ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
ዋዉዉ ጩሃት የለለቤት ድንቅ መዝሙር ክብር ሁሉ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን ።
Hallelujah This is a power of Jesus hallelujah Glory for Jesus
አሜን አሜን አሜን ተባረክ እደዚህ ያለ መዝሙር ናፍቆን ነበር ጩኸት የሌለው ጌታ ምርኮ አሁንም ይመልስ
ዝማሬ ለእግዚአብሔር ነው እንጂ ለእኛ ስመት አይደለም ሁሉንም ዝማሪዎችን ለእግዚአብሔር ክብር ነው የዘመሩት ፥ዝማሬ ለራሱ ክብር ይሁን
ዘክዬ ብርክ በል አደራ ከዘመኑ ዘማሪ ጋር እንዳትደባለቅብን አንተ ልዩ ነህ ከጌታ የተነሳ እየሱስ እየሱስ የሚሸተን አንተ ስትዘምር ነው እኛ ይሄ አይነቱ ነው የናፈቀን ስለዚህ አደራ እንዳናጣ የተቀበልከውን በደንቡ ጠብቀው እሱን እሱን እየሱስን እየሱስን አሽትተን።
ዉይ ይህ ልጅ ሲዘምር አምላኬ በቃሉ ዉስጥ ባለዉ ጥበብ እራስን በመግዛት ዉስጥ ያለዉን አሁንም አሁንም ይጨምርልህ ተባረክ ይብዛልህ ይብዛልህ
እዚ ቸርች ርዕስ ማስጮህ በጣም ትወዳላችሁ ነቢዩ ዘማሪዎች ህፃናት የምትሰጣቸው እርእሶች ክርስቲያን የማይጠበቅ ነው youtube ባቹ የሚታየው የእግዚአብሔር መንፈስ አለበት ነው
esey lenyes kemanm belay qrbye
እየሱስዬ እናቴን ስታመልክህ ማየቴ መታደሌ
ታድለሽ የእኔ እህት!!! እስቲ ለእኔም እናት ፀልይልኝ ወደ ጌታ እንድትመጣ!
ጩሄት የሌለበት መንፈስ ቅዱስ ያለበት ድንቅ አምልኮ ተባረክ
አንተልጅ ዘመንክ በዝማሬ ይለቅ ተባረክውይይይይይይይይይይይይ
ዘካርያስ ዝማሬህ ድምጽሕ አይጠገብም ልዩ ልዩ ደስ ሲል እርስ ርስ የሚያደርግ መዝሙር ተባረክ
አለምን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን ሀሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
በጣም ጥሩ ዘማሪዋቹ ወደተረጋጋ መዝሙር መተዋል ቀጥሉበት አባራ ከማስጨስ ሰከንያለ መዝሙር ጥሩነው
አጋንንት ስለወጣላችሁ ሳይሆን ስማችሁ በመንግሥቱ ስለተፃፈ የሚለው ቃል እረሳችሁት ዘኪ አይመለከተውም የጌታ መንፈስ አለበት
ዕድሉን አግኝቼ ከዚህ ዘማሪ ጋር አምላኬን ባመልክ ምኞቴ ነወ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ሀሌ ሉያ
እንዴው ሁሉም ዘመር በዝ ክራር ብዛምር እና ክ ቦርድ ምበል ጉድ ከምድራ ጋፅ ብጣፋ ሳለም ነበር ጌታ እስካ መጫራሻው በዝህ መልኩ ያዝልቅህ ወንድሜ ኮ ቦርድ ብሆን ኤሄ ሁሉ ህዝብ በደንስ መንፈስ ይሳክር ነበር እንድህ ነው በስራዓት አምልኮ አሁን አሁን ኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን ለጴንጤም ተሃድሶ ያስፈልጋል
Bezi mekniyat wede Protestant mekebl alchalku beqa🥹🥹🥹, cheferaw Huluma eziew aleko eyalku beqaa🥹🥹🥹
ዘማሪ ማን ልበልህ ዳዊት የመጸፉ ዳዊት አንተን የፈረች ችርች ትባረክ መዝሙር በመንፈሰ ነው የሚዘመረው ተባርከህ ቅር
የእግዚአብሔር ቤት እንዲህት ተረጋግቶ ማምለክ ደስ ይላል በየመድረኩ ጭፈራ ቤት ያደረጉት ከዚህ ሊማሩ ይገባል።
አቤት ጸጋህ የበዛለት እንደ እኔ ያለው ያመስግንህ እንጂ ሌላ ምን ቃል አለው።
ለኔስ ከማንም በላይ ቅርቤ😢😢😢😢😢😢እየሱሴ
ሰላም ያለው መዝሙር ውይ
“ሁሉን የሚችል አምላክም ለብዙ ሕዝብ ጉባኤ እንድትሆን ይባርክህ፥ ያፍራህ፥ ያብዛህ፤” - ዘፍጥረት 28፥3አሜንንንንንንንንንንንን እፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊእፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊዋውውውውውውውውአሜንንንንንንን ተባራክህ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክህ ዘማሪ ዛከርያስ ጸጋ በእጥፍ ይጨምራልህ ሰምቼ ሰምቼ ልጠግበሁ አልቻልኩም
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ንጉሡ ክርስቶስ ከፍ ከፍ ይበል አሜን።
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አባ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ
ጌታ ያለምልምህ ኑርልኝ በጣም ነው የወደድኩት 👌
ተባረክ!! መንፈስ ያለበት ኡፍ ደስ ሲል...
