"የምኒልክን ሐውልት እናነሳዋለን!ነፍጠኛውን አራግፈነዋል!ሕወሓትን እንዳይነሳ አርገን ሰብረነዋል!"የቀጥታ ስርጭት -Feb 3,2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 18 นาทีที่ผ่านมา

    ደሬ ለአቀራረብሕ አድናቆቴ ይድረሥሕ
    ድል ለጀግናው አማራው ፋኖ ይሑንልን

  • @tesfaiteklai106
    @tesfaiteklai106 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወርቅ መሸለም አለባት እህታችን ምሥራቅ :ተባረክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወንድም !!!

  • @simegnanagaw6224
    @simegnanagaw6224 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ደረጀ ፤ መረጃህ ደስ ይለኛል፤ ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ነው የሚያኖረንና ፈጣሪ ያውቃል፡፡

  • @teddy777
    @teddy777 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ይገረማል
    ጎበዝ ይህን ዜና ሸረ እናድረገው እንተባበረ ለሁሉም ይድረሰ

  • @maryamismael8071
    @maryamismael8071 25 นาทีที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለኢትዮጵያ❤❤❤❤

  • @Letitgo-xy2mj
    @Letitgo-xy2mj ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👌👌👌👌👌💯💯

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 41 นาทีที่ผ่านมา

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍

  • @ayalewabtew
    @ayalewabtew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ተዘጋ USAd

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 30 นาทีที่ผ่านมา +1

    Fano

  • @WonduWondu-h1l
    @WonduWondu-h1l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You are good

  • @YeneneshMekonen
    @YeneneshMekonen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam ❤❤❤❤❤

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድልለፋኖ፣ፋኖ፣አድነው፣ፋኖ፣የነጻነት፣ታጋይነው❤🎉🎉

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👌👌👌

  • @meretwork
    @meretwork ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wendem dere enamsegenalen bertalen Abo!!

  • @MekonenBerhanu-t7s
    @MekonenBerhanu-t7s 42 นาทีที่ผ่านมา

    ኧረ ደሬ ወንድሜ እረፍት አድርግ

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 45 นาทีที่ผ่านมา +1

    i love trump he did the best thing.

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ የኦሮሞ ብልጽግና እንኳን በህይወት ያለን ይቅርና ለካስ በህይወት የሌለን ከመሬት በታች የሆነውንም ነው እሚፈሩት፣ምነክቷቸውነው ግን ይህን ያህል ታሪክ ሚያበላሹት፣ለነገሩ ታሪክያለውነው ታሪክን የሚያውቅ፣ምንድነው ሁል ግዜ የበታችነት ስሜት ፣ሁሉንም እኛው እናልማው፣እኛው እናጥፋው፣ሆነና ነገሩ አይይይ፣ያንግዜ ስማችሁ ራሱ የሚያሳቅቅባችሁ ግዜ መምጣቷ አይቀሬነው

  • @Mulu-n5h
    @Mulu-n5h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሬ እባክሕ አቶ ታዩ ጉዳና ላይ ወጣ ይባላል እዉነት ነዉ

  • @DehinakentebejeDehinakentebeje
    @DehinakentebejeDehinakentebeje 2 นาทีที่ผ่านมา

    ኮሜንት የምታነቡ ካላችሁ እባካችሁ ለፋኖ አመራሮች አድርሱልን የግል የስልጣን ፍላጎታችሁን ወደ ጎን ትታችሁ የህዝብን መከራ ለላማራዘም ሞክሩ ህዝቡ በርሃብም በጦርነትም አለቃ በተለይ ዘመነ።።። እስክንድር እልካችሁን አቁማችሁ አንድ ሁናችሁ ታገሉ አንድ ሁኖ አንድ ሁኑ አንድ ሁኑ ።።ነገ ስታሸንፉ ለሁላችሁም የሚሆን ስልጣን ሞልቷል

  • @JK-lp6di
    @JK-lp6di 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    *በቀነጨረ እና እውቀት አልባ በሆነ "አእምሮ" የሚዘወር ግለሰብ የሚፈነጭበት የ"ብልጽግና" ፓርቲ መድረክ?!?!

