በአፍሪካ ረዥሙ የመሶብ ህንጻ በአዲስ አበባ -The most amazing Moseb building in Africa in Addis Ababa - HuluDaily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 162

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +7

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ በየቤቱ ያለዉን የመሶባችንን ጥበብ የምናይበት የአንድነታችን ምልክት ይሆንልናል።

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 ปีที่แล้ว +22

    የባህልና ቱሪዝም ብዙ ጥሩ ነገር እየሰራ ነው ሚኒስትሮ የኔ ደርባባ ከአለባበሶ ጀምሮ በባህላችን የምታስተዋዉቅ ጀግና ሴት በርች!!!!!

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 3 ปีที่แล้ว +14

    አምላክ ለማየት ያብቃን እድሜ ለአብቹ ብዙ እናያለን ።

  • @mimidemisse3658
    @mimidemisse3658 2 ปีที่แล้ว +2

    እስይ ጥሩ ዜና ያስማሽ ደስ ብሎኛል : Subscribe አደርጋለው የሚበረታታ ነው ❤️🙏

  • @user-rl8ex6uy2r
    @user-rl8ex6uy2r 3 ปีที่แล้ว +6

    ከስራው በፊት እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ
    ምክንያቱም መንገዱን በእሱ ያደረገ አያፍርምና
    የአማላጇ ልጅ ከናንተ ጋር ይሁን
    በሰላም ተጀምሮ በሰላም ለማየት ያብቃን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-um8nc4km5k
    @user-um8nc4km5k 2 ปีที่แล้ว +1

    ሐገራቸውን፡የማወዱ፡ግለሰቦችን፡በሚገባቸው፡ቦታ፡መሾምና፡ማኖር፡ሀገርን፡
    በታማኝነት፡የማገልገል፡ምልክት፡ነው።በርቱ፡
    አላሕ፡ይርዳችሁ።

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚይብሔር ይርዳን አሜን🙏🙏🙏

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 3 ปีที่แล้ว +9

    እስይ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤.

  • @user-zs9yz3gz4k
    @user-zs9yz3gz4k 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ደስ ሢል

  • @firehiwotgetachew6683
    @firehiwotgetachew6683 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for talling me🇪🇹🇪🇹😊😊😀

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ገራሚ ነው

  • @hanazeleke6651
    @hanazeleke6651 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ ብያለው ደሞ ደስ ሚለው እኛነታችንን የሚገልፅ መሆኑ ነው ህዝቤ ፈረንጅን በልቡ እያመለከ ነው

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah843 3 ปีที่แล้ว +2

    Gennnnnaa gennnnna kezeh belaye enhedalen yemdr Genet emamaye Ethiopia 🇪🇹 lezelalem nuri 🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻
    💚💛❤️

  • @user-hh7wu7zd6o
    @user-hh7wu7zd6o 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው አገሪ ኢትዮጵያ ትለመለም

  • @tigistigi1559
    @tigistigi1559 3 ปีที่แล้ว +3

    Good luck Ethiopia this is the beginning 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕

  • @telahuntedola7489
    @telahuntedola7489 3 ปีที่แล้ว +5

    This is what we want...to hear
    . Developement development and development..............

  • @WalidWalid-xi3qe
    @WalidWalid-xi3qe 3 ปีที่แล้ว +11

    ዉብነዉ ባህላችንንም ዉዲናማራኪነዉ እኛ አዲእንሁንእጂ

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይላል

  • @yosifan6419
    @yosifan6419 3 ปีที่แล้ว +2

    wow so amazing betam