Ethiopian 2020 New Amharic Music/Muluken Ketema /ሙሉቀን ከተማ/ /ምንሽር ነው/ (Minishir new)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 521

  • @tenagnaGetaw
    @tenagnaGetaw ปีที่แล้ว +5

    የመሬዋ ነኝ ዎው በጣም እሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት❤❤❤

    • @abelabi5487
      @abelabi5487 3 หลายเดือนก่อน

      Jjjs7wuj2iieiiuwuq8wiueu28🎉😂❤😊😊

  • @ወሎየዋዩቱብኢትዮጵያለዘላ
    @ወሎየዋዩቱብኢትዮጵያለዘላ 5 ปีที่แล้ว +21

    ሸዋወች ብዙልኝ አንድ አምሃራ አንድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እምየ ሃገሪ

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔም የሙሉ ሰሜን ሸዋ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ባለሀገር ነኝና በባለሀገሩ ወገኔ ሲያነሱ ደስ ይለኛል የጀግኖች ኢትዮጵያን ያቀኑ ራስ መኮንን ራስ አበበ አረጋይ አጴ ምንሊክ በመሆኔ እኮራለሁ መሳፍንቶች ነን ለማታውቁን በደንብ እወቁን

  • @zdyemariyamljitube157
    @zdyemariyamljitube157 5 ปีที่แล้ว +184

    እስኪ ማነው እንደኔ ሀገሩ ሲነሳ ከውስጡ ደስታ የሚሰማው ኑሩልኝ ሰሜሸዋወች

  • @ቲጅጎንደሬዋቲጅ
    @ቲጅጎንደሬዋቲጅ 5 ปีที่แล้ว +12

    እረ ስታምሩ ምንሽር ነው እኪ ሽዋወች ላክ ግጬኝ ስወዳችሁ ሙሌ ዋውውውውው

  • @appuae2050
    @appuae2050 5 ปีที่แล้ว +21

    አቤት የሸዋ ልጆ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አይ ደምፀ ብሎ ዝም ነው አለባበሳቸው ውግ ባህላችንን የጠበቀ ::የሸዋ ሰው ለውድድው ማር ለጠላውም እሬት ነው አይ ጀግና😍💓💃🌹🌹🌹🌹💐

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 7 หลายเดือนก่อน +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 ปีที่แล้ว +5

    ሀገሬ ሸዋ መሬ የጅግና ሀገር ሀገሬ ናፈቀኝ ሰላሙን ያምጣል❤❤❤😢

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 5 ปีที่แล้ว +64

    ሸዋ በመነሳቱ ደስ ብሎኛል
    ምርጥ ሙዚቃ ነው

    • @ወሎየዋዩቱብኢትዮጵያለዘላ
      @ወሎየዋዩቱብኢትዮጵያለዘላ 5 ปีที่แล้ว +1

      ሸዋ ባላመጠ ባመቱ ይውጣ ል !!!!!

    • @foliseazeref8345
      @foliseazeref8345 5 ปีที่แล้ว +2

      @@ወሎየዋዩቱብኢትዮጵያለዘላ ሸዋ ባላመጠ ይውጣል ባሙቱ
      ይባል ነበር ለካ አበው ሲተርቱ

  • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
    @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና 4 ปีที่แล้ว +32

    አባቴ ጎጃሜ እናቴ የስሜን ሽዋ የደራ ልጅ ጥርት ያልኩ ምርጥ አማራ ነኝ

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 10 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤👍👍

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 7 หลายเดือนก่อน +1

      me too❤❤❤

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 5 ปีที่แล้ว +5

    ፉከራናቀርርቶበናተያምራል፣ምክነያቱም፣በተግባርምስላለ፣በተርፍሀሪፍነው፣በርቱ፣ብዙእጠብቃለን፣እወዳችሆለሁ፣ሁሌምየማከብራችሁ፣ወገኖቸ፣ሰላማችሁይብዛ፣መቀኛችሁ፣ይውደም፣ብያለሁ፣ከደሴ

  • @alalemu358
    @alalemu358 5 ปีที่แล้ว +24

    ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ማነዉ እንደኔ ትዝታ ያለበት

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว +63

    እፍፍፍፍፍ ድስስስ ትላላችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች መሬ አለም ከተማ እንሳሮ እና ጅሩ እንስቲ የለሚ የንሳሮ ልጅች ላይክ አንድርግ

