እስከ አሁን ቁርኣን አል ሐፍዝክም?|| ቁርኣንን በቀላሉ ለመሸምደድ የሚያግዙ ነጥቦች|| ቁርኣን ጊዜ ሰጠነው ልንሸመድደው የሚገባ ታላቅ መፅሃፍ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ቁርኣንን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመሸምደድ የሚያግዙን መንገዶች
    እድሜ ሥራ ሳይገድበን ቁርኣንን በአጭር ጊዜ መሐፈዝ ይቻላል።
    ===============================
    ወደ ቻናሌ ለመቀላቀል| ሰብስክራይብ ያድርጉ።
    ሁሌም የሚዘጋጁ ሥራዎች እንዲደርሰዎት የደውል ምልክቷን ይጫኑ።
    በፕሮግራሙ ላይ አስተያየት ከለዎት በኮመንት ያሳውቁን።
    ፕሮግራሙን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ።
    የኢስላማዊ ትምህርት ለማስፋፋት ከፈለጉ ለሌሎች ሼርያድርጉ።
    =============================
    TH-cam| / abduletiftube
    Telegram| t.me/abduleiftube
    Facebook| / abduletif.teha

ความคิดเห็น • 154

  • @AbduletifTube
    @AbduletifTube  4 ปีที่แล้ว +62

    ውዶች አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ በፕሮግራሞቼ ላይ አስተያየት ካላችሁ በኮመንት ላይ አሳውቁኝ
    ፕሮግራሙን ከወደዱት ላይክ ማድረጉን እና ለሌሎች ሼር ማርግ አጋርነታችሁን አሳዩኝ
    ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን በመጫን የማዘጋጃቸውን ቪዲዎች ይከታተሉ
    ባረከላሁ ፊኩም።
    th-cam.com/users/AbduletifTube

    • @plazaplaza8277
      @plazaplaza8277 4 ปีที่แล้ว

      ዋአለይኩምሠላምወረህመትዉላሂወበረካትሁጀዛኩም

    • @Sነኝእማየኔንግስት
      @Sነኝእማየኔንግስት 4 ปีที่แล้ว

      መረሀባ ኡስታዝና

    • @hayatmohd4471
      @hayatmohd4471 4 ปีที่แล้ว +2

      ገናዛሬ አገኘሁህ አፍሪካቲቪ ነውእማቅህ ማሻአላህ በርታ

    • @ኢትዮሀገሬ-በ9ቘ
      @ኢትዮሀገሬ-በ9ቘ 4 ปีที่แล้ว

      የማከብርህ ወድሜ ወደ ቻናልህ ስለተቀላቀልኩ ደስ ብሎኛል👍

    • @user-ov7rd2rf2q
      @user-ov7rd2rf2q 4 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @zedshumet5427
    @zedshumet5427 23 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ጀዛኩመላሁ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @alimohmmif2328
    @alimohmmif2328 4 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቀን

  • @samsungsa7696
    @samsungsa7696 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሻአላህ

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t 23 วันที่ผ่านมา

    ሹክራን. ያረብ. አላህ ያግራልን

  • @alimohmmif2328
    @alimohmmif2328 4 วันที่ผ่านมา

    እንሻ አላህ

  • @user-pt7fe5ok7j
    @user-pt7fe5ok7j 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሁ
    ጀዛከ አላህ ኸይር ኢንሻ አላህ ቁርአን
    ሂፍዝ ልጀምር ነው አላህ ያግራልሽ በሉኚ

  • @user-gw5ze9bd2l
    @user-gw5ze9bd2l หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህልቤዉስጥነዉየጉባዉምክርህ

  • @faizaendris2686
    @faizaendris2686 4 ปีที่แล้ว +12

    ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ያግራልን እኔ ከበቀራ ሂፍዝ ጀምሬ ሱረት ኒሳእ ግማሽ ላይ ነኝ አላህ ይርዳኝ በሀፊዞች እንደት እንደምቀና

  • @samsungsa7696
    @samsungsa7696 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክአላህኸይር

  • @زينةالقحطاني-ط1ف
    @زينةالقحطاني-ط1ف 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአሏህጀዛኩምአሏህኸይር

  • @user-uu3ts9lh2n
    @user-uu3ts9lh2n หลายเดือนก่อน +1

    ዱአ አርጉልኝ ያርብ ያረብ አላህ ቁርአን ያግራልኝ

  • @mysweetmysweet396
    @mysweetmysweet396 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ ጥሩ ሃሳብ ነው ሰምተው ከሚጠቀሙት ያርገን ያርብ