Haleluyaaaaaaa iseeeeeeey iseeeeeeeey Ilililiiliililil Ilililiiliililil😢😢😢😢😢 tabaraku👏👏👏👏👏👏👏👏
የ እግዚአብሔር ስዉ ዘምን ዘላለም በጌታ በ እየሱስ ስም ተባረክ እኔ ምሎ ንግር አጥችኑ 💜💜💜💜💜💜😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንአዎ ሃሌሉያያያያያያያ ሃሌሉያያያያያያጌታ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ፀጋ በእጥፍ ድርብ ይጨምራል❤❤
ጌታ በብዙ ይባርክ ዘኪዬ💕💕💕💕💕💕
የጌታ ስም ተጠርቶ እንዴት አይጮ ? ወይስ በዚ ዕርስ ቪው ለማብዛት ነው ። ለምን የማዳኑን ስራ ከገዘብ እናሳንሳለን። ደስ የሚል አምልኮ በዚ መንፈስ ወንጌልን ሚያጎላ ነገር ለሰው መጋበዝ ሲቻል ሞስተዋል ይብዛልን
Wow ጌታ ይባርክህ ❤❤❤️መንፈስ ቂዱስ ❤❤️❤️❤
አሜን አሜን አዎ ምድረበዳዬ ባንተ ፀጋ ነው የለመለመልኝ
Pure talent mixed with amazing Spirit takes the songs to totally new level like this one.
እረ ኡኡኡ ይሄ መዝሙር በሰማው ብሰማው አልጠግብም
ርእሱ ዋጋውን በጣም ያወርደዋል የአጋንንት መጮህ ብርቅ ስላልሆነ
በጣም የዉሰጤ መዝሙር ነዉ አመሰግናለሁ🕊🕊🕊❤ 🙏🙏🙏
ተባረክልን ወድማችን ዋው
አሜን አሜን አሜን !!!!!!!
አሜን አሜን አሜን❤
የኔም ሀሳብ ልክ እንደ እህቴ ድንበል ነው::; አታዳንቁ::; ክብርን ልጌታ ስጡ;;
ውለታህን መቼም አረሳውም 👏👏👏👏
ክብሩ ለጌታ ይሁን
እጅግ በጣም አከብርሃለሁ ጌታ ይባርክህ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Thank you Lord 🙏🤲🤲👏👏👏
አሜን ፡ አሜን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ይባርክህ🙏🙏🙏
❤Getayesus ybarkh regaya amlko hulem yesus kantegarnewu
እንደኔ ያለ
Yena Eyesus Ewdekalew❤❤❤
ጸሎት ብቻ አይደለም አጋንት miyaschohew. አውነተኛ መዝሙር yaschohewal
Amen amen amen 🙏🙏🥰
Lamsegenk Enji Seladrkelt❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባርክ አሜን አሜን ።
ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ።
Tebarek Zeki
Geta tsegwyn yabzalek be bizu tebrki
❤❤❤ gat yebrkiii ❤
HOW YOU BLESSED!1
Ame Amen Amen Geta eyesusi abezeto yebareki🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
תודה לבורה העולם 🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊
ኣሜንንንንን ተባረክ ወንድሜ
tabarakilign zakiye
ጌታ ይባርክህ ያስፋህ
רק תודה לבור העולם🙏🙏🙏🕊🕊🕊
Amen Ame Amen Ame Amen Ame Amen Ame Amen Ame Amen Ame tebarek bebzu tega
Amennnnnnnnnnnn
Tebarku
Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele
Elelelll meheret yabezalegn getaye eyesu
Tebarek
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 👏👏👏👏🙏🏃🏃
Amen 🙌 amen 💖🙏Tebarek Tsega yibizaleh zakiye
GETA BEHULUM YMELEKAL SEW GETAN SYAMELK yhe yshalal aybalm lesu beergatam memabedm ymelek wanaw GETA gar ydres
Amene
Geta yimasgen😘😘😘👏👏👏🔑
Amennnnnn Amennnn 🙇🙇👏👏👏💔❤️❤️❤️🙏🙏wow
Bezemara aganent cohe!!! ere atekeldu yeha berk sihoneben yasazenal. bibel eko yemiyastemerew kezi yalfe new.
Amennn Amennn Jesus tebareku ymebarek mezmur Daniel wendem and Zekem tebareku.
All glory be to God ❤
Uuuuuuf yesawu geta yibark
Amen😢❤
Gata yibarke esiiiii amen Amen amen, zemenk yibark.
ሰላም wowww
Ameena ameena kabar lageta yihun
Bless you,,
esay ellllll keber lageta antem tebarek
አሜንንን
ተባረክ
Hallelujah semeh yebarek bemaleda tebarek be eneba ameleku yeh yene geta ayetegeb fekeru bezu temesegen wendemeye tsegaw betefe yechemer lemelem
ameeeeen ameeeeen 🍇🍇🍇🍇🍇
Elele Elele Elele halleluja.
Amen Amen Tebareku!
Wowwwwwwww nice one I love you so much thanks you Jesus
Amen tebarek
Ameeeen ameeen geta eyesusi yebariku
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 👏👏👏👏🏃🏃🏃🏃🙏
❤❤❤❤❤❤
Amen geta yibarkh ba hulu taberaki
ርዕስ አተጋንኑ ባካችሁ ትኩረታችሁ ንግድ ነዉ እንደ።የተለመደ የዪቲቤሮች ሽቃላ ቋንቋ በትጠቀሙ የታሻለ ነዉ ።
Amen
የቪዲዮውን ርዕስ ብትቀይሩት። እና ለታላቁ ጌታ እየተዘመረ ሰይጣን ላይጮህ ነው እንዴ? ነው ወይስ በዝማሬ አጋንንቶች ሲጮሁ አይታችሁ አታውቁም? ትንሹን ነገር አታድምቁት አታሟሙቁ። ንጉሱም ስለ ስሙ ለሰራው ምንም ፕሮሞሽን አይፈልግም። በዚህ ላይ ስንት ያየ ትውልድ አሁንም አለ።
Ye Aganent chuhet berk yehonebet zemen 🤔
ምንም ብትያቸው አይሰሙሽም ሽቀላ ላይ ናቸው
ተባረኪ ትልቅ ማስተዋል ነው የልቤን ገልጸሽዋል።
ሁሉን ከመተቸት እስኪ ዝም እንበልና ፍርዱን ለሱ እንተውለት።
እዉነት ብለሻል ተባረኪ❤
እማ እናቴ
ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
ዋዉዉ ጩሃት የለለቤት ድንቅ መዝሙር ክብር ሁሉ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን ።
Hallelujah This is a power of Jesus hallelujah Glory for Jesus
አሜን አሜን አሜን ተባረክ እደዚህ ያለ መዝሙር ናፍቆን ነበር ጩኸት የሌለው ጌታ ምርኮ አሁንም ይመልስ
ዝማሬ ለእግዚአብሔር ነው እንጂ ለእኛ ስመት አይደለም ሁሉንም ዝማሪዎችን ለእግዚአብሔር ክብር ነው የዘመሩት ፥ዝማሬ ለራሱ ክብር ይሁን
ዘክዬ ብርክ በል አደራ ከዘመኑ ዘማሪ ጋር እንዳትደባለቅብን አንተ ልዩ ነህ ከጌታ የተነሳ እየሱስ እየሱስ የሚሸተን አንተ ስትዘምር ነው እኛ ይሄ አይነቱ ነው የናፈቀን ስለዚህ አደራ እንዳናጣ የተቀበልከውን በደንቡ ጠብቀው እሱን እሱን እየሱስን እየሱስን አሽትተን።
ዉይ ይህ ልጅ ሲዘምር አምላኬ በቃሉ ዉስጥ ባለዉ ጥበብ እራስን በመግዛት ዉስጥ ያለዉን አሁንም አሁንም ይጨምርልህ ተባረክ ይብዛልህ ይብዛልህ
እዚ ቸርች ርዕስ ማስጮህ በጣም ትወዳላችሁ ነቢዩ ዘማሪዎች ህፃናት የምትሰጣቸው እርእሶች ክርስቲያን የማይጠበቅ ነው youtube ባቹ የሚታየው የእግዚአብሔር መንፈስ አለበት ነው
esey lenyes kemanm belay qrbye
እየሱስዬ እናቴን ስታመልክህ ማየቴ መታደሌ
ታድለሽ የእኔ እህት!!! እስቲ ለእኔም እናት ፀልይልኝ ወደ ጌታ እንድትመጣ!