    • @MM-fb3lv
      @MM-fb3lv 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔየመከነሠላምልጅነኝላይክሠብሥክራይብአርጋለሁ

    • @agunuo5118
      @agunuo5118 5 ปีที่แล้ว +2

      ገጨሁሺ መሬ አለም ከተማ

    • @አለምዩቲቢአለም
      @አለምዩቲቢአለም 5 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ገጨሁሺ ከአለም ከተማ ለሚ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 5 ปีที่แล้ว

      Yemere lij negn yaw lemin ensaron meragnan midan enewarin debrebirhann awukalehu

    • @ፍቅር1232
      @ፍቅር1232 2 ปีที่แล้ว

      አንሳሬአምያዬደርቤአንምሰገነለና

  • @charbelhelou2500
    @charbelhelou2500 5 ปีที่แล้ว +11

    የሽዋ ዉብ ናችሁ የአማራ ዘናጭ በረታ ባህል ማንነት ነው አስታወሰኝ ጅሩን ሀገሪ አንደኛ ነህ በርታ

  • @RATANMALLIK-vl2fq
    @RATANMALLIK-vl2fq 7 หลายเดือนก่อน +1

    I don't understand your language but watching your videos But my love for the Amharic people was born I am Indian Bengali❤❤❤❤

  • @ፅጌየሰሜንሸዋልጅየዱባይዋ
    @ፅጌየሰሜንሸዋልጅየዱባይዋ 5 ปีที่แล้ว +30

    እንደው በትዝታ ሸዋ ሄጄ የማዳም እቃዎች ተሰብረው አለቁ ውይ ሸዋዋዋዋዋዋ💘💘💘💘💘💘ውድ የሀገሬ ልጆች ቀጥሉበት ያምራል 😘😘😘😘😘😘😘

    • @rabiayemam9398
      @rabiayemam9398 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔማር ወላሂ እኔም አደዚህ ያለ ሙዚቃ ከሰማሁ እኔማ እመዳም ቤት እዳለሁ ሁሉ እረሳና ስጠራ ነዉ ትዝ የሚለኝ ምነዉ ሸዋ እንታፈን እዴ አስነካዉ ደሞ ለመደለቅ 😍😍😍😂

  • @appsapk2618
    @appsapk2618 5 ปีที่แล้ว +46

    አማራነት የለምልም የዉሎ ነፍጠኛ ነኚ አቦ💪💪💪💪

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 ปีที่แล้ว

      አሜን ሀገሬ ሸዋ መሬ ኡፍ😢😢😢ትዝታ

  • @meremali250
    @meremali250 5 ปีที่แล้ว +21

    ወየሁ አማራነት ዉበትነዉ
    ዋዉ ሀሪፋ ነዉ

    • @fantasaid7678
      @fantasaid7678 5 ปีที่แล้ว +1

      አረ ውብ ነችሁ

    • @MmMm-lg2wd
      @MmMm-lg2wd 5 ปีที่แล้ว

      ልብዳሽ አች እምሳም

    • @meremali250
      @meremali250 5 ปีที่แล้ว +1

      @@MmMm-lg2wd የናትህ እምስነዉ ቆሻሻ

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@MmMm-lg2wd ግማታም ምን አደርገችህ

    • @meremali250
      @meremali250 5 ปีที่แล้ว

      @@ወርቅዬ-አ2ዐ ንገሪልኝማ እቴዋ አላቀዉ አያቀኝ ዝም ብሎ መሣደብ

  • @amarahabashawe2681
    @amarahabashawe2681 5 ปีที่แล้ว +107

    ያምራል አማራዎች ዘራችሑ ይብዛ💚💛❤

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 5 ปีที่แล้ว +3

      የናንተም ማሬ እኔም ወሎየነኝ

    • @rosebirhan949
      @rosebirhan949 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ምንም አይንካቸው ❤❤❤❤

