እያደር ጉድ ክፍል 22 | ምርዕፍ 2 | new Ethiopian drama 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Teyim_films_ethiopia
    @Teyim_films_ethiopia  4 วันที่ผ่านมา +70

    ውድ ቤተሰቦቻችን የምትወዱት እያደር ጉድ ድራማ ዘወትረ ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 12፡00 ሰዓት ላይ ይለቃለ ፡፡ እንደተለመደው ይህ ቪዲዮ ብዙ የድራማ ወዳጆች ጋር እንዲደርስ ላይክ አርጉልን

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 4 วันที่ผ่านมา +17

    ኮሜንት ማንበብ እንደኔ እሚወድ አለ ግን 😅😅😅ካላነበብኩ ያየሁ አይመስለኝም እድሜ ለኮማቾች 🎉🎉🎉🎉

    • @Mesi-m5x
      @Mesi-m5x 4 วันที่ผ่านมา +1

      Enam skemiyalk filmu eyanebebku newu yemayewu

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 4 วันที่ผ่านมา +2

      እኔምኮሜትየለለውነገርማየትአሎድም

    • @Mesi-m5x
      @Mesi-m5x 4 วันที่ผ่านมา +1

      @@አሚናትአሰን-ፀ4ጠ comatoch nachewu feta miyaregut hulum lay

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 4 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም😂😂😂ሱስ ሆነብኝ ኮሜንት ማንበብ

    • @Mesi-m5x
      @Mesi-m5x 4 วันที่ผ่านมา

      @@jemilamhammed4806 lekomant bye yemalgebabet yelem

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 4 วันที่ผ่านมา +7

    የዋዳን ትውጣልን ኣባት ክብር ኣለው

    • @kalokalo9361
      @kalokalo9361 4 วันที่ผ่านมา

      ወልዶ ከጣለ ለምን ይከበራል😅

  • @abayneshgebremariam2955
    @abayneshgebremariam2955 4 วันที่ผ่านมา +8

    ሀረግ ሪከርድ ሰብሯል ቶሎ ቶሎ በመለቀቁ ሁላችሁም ተማሩ ሀንቾን ለመሳደብ የከበደው😂😂

    • @እናት.ቲዩብ.2123
      @እናት.ቲዩብ.2123 4 วันที่ผ่านมา

      ስስት ብየ ነው እምጠብቃቸው ኤፉየን በተለይ 🎉🎉

  • @Susu-d3d7g
    @Susu-d3d7g 4 วันที่ผ่านมา +13

    እረ ዛሬ ላክ አምሮኛል ልወልድ ነው ላክ አድርጉኝ😂😂😂😂😂

    • @Tatrtouyt
      @Tatrtouyt 4 วันที่ผ่านมา

      አይ ሲለቀቅ ትወልጂዋለሽ አብሽሪ😂😂

    • @alseዮቱብቻናል-j4z
      @alseዮቱብቻናል-j4z 4 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ

    • @Susu-d3d7g
      @Susu-d3d7g 3 วันที่ผ่านมา

      @@Tatrtouyt 🤣🤣🤣 ገደልሽኝ

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 4 วันที่ผ่านมา +4

    ልዩ ስወድሽ የኔ ሳቅታ ቴወና ትችያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂የዋዳን አስጠላችኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 วันที่ผ่านมา +5

    እሰይይይይይይይይይ ዶኩመቱ እጃችሁ ገባ 👍ኤረ ሄለን የተንኮል ጥግ 😂🥺ልዩዬ ምርጧ ጀግና ነሽ💪 😍

    • @LubabaMekta
      @LubabaMekta 3 วันที่ผ่านมา +1

      አይይይይገናናቸዉ ታያለሽ ፎቶአንሥታይዛመሆንአለበት

  • @GenetWende
    @GenetWende 4 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ልዩ የኔ ወርቅ ልዩዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ዶክሜንቱ ሲገኝ ደስታ አስለቀሰኝ ማሚ አባዬ ልዩዬ ዳኒ የኔ ምርጥ ቤተሰብ እወዳችሗለሁ

