰለን ራሴ አዘቀዝጋለው😂😂😂
    so Txs My sis😊😊

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 11 หลายเดือนก่อน +5

    ያልሽው ነገር ሁሉ ጥሩ ነው❤ ግን እኔ ድንቅ ሆኜ ተፈጥሪያለው ያለው ዳዊት ድሪም ሳይሆን መፅሃፍ ቅድስ እራሱ ብሎሻል ድንቅ ሆነን ተፈጥረናል አሪፍ በርች

  • @bekelebelaye8551
    @bekelebelaye8551 11 หลายเดือนก่อน +6

    ትልቁ ችግር አስተዳደግ ነው

  • @tesfaifissehazion7031
    @tesfaifissehazion7031 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጥሩ፡ ፕሮግራም ፡ በተቻለ ፡መጠን ፡ እንግሊዝኛ ፡ ከመደባለቅ፡ መቆጠብ።❤

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሀሳብሽ ጥሩ ቢሆንም አንድ ምሳሌ ሰጥተሽ ተቃራኒ ሀሳብ እያልሽ ብትቀጥይ
    ስልብስ ስለፀጉር ስትደጋግሚ ይስለቻል

  • @jghjfh7892
    @jghjfh7892 11 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማን የኔ በሀሪ በሙሉ ይሄ ነው ምግብ ላይ ብቻ ነው ይጣፍጣል እምለው ሌላውን ባሌ እራሱ እዳች ነው ያለኝ በጣም ቆንጆ እኮነሽ ሞደሊስት ነውኮ እምትመስሊው ሲለኝ አሁንማ ተበላሽቸ ቅርፄ ጠፍቶ ነው እምለው ልብስም አለባበስሽ ያምራል አይ ይሄኮ ዝም ብሎ ነው ብቻ በራሴ ተናድጀ አለሁ😣😠

  • @edentekeste4626
    @edentekeste4626 11 หลายเดือนก่อน +28

    ይሄ በጥቂቱም ቢሆን ከአስተዳደጋችንና ከባህላችን ጋርም ይያያዛል፣ በጣም ጥሩ ርዕስ ነው ብዙ ያወያያል ። በርቺ

    • @keftam
      @keftam 11 หลายเดือนก่อน +4

      በጥቂቱ ብቻ አይደለም። በሙሉ ከአስተዳድግ ፣ ከቤተሰብ፣ ከማሕበረሰብ፣ ከትምህርት ቤት የሚገኝ ነው። በዘር የሚወረሱ ነገሮች ይረዳሉ እንጂ ሁሉም ባሕርያት በዕድገታችን የምናሳድጋቸው ናቸው።

  • @ሳራ-ጨ2ቈ
    @ሳራ-ጨ2ቈ 11 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂አፈርኩኝ የእኔን ነው የነገርሽኝ 😅😅🎉

  • @eyerusalemkasahun5658
    @eyerusalemkasahun5658 11 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ በቅርብ የሚውቁኝ ሰዎች ጎበዝ እና ጠንካራ እንደሆንኩ ይነግሩኛል በተለይ እናቴ እና አጎቴ በቃ የምለው እስከማጣ ያደረኩትን ነገር እየነገሩ ያበረታቱኛል እኔ ግን በዚህ መሀከል ያለፍኩባቸው ድክመቶቸ ወደኋላ ይጎትቱኛል አጎቴ ስለኔ ጠካራነት እያውራኝ እኔ ሀሳቤ በመሀል ወዳሳለፍኳቸው ውድቀቶች አስባለሁ 😔 ይኸን ትቸ ወደፊት መሄድ እንዳለብኝ አውቃለሁ የጊዜ ጉዳይ እንጂ

  • @merontadess1834
    @merontadess1834 11 หลายเดือนก่อน +10

    ጌታም ራሱን ዝቅ የሚያደርገዉን ሰዉ ላይ ነው ስራዉን የሚሰራዉ

  • @tsigedeme9744
    @tsigedeme9744 11 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ እስቲ እግዚያብሔር ይርዳን ይሉታ ስለሚያጠቃንነው ለማንኛውም ጥሩ ምክር ነው ❤

