ፓስተር በፍቃዱ አትመው | Pastor Befikadu Atmew | ጠይቁ፦ ያለመጠየቅ ጉዳቶችህና ጥቅሞች | 08/31/2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 46

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 หลายเดือนก่อน +16

    ሁሌም ሰምቼ የምጠቀምባቸዉን ፓስተር ጋሽ ፍቄን የሰጠንን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 4 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አይነት በረክት ነው የተባረኩበት ፓስተር ወደኋላ ተመልሼ ከ5አመት በፊት የሰበኩትን ሁሉ ነው እየሰማሁ። እና በጣም በህይወት እልፍ እያልኩበት ያለሁት እና አንዱን ስብከት ደጋግሜ ነው የምሰማው አልጠግብ በሰማሁ መጠን አዲስ ይሆንብኛል ዘመኖት ተባርኳል ለምልሙ እድሜዎት ይርዘም ለእኛ ሲል ጌታ ቸርነት ያድርግሎት እወዶታለው ❤❤❤❤❤

    • @azebyisakhawaz2225
      @azebyisakhawaz2225 3 หลายเดือนก่อน

      Ìiiìiiiìiiììiiìiìiìììiiiìì

  • @mekonnenmengistu7399
    @mekonnenmengistu7399 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ለመጀመሪያጊዜ ከኢትዮጵያ ከወጣሕ ዛሬ አየውሕ ሰላም መሆንሕን ስላየውሕ በጣም ደሰሰብሎኛለ ጌታይባርክሕ.
    መኮንን መንግስቱ,

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 หลายเดือนก่อน

    Pastor Very important teacing thank you 🙏🙏🙏
    you are a blessing to your World 🌎

  • @yetiaynalem5714
    @yetiaynalem5714 หลายเดือนก่อน

    ከሀያ አመት በፊት ድሬደዋ ስታለግል ትዝ ይለኛል ያኔ የነበረ ሞገስህ ዛሬም አለ ጌታ ይመስገን

  • @DamenWmikeal
    @DamenWmikeal 4 หลายเดือนก่อน +5

    ፓስተር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 3 หลายเดือนก่อน

    Yes Lord teache us 🙏🙏🙏

  • @Kidistigebremedhin
    @Kidistigebremedhin 3 หลายเดือนก่อน

    ፖሰተር ፍቄ ሰለአየሁህ ደሰ ብሎኛል ተባርኬያለሁ እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ተባረኩ በብዙ❤❤❤

  • @jenetzippert1441
    @jenetzippert1441 3 หลายเดือนก่อน

    This is my Answer ❤
    Glory to be God ❤Amen

  • @Sabii407
    @Sabii407 3 หลายเดือนก่อน

    I will come with the answers for my prayers after this for sure

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you🎉🎉🎉❤❤

  • @hakib5417
    @hakib5417 4 หลายเดือนก่อน +1

    We give thank to God because of you, Pastor Fikadu. Keep shining in christ.

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 4 หลายเดือนก่อน

    አሰገራሚ መልእክትነው እንድንኖረበትና ለእግዚአብሄር ይርዳን ተባረክ ፓስተር አገልግሎትህን ይባርክልህ ❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 3 หลายเดือนก่อน

    You are blessed

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከብዙ ነገር ተገላገልኩ ይህብ ትምህርት እየሰማው

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ሰማው ድንቅ መልክት አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 3 หลายเดือนก่อน

    ተመለሰልኝ

  • @merongirma9830
    @merongirma9830 4 หลายเดือนก่อน

    ቅምም ያለ አገላለጽ!!!! መንፈሳዊነትነ የሚገልጹ!!!!! ተባረክ Pastorዬ እውነት ነው አንዳችን ከሌላችን ጋር ያለን ርቀት የእውቀታችንን ይህል ነው

  • @ayenachewgeleta7579
    @ayenachewgeleta7579 3 หลายเดือนก่อน +1

    You have to do fasting & exercise for us because we need you God bless you🕊⚓️🙏🏽

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen❤🎉

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 4 หลายเดือนก่อน +1

    Be blessed pastor fekadu ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yordanosmichael2827
    @yordanosmichael2827 4 หลายเดือนก่อน

    Amenn

  • @HiyawTesfaye
    @HiyawTesfaye 4 หลายเดือนก่อน

    Tbarek

  • @konjitmahder6222
    @konjitmahder6222 4 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @andualmewoldmariame7299
    @andualmewoldmariame7299 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you and your family Jesus name Amen 🙏🙏🙏

  • @merongirma9830
    @merongirma9830 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግዚአብሄር ጥያቄ የማፈራ አምላክ አይደለም

  • @Elias-e3x
    @Elias-e3x 4 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ፍቄ ተባረክ

  • @gulnet-xp6up
    @gulnet-xp6up 4 หลายเดือนก่อน

    Pastor Befekafu, you are missed. I benefited from your teachings

  • @masreshaayele9123
    @masreshaayele9123 4 หลายเดือนก่อน

    Great massage pastor Befke

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 4 หลายเดือนก่อน +1

    Teberk pastor Betam new yetmerkt

  • @ibelieveingod1713
    @ibelieveingod1713 4 หลายเดือนก่อน +3

    The pulpit has to be changed.

    • @YishakNega
      @YishakNega 4 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ይባርክህ

  • @gulnet-xp6up
    @gulnet-xp6up 4 หลายเดือนก่อน

    I like the pulpit

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ ፀልየን ለምን ይቆያል?

  • @ibelieveingod1713
    @ibelieveingod1713 4 หลายเดือนก่อน +1

    Please change the pulpit.

  • @CarolynDubois-s4f
    @CarolynDubois-s4f 4 หลายเดือนก่อน

    Haag Shore

  • @MinteTM
    @MinteTM 4 หลายเดือนก่อน

    Change the pulpit 😮

  • @EteteWeretawDessalegn
    @EteteWeretawDessalegn 4 หลายเดือนก่อน

    Geta yebatkh wstn yemifews ne we

  • @museabraham1421
    @museabraham1421 4 หลายเดือนก่อน

    ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ቃል መማሪያ እንጄ እንግሌዘኛ ቋንቋ መማሪ አይደለችም

  • @zemenewerkberu7592
    @zemenewerkberu7592 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ወንድም በፍቃዱ እ/ር ገና በሆድ ውስጥ እያለ ታላቁ ለታናሹ ይገዛል ያለለት እንደገና ያዕቆብን ወደድኩ ኤሳውን ጠላሁ ተብሎለት ለምን ወላጆቹ ያዕቆብ (አታላይ) ብለው ስም እንዳወጡለት አላውቅም ሰው እንደ ስሙ ነው ይል የለም መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል ደሞስ እናቱ አይደለችም እንዴ ከመጀመሪያው ሁሉን ያቀነባበረችው? እ/ርማ በመንገዱ ተገናኝቶት ድሮ በአባቱና በናቱ በስማ በለው የሚያውቀው የነበረው አምላኩጋረ‍ቀርቶ ከርሱ ጋር ተገናኝቶት ቃል ገብቶለት ነው የሸኘው