አለምን ይወቁ EP 14፡ ጣልያን│Italy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 68

  • @solomontadesse6463
    @solomontadesse6463 10 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድሜ ያሠማኸን የጣልያን ታሪክ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @danm1829
    @danm1829 9 หลายเดือนก่อน +12

    በጌታ ፈቅድ ሰሃራና የሊቢያን ባህር ተሻግሬ ጣሊያን ለማየት እድሉ ገጥሞኝ ነበር። ሲሲሊያና ሮማን ባየሁበት ለሶስት ወራት በቆየሁበት ስገልጸው ጣሊያን ከውብ ጥንታዊ ከተሞቿ ባለፈ ህዝቦቿ በጣም የዋህ ለስደተኛን ልብሳቸውን ሳይቀር አውልቀው የሚሰጡ ደጎች ናቸው። I love Italy ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน +3

      እናመሰግናለን ይህንን ታሪክ ስላካፈልከን 🙏❤

  • @KibreMisganaw
    @KibreMisganaw 7 หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት ጀግና ሰው ነህ ወንድሜ ብዙወቹ እገሌ እገሊትን ፈታት አገባት በሚሉበት እንቶ ፈንቶ ወሬ ወጣ ብለህ አለምን በቤት እያስጎበኘህኝ ነው።
    ለዚህም እጅግ በጣም ነው ነው የማደንቅህ!!! በርታልኝ ወንድሜ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም 🙏❤

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 10 หลายเดือนก่อน +6

    ስታምር እባክህ ስለ ባህር ዳርቻዎቾን አሣየን ጣሊያን ቤላ ናት

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 10 หลายเดือนก่อน +4

    አቦ Italian ስታምር ኡፍፍፍ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው!
      Thank you for watching 🙏

    • @lukaseyob1976
      @lukaseyob1976 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም👍

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ ለዚህም ምልክት እንዲሆን ዛሬ ሰብስክራይፕ አድርጌሃለሁኝ በርታ ከጎንህ አለን፣ ትችላለህ መተንተን🇪🇷💙🙏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ @Lukas 🙏❤

  • @ምክንያትሚድያ
    @ምክንያትሚድያ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ አለምን ለማስጎብኘት የምታደርገው ጥረት ግሩም ነው ስለ ጥረትህ አመሠግናለሁ ነገር ግን ዋና ማካተት ያለብህ የምታሰጎበኝን ሃገር የውጭ ዜጎችን የመቀበል ዝንባሌ እና የቢዛ ሁኔታን መጨመር እጅግ አስፈላጊ ይመስለኛል ምክንያቱም በሃሳብ ወደምታስጎበኝን ሃገር ለስራ ለኑሮ መሄድ ብንፈልግ መረጃው ያስፈልገናል ስለዚህ ከዚህ በኆላ ብታካትተው መልካም ይመስለኛል

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ አስተያየት ነው፣ አመሰግናለሁ 🙏❤
      ለቀጣይ የጠቀስካቸው/ሺያቸው መረጃዎችን ለማካተት እሞክራለሁ።

  • @tesfamaryamgemasa-hw2dx
    @tesfamaryamgemasa-hw2dx 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል አቀራረብህ ቀጥይበት

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @aidawaldamlak1988
    @aidawaldamlak1988 10 หลายเดือนก่อน +1

    Keep up the amazing job and Thank you 😊 Bella Italy ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much! Will do! ❤

  • @muletadesse7485
    @muletadesse7485 10 หลายเดือนก่อน +5

    I love Italy

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for watching 🙏

  • @Sol-n6x
    @Sol-n6x 2 หลายเดือนก่อน

    Amazing 😊😊😊🎉🎉🎉❤❤❤

  • @derejegirmazeleke4617
    @derejegirmazeleke4617 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም አቀራረብ አመሰግናለው በርታ ወድሜ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  8 หลายเดือนก่อน