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 4 วันที่ผ่านมา +2

    የዋዳን ትውጣልን ክፋቷ ይደብራል የምያዝናና እጅ 😂😂😂😂😂ልዩ ብቻ የምታዝናና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alseዮቱብቻናል-j4z
    @alseዮቱብቻናል-j4z 4 วันที่ผ่านมา +4

    አይከፈልበትም መልካምነት ለራስ ነዉ ደምሩኝ❤❤

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 3 วันที่ผ่านมา +4

    እሲ 10ሺ እድገባ እርዱኚ ወገኖቸ ❤በአላህ በማርያም🙏

  • @صوفيااشتو
    @صوفيااشتو 4 วันที่ผ่านมา +4

    ልዩየ ጀግንነትሽ ደስ ሲል

  • @zamzamHussien-n8o
    @zamzamHussien-n8o 4 วันที่ผ่านมา +4

    ውይ ውይ እቺ ሂለን አቃጠለችኝ የዚች ገፀ ባህሪ አያሰተምርም ይቅርብን

  • @ShimelisTechale-v5f
    @ShimelisTechale-v5f 4 วันที่ผ่านมา +4

    ዛሬ ሰፋ ያለ አስተያየት ልስጥ
    1.እነ ሄለን ድሃ ናችሁ እኮ ግን አባትዮዉን ማሣገቻ ብር ከየት አመጣሽ ፍቅረኛሽ ያዘጋጃቸዉ ሰዎች ከፍለሻቸዉ ነዉ ወይስ እሱ ከፍሎልሽ ነዉ ወይስ በፈቃደኝነት ነዉ? ግልፅ አይደለም
    2.ሄለን ዶክመንቱ እናትሽቤት ወስደሺዉ ነበር እንዴት ተመለሰ
    3.ክፍል 19 ይሁን እማንኛዉ ብቻ አላስታዉስም አዳልጦሽ እወደቅሺበት ክፍል ላይ ወድቀሽ ስትጮሂ ጠዋት ነበር ባለቤትሺም አልተነሳም።ግን እነአቤል ከምንጊዜዉ ነዉ የዉጪ ለብሳቹ ነዉ የደረሳቹት የተኛቹበትን ለብሳችሁ ነበር እናታቹ ጋር መድረስ የነበረባቹህ ማለቴነዉ
    4.አባትዮዉ ደግሞ ሊያግቱህ ስትወጣ በምን ጉዳይ ወጣህ እንደቀጠሮ ነገር ይመስላል የሆነ የወጣህበት ምክንያት ሊኖር ይገባል የግልፅነት ችግር።
    5.ይመቻቹ❤

    • @GusVjxEmu
      @GusVjxEmu 2 วันที่ผ่านมา

      ሌላዉ ቢቀር መፈተሽ ነበረባት በን❤ዴት ሊደፉን ነዉዴ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዩአዳን አስጠላሽኝ ክፋትብቻ ምን ያስተምራል አባት እናት ክብርነዉ ሹሀደ😮😮😮

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 4 วันที่ผ่านมา +5

    እደእኔ ልጂቱሀ ምተነዲደቹ ቢቸ ለይኩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ፉፊቢንትሠኢድ
    @ፉፊቢንትሠኢድ 4 วันที่ผ่านมา +2

    ማነው እንዴኔ ልዬዬዬዬ ፈልጊ በደንብ እያልኩኝ ነበር ክክክክክ ፊልም መሆኑን ረስቸው

  • @HikmaHairu-qp7ut
    @HikmaHairu-qp7ut 4 วันที่ผ่านมา +9

    አቺ አመዳም እኔ በዩአዳን አሳዝነሽኝ አለቅሳለው እዚ ታቃጥይኛለሽዴ ሂሩትን ይላክብሽ

  • @Sosi23851
    @Sosi23851 4 วันที่ผ่านมา +3

    ሀና አንች 2 አፈቅረሸ ስትጃጃይ ነዉ የሚያምርብሸ😂😂😂😂😂

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 4 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው ልዩ❤❤❤❤❤ እንወድሻለን