  • @Netsanet-hn5bv
    @Netsanet-hn5bv 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በራሴ ቀልድ የለም ችግሩ ግን ሰዎች በጠማማው ነው የሚያስቡት ገደል ይግቡ እናመሠግናለን ውዷ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 11 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ በጣም ጀግና ጠንካራ ሴት ናኝ ተመሰገን

    • @كاميليا-م5ز
      @كاميليا-م5ز 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አልሃምዱሊላህ ሱም አልሃምዱሊላህ ረብ

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน

      @@كاميليا-م5ز አሜን

  • @astergebre1527
    @astergebre1527 11 หลายเดือนก่อน +5

    አይገርምም ስለኔ የምታወሪ ይመስላ❤

  • @eyobmotivo6339
    @eyobmotivo6339 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን የገደለኝ ምን ሆነና ልክ ነሽ..Thank you!

  • @afem9862
    @afem9862 11 หลายเดือนก่อน +19

    I agree with your analysis 70%. It is also true that exaggerated overconfidence is risky as well. People with exaggerated success story could give others a total wrong impression. I am for positive competition. Jealousy and uncontrolled competition with others is the biggest enemy to live a good life. Avoid bad people out of your life. Keep up!

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 11 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ማለት ነኝ ሰው አሪፍ ነው ሲሉኝ አንቺ እንዳልሽው ቶሎ ብዬ ወሬውን ለማስቀየር እታገላለሁ

  • @Natis-tips
    @Natis-tips 11 หลายเดือนก่อน +3

    Tebareki abo...zare sele ene yawerash yahel nw yetesemagn

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቆንጂት ለቤትሽ አዲስ ነኝ ጥሩ ምክር ነዉ የሰጠሽን በርቺ😍😍😘

  • @tesfayesusmekuria8371
    @tesfayesusmekuria8371 11 หลายเดือนก่อน +10

    ማሂ በርቺ የ ክፍላችን ጎበዝ ተማሪ ነበርሽ.....

    • @karamell555
      @karamell555 10 หลายเดือนก่อน +1

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 11 หลายเดือนก่อน +17

    ልክ ነሽ ራስን ዝቅ ማድረግ ከእምንታችን የወሰድነው ነው ግን እራስን ዝቅ ማድረግ የተለያየ ነው አንዳንዶቹ ሀይማኖተኛ ነን ብለው ማንም ሰው ያለ አግባብ ሲረግጣቸው ራሳቸውን ዝቅ ያደርጋሉ የጎደላቸውን ና ደካማ ጎናቸው ላይ ያተኩራሉ ። ትህትና ና ራስን ዝቅ ማድረግ ተምታቶብናል በጣም ትክክል ነሽ እህቴ ❤❤❤❤

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ እኮ ትትና ነው አንጂ እራስን ማሳነስ አይመስለኘም

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 11 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 11 หลายเดือนก่อน +1

    አስመሳይ ሰው አይወዱም ለዛ ነው አድናቆት የማይቀበሉት ሀበሻ ካማረብሽ ለራስሽ አይነግርሽም ከነገረሽም ውሸታም አስመሳይ አሁል ሽንገላ ይባላል እንቺ ግን አበሻን መምከር እንዴት ደፈርሽ 😂 ሀበሻ የፈረንጭ ምክር አይሰማም 😂😂😂😂

  • @asmarech591
    @asmarech591 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምረጥ አሳብ ነው በረች ማሬ እኔግን ለሰራሁት ነገረ ቀድሜ ነው የምናገረው እንደሚጣፈጥ እና ለራሴ ትልቅ አክብሮት አለኝ እንዳልሸው ማንንም መመሰል አልፈልግም በረች ቆንጆ 👌

  • @tibebutesfaye-m6p
    @tibebutesfaye-m6p 8 หลายเดือนก่อน

    በስልክ ወይም በለላ መገናኛ መንገዶች ምክር
    ለምፈልግ ወይም ጥያቄ መጠየቅ ለምፈልግ አድራሻችሁን ብታስቀምጡልን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 11 หลายเดือนก่อน +5

    Thanks for sharing your experience ❤❤

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለምሳሌ እኔ ምርጥ ነገር አድርጌ ሰውን ሲያደንቀኝ በጣም ነው የማፍረው ምን ላድርግ ??

