ዞር ብዬ ሳየው /Zor bye sayew/Zekarias Tadesse(ዘካሪያስ ታደሰ)New Gosple song /አዲስ መዝሙር/2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 102

  • @sergutteshome7051
    @sergutteshome7051 3 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የልምላሜ ይሁን፡፡

  • @tigistsolomon5756
    @tigistsolomon5756 ปีที่แล้ว +46

    እኔ የደም ካንሰር በሽተኛ የነበርኩ ሀኪም ለመሞት 16 ቀን የሰጠኝ ሰው ነበርኩ ከዛ እሱን ስድን የመኪና አደጋ ደረሰብኝ ግን ጌታ ፈውሶ አቆመኝ በቃ ይሄ መዝሙር የኔ ሙሉ ህይወት ታሪክ ነው። ዛሬ በህይወት አለሁ ስሙን አከብራለሁ ስሙን አከብርለሁ!!!

  • @hanaayele2460
    @hanaayele2460 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ይህን መዝሙር ስሰማ ።የጌታዬ የኢየሱስ መምጣት እናፍቃለሁ ።
    ጌታ ኢየሱስ ሆይ በመጣህ ጊዜ እኔንና ልጆቼን በመቅደስህ በውስጠ ውስጠኛው በጉያህ ውስጥ አግኘን በደምህ ኪዳን ተማፀንኩ አሜን

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @EsaqKenate
    @EsaqKenate ปีที่แล้ว

    እ/ር ዘመንህን ሙሉ ያገለግልህ በአንተ መዝሙር ዉስጠ ይረሰርሳል

  • @kumsamtube1816
    @kumsamtube1816 ปีที่แล้ว +1

    ameen jesus i passed by walking on challenged road by jesus chrisis

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘመነህ ሁሉ ለእግዚአብሔር በመሰጠት ይፈፀም ማንኛውንም ፈተና የምታልፍበት የእግዚአብሔር መንፈስ ካንተጋ ይሁን በመንፈሱ እንጂ በሐይልና በብርታትህ አትሩጥ ባረኩህ የተባረክ ሁን

  • @aresaheylu3312
    @aresaheylu3312 2 ปีที่แล้ว +4

    ያሳለፉኩት ሳስቦ በእምባ ነዉ የምሰማ😭🙌🙌❤❤🙏ሁለ እባረክበታለዉ የገታየን ዉለታ አይበታለዉ ገታ ሰሙ ይባረክ🙌🙌❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ZewdnehShanka-q8j
    @ZewdnehShanka-q8j 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዘመንህ ይባረክ

  • @RahelTefera-i2y
    @RahelTefera-i2y ปีที่แล้ว

    ድሮ ድሮ ወደፈተና እንዳልገባ ነበር ስጋቴ አሁን ግን በሕይወቴ ምንም አልፈራም ምክንያቱም በሸለቆም በተራራም እየሱስ ከኔ ጋር ነው
    ተባረክ ወንድሜ

  • @JosTesfaye
    @JosTesfaye 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ይባርክ 🤔🥰

  • @Green-kk4tt
    @Green-kk4tt 6 หลายเดือนก่อน

    ዘኪዬ ዘመን በዝማሬ ይለቅ❤❤❤❤❤

  • @AbissaAdissu
    @AbissaAdissu 7 หลายเดือนก่อน

    Wow! እግዚአብሔር ይባርክህ ። ድንቅ ዝማሬ ነው ዘማሪውን አላውቀውም ግን ከተሰራ ህይወት ውስጥ የሚፈልቅ ውስን ዘልቆ በመግባት የማነጽ ጉልበት ያለው የቀደሙት አባቶች ዝማሬ አይነት ነው ።ተባረክ።

  • @PinielAsefa
    @PinielAsefa 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘኪዬ ሁልጊዜ እንደተባረኩብህ ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወዳጁ!

    • @ZekariasTadesseOfficial
      @ZekariasTadesseOfficial  2 ปีที่แล้ว

      አሜን! ጲኑዬ ጌታ የሰጠኝ ድንቅ ወንድሜ እኮ ነህ። ለትውልድ በረከት ነህ እወድሐለሁ❤ የማይገባን ሆነን ሳለ እንድናገለግለው ጸጋን የሰጠን ለእርሱ ክብር ይሁንለት🙏

    • @GghyhGhuu-zu1wqMesk
      @GghyhGhuu-zu1wqMesk ปีที่แล้ว

      እዉነት አብስቶ ይባርክህ

  • @edangenetfeleke1053
    @edangenetfeleke1053 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ውንድሜ ሁሉ ከቃል በላይ ነው>

  • @biruktilahun339
    @biruktilahun339 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu1081 ปีที่แล้ว

    የዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ዝማሬዎች አጥንት ውስጥ ዘልቀው የሚገቡ ናቸው...ዛሬ ወንድሜ ዘኪ ስትዘምር ስሰማህ ነፍስ አልቀረልኝም ነፍሴ ረሰረሰች ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንን ተባረክ ወንድም አለም የመላእክት ዜማ ያሰማህ በረከታችን ስጦታዎቻችን ናችሁ ዘማሪዎች🎉❤🎉❤

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 ปีที่แล้ว

    ድንቅ የዝማሬ ጸጋ። ተባረክ ወንድሜ።

  • @mershayanna8153
    @mershayanna8153 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ አይነት በፀጥታ የሚሰማ መዝሙር ብቻ ሳይሆን መንፈስ ያለበት ከሁካታ የፀዳ በመስማቴ ደስተኛ ነኝ። ይባርክህ !!!

  • @Girmaginbo-mr7dc
    @Girmaginbo-mr7dc 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @ilovesebli1248
    @ilovesebli1248 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘኪዬዬዬ

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 5 หลายเดือนก่อน

    ዞር ብዩ ሳየው ያሳለፍኩትን ጌታ ሆይ

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 ปีที่แล้ว

    ተባርክ ተባረክ እግዜአብሔር በሁሉ ነገር ህ ይቅደምልህ

  • @melakutemesgen6796
    @melakutemesgen6796 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ብርክ በልልኚ!!!

  • @MesfinTasewMesfin
    @MesfinTasewMesfin ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱሥ ዘመንህን ይባርከዉ

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🌇🌇🌇🌇🌇🌇🌇

  • @helenyohannes4863
    @helenyohannes4863 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉Amem

  • @MeskeremMerid
    @MeskeremMerid 8 หลายเดือนก่อน

    Teberek

  • @aynohsen8973
    @aynohsen8973 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ተበርክ

  • @destaalemayew9755
    @destaalemayew9755 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ

  • @aresaheylu3312
    @aresaheylu3312 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክ 🙌😭😭😭🙌🙌🙌❤❤❤🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወንጌልወንጌል
    @ወንጌልወንጌል 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘኪዬ እንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ameeen ameeen yegeta yibark ❤❤❤

  • @mayasolomon9445
    @mayasolomon9445 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ጌታ አሁንም በሌሊት ዝማሬን ይስጥህ

  • @yduesru118
    @yduesru118 ปีที่แล้ว

    Zare new eyesemahu yalehut ewnet new amlak Dink new anten yereda amlak enenm yigobgegn zekiye

  • @sinesimole7328
    @sinesimole7328 ปีที่แล้ว

    God bless you brother.Lord Jesus is our source of living

  • @mekidesdinku8402
    @mekidesdinku8402 ปีที่แล้ว

    ኦ ኢየሱስ ኢየሱስ አሌ ሉያ እእእእእእልልልልልልልልልልልልል

  • @Tube-xz7rg
    @Tube-xz7rg 7 หลายเดือนก่อน

    Good song zeki...really the original owner of this song really proud of you if he hear this cover....❤❤❤❤❤

  • @MathewosBekele-e4j
    @MathewosBekele-e4j ปีที่แล้ว +1

    May God bless you my dear brother!