  • @Tube-mh4ey
    @Tube-mh4ey 4 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝ ትምርት ልብ ሰብሮ ይገበል በርታ ማሻ አላህ

  • @NoorFi-rp5ir
    @NoorFi-rp5ir 10 หลายเดือนก่อน +2

    የአሏህ አንቴ አግዘን አንቴ ም ከነዝ ነገሮች ጠብቀን የአሏህ😢😢😢

  • @medi520
    @medi520 4 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ ለሁላችንም አላህ ያግሪልን

  • @huaweiprimer180
    @huaweiprimer180 4 ปีที่แล้ว +16

    ቆራጥ ሁኘ ልይዘው አልቻልኩም እና ደግሞ አንዳንድ ጊዜ በነሻጣ እጀምርና በመሓል አቋርጣለሁ ደህና እየሄድኩ እያለ ሙራጃአ ላይ እሰንፋለሁ ሙራአጃአ ከሌለው ደግሞ መረሳቱ አይቀሬ ነው እስኪ ዱአ አድርጉልኝ

    • @MakiaMakibo
      @MakiaMakibo 3 หลายเดือนก่อน +7

      ሰለምቴ ነኝ ነይ አብረን እነሀፊዝ የአኬረ ጔደኛሞች እንሁን እክረም እበለለው

    • @user-kx3pt7rw2k
      @user-kx3pt7rw2k 3 หลายเดือนก่อน

      ነይ ማሬ ከኔጋ አብረን እንጎዝ​@@MakiaMakibo

    • @Fadelaasamo
      @Fadelaasamo 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@user-kx3pt7rw2kዉዴ ኢኔም አለዉ ጨምሩኚ

    • @MominaMohammed-nn7mn
      @MominaMohammed-nn7mn 29 วันที่ผ่านมา

      ​ኑ እኔጋ እንቅራ

    • @Hkma-r3t
      @Hkma-r3t 23 วันที่ผ่านมา

      እኔንም አስገቡኝ

  • @zehabuebrahim9970
    @zehabuebrahim9970 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ
    የት ነን ኧረ የነቢ ኡመቶች ኡሥታዞች ብቻቸውን እየደርቁ አላህ ይገዛች ያረብ

  • @KedirMe
    @KedirMe 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ኡስታዝ ወላሂ ትልቁአላማዬ ቁርአን መሀፈዝነው ሳልሀፍዝ ሞት እንዳይወስደኝ እሰጋለሁ ዱአአርጉልኝ ሶስት ጁዝ ደርሻለሁ ቶሎ እንድጨርስና እንዳረሳው ትልቁ አርአያዬ ደግሞ የናንተ ቤተስብነው ኡስታዝና የቁርአን ቤተሰብ ልክ እንደናንተ መገንባት እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @-lf1zr
      @-lf1zr 3 หลายเดือนก่อน

      ያአሏህ በራህመትክ ሁላችንም ሀፊዝ አድርገን

  • @saifolrana4876
    @saifolrana4876 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሽኩረን ጡሩ ምክር ነው❤

  • @አኢይሻያአላህባሪያነኝ
    @አኢይሻያአላህባሪያነኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጨምርል የኡስታዝ

  • @ghffhf2778
    @ghffhf2778 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህይጨምርልህ።ቀጥልበት።ጎበዝበጀነትእምንገናኝአላህያድግርንያረብ።አላህይወፍቀን

  • @SofiaSafiya-p9s
    @SofiaSafiya-p9s 3 หลายเดือนก่อน +2

    جزاك الله خيرا 🎉🎉🎉

  • @shkrehahmed6337
    @shkrehahmed6337 4 ปีที่แล้ว +9

    ጀዛአከላህ እኔ ከዚ በፊት ቃላቱን ባቀው እና እሰከ እጠግብ ድረስ በቀርሁ እል ነበር ትንሽ መሸደድ ስጀምር አቋርጣለው ግን ስራ ምክኛት አይሆንም ያው የዲን ትምርት ላይ ትኩረት ስለሚኖርኝ ነው

    • @ksa-_-4549
      @ksa-_-4549 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ትማሪያለሽ ከቁረአን ዉጭ