    • @world12384
      @world12384 11 หลายเดือนก่อน

      ያ የሚያደንቁህ ነገር አንተን የሚያበረታታ እና የበለጠ እንድትሰራ የሚያደርግ መሆኑን ማወቅ አለብህ

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጥፋቱች ናቸው የጠቀሰሻቸው በሙሉ

  • @fikruunba5135
    @fikruunba5135 5 หลายเดือนก่อน

    ራሳቸንው የምክቡ ሰዎችን መቅርብ እቸገራለሁ። ይህንን በተጋነነ መልክ ያየሁት አሜሪካ ውስጥ ነው። ከመጠን በላይ ራሳቸውን ከፍ ስያደጉ አያለሁ። ስያወሩ እንኳን ያካብዳሉ።
    እኔ ደግሞ የዛ ተቃራኒ ነኝ። ምን ሰርቼ ራስን ማድንቅ አይሆንልኝም። ሰዎች ስያደንቁ እንኳን እፈራለሁ።
    ከአንች ትምህርት አግኝችያለሁ። ራስን ማድነቅ/ማመስገን አስፈልግ ነገር ነው። ትምክህት አይደለም። ትምህርትሽ ባጣም ጠቃሚ ነው። እንደ እኔ አይነት ብዙ ሰው አለ። ከአንች በጣም ትምህርት ያገኛል። ቭዲዮሽን ለበተሰቦቼ ፣ ከጉደኞቼ ሸር አድርግያለሁ።🎉

  • @AddisEndalew
    @AddisEndalew 10 หลายเดือนก่อน

    ወርቅ በሰው ልጅ የተወደደው
    እራሱን አቃሎ ጭቃ መስሎ ነው
    ከፍ ከፍ ያለዉ በባዶ ሜዳ
    አጅሬ ገለባ ወድቆ ተጎዳ
    ትህትና ከከፍታ ጋር አይሄድም

  • @HiwiDegemu-o8d
    @HiwiDegemu-o8d 10 หลายเดือนก่อน +1

    ehite berche

  • @Canada404
    @Canada404 11 หลายเดือนก่อน +4

    Wow it’s so amazing my sister thank you for sharing ❤

  • @hannadaniel1383
    @hannadaniel1383 11 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ ያልሻቸዉ ነገሮች አብዛኞቻችን ላይ ሊታይ ይችላል ግን እንዴት እና በምን መንገድ እናስተካክለዉ የሚለዉ ላይ more ብትሰሪልን እባክሽ

  • @MekidesHMariam-iq9op
    @MekidesHMariam-iq9op 8 หลายเดือนก่อน

    ሰወች በራሳቸው ሳሃት ቀርበው ለምን ይሪቃሉ

  • @sosinamezgebe3050
    @sosinamezgebe3050 9 หลายเดือนก่อน

    Lehiwote tekami mikrochin nw yemtinageriw berchilegn enam erase lay eseralew kezi bohala

  • @tigistgirma-r1g
    @tigistgirma-r1g 10 หลายเดือนก่อน

    Ewunet new hulum yalshiw....ena esti meftewun demo share argin

  • @AmanuelMulu-g2v
    @AmanuelMulu-g2v 10 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ድንቅ ነሽ። በርች እህቴ።

  • @nardosemmanuel6088
    @nardosemmanuel6088 11 หลายเดือนก่อน

    I agree with some of the thing you say BUT we have to be careful to balance this to staying humble bevause it is very improtant for God. Jesus Christ HIMSELF said on Matthew 23-12
    For whoever exalts himself will be humbled, and whoever humbles himself will be exalted.
    Philippians 2-3.... but in humility consider others better than yourselves.
    God hates PRIDE so much. My question for you is how do you balance this with staying humble?

  • @mesluberhanu754
    @mesluberhanu754 9 หลายเดือนก่อน

    leke beleshal enamesgnalen

  • @tateklemma
    @tateklemma 10 หลายเดือนก่อน

    woy temchteshignal! can you help to open legal youtube and profitable channel?

  • @MimiKabeda
    @MimiKabeda 11 หลายเดือนก่อน +2

    You are right we should have self-confidence and be yourself

  • @azebabraha5116
    @azebabraha5116 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏 yenen bahiri new yenegershigni betam yigermal betechalegni meten kemikrishi tenesicha erasen lemekeyer emokiralehu❤🙏

  • @yemiadugna6722
    @yemiadugna6722 9 หลายเดือนก่อน

    What if the complement is NOT genuine ???