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 5 ปีที่แล้ว +2

      ዋዉ ደነባ ዋዉ እነዋሬ አገሬ

    • @suaadal6458
      @suaadal6458 5 ปีที่แล้ว +2

      አሚን እማ

    • @sawahi2147
      @sawahi2147 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @MilonBd-m1o
    @MilonBd-m1o ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ያገሬልጅ አሥታወሥከኝ አገሬን my mida❤❤❤❤❤👈

  • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ
    @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔውድ በጣም ደስ የሚል ዚማነው የሚዳልጅነቴ አኮራኝ ታኮራላችሁ የኛ ጀግኖች ዋውውው

  • @ፍቅርየጎጃምልጅ-ደ6ፈ
    @ፍቅርየጎጃምልጅ-ደ6ፈ 5 ปีที่แล้ว +46

    የጎጃም አማራ ነኝ ጎጃም ንፍጠኛ ወሎ ንፍጠኛ ጎንደር ንፍጠኛ ሽዋም ንፍጠኛ ነው አረ እነስ ሃገሬ መቸነው እሚሂደው ሁሉ እሚገኝባት ኢትዮጲያ ሃገሬ💙💙💕💕

    • @appsapk2618
      @appsapk2618 5 ปีที่แล้ว +3

      አወ እኔ የወሎ ነፍጠኛ ነኚ አቦ💪💪💪💪

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 5 ปีที่แล้ว +3

      ፍቅር የጎጃም ልጅ ጠቅለል አድርገሽ አማራ በይ የቦታ ስም ነው ማንነታችን አማራ ነእ

    • @tigistdeferesu7174
      @tigistdeferesu7174 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ሸዋ ነኝ

    • @sara-sk4yg
      @sara-sk4yg 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔ የወሎ ንፍጠኛ

    • @arab219
      @arab219 4 ปีที่แล้ว +1

      ምንዲን ነው ንፍጠኛ ማለት

  • @አርሴማእናቴ-ረ3ሰ
    @አርሴማእናቴ-ረ3ሰ 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋውውውውው የሰፈሬ ልጅች በጣም ታምራላችሁ ድምፃዊ ንጉስ ክተማ (ሙሉቀን)ከተማ በርታ ።እንደዛው ወንድምሽትም አቢ ባሻው ማሞ ብርቱ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ክስደት ስመለስ ወዝወዝ እንላለን።

  • @lebebeigzabhertena7126
    @lebebeigzabhertena7126 5 ปีที่แล้ว +24

    የሸዋ ልጆች የፍቅር ናችሁ ስወዳችሁ 😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

  • @GufBux
    @GufBux 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማይ ሰሜሸዋ ሀገሬ❤❤❤❤❤❤

  • @GufBux
    @GufBux 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ማይ ሰሜን ሸዋ

  • @user-fafi
    @user-fafi 5 ปีที่แล้ว +15

    አማራነት ይለምልም 💪
    አማራነት ኩራት💪
    💚💛❤

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው ሰሜን ሸዋ የጀግና ዘር

  • @messiyemariamlejemobile5690
    @messiyemariamlejemobile5690 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ ደስ ስትሉ እረ እንዲህ በርቱልን ስሙ ይታወቅ

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 5 ปีที่แล้ว

      ዋዉዉ አተልጅ ሥወድክ በርታ👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @እማእወዲሻለሁኝ
      @እማእወዲሻለሁኝ 5 ปีที่แล้ว

      እህት ስልክሺ ጠፍቶኚነው

  • @mekubeyene2991
    @mekubeyene2991 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚዳ ልጆች በርቱ

  • @የጣይቱልጅ-ነ1ጨ
    @የጣይቱልጅ-ነ1ጨ 5 ปีที่แล้ว +106

    ሰሜን ሸዋወች ላይ ግጩኝ😍😍😍

  • @tigistdeferesu7174
    @tigistdeferesu7174 5 ปีที่แล้ว +2

    የሸዋ ልጅ ነኝ ለዛውም የምኒልክ 👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @SaraN-w2m
    @SaraN-w2m 8 หลายเดือนก่อน +1

    I am from darra but I ahmaric music❤❤❤❤❤❤

  • @fatumhussen554
    @fatumhussen554 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ውበታችሁ ከዱቄት ነፃ ይህ ነው ባህላችን