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሄሉ ጀግና 👌ቁስልሽን አንቺ ብቻ ታውቂዋለሽ 💝ዉድድድ 💝ከነ እልክሽ 💝👌

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 4 วันที่ผ่านมา +2

    Wellcom❤❤ ልዩ ጀግናዬ ደግ አደረግሻት እቺ ከሀዲ ሄለን ድህነትሽን ይዘሽ ተስማምተሽ ብትኖሪ ይሻልሽ ነበር በፀባይ ብጠይቂው ማይራራ አባት ነበር ልዬ ፍቅር ነሽ ❤❤❤ሄለን የማትወጭው አዝቅጥ ውስጥ እየገባሽ ነው እናትሽን ብቻ በዚህ ጉዳይ እንዳታጫት አንቺን ለመበቀል ብለው እናትሽን እንዳይጎዳት

  • @Etegen-xc7fz
    @Etegen-xc7fz 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ተመቻችሁኝ ቶሎ ቶሎ እየመጣችሁ ነዉ ዪአዳኔ ክፋትሽ😂😂😂😂😂

  • @davidgetachow7702
    @davidgetachow7702 4 วันที่ผ่านมา +3

    ይህን ማልክት ያምታናቡ ሁሉ አማትን ሙሉ ያሳባቹትን ማልካም ናጋር ፋጣሪ ይስጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤👌✔

  • @fatumamohammed7119
    @fatumamohammed7119 4 วันที่ผ่านมา +4

    የክፋት ጥግ ምን እንማርበት

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 4 วันที่ผ่านมา +1

    አባይ ተሰር እንቁል አደለህም አትፈርስም ወሮበላ አልክ ልክ ነህ የልጅ ጨካኝ ነህ በርታ እማዬ አዩዘቨ ለገንዘብ ደግሰ ሰው እንዲህ ነው አይዙቨ

  • @GenetWende
    @GenetWende 4 วันที่ผ่านมา +1

    እባዬ እኔ ልጨነቅልህ ማሚ እኔን ይመመኝ ልዩዬ ዳኒዬ ይቺ መሰሪ በጠበጠቻችሁ

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 4 วันที่ผ่านมา +1

    አባይ ተሰር እንቁል አደለህም አትፈርስም ወሮበላ አልክ ልክ ነህ የልጅ ጨካኝ ነህ በርታ እማዬ አዩዘቨ ለገንዘብ ደግሰ ሰው እንዲህ ነው አይዙቨ እንትህቨ አታሰጊባችው

  • @SeddikRaja
    @SeddikRaja 4 วันที่ผ่านมา +2

    ብታናድደኝም አደንቃታለሁ 😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤

  • @emuyaabatebaya3593
    @emuyaabatebaya3593 4 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ሀንቾ አልተቻልሽም😂😂😂😂

  • @AzmiralAzmiral-u9c
    @AzmiralAzmiral-u9c 4 วันที่ผ่านมา +7

    እፍፍፍፍ ግን ፊልም እንደሆነ እያውኩ ሰውየው አሳዘነኝ

  • @Etegen-xc7fz
    @Etegen-xc7fz 4 วันที่ผ่านมา +5

    በቀን ሁለቲ ይሁን የምትሉ😂😂😂 አሳዪኝ

    • @Hayatmuhye-y2d
      @Hayatmuhye-y2d 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @JujuJuju-w2r
    @JujuJuju-w2r 4 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ብሆን እንኳን ሰውየውን አለቀውም ይሄ ማላጣ ሄሉ በርች💪