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 11 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ረሴ የማውቀው በህሪ በሙሉ ልብ የሚማሰክራው አዘኝና ታማኝ መሆኔን በማንኛውም አይናት ማንገድ እናገራለው አልሃምዱሊላህ ታማኝና አዘኝም ነኝ ከልጅናቴ እስከ አሁን እስከለሁባት በህርዬ አልተቀየራም

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ነኝ ግን በጣም ይጎዳል 😢

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 11 หลายเดือนก่อน +3

      @@mesilove9815
      አብሽሪ ሁቢ ለጊዜው የተጎደን ይማስለናል እንጂ አላህ ዘንድ ትልቅ ማእረግ ይኖረናል ትንሹ ሃብተችን ቡዙ ይሆንልናል አሁንም በተማኝናተችን እንቀጥል

    • @Biniyam525
      @Biniyam525 11 หลายเดือนก่อน

      ስልሽ ሰለ ታማኝነት ስለሰው ማዘን ሳይሆን ነገሩ ለሰዎች ሙሉ ነገርሽን በቅንነት ሰታስያቸው እንዲቀልዱብሽ ስትፈቅጂላቸው ቡሀላ ላይ ሚታይባቸው ንቀት አንቺን የበታች አድርገውና ጅል አድርገው ነው ሚቆጥሩሽ ስለሚለው ነው እንጂ ማንም ሰው የራሱ የሆነ ጥሩ ጎን አለው መጥፎ ሰዎችም አንዳሉ ሁሉ

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@Biniyam525
      ትክክል በኔም የደረሰ ነገር ነው እንደውም የሆኑ ልጆች ለአላህ ብለሽ አብረን እንደር ብንለት እቢ የምትል አይማስለኝም ተባብለዋል

    • @Biniyam525
      @Biniyam525 11 หลายเดือนก่อน

      @@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ አው የምር አንቺ ጨዋታ ይፈጠር ብለሽ በአንቺ እንዲቀልዱ ስትፈቅጂላቸው ልክ የሚያለፉ እና ክብርሽ ላይ ሚመጡ ሰዎች አሉ ስለዚህ ጨዋታ ብያስደስተንም መጠንቀቅ አለብን ሰዎቹንም ላለማጣት ለራሳችንም ክብር ስንል

  • @kidistberhanu7683
    @kidistberhanu7683 10 หลายเดือนก่อน

    ok le afe or yeweshit bihonese eneza sewochi adenakotatuw zemebelo or yalaregeshiwen yaleleshin bihonese mene ayenet melase memelese yegebanale

  • @sophiagrant8435
    @sophiagrant8435 11 หลายเดือนก่อน +1

    I like your dress 😮

  • @bizu831
    @bizu831 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ጥሩ ነገር ብሰራም ጥሩ ነው አልልም

  • @ZemzemAhmed-x7p
    @ZemzemAhmed-x7p 10 หลายเดือนก่อน

    Hulum yeleshi ene ga ayehut achi yetenagereshichew hulu eneg ale

  • @genettercha5811
    @genettercha5811 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ምክረ ነው ሰለነገረሺኚ አመሰግናለው

  • @tofik255
    @tofik255 11 หลายเดือนก่อน +2

    What you are talking about will benefit many people. Keep it up

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 11 หลายเดือนก่อน +1

    You Are The Best Darling 🥰🥰🥰

  • @mekame2023
    @mekame2023 10 หลายเดือนก่อน

    ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ
    It's quit interesting 🤔
    ምነው እንደዚህ የሚመክረኝ በኖረ..... ተባረኪ

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 10 หลายเดือนก่อน

    I subscribed today. You are cute

  • @Rahelaaaaaa
    @Rahelaaaaaa 9 หลายเดือนก่อน

    Your welcome hun and thank you

  • @like-ps9so
    @like-ps9so 10 หลายเดือนก่อน

    Gin eok begna be metsef kedus erasechun kef. Kef ateragu elali eok minew

  • @rishonrishon4762
    @rishonrishon4762 9 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም አተያይ ያ ልማድ አለብኝ አመሰግናለሁ ራሴን እንዳይ ስላደረግሽኝ ኑሪልኝ።

  • @mihret1319
    @mihret1319 9 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ሞክሼ❤