  • @endalktube3814
    @endalktube3814 5 ปีที่แล้ว +8

    የጀግና ነኝ
    ለዛውም የሸዋ እንሣሮ መሬ

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 5 ปีที่แล้ว

      ዋውዋውዋው💚💛💚❤💛💚❤❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤❤

  • @SarahSarah-lt9vs
    @SarahSarah-lt9vs 10 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ የመሬ የጅሩ ማህል ሜዳ ሸበላዎች💚💛❤

  • @MilonBd-m1o
    @MilonBd-m1o ปีที่แล้ว +1

    Wow muluye yagere lji tleyalachihu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Askal-gb2vj
    @Askal-gb2vj 5 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ደስ ይላልል መሬ ወች ሁልግዝም ስላማችሁ ብዝት ይበል
    እኛንም በስላም ለሀገራችን በስላም አብቃን የስደት ትርፍ ትዝታ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @kalek7328
    @kalek7328 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅረኛዬ ናፈቀኝ እፉፉፉ አይ ትዝታ

  • @MulumebatMesfin
    @MulumebatMesfin 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሙቸ ነው የምወድሽ አገሬ ሰሜን ሸዋ ያገሩ ስም ሲጠራ ማነው እደኔ ኩራት የሚሰማው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zdyemariyamljitube157
    @zdyemariyamljitube157 5 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ታምራላችሁ ያገሬ ልጆች በርቱ ሙሉቀንየ የሰፈሬልጅ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 ปีที่แล้ว +2

      ውድድድድድድድአማራየ ከሁሉ የሚያምርባችሁ ።

    • @zdyemariyamljitube157
      @zdyemariyamljitube157 5 ปีที่แล้ว +2

      ፋቅርእኮ ነን አማራወች

    • @fandccell8062
      @fandccell8062 4 ปีที่แล้ว +1

      @@AaaBbb-tn8bo ስታምሩ

  • @ፍፊእሙዘከርያኢቲዩ
    @ፍፊእሙዘከርያኢቲዩ 3 ปีที่แล้ว

    ጥሎብኝ የዱ ደረራ የመራኛ ልጆች በጣም ይመቹኛል ክላሽ አያያዛቸውና በራስ መተማመናቸው

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሣምረው ሸዋን ውሥጤ ነው ጁሩ ይፋት ውውውውውውው🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🍷🍷🍷🍷🍸🍸🍸🍸🍷🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍺🍺🍺🍺🍺🏺🏺🏺🍻🍻🍻🍻

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 ปีที่แล้ว

    ዎው ይህ ነው የአማራ ሙዚቃ አዎን የጀግና ዘር የሰሜን ሸዋ ነሽ

  • @ygfnbg9190
    @ygfnbg9190 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሰፈሬ ትዝታ መች ይሆን የማይሽ አይ ስደት😢😢

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሸዋ ስወድሽ ❤❤

  • @Mannysplasher
    @Mannysplasher 3 หลายเดือนก่อน +1

    Good luck my fano brother

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ እምየ ሽዋ የጀግና ዘር

  • @gigu8335
    @gigu8335 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ይሔ ሙዚቃ ገጠር ጎረቤት ሰርግ ነበር ተዝታዬ ቅስቅስአለ ውይ❤❤❤

  • @hasnahasna5369
    @hasnahasna5369 5 ปีที่แล้ว +18

    ጅሩ መሬ ሞረት መሐልሜዳ የጤፍ የስንዴ የጀግና የፍቅር አገር

    • @tigistwoldemichael1425
      @tigistwoldemichael1425 5 ปีที่แล้ว

      Tikikile, endihum Yejegna Ager💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @alemkonjo857
      @alemkonjo857 4 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ

  • @userggds3103
    @userggds3103 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምርጥ ነው ሰሜን ሸዋ የፍቅር ሀገር

  • @apsaramobile9324
    @apsaramobile9324 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ነው የሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ አገሬ ሲነሳ በጣም ደስስስስስ ይለኛል

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 5 ปีที่แล้ว +5

    It's about time north shoa get exposure, teresto nebere.