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ✝️✝️✝️✝️✝️🛐🛐🛐

  • @grmabushra3088
    @grmabushra3088 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህ ይባርክ ለበረከት ሁን።

  • @HawiAdugna-xp6jr
    @HawiAdugna-xp6jr 8 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @tigistkidane8654
    @tigistkidane8654 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን በእውነት

  • @Gonesh-on4cq
    @Gonesh-on4cq ปีที่แล้ว

    Tabarekii

  • @YordiYoryy
    @YordiYoryy ปีที่แล้ว

    Zore beya sayaw yasalafekuten maman naw emiyaketagi 😭😭😭😭😭😭😭

  • @lifestyle1522
    @lifestyle1522 2 ปีที่แล้ว

    Amen,dink mezmur,dink sew zeki,tebarkehal

  • @Maaa981
    @Maaa981 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @enateasefa2807
    @enateasefa2807 2 ปีที่แล้ว

    Zemenih yetebaarek yihui

  • @tihitnahirpato2450
    @tihitnahirpato2450 ปีที่แล้ว

    Tebarek🙌🥰🥰🥰🥰

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah bless you more and more Brther

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ታሪክ ይቀይራል እኔ ምስክር ነኝ የኔ ጌታ ውሃን መንገድ ያደርገል የኔ ጌታ

  • @lemenoutmenouta6468
    @lemenoutmenouta6468 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሒር ይባርክህ ፅጋውን ያብዛልህ

  • @tagiiergudo7200
    @tagiiergudo7200 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ተበረኩ

  • @jesusmedianetwork.3436
    @jesusmedianetwork.3436 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen God bless zeki I'm blessed hallelujah

  • @zerukesete5048
    @zerukesete5048 2 ปีที่แล้ว

    Amen amenn

  • @Gonesh-on4cq
    @Gonesh-on4cq ปีที่แล้ว

    Ameeeee🙏🙏🙏🙏

  • @jossyegetalij8444
    @jossyegetalij8444 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤

  • @jossyegetalij8444
    @jossyegetalij8444 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerukesete5048
    @zerukesete5048 2 ปีที่แล้ว

    Tebark

  • @Brekenesh
    @Brekenesh ปีที่แล้ว

    amen Amen

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @estherabraham2713
    @estherabraham2713 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you more I am blessed by this song my favorite song 🙏

  • @almazalmaz9138
    @almazalmaz9138 2 ปีที่แล้ว

    Amene.amene.teparek

  • @lishannigussie4997
    @lishannigussie4997 3 ปีที่แล้ว +1

    God Bless you!!!

  • @BillySnyman-wg6qd
    @BillySnyman-wg6qd ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen❤🥰🥰🥰😭🙏🙏🙏♥️♥️

  • @rebekafikadu7325
    @rebekafikadu7325 3 ปีที่แล้ว +1

    You're blessed

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️🙏

  • @mesfimarkostube1184
    @mesfimarkostube1184 2 ปีที่แล้ว

    God bless u Abundantly

  • @zemachbezabeh688
    @zemachbezabeh688 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salamyousef814
    @salamyousef814 2 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @PuyeforJesusGosple
    @PuyeforJesusGosple ปีที่แล้ว

    አምልኮው ጥሩ ነው። ነገር ግን አዲስ መዝሙር አይባልም። የቆየ የዶ/ር ደረጀ ከበደ መዝሙር ነው

    • @tesfayemammo4481
      @tesfayemammo4481 8 หลายเดือนก่อน

      Yesew mezmur mehonun aynagerim. Yesu aydelem ye Dereje new

  • @በኪዳንየወንጌልማኅበር
    @በኪዳንየወንጌልማኅበር 2 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @zerihuntafese6025
    @zerihuntafese6025 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የልምላሜ ይሁን፡፡

  • @MesfinTasewMesfin
    @MesfinTasewMesfin ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @mintovaarts
    @mintovaarts ปีที่แล้ว

    God bless you!!

  • @aresaheylu3312
    @aresaheylu3312 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክ 🙌😭😭😭🙌🙌🙌❤❤❤🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DajeneTarekegn
    @DajeneTarekegn ปีที่แล้ว

    Hi

  • @zerihuntafese6025
    @zerihuntafese6025 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የልምላሜ ይሁን፡፡

  • @MesfinTasewMesfin
    @MesfinTasewMesfin ปีที่แล้ว

    ተባረክ