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 10 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ምክር ነው በርቺ ግን መፀሀፍ ቅድስንም አንብቢ የበለጠ እውቀትሽን ጀኒራል ለማድረግ

  • @menbereayalew
    @menbereayalew 10 หลายเดือนก่อน

    እራስን ዝቅ ዝቅ ያደረገ በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላል ቃሉን አትጣሺ አስተውይ

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 11 หลายเดือนก่อน

    የጭ እንደው ሴቶች ስትባሉ ተረት ተረት ብቻ ማውራት አሁን ይሄ ምን ይጠቅመናል።

  • @AllEthiopianvideos
    @AllEthiopianvideos 10 หลายเดือนก่อน

    Yalishiw tekilala ewint new yenakonjo gin le Habesha yemitasitelalife kehone English menageru asifelage ayidelem berasosh kury English ewiket ayidelem konkwa new lemegibabeya ena betam eyeteregomish sitichenaneke silayewish new. Nechoch yanchen konkwa yemeyawerulish hagersh semetuna kanchegar megibabat sefeligu new enje berasachew konkwa kalone ayawerushim endewim yisikubishal egna ensugar yalenew enakewalen berasosh hager konkwa kury ensugar sitihogn tekolatefe I mean kensugar lemegibat mokiry beterefe betam tiruneger new yansashiw berche.

  • @zebibaabdenur6609
    @zebibaabdenur6609 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks to you i enjoyed

  • @astergebre1527
    @astergebre1527 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማዋረጃ የሜለው ቃላት ትንሽ ይከብዳል ስድብ ይመስላል፡፡ ዝቅ ማረግ ቤባል ይሻላል

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 10 หลายเดือนก่อน

    It is so wondergull

  • @emebetmaru-z7d
    @emebetmaru-z7d 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ትክክል ነሽ ሁሌም ከሰው ያነስኩ በአለባበስ በመልክ በሁሉም ነገር እራሴን አሳንሳለው ፍራቻ አለብኝ በጣም እፈራለው ሰዉ ሀሳቡን ሴወረኝ 1ቀን 2ቀን እማቀው ሰው ምን እነደምለው ይጠፋብኛል ና ሳቂ ሳቂ ይለኛል ቆይቸ ምን ማለት አንደኀበረብኝ ሲመጣልኝ እናደዳለው ሀሳቤንና ለማውራትም አቸገራለዉ መልሽልኝ ስታይው እህቴ ተቸግሬለው

  • @addisalemsefu3441
    @addisalemsefu3441 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much it's big message 🙏🙏

  • @michaelyehdego6691
    @michaelyehdego6691 11 หลายเดือนก่อน +1

    You are very smart girl God bless you. 🇪🇷

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 11 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ምርጥ ምክር በርቺ ህህቴ

  • @WubitLakewkidane
    @WubitLakewkidane 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል እኔ ግን😌😌ስለኔ ያወራሽ ነው የመሰለኝ

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል ቡዙ ጊዜ መልካም ዬዋህ ሰው ነሽ ቆንጆ መልካማልካም ነሽ ስሉኝ ቀልድ ይመስለኛል ከማንኛውም ሰው ተግበቢ ነኝ የዬኝ ሁሉ የከብረኛል ይዋዱኛል ነገር ግን እኔ ደስታኛ አይደለሁም

    • @keftam
      @keftam 11 หลายเดือนก่อน +2

      ለሁሉም መፍትሄው ከእኛ ውጭ ለአለው ነገር፣ ሙገሳ፣ ነቀፌታ፣ መሸለም፣ መወደስ፣ መናቅ መከበር ቦታ ሳይሰጡ በራስ ብቻ ራስን አክብሮ ወድዶ፣ ተቀብሎ፣ ወደ ውስጥ ተመልሶ መኖር።
      The Kingdom of God is within us!
      ግን ለምን " ዋ መሰጂዴን አትንኩ!" አልሽ?

