NEW | የዛሬ መከራችን | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @kidestkassa259
    @kidestkassa259 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ቃሊዎት ያሰማል በድሜ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችንን ያሳድርብንን

  • @sarayohans3604
    @sarayohans3604 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን ሽአመት ያኑርልን

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 2 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 2 ปีที่แล้ว +1

    Abatachin Kalehiywetn Yasemaln MENGSITE SEMEYATN Yawrsiln

  • @GhionInfo
    @GhionInfo 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እጅግ በጣም የህይወት ብርኃን እየመገቡን ነው በየጊዜው ። የሚሰማ አለ አባታችን እኔ ውጭ አገር ሆኘ በርስዎ ትምህርት ወደንሰሃ ቀርቤ፣ ወደ ስጋዎ ደሙ ቀርቤ እጅግ ተጠቅሜያለሁ ስለዚህ አባታችን በጣም ብዙ ህይወት እየመለሱ ነው በእውነት ክርስቶስ በሚያውቀው ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
    ንሴብሆ ቱዩብና እንቁ ዘስላሴ ቱዩብ አሰናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን የህይወት እንጀራ እንድንመገብ ስላደረጋችሁ። የሰው ልጅ ለመዳን ብዙ መንገድ አለው እኛ ከልብ ካለቀስነ እንባ አይገድም ነው። እንበርታ ምመናን ማዳመጥ ብቻ በቂ አይደለም ስንተገብረው ነው ዋጋ የምናገኘው።
    ከተኩላ ፈዋሽ ነን ባዮች እንጠበቅ ቁማርተኛ እኛ ቤት ውስጥ እንደጉድ ነው ያለው።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiowt yasemalene

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እኛንም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርልን

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    Yadergew amen bechernetu

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +7

    በዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂምድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💒🙏

  • @mazebezane3040
    @mazebezane3040 2 ปีที่แล้ว +1

    Kal hiwot yasimalen Abatachen be edame besiga yekoyelen Egzehaber amelak Amen 🙏

  • @mseswark599
    @mseswark599 2 ปีที่แล้ว +3

    ኧባየ በጶለተወ አስቡኝ አገራችንን ስለናተ ስለደጒቹ የአብርሐም ልጆች የድግል ወዳጆች ልኡል እግዛብሔር ይማርልን ሰላሙን ያውርድልን ሕዝበ ክርስቲያኑን ይጠብቅልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን።

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 2 ปีที่แล้ว +1

    KALE HEWET YASEMALEN. ABATACHEN 🤲❗

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ferawinytekie7028
    @ferawinytekie7028 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @abeba9747
    @abeba9747 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏

  • @minapauli6237
    @minapauli6237 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzabeher talaq new Egzabeher yimasgen

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen🙏🙏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ይስጥልን

  • @Aዩየቤተሠብአፍቃሪእናሟች
    @Aዩየቤተሠብአፍቃሪእናሟች 2 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ7ከ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ7ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይሰማልን

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደው እኮ ይእርሰዎ ትምህርት ማዳመጥ እኮ ቅቤና ማር መጠጣት ማለት ነው በእርግጥ የምገልጽበት ቋንቋ አጥቼ ነው እንጂ የእግዚአብሔር ቃል ከማርም ከቅቤም በዚች ምድር ላይ ካለ ነገር ሁሉ የሚበልጥ መሆኑን ዘንግቼ ሳይሆን እኛ እንደምንረዳ ፍቅሩና ክብሩ እንዲገባን አድርገው ስለሚያስተምሩ እንጂ !!!!!
    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠዎት ደሞ እኔ በአካል ከፊት ለፊተዎ ቁጭ ብየ ለመማር ያብቃኝ የፍቅርን ቃል አሜን
    የማስተማር ጥበብን የተቸራቸው አባት ❤️

    • @GhionInfo
      @GhionInfo 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን። እጅግ በጣም የህይወት ብርኃን እየመገቡን ነው በየጊዜው ። የሚሰማ አለ አባታችን እኔ ውጭ አገር ሆኘ በርስዎ ትምህርት ወደንሰሃ ቀርቤ፣ ወደ ስጋዎ ደሙ ቀርቤ እጅግ ተጠቅሜያለሁ ስለዚህ አባታችን በጣም ብዙ ህይወት እየመለሱ ነው በእውነት ክርስቶስ በሚያውቀው ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
      ንሴብሆ ቱዩብና እንቁ ዘስላሴ ቱዩብ አሰናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን የህይወት እንጀራ እንድንመገብ ስላደረጋችሁ። የሰው ልጅ ለመዳን ብዙ መንገድ አለው እኛ ከልብ ካለቀስነ እንባ አይገድም ነው። እንበርታ ምመናን ማዳመጥ ብቻ በቂ አይደለም ስንተገብረው ነው ዋጋ የምናገኘው።
      ከተኩላ ፈዋሽ ነን ባዮች እንጠበቅ ቁማርተኛ እኛ ቤት ውስጥ እንደጉድ ነው ያለው።

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂምድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊💒💒💒🕊🕊🕊