ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድሞች ተባረኩ ድንቅ ወንጌል አገልግሎት እየተባረክን ነዉና ክበሩልን እዉነታዉ ይኼ ነዉ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ሐሌሉያ ❤❤❤
የብርሀን ልጆች በክርስቶ አምነው የፀደቁ ፣ ምልልሳቸወ በብርሀን የሆነ የማይቅሙ፣የመይጨብሱ፣በቤርጎ የይዘሙት፣ ከጫትና ሺሻ የራቀ፣ከዘፈንናጭፈራ የተለየ፣ከስድብና አርግማን የራቀ ነው፣ለስዕልና ምስል የማይሠግዱ ናቸው።ወንጌላዊያን አማኞች ብቻ በብርሐን ይመላልሳሉ።
የብርሐን ልጆችና የጭለማው ልጆች የሚለዩት እንደbible ትንታኔ የጭለማ መልልስና ፣ የብርሐን ምልልስ ተብሎ ተለልጿል፣የጭለማ ምልልስ ውስጥ ያሉ የጭለማው ልጆች መለያቸው 1ኛ-ጨብሲ 2ኛ-ስካር 3ኘ-የቤርጎ ዝሙት 4ኛ- ጫት 5ኛ-ዘፈንና ጭፈራ 6ኛ-ስድብና እርግማን --------ወ ዘ ተ ናቸው።