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@keftam
      አማሰግናለው ዋ መስጂዴን አትንኩ የልኩኝ እኛ ሙስሊምች ስንከፋ ስንቸጋር ወደ መስጂድ ብቸ ነው የምንሄደው መስጂድ የአላህ ቤት ነው አብተም ደሃ ናጭ ጡቁር አረብ ሃበሸ ሰይል ሰይከፋፍል ሁሉንም የአለም ሙስሊሞች የሚየከትት ነው
      በለፋው በጅምለ የመስጂድ ፈረሰ ወረራ ተጀምሮ ነበር ለዘም ነው ዋ መስጂዴን አትንኩብኝ የልኩኝ

    • @keftam
      @keftam 11 หลายเดือนก่อน

      @@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ አሁን ምክንያቱን ተረዳሁት። የእምነት ቦታ መከበር አለበት።

    • @genetmelese7487
      @genetmelese7487 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@keftamእኔ ደግሞ በጣም ጎበዝ ብች ለራሴ ያለኝ አመለክከት ይገርማል ግን ፍቅረኛየ ደስ አይለውም እኔ ልበልሺ እንጅ ይለኛል😢

    • @keftam
      @keftam 11 หลายเดือนก่อน

      @@genetmelese7487ለራሳችን ያለን ጥሩ አመለካከት በጎ ጎን እንዳለው ምንም አያጠያይቅም። ራሱን የማይወድና የማያከብር በሌላ ሊወደድና ሊከበር አይችልም፣ ሌላውን ሰው ሊያከብርና ሊወድድም አይችልም።ራስን መውደድ ማለት ግን "ራስ ወዳድ" ማለት አይደለም። ይልቁንም የራስን ማንነት እና አካል ያለምንም ነቀፌታ ሙሉ በሙሉ በደስታና በኩራት መቀበል ማለት ነው። ግን ራሱን የሚያውቅና በራሱ እምነት ያለው ሰው፣ ራሱንም አያሞካሽም የሌላ ሰውንም ሙገሳ፣ ነቀፌታ፣ መሸለም፣ መወደስ አያስፈልገምውም።

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 10 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በላይ ማድረግ እችላለሁ እያለ ነው እራስን ማዋረድ አደለም

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 11 หลายเดือนก่อน

    ሃሳቡ ጥሩ ነበር ሆኖም ግን አንቺን ጨምሮ ሁላችንም የሆነው ነው መቀበል ያለብን ያልሆነውን መሆን አንችልም እንሆናለን ብለን ያሰብን ቀን ያኔ አለቀ በቃ ጠፈን ማለት ነው ለማንኛውም በርቺ

  • @1MIHI1
    @1MIHI1 10 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ጥፋቶቼን ነው ያወኩበት thanks

  • @amangesho1521
    @amangesho1521 10 หลายเดือนก่อน

    I agree somehow with what you presented on this..but I have a question for u? How do you present what you present from spiritual life point of view...do you think you God has credit in your accomplishments..if you say yes..then how you see your presentation...on self confidence..analysis?

  • @beimnetgebre6561
    @beimnetgebre6561 11 หลายเดือนก่อน

    Betam gobez set nesh Egziabher ewktun yechmrlsh

  • @HenokBerhanu-y9g
    @HenokBerhanu-y9g 9 หลายเดือนก่อน

    Tank you so much

  • @TameArt
    @TameArt 10 หลายเดือนก่อน

    Gen see yeminorew yerasun naw yes awo yamral ena leyu negne I am winner malet cheger naw legna

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq 11 หลายเดือนก่อน +1

    I'm glad i find your Channel Thank you

  • @زينباديسبابا
    @زينباديسبابا 10 หลายเดือนก่อน

    yenem bahir newu

  • @merongetaneh7317
    @merongetaneh7317 11 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነው ስለ እኔ ያወራሸ ነው የመሠለኝ ተባረኪ ቆንጆ

  • @rahelmelaku7991
    @rahelmelaku7991 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot.

  • @YegetanehHG
    @YegetanehHG 10 หลายเดือนก่อน

    Merciye thank you betam...that was so helpful.

  • @hailubacha3435
    @hailubacha3435 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @KokiBiruk
    @KokiBiruk 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you .

  • @hirutakere
    @hirutakere 9 หลายเดือนก่อน

    Tanki you

  • @ElaniMengesha
    @ElaniMengesha 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ የኔ ውድ በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው ጉረኛ ለሚሉን መልስ አግተናል😂

  • @lidyaendale
    @lidyaendale 11 หลายเดือนก่อน +1

    Berchi berchi berchi so good for our community 👏👏👏

  • @robel29
    @robel29 11 หลายเดือนก่อน

    በ chapter ብታስቀምጪ ጥሩ ነዉ