  • @sittieahmad884
    @sittieahmad884 3 ปีที่แล้ว +1

    Walyekume Salam worahimatullhi wobarkatuhu
    Allah Allah yageralne
    Jazakallah kayerane

  • @Sነኝእማየኔንግስት
    @Sነኝእማየኔንግስት 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @Fadelaasamo
    @Fadelaasamo 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሱበሀን አላህ ትክክክልልልል

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 ปีที่แล้ว

      አህለን፡ወመህራበን

  • @user-ob2tl1im2y
    @user-ob2tl1im2y 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያግራልን

  • @meryloveyou3765
    @meryloveyou3765 3 ปีที่แล้ว +2

    As wr wb
    ማሻ አላህ

  • @Fafi_tube
    @Fafi_tube 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ኡስታዙና

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉 ሰብ ላይክ

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🌹🌹🌹🌷🌷🌷

  • @user-op4pf2ws4k
    @user-op4pf2ws4k 4 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته
    جزك الله خيرا
    አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @semulove4614
    @semulove4614 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 ปีที่แล้ว +1

    ያረብለሁላችን ያግራልን ጀዛከላሀይረን ኡሠታዝ

  • @khadijaislam8424
    @khadijaislam8424 4 ปีที่แล้ว +2

    ጄዛ ካላህ ከይርን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @user-gs7gq8ht5k
    @user-gs7gq8ht5k 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አሏሁ ኸይር ኡ ስታዙነ አላህ ያግራልን ያረብ

  • @toybaethubia9852
    @toybaethubia9852 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 4 ปีที่แล้ว +2

    ሽኩረን

  • @user-cg9yi3ls2z
    @user-cg9yi3ls2z 4 ปีที่แล้ว +1

    ያረብአንተአግራልን ያኢላሂ

  • @user-ur3om7dz2i
    @user-ur3om7dz2i 2 หลายเดือนก่อน +1

    إن شاءلله

  • @እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ
    @እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩምሰሌምወራህመቱላሂወበረካትሁ. አህለን ኡስታዝና

  • @weryyweryyert6330
    @weryyweryyert6330 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ወላሂ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ያአላህ አላህ ይጨምርልክ ኡስታዝ
    ዱአ አድርግልን አላህ ሙኽሊስ እድያደርገን ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @መሪነኝሀላሌንናፍቂሂወቴ
    @መሪነኝሀላሌንናፍቂሂወቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህኋይርኡሥታዝአላህቀጥተኛውንመንገድይምራን።

  • @ሰአዳእድረሰኡመረ
    @ሰአዳእድረሰኡመረ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህሀይረ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋሌይኩመ ሰላም ወራሕመቱላህ ኡስታዝ በጣም ወሳኝ አገብጋቢ ጉዳይ ነው

  • @foreverything9263
    @foreverything9263 4 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا استاذ ان شاء الله الله ሁላችንም ሰምንታ የምንተገብር የድርገን ያራብ

  • @ሁሉንታዛቢው
    @ሁሉንታዛቢው 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ👍👍👍👍👍👍👍

  • @hawi1918
    @hawi1918 4 ปีที่แล้ว +2

    ምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይር ፊዱኒያ ወልአኺራ
    እኔ ቶሎ ሃፍዘው ቶሎ ከሚረሱት ምድብ ነኝ
    ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እራሴን እየፈተሽኩ በደንብ አዳምጫለሁ እና ማንኛውንም ነገር ለመስራት እውቀት ይፈልጋል በግሌ ቁርአንን ለመሃፈዝ ብዙ ጥረቶችን አድርጊያለሁ ግን የተወሰነ ጊዜ በቋሚነት እቀራና አንድ ቀን ካለፈኝ በዛው እተወዋለሁ ሙራጃአ አላደርግም ስንፍና ይይዘኛል ፣ስልኬ ፣ጓደኞቼ ፣,,,,,,በጥቅሉ ችግሬን አውቂያለሁ ኢንሻአላህ ይህን ት/ት ደጋግሜ እያዳመጥኩ ችግሮቼን እየፈታሁ ለመሃፈዝ አንድ ብዬ እጀምራለሁ