ጩሄት የሌለበት መንፈስ ቅዱስ ያለበት ድንቅ አምልኮ ተባረክ
አንተልጅ ዘመንክ በዝማሬ ይለቅ ተባረክውይይይይይይይይይይይይ
ዘካርያስ ዝማሬህ ድምጽሕ አይጠገብም ልዩ ልዩ ደስ ሲል እርስ ርስ የሚያደርግ መዝሙር ተባረክ
አለምን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን ሀሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
በጣም ጥሩ ዘማሪዋቹ ወደተረጋጋ መዝሙር መተዋል ቀጥሉበት አባራ ከማስጨስ ሰከንያለ መዝሙር ጥሩነው
አጋንንት ስለወጣላችሁ ሳይሆን ስማችሁ በመንግሥቱ ስለተፃፈ የሚለው ቃል እረሳችሁት ዘኪ አይመለከተውም የጌታ መንፈስ አለበት
ዕድሉን አግኝቼ ከዚህ ዘማሪ ጋር አምላኬን ባመልክ ምኞቴ ነወ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ሀሌ ሉያ
እንዴው ሁሉም ዘመር በዝ ክራር ብዛምር እና ክ ቦርድ ምበል ጉድ ከምድራ ጋፅ ብጣፋ ሳለም ነበር ጌታ እስካ መጫራሻው በዝህ መልኩ ያዝልቅህ ወንድሜ ኮ ቦርድ ብሆን ኤሄ ሁሉ ህዝብ በደንስ መንፈስ ይሳክር ነበር እንድህ ነው በስራዓት አምልኮ አሁን አሁን ኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን ለጴንጤም ተሃድሶ ያስፈልጋል
Bezi mekniyat wede Protestant mekebl alchalku beqa🥹🥹🥹, cheferaw Huluma eziew aleko eyalku beqaa🥹🥹🥹
ዘማሪ ማን ልበልህ ዳዊት የመጸፉ ዳዊት አንተን የፈረች ችርች ትባረክ መዝሙር በመንፈሰ ነው የሚዘመረው ተባርከህ ቅር
የእግዚአብሔር ቤት እንዲህት ተረጋግቶ ማምለክ ደስ ይላል በየመድረኩ ጭፈራ ቤት ያደረጉት ከዚህ ሊማሩ ይገባል።
አቤት ጸጋህ የበዛለት እንደ እኔ ያለው ያመስግንህ እንጂ ሌላ ምን ቃል አለው።
ለኔስ ከማንም በላይ ቅርቤ😢😢😢😢😢😢እየሱሴ
ሰላም ያለው መዝሙር ውይ
“ሁሉን የሚችል አምላክም ለብዙ ሕዝብ ጉባኤ እንድትሆን ይባርክህ፥ ያፍራህ፥ ያብዛህ፤”
- ዘፍጥረት 28፥3
አሜንንንንንንንንንንንን
እፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ
እፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ
ዋውውውውውውውው
አሜንንንንንንን ተባራክህ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክህ ዘማሪ ዛከርያስ ጸጋ በእጥፍ ይጨምራልህ
ሰምቼ ሰምቼ ልጠግበሁ አልቻልኩም
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ንጉሡ ክርስቶስ ከፍ ከፍ ይበል አሜን።
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አባ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ
ጌታ ያለምልምህ ኑርልኝ በጣም ነው የወደድኩት 👌
ተባረክ!! መንፈስ ያለበት ኡፍ ደስ ሲል...
Haleluyaaaaaaa iseeeeeeey iseeeeeeeey Ilililiiliililil Ilililiiliililil😢😢😢😢😢 tabaraku👏👏👏👏👏👏👏👏
የ እግዚአብሔር ስዉ ዘምን ዘላለም በጌታ በ እየሱስ ስም ተባረክ እኔ ምሎ ንግር አጥችኑ 💜💜💜💜💜💜😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን
አዎ ሃሌሉያያያያያያያ ሃሌሉያያያያያያ
ጌታ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ፀጋ በእጥፍ ድርብ ይጨምራል❤❤
ጌታ በብዙ ይባርክ ዘኪዬ💕💕💕💕💕💕
የጌታ ስም ተጠርቶ እንዴት አይጮ ? ወይስ በዚ ዕርስ ቪው ለማብዛት ነው ። ለምን የማዳኑን ስራ ከገዘብ እናሳንሳለን። ደስ የሚል አምልኮ በዚ መንፈስ ወንጌልን ሚያጎላ ነገር ለሰው መጋበዝ ሲቻል ሞስተዋል ይብዛልን
Wow ጌታ ይባርክህ ❤❤❤️መንፈስ ቂዱስ ❤❤️❤️❤
አሜን አሜን አዎ ምድረበዳዬ ባንተ ፀጋ ነው የለመለመልኝ
Pure talent mixed with amazing Spirit takes the songs to totally new level like this one.
እረ ኡኡኡ ይሄ መዝሙር በሰማው ብሰማው አልጠግብም
ርእሱ ዋጋውን በጣም ያወርደዋል የአጋንንት መጮህ ብርቅ ስላልሆነ
በጣም የዉሰጤ መዝሙር ነዉ አመሰግናለሁ🕊🕊🕊❤ 🙏🙏🙏
ተባረክልን ወድማችን ዋው
አሜን አሜን አሜን !!!!!!!
አሜን አሜን አሜን❤
የኔም ሀሳብ ልክ እንደ እህቴ ድንበል ነው::; አታዳንቁ::; ክብርን ልጌታ ስጡ;;
ውለታህን መቼም አረሳውም 👏👏👏👏
ክብሩ ለጌታ ይሁን
እጅግ በጣም አከብርሃለሁ ጌታ ይባርክህ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Thank you Lord 🙏🤲🤲👏👏👏
አሜን ፡ አሜን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ይባርክህ🙏🙏🙏
❤Getayesus ybarkh regaya amlko hulem yesus kantegarnewu
እንደኔ ያለ
Yena Eyesus Ewdekalew❤❤❤
ጸሎት ብቻ አይደለም አጋንት miyaschohew. አውነተኛ መዝሙር yaschohewal
Amen amen amen 🙏🙏🥰
Lamsegenk Enji Seladrkelt❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባርክ አሜን አሜን ።
ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ።
Tebarek Zeki
Geta tsegwyn yabzalek be bizu tebrki
❤❤❤ gat yebrkiii ❤
HOW YOU BLESSED!1
Ame Amen Amen Geta eyesusi abezeto yebareki🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
תודה לבורה העולם 🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊
ኣሜንንንንን ተባረክ ወንድሜ
tabarakilign zakiye
ጌታ ይባርክህ ያስፋህ
רק תודה לבור העולם🙏🙏🙏🕊🕊🕊
Amen Ame Amen Ame Amen Ame Amen Ame Amen Ame Amen Ame tebarek bebzu tega
Amennnnnnnnnnnn
Tebarku
Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele
Elelelll meheret yabezalegn getaye eyesu
Tebarek
Ameen Ameen Ameen
Ameen Ameen Ameen 👏👏👏👏🙏🏃🏃
Amen 🙌 amen 💖🙏
Tebarek Tsega yibizaleh zakiye
GETA BEHULUM YMELEKAL SEW GETAN SYAMELK yhe yshalal aybalm lesu beergatam memabedm ymelek wanaw GETA gar ydres
Amene
Geta yimasgen😘😘😘👏👏👏🔑
Amennnnnn Amennnn 🙇🙇👏👏👏💔❤️❤️❤️🙏🙏wow
Bezemara aganent cohe!!! ere atekeldu yeha berk sihoneben yasazenal. bibel eko yemiyastemerew kezi yalfe new.
Amennn Amennn Jesus tebareku ymebarek mezmur Daniel wendem and Zekem tebareku.
All glory be to God ❤
Uuuuuuf yesawu geta yibark
አሜን አሜን አሜን
Amen😢❤
Gata yibarke esiiiii amen Amen amen, zemenk yibark.
ሰላም wowww
Ameena ameena kabar lageta yihun
Bless you,,
esay ellllll keber lageta antem tebarek
አሜንንን
ተባረክ
Hallelujah semeh yebarek bemaleda tebarek be eneba ameleku yeh yene geta ayetegeb fekeru bezu temesegen wendemeye tsegaw betefe yechemer lemelem
ameeeeen ameeeeen 🍇🍇🍇🍇🍇
Elele Elele Elele halleluja.
Amen Amen Tebareku!
Wowwwwwwww nice one I love you so much thanks you Jesus
Amen tebarek
Ameeeen ameeen geta eyesusi yebariku
Ameen Ameen Ameen
Ameen Ameen Ameen 👏👏👏👏🏃🏃🏃🏃🙏