  • @KasahunZegeye
    @KasahunZegeye 9 หลายเดือนก่อน +1

    በአማራነቴ እኮራለው

  • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ
    @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ መራኛ ንፍቅቅቅቅቅ ብሎኛል የአላህ ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያገሬልጆች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲💓💓💓

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 5 ปีที่แล้ว +1

    Zaytube... thanks for your sponsorship of this wholesome organics country Ethiopian music.
    👍👍👍👍👍
    🇨🇬🇺🇸🇬🇷✌️

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ጀግና ፋኖን ተቀላቀልክ በድል ተመለስ🙏👍❤️❤️❤️

  • @ሸዋየደራልጅነኝ
    @ሸዋየደራልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ድስ ይላል ስሜን ሽዋ

  • @ewodalehufano
    @ewodalehufano ปีที่แล้ว +1

    ሸዋ አምሀራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሃገሬናትክብሬ
    @ሃገሬናትክብሬ 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ትዝታ ሰሜን ሸዋ ናፈቀኝ ባሪቄ ያደጉብህ ለምለሙ ሀገሬ ጎራው ሸንተረሩ ናፈቀኝ ወይ ነዶዶዶ

  • @ወለተጻድቅማርያምእናቴ
    @ወለተጻድቅማርያምእናቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደስስስስስስስ ሲሉ አማራነቴ ኩራቴ በርቱ ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ

  • @ሀናየናቴናፋቂ
    @ሀናየናቴናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ ስራነው በርቱልን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 ปีที่แล้ว +10

    ዋውውው ምርጥ ሙዚቃነው ያገሬልጆች አቤት ድምጽ እንደኔ የተመቸው

  • @KasahunZegeye
    @KasahunZegeye 9 หลายเดือนก่อน +1

    የጀግና ሀገር አማራ ሣይንት

  • @GenzaAbebawi
    @GenzaAbebawi 15 วันที่ผ่านมา

    ማነዉይህ,ሲዘፈን,ያየ,ሚዳቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +7

    አቤት የት ናችሁ የጂሩ ልጆች የት ገባችሁ ዋዉ እህ የሸዋ ጀግና

  • @አማራዬአማራዬ
    @አማራዬአማራዬ ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ሸዋ የፍቅር ሀገር

  • @hasnahasna5369
    @hasnahasna5369 5 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን አማራ ሆንኩ ያውም የሸዋ ኩሩነኝ ይመቻችሁ ሸዋወች

  • @elsagetachew953
    @elsagetachew953 5 ปีที่แล้ว +13

    amharanet wubet new hulem kef belulgn hagere shewa hagere lemlem zerachin ende mdr ashewa ende semay kwakbt yibzaln

  • @hanafikr2576
    @hanafikr2576 5 ปีที่แล้ว

    Wowwww gerami new eko midochi amarochi lemlmu edegu temedegu ygermal lezhi bekahi

  • @yewoggeta5865
    @yewoggeta5865 5 ปีที่แล้ว +2

    አማራዎች ኑሩልኝ y ነኝ የጎጃም ቀበጥ💓

  • @ሰላምአበበ-ቈ4አ
    @ሰላምአበበ-ቈ4አ 5 ปีที่แล้ว +3

    ያገሬ ልጆች ስታምሩ ብቅ ብቅ እያላችሁ ነው በርቱልን

  • @ErmiyasMekonenn-n3m
    @ErmiyasMekonenn-n3m 29 วันที่ผ่านมา

    የፍቅር ❤❤❤❤❤አገር ሚዳ መራኛ በርቱ ያምራል ❤❤❤❤

  • @khankhan3651
    @khankhan3651 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሸዋ ልጅ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว +1

    Amhara mehon metadel new sil be Mikniyat new ❤️❤️❤️
    Gojjam + Gonder +Wollo +Shewa = Amharaaaaaaaaaaaaaaa ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪

  • @meriema5813
    @meriema5813 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ደቡብ ወሎነኝ ግን ሙዚቃዉን ስወዴዉ አይይይይይ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ባይታዋሩልቤ ትዝታ አለብኝ። ህመምተኛዉ ልቤ 💔💔💔💔🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @emodeshinahusenay8071
    @emodeshinahusenay8071 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የኔ ቆንጆ ሙሉዬ በጣም ያምራል በርታልኝ