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 4 วันที่ผ่านมา

    በርቱልን የምር ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቀኑ ሰአቱን ጠብቃችሁ ልቀቁልን

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 4 วันที่ผ่านมา +2

    ቶሎበመልቀቃችሑ እናመሠግነል❤❤❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 4 วันที่ผ่านมา +1

    ድራማ መሆኑን እያወቅሁ ደሜ እሚፈለው ነገር ታይ ሃና ታይ ግን ደሜን አታፍሊው እዚህ ሂሩት ታፈላኛለች 😂😂😂😂

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 4 วันที่ผ่านมา +1

    ከዚህ ድራማ ባልና ሚስቶች ምንም መደማመጥና መግባባት የለባቸውም ኡፍ 😅

  • @SenayitGadisa
    @SenayitGadisa 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቶሎ ቶሎ ስለቀቂ ደስ ሲል

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 4 วันที่ผ่านมา +1

    Yesssss endeze destanim asemun

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 4 วันที่ผ่านมา +4

    አይሂዋን ዮአዳን ላይ ስታሳዝኝኝ እዚህ ደግሞ ሰይጣን ሁነሽ አቃጠልሽኝ 😂😂😂😂

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 3 วันที่ผ่านมา

    Pa pa this men he's number one for dressing up 😅❤😅

  • @AhmedAlrashdi-wz1wx
    @AhmedAlrashdi-wz1wx 4 วันที่ผ่านมา +1

    ክፍል 23 በተስፋን ጠብቃለን❤❤❤❤❤

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 4 วันที่ผ่านมา +2

    አዳፈናት ብዪ ደስ ብሎኝ ነበረ

  • @FirenashMatewos
    @FirenashMatewos 4 วันที่ผ่านมา +1

    Ewunatim liyu nash woww❤

  • @dagnehaile1503
    @dagnehaile1503 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሀና አንች አፍቃሪ እንጅ ተንኮኛ መሆን አያምርብሽም😂😂😂

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 4 วันที่ผ่านมา +2

    የተረገመች😢😢😢

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዮአዳ አቤት ምለስ😂😂😂

  • @WeliyaMusa
    @WeliyaMusa 4 วันที่ผ่านมา

    Wow በጣም ደስ ይላል 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 วันที่ผ่านมา +1

    እያደር ጉድ እውነትም እያደር ጉድ የዚህ ቤት ጉድ አያልቅም

  • @sayedAhmada-ue9kn
    @sayedAhmada-ue9kn 4 วันที่ผ่านมา +4

    ኦርጅናሉ አደለም ኮፒአረጋውነውየምትሉ ላይክአርጉኝ❤❤❤❤❤

    • @ZinabMoh-y3n
      @ZinabMoh-y3n 4 วันที่ผ่านมา +2

      ልቀይረዉ እያወጣችዉነበር ብለን እናስብ

    • @ግዜለኩሉጩና
      @ግዜለኩሉጩና 4 วันที่ผ่านมา

      ፣yes​@@ZinabMoh-y3n

    • @Woubnesh
      @Woubnesh 4 วันที่ผ่านมา

      ኮፒ ልታረገው ነበር ባይቀድሟት​@@ZinabMoh-y3n

  • @መቅዲየራሴአድናቂ
    @መቅዲየራሴአድናቂ 4 วันที่ผ่านมา +3

    በሀና ቦታ ሌላ ሰው ተኩልን ለስድብም ቢሆን እንደፈለገኝ እንዳነክታት🙄🙄

  • @hehamanot
    @hehamanot 4 วันที่ผ่านมา

    ሀኒቾየ እያቃጠልሽኝም የምወድሽስ ነገር ❤😂

  • @LemlemSemere-x5m
    @LemlemSemere-x5m 4 วันที่ผ่านมา +2

    4ተኛ ነኝ ላይክ ❤❤

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu 4 วันที่ผ่านมา +6

    ሂሩትን ይላክብሽ ሆ አቃጥለሽ ልደፊንነው እኮ

    • @Marim-ds7np
      @Marim-ds7np 4 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

  • @SusuCoffee-g5l
    @SusuCoffee-g5l 4 วันที่ผ่านมา +1

    አደኛ😂😂😂😂

  • @SamSung-mx5lw
    @SamSung-mx5lw 4 วันที่ผ่านมา +2

    ማስታወቂው ሲያስጠላ

  • @siltube2735
    @siltube2735 4 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ተው ደምሩኝኝኝኝኝኝኝ😢

  • @ኡምዛኪር
    @ኡምዛኪር 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኤጭ የሄለን ፓርት ጭካኔ ብቻ ነው በቃ አንዳዴምኮ ሰይጣን ይሸነፋል

  • @KalkidanabateAbate
    @KalkidanabateAbate 3 วันที่ผ่านมา

    ሀኒቾ እያቃጠልሽኝም እወድሻለሁ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzebAzeb-ye5xh
    @AzebAzeb-ye5xh 3 วันที่ผ่านมา

    በጠም ጀግና❤❤❤❤❤ናት

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤አረ ቶሎ ልቆቁት በጉጉት እየጠበኩነኝ

  • @EkramAli-u8o
    @EkramAli-u8o 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዩአዳንም ለካ ክፉ ነሺ

  • @TsiyonDesta-s5m
    @TsiyonDesta-s5m 4 วันที่ผ่านมา +1

    Wow new

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 4 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚ አስቀምጣ ነው አያገኙትም የምትለው?😂

    • @EdenKetema-nf3wd
      @EdenKetema-nf3wd 4 วันที่ผ่านมา

      በፕላስተር ለጥፋው ስለ ነበረ ነው

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 4 วันที่ผ่านมา +3

    አረ አፍጥኑት😂

  • @Sedai-k2f
    @Sedai-k2f 4 วันที่ผ่านมา

    Wellahi hanicho ezihm afla fkr layim stasteli echi

  • @بلاكفون-ك3ط
    @بلاكفون-ك3ط 4 วันที่ผ่านมา

    ዕይዕንቾሥሣሥናሣዝኝነብር❤❤❤❤❤❤

  • @Nandohassen
    @Nandohassen 3 วันที่ผ่านมา

    Wow merte naw ❤❤❤❤❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 4 วันที่ผ่านมา