  • @meharizemikail3361
    @meharizemikail3361 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደርየ እነ ያንተና የመሳይ ተከታታይ ነኝ የማራ ተጽኖ ከድሮ ጀምሮ ነው እኒ ታግይ ኢርትራዊ ነኝ ወፍሪ ተድሮስና ዋልልኝ ኣዲስ ኣበባ ከጠረሽን በሃላ ኣማራ ይርብሻልተብለን ደሲ ባህርዳር እና ጎንደር ኣዲስ ኢስኪራጋጋ ለ8ወራት ቆየን

  • @TayeAbebe-u2k
    @TayeAbebe-u2k 26 นาทีที่ผ่านมา

    መማር የአስተሳሰብ አድማስን ያስፋል ተብሎ ይታመናል:: ቢልየን የሚጠጋ የአለም ህዝብ የሚከተለው ሐይማኖት ላይ ማላገጥ የአዋቂ አጥፊነት ነው:😢ስለዚህ እነዚህ "ተማሩ" የሚባሉ ደናቁርቶች 4 ወር አይደለም ቢያንስ 4 አመት ጽኑ እስራት ያንሳቸዋል::
    እነሱ ብቻቸውን ሳይሆኑ ሌሎች የነሱ የደነቆረ አላማ ያላቸው ሊማሩ ይገባል::
    ኦርቶዶክስ ብዙ አገሮች የሚከተሉት ሐይማኖት መሆኑን ለገልቱዎቹ መንገርና ማሳወቅ ይገባል::
    የዩኒቨርስቲ ተማሩ እንዲህ እርጥብ ደንቆሮ ሆኖ መገኘቱ በጣም ያሳዝናል::

  • @ZBG9119
    @ZBG9119 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሬቷ እየተን ቀጠቀጠች እኮ ነው????

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 20 นาทีที่ผ่านมา

    ፈጣሪ በተሎው ካንሰሩን የብልጥግናን
    ከኢትዮጵያ ምድር የጥፋልን አቢይ ሚባል
    የመለሰ ቀኚጂ ከመጣ ስንቱ ሰው አለቀ በተሎው መለሰ ይጥራው ኢትዮጵያን ነጣ እንድትሆን

  • @TesfayeAboye
    @TesfayeAboye 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @habtomtewelde7644
    @habtomtewelde7644 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለላም የኣዲሳባ ጉዳይም ኣውሩቶውል ፊንፊነ ኣጥረተናታል ብሎዋል።

  • @MesafintGetachew-ei7kt
    @MesafintGetachew-ei7kt ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dereje,why do you show a respect to this so called Pm

  • @lealemsisay3071
    @lealemsisay3071 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርቲስት ማለት መንግስትን ለሕዝቡ በጥበብ መሸንቆጥ እንጂ ማረጥረጥ ማን ያቅተዎል።

  • @Kiristinacassopia
    @Kiristinacassopia 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገፅታ ግንባታ መሆኑ ነው አጎዛ አለ ያ ክፉ

  • @JK-lp6di
    @JK-lp6di 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የፋሽስቱ አቢይ አህመድ እና የሾተሌው ጌታቸው ረዳ የህወሀተ/ብልጽግና ዲጂታል ድራማ?!?!

  • @AmanKidu
    @AmanKidu 31 นาทีที่ผ่านมา

    Hulu Aby Ahmed yeminagerew sinbta new ke firhat yetenesa chinket Esu yemtayew belechlech koridor tiye endet yhedalu ylal ye Geter Gangiste le gize new yemiyasbut. Arko Ayasbum

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why Ethiopians are not rising up like Kenyans? What’s holding th back? If you don’t stand up for your right maybe that’s what you deserve. Abyi Ahmed is so ignorant he started thinking he has the ultimate right over Ethiopians? He forgot he must climbed to power through lies do years ago. Nobody knew him no one trusted him. The problem is for all the crimes against Ethiopian it’s the responsibility of the military that’s protecting Abyi Ahmed rather than the Ethiopian people!

  • @Greensky888
    @Greensky888 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayyyyyy Azmari yehone sewwww semtenm anawkim!!!hizbun mekeleja aderegachew!!!

  • @AbiyAhimed-q9l
    @AbiyAhimed-q9l 9 นาทีที่ผ่านมา

    አንተ ጀዝባ ሀሳህ ሁሉ የገማ ፍርድ ነው። የ4 ወር እስራት ይበቃል ትላለህ

  • @AbiyAhimed-q9l
    @AbiyAhimed-q9l 17 นาทีที่ผ่านมา

    አንተ ጀዝባ የእስክንድር አለቅላቂ

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደረጃ የቆየ ቪዲዮ ለምን ታሳየናለህ???

  • @manofgod4218
    @manofgod4218 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያንተን ታርክ እዝ ማሳየት ምን ይጠቅማል