    • @linaza6410
      @linaza6410 4 ปีที่แล้ว

      ♥♥♥♥♥

  • @SalamSalam-te8ez
    @SalamSalam-te8ez 7 หลายเดือนก่อน

    Waw yemerelg balhon ykochegn nebe❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ketlubet🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gocu4539
    @gocu4539 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በዚህ ዘፈን የጠር ሰርግ ትዝታዬ ይቀሰቀስብኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yenesewybekall5144
    @yenesewybekall5144 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ሙዚቃ የተሳተፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ደስ ብሎኝ አዬሁት 👉ከ መቅደላ 😍

  • @ቤዛዊትየማሪያምልጅ
    @ቤዛዊትየማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው!!!ድምፅክ ልዩ ነው❤❤❤💘💘💘💘❤❤❤❤💘💘💘❤❤

  • @houryvarbedian5812
    @houryvarbedian5812 4 ปีที่แล้ว

    ወገኔ ሰሚን ሸዋ የኔው እዝአብሄር ይባርክህ።

  • @SaraN-w2m
    @SaraN-w2m 8 หลายเดือนก่อน

    I am from derraa gundo masqal but i like ahmaric music❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumfishufitsum4195
    @fitsumfishufitsum4195 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኖች የሚሊኒክ ሀገር ሸዋዬ❤💋

  • @SamsungMe-tw5of
    @SamsungMe-tw5of 9 หลายเดือนก่อน

    አይመሬ,የተወለድኩት,ወሎነው,ግን,ዘሬሁሉ,ሸዋነው,መንዝና,,ሚዳ😢

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 3 ปีที่แล้ว

    ከማራ መወለድ እኮ መታደል ነው ደሞቸ ደስ ስትሉ ከአይን ያውጣችሁ

  • @habashboy3753
    @habashboy3753 5 ปีที่แล้ว +1

    Semin shewa ye minelik lijoch original Amhara love you 💚💛❤️ Abet kunjina 😍

  • @ayaaynalme4042
    @ayaaynalme4042 5 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነዉ በርቱልን መሬዎች ዉድድድድ

  • @Ras_shewa
    @Ras_shewa 5 ปีที่แล้ว

    zaytube በጣም እናመሰግናለን

  • @tamenegetachew7404
    @tamenegetachew7404 2 ปีที่แล้ว

    bra berta betam tewedaj neh....yamrbhal guade

  • @houryvarbedian5812
    @houryvarbedian5812 4 ปีที่แล้ว

    እድሚ ይስጥህ አገሬን ስላስታወስከኝ በርታ እሽ።

  • @samineshmohamad1046
    @samineshmohamad1046 5 ปีที่แล้ว

    የዛው የሸዋ ዘርነሺ በሚል ይሰተካከል የምን ሰሜን ነው በተርፍ ዋውውው ነው በርቱ

  • @girmawtakele5300
    @girmawtakele5300 5 ปีที่แล้ว

    wawu betame yameral yeni wendme berta ayzohe ftariy yakle sew edersbet tedersalhe

  • @aznamariamyenatualije6801
    @aznamariamyenatualije6801 5 ปีที่แล้ว +1

    የሸዋ ልጆች የት ናችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @زينباول
    @زينباول 5 ปีที่แล้ว +1

    ማነውእደኔ ትዝታ ያለበት

  • @yotop1032
    @yotop1032 4 ปีที่แล้ว +1

    ባህሉን የሚውድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

    • @Mesiyeshewalg
      @Mesiyeshewalg 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @bezabeza5387
    @bezabeza5387 5 ปีที่แล้ว +2

    ውቦች ናቹሁ ሥታምሩ አማርዬ

  • @amsalaamsala3670
    @amsalaamsala3670 4 ปีที่แล้ว

    የኒ ውድ ውንድም ምርጥሙዚቃነው በርታልኝ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አማሮች"ፍቅርኮናቸው"ኮራሁባችሁ"የኔምርጦይ♥♥♥♥♥♥♥

  • @አለምአለምከወደሸዋ
    @አለምአለምከወደሸዋ 5 ปีที่แล้ว

    Woww siramiru yager lijoche bertitu sikissssd new mida lihoche

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 2 ปีที่แล้ว +1

    ሻዋ ሆሮሞ ነኝ ግን በጣም የአማራ አድናቅ ነኝ