      Thank you bro ❤

  • @OipuUyy
    @OipuUyy 4 หลายเดือนก่อน

    አስገራሚ ነው

  • @NinaNina-og5sx
    @NinaNina-og5sx 10 หลายเดือนก่อน +2

    😍😍👌 Italy

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏

  • @KaluTeshome
    @KaluTeshome 10 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ምርጥ አቀራረብ።

  • @MelkamTilahun-e1q
    @MelkamTilahun-e1q 6 หลายเดือนก่อน

    Bravo Amo italia

  • @girummerk3173
    @girummerk3173 4 หลายเดือนก่อน

    Tnx

  • @aliyimikael3040
    @aliyimikael3040 10 หลายเดือนก่อน

    Thankyou❤❤❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏

  • @HailemariamMengstu
    @HailemariamMengstu 10 หลายเดือนก่อน

    Thx bro በርታ ❤❤❤

  • @NuurSalih
    @NuurSalih 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ታንትኔ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏

  • @alinurusen1890
    @alinurusen1890 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏

  • @abdialemu8391
    @abdialemu8391 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @HussienSade
    @HussienSade 10 หลายเดือนก่อน

    Wow nice

  • @helenhelen7856
    @helenhelen7856 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏

  • @TeweldeAbreha
    @TeweldeAbreha 8 หลายเดือนก่อน

    I am crazy about italy❤

  • @user-miko443
    @user-miko443 10 หลายเดือนก่อน

    Dese yelale gen erop telkochwe hgroche bdenbe selmtwekwe tenshen ymtwekwe hgroche sera❤

  • @IsaiasLakew
    @IsaiasLakew 10 หลายเดือนก่อน +3

    please make russia

  • @Meron7271
    @Meron7271 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን 🎉❤🎉 ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ [ አውሮፓ አውሮፓ አትመጭም ወይ...ተከታተልኩት ]

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much MeronAb 🙏❤

  • @fetiyaabdu4211
    @fetiyaabdu4211 9 หลายเดือนก่อน +4

    ትንሽ ስልጣኔ ያስተምሩን ነበር ልዮነታችን ያሸማቅቃል

  • @መኛዉነኝ
    @መኛዉነኝ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @MelakuGetahun-vu8bb
    @MelakuGetahun-vu8bb 10 หลายเดือนก่อน

    ስለ መቄዶንያ ስራልን

  • @ebrahimabdu1361
    @ebrahimabdu1361 10 หลายเดือนก่อน

    Wow next Bosnia

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏

  • @OmegaSora-vl4or
    @OmegaSora-vl4or 8 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ሲንጋፖር

  • @MelkamTilahun-e1q
    @MelkamTilahun-e1q 6 หลายเดือนก่อน

    Batekekel galsahwele

  • @nejakedir7000
    @nejakedir7000 10 หลายเดือนก่อน

    Barta

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏

  • @هعبتتب
    @هعبتتب 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሊስ ስኡድ አረቢያ

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ስልጣኔ ሮማውያን ፐህ

  • @SintuAlmu
    @SintuAlmu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውብ ጣለያን

  • @beletetessema8561
    @beletetessema8561 10 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ Brazil please

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏
      We will make Brazil's video soon

  • @SaraSs-j6n
    @SaraSs-j6n 10 หลายเดือนก่อน

    Siwth land አቅርበን

  • @701su22
    @701su22 10 หลายเดือนก่อน +1

    Sultan mehmet 🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏

  • @HizkelDegfe-dk4ly
    @HizkelDegfe-dk4ly 10 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ ካርታዋን እራሱ ሳየው ምስጥ, የሆነ ዘንዶ ሀገር ነው ምትመስለኝ 😧

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @SintuAlmu
      @SintuAlmu 10 หลายเดือนก่อน

      እንደማትሄድ ሰለምታውቅ ነው stupid

  • @teklemariamsurafel3268
    @teklemariamsurafel3268 2 หลายเดือนก่อน

    Bandit and animal minlk never defeated Italian.

  • @HussienSade
    @HussienSade 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow nice

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you! Cheers!