    እውነትም እያደር ጉድ ❤❤❤❤

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 4 วันที่ผ่านมา

    እሰይ ተመሰግን

  • @nafsoibirahim8615
    @nafsoibirahim8615 2 วันที่ผ่านมา

    Yelaqaq kifil 23yilaqaq ❤❤❤❤❤

  • @زينب-ح8ث6ط
    @زينب-ح8ث6ط 4 วันที่ผ่านมา +1

    ለዮአዳንከአሁንወዳላላዝን😢😢😢

  • @hayat-f3s
    @hayat-f3s 4 วันที่ผ่านมา +1

    23 ልቀቁልን

  • @MekdesTafese-pl5cv
    @MekdesTafese-pl5cv 4 วันที่ผ่านมา

    ሀለን ተይበልክሆኝ😢😢

  • @BcbcjdjBdhdbdh
    @BcbcjdjBdhdbdh 4 วันที่ผ่านมา +1

    Wawao ❤❤❤❤😂😂

  • @Hirpo-z2g
    @Hirpo-z2g 3 วันที่ผ่านมา

    Best

  • @nawafnawaf7127
    @nawafnawaf7127 3 วันที่ผ่านมา

    ሃኒቾ ኣፍላ ላይ ጊልያድ ያናድድሻል ኣንቺ ዶሞ በዚ ኣቃጠለሽ ልትደፍያቸዉ ነው እንዴ

  • @TeliaMobb
    @TeliaMobb 4 วันที่ผ่านมา

    Wow yewaden izi kifu honshi

  • @HikemaWorkuden
    @HikemaWorkuden 3 วันที่ผ่านมา

    ዮአዳን እዴት እዳስጠላችኝ በዚኛዉ ትደብራለች

  • @MuhammedAhmad-d2m
    @MuhammedAhmad-d2m 4 วันที่ผ่านมา +1

    ልቀቁልን

  • @AlexAlemayehu-be4ip
    @AlexAlemayehu-be4ip 3 วันที่ผ่านมา

    ጊሊያድ ማለት እስታይሉ ሁሉ የሼባ ነው ።አለባበሱ ፣ የጸጉር ቁርጡ ጋርሶ ይሆን ላጲሶ አልገባኝም ።የዘመኑ ልጅ አደለም እንዴ ፣?ሱሪዎቹ ይገላሉ 😂 ሾዳውም ሙድ ያስላጣል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @piuqwe2980
    @piuqwe2980 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ uuuuffffff iknm tgny😂😂

  • @HamiyuBaqalech
    @HamiyuBaqalech 4 วันที่ผ่านมา

    Good

  • @nafsoibirahim8615
    @nafsoibirahim8615 4 วันที่ผ่านมา

    Yelaqaq 22kifil❤❤❤❤

  • @nafsoibirahim8615
    @nafsoibirahim8615 4 วันที่ผ่านมา

    Ilaqaq kifil 22❤❤❤❤❤

  • @asmam-x4t
    @asmam-x4t 4 วันที่ผ่านมา

    Wedan Ahun jegna honech Das ilal😂😂😂😂😂

  • @MessiPower-i7z
    @MessiPower-i7z 3 วันที่ผ่านมา

    ይዋዳን ስተነፍሺ እራሱ ችግር አለብሽ

  • @Zaynab-e2s
    @Zaynab-e2s 4 วันที่ผ่านมา

    ዩአዳኔስወድሺ

  • @burte7906
    @burte7906 3 วันที่ผ่านมา

    Maryamin betedefashi yidifashi awure😢😢😢😢😢

  • @tigistKetema-oh8ld
    @tigistKetema-oh8ld 4 วันที่ผ่านมา +6

    ተው ግን ሰብሰክራብ አድርጎኝ

  • @Chrwfju85Freyfde35
    @Chrwfju85Freyfde35 4 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ልጂ አቃጥላ ልደፋኝነዉ😢

    • @እሙቢላል-ከ3ቸ
      @እሙቢላል-ከ3ቸ 4 วันที่ผ่านมา +2

      ግንኮ እሷም ምክንያት አላት ወልዶ ነውኮ የጠላት እስኪ የሷንና የወድሟን አስተዳደግ ልዩነቱን አይታችሁታል???

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola 4 วันที่ผ่านมา

    ሄለን😂😂😂😂 ተሸነፈሻል

  • @layilaahoney3994
    @layilaahoney3994 4 วันที่ผ่านมา

    Ufff

    • @Tatrtouyt
      @Tatrtouyt 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @Zahramustafa-jh6xw
    @Zahramustafa-jh6xw 4 วันที่ผ่านมา

    tonkoli bazabatii😢😢

  • @Yash-l4q
    @Yash-l4q 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RssRss-tv4qo
    @RssRss-tv4qo 3 วันที่ผ่านมา

    አረባካችሁየዩሀዳንንመጨረሻአሳዩን

  • @ageremalede6984
    @ageremalede6984 4 วันที่ผ่านมา

    👍👍

  • @BezuhanMaru
    @BezuhanMaru 3 วันที่ผ่านมา

    ዩዋዳን ለካስ አውሬ ነሺ😂

    • @BereketBereket-xh4cg
      @BereketBereket-xh4cg 3 วันที่ผ่านมา

      ከሂሩት ታሚራ ነው 😂😂😂😂😂

  • @Nal-uq3xw
    @Nal-uq3xw 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HappyCookingApron-kt9go
    @HappyCookingApron-kt9go 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