  • @emanabdumohammad2740
    @emanabdumohammad2740 4 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهم آميييين يارب جزاك الله خير استاذ عبد الطيف طه الله يكتب اجرك الله يحفظك من كل شر مكره وين م كنت
    والله ይሄን ቪድዮ ለኔ የሰራኸው ነው የመሰለኝ ማለት በጣም የምፈልገውና የምመኘው ነገር ነው ።ቪዲዮን ከመጀመሪያው እሰከ መጨረሻ ልብ ብዬ ነው ያዳመጥኩት በቃ የተሰማኝ ነገር የአሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ቃል መሀፈዝ ወይም መሸምደድ እንምችል ነው ። ሁሉም የዘረዘርካቸው ነጥቦች ወሳኝ ናቸው ።
    ወሏሂ ያሀፈዝኩ ያክል ነው ደስ ያለኝ አሏህ ያሀፈዝኩ ጊዜሜ ልዩ ነው ። ብቻ ተውፊቅ ያስፈልጋል አሏህ ይወፍቀኝ እንደኔ ጉጉቱ ያላቺሁ አሏህ ይወፍቃችሁ አሏህ ያግራልን በድጋሜ
    استاذ جزاك الله خير
    ادرس كان حلو استمر على شقل الخير الله يورثك جنة الفردوس

    • @AbduletifTube
      @AbduletifTube  4 ปีที่แล้ว

      جزاك الله خيرًا.

  • @user-eu4fb5vh3t
    @user-eu4fb5vh3t 4 ปีที่แล้ว +2

    ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትካትሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ያግራልኝ ሀፊዘል ቁርኣን መሆን እፈልጋለሁ ያረብብብ

  • @user-op4pf2ws4k
    @user-op4pf2ws4k 4 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ እኔ መቸም ቁርአንን የምሀፍዝበት ቀነዉ የራቀኝ

  • @Znat-j5o
    @Znat-j5o หลายเดือนก่อน +1

    እርዱአ አረጉልኝአልገራልበሏል

  • @user-ce4si7ib9e
    @user-ce4si7ib9e 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝና ጀዛካላህ ኸይር ፔጅህን ስፈልግ ነበር ነገር ግን ዛሬ ገና አግኝቼዉ ተቀላቀልኩኝ አልሀምዱሊላህ ሱሙ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ያነሳሀዉ ችግር የኔ ነዉ አላህ ልቤን ኑር ያርግልኝ ዱአ አድርጉልኝ ሁላችሁም ያረቢ ቁረአን መቼ እንደማኽትም ህልም ነዉ የሆነብኝ

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኡሥታዝ

  • @saeidngatu2711
    @saeidngatu2711 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላዉ ኸይር

  • @hawaaomar1492
    @hawaaomar1492 3 ปีที่แล้ว +1

    جزاكم الله خيرا شكران

  • @user-gd1ri9pl4w
    @user-gd1ri9pl4w 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላምአሌኩም እህት ወንድሞቼ አዲስ ሰለምቴ ነኝ በፍቃደኝነት እንድታስቀሩኝ እጠይቃቹዋለዉ

  • @umumustaqeemtube4926
    @umumustaqeemtube4926 4 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله تبارك الرحمان جزاك الله خيرا أستذ الله يحفطكم يارب

  • @user-kd1jy7he6l
    @user-kd1jy7he6l 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም ሰላም ወራኸመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከአላህ ኸይር ዉስታዛችን

  • @በዲናችንለይእንማማር
    @በዲናችንለይእንማማር 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሠለም ወራህማቱለሂ ወበራከቱሁ አህለን
    ጀዘከለሁ ከይራን አለህ ይጨምሪልህ

  • @yddyruucufu6929
    @yddyruucufu6929 4 ปีที่แล้ว

    Jazakum Alllah her wustazuna

  • @madinajeddah4688
    @madinajeddah4688 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህኸይረን ኡስታዝ

  • @alezazakir5241
    @alezazakir5241 4 ปีที่แล้ว

    Shukuren Jezakumallahu kayeran ustaz Allah yaygeraleni Insha Allaha

  • @zinabzinab6979
    @zinabzinab6979 4 ปีที่แล้ว

    ያረብአሚንንንንን

  • @AsAd-jq7ld
    @AsAd-jq7ld 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @መሪነኝሀላሌንናፍቂሂወቴ
    @መሪነኝሀላሌንናፍቂሂወቴ 4 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበርካትሁኡሥታዝነ

  • @asmahaseen3850
    @asmahaseen3850 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአሏሁ ኸይረን ኡስታዝ

  • @user-cg9yi3ls2z
    @user-cg9yi3ls2z 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላሁከይረን

  • @aminabintbabaallahkerim8770
    @aminabintbabaallahkerim8770 3 ปีที่แล้ว

    ባረከ አላሁ ፊክ

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 ปีที่แล้ว +2

    ውዶቸ እኔሠለምቴነኝ አጂርታገኛላችሁአቅሩኝአበራራቱኝ

  • @rabiaaragawseidrabiaaragaw327
    @rabiaaragawseidrabiaaragaw327 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከልላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @hatadubai8892
    @hatadubai8892 5 หลายเดือนก่อน

    አላህያግዘንያረብብ

  • @bultuubultuu3652
    @bultuubultuu3652 4 ปีที่แล้ว

    Mashallaa mashallaa mashallaa jezkl shukuraan

  • @zdbintbaba1877
    @zdbintbaba1877 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏህ ኸይርንኡስታዝና

  • @Ifaislaamaa
    @Ifaislaamaa 3 หลายเดือนก่อน

    جزاكم الله يا استاذ

  • @zaharazaraa5025
    @zaharazaraa5025 4 ปีที่แล้ว

    አህለን
    ጀዛከላህ አላህ ያግራልን

  • @user-mn2xr7my4p
    @user-mn2xr7my4p 4 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂ
    ወበረከቱ

  • @ራቢነኝየአላህባራያ
    @ራቢነኝየአላህባራያ 4 ปีที่แล้ว

    አሚንያረብ

  • @አልሃምዱሊላህ-አ2ነ
    @አልሃምዱሊላህ-አ2ነ 4 ปีที่แล้ว

    ሹክርን ኡሰታዝ

  • @hananselman4011
    @hananselman4011 4 ปีที่แล้ว

    Allh ywfkin inschallh dwa 🤲🤲🤲adrgulig

  • @zinabzinab6979
    @zinabzinab6979 4 ปีที่แล้ว

    ☝☝💪🤲ያረብ

  • @AlfiyaAlfi-hd8hu
    @AlfiyaAlfi-hd8hu 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከለህ

  • @user-oe5ul9os3g
    @user-oe5ul9os3g 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛክአላህ ኸይረ

    • @samseamaleka7479
      @samseamaleka7479 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ አፍዛለው ግን ሙራጃው ለይ እሳነፋለው

  • @user-gd4zp6ns8r
    @user-gd4zp6ns8r 4 ปีที่แล้ว

    ሽኩርንኡሥጣዝወላሂበጣምነውየምወድህድምጰህ

  • @ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ
    @ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደሥ የሚል መልክት ነው

  • @ስልጤዋነኝስልጤዋ
    @ስልጤዋነኝስልጤዋ 4 ปีที่แล้ว

    *ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን*

  • @usmanumar7465
    @usmanumar7465 4 ปีที่แล้ว

    Mashaa allah abduletif

  • @fathimafathima7181
    @fathimafathima7181 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከአላህ ኸይር

  • @لااتحزنإناللهمانلااتحزنإناللهم

    ጀዛኩም አላህ

  • @youtubeabduhaikyoutube2053
    @youtubeabduhaikyoutube2053 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህህህ አሏህ ማአክክክክ

  • @fssgssg8332
    @fssgssg8332 4 ปีที่แล้ว

    ይህንን ሙሀድራ ሠምታእንሀፍዝ ያለችኝ ሠውአለችጅዛክላህ ኸይርንግንግዜ የለንም ሀቂቃ መዳሞችንአልቻልናቸውን

    • @samseamaleka7479
      @samseamaleka7479 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ኡዝር የለንም ብቻ አላህ ያግራልን

    • @fssgssg8332
      @fssgssg8332 3 ปีที่แล้ว

      @@samseamaleka7479 እር እኔስ ባየሽኝ ሁለት ሠአት ተኩል ተኝቼ ከዛ ምኑ ይቀነሣል

  • @jemilaendris9979
    @jemilaendris9979 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ጀዛከላህኸይር

  • @mekiyashikur6379
    @mekiyashikur6379 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah 👍🌷🌷

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 ปีที่แล้ว

    ቆይሲ አሁን ልሞክር ጃዛክ አላህ ኸይር

  • @semulove4614
    @semulove4614 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @NoorFi-rp5ir
    @NoorFi-rp5ir 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉

  • @muziraahusen453
    @muziraahusen453 4 ปีที่แล้ว

    Jezakalah kayire ustaz

  • @sekinahusen3113
    @sekinahusen3113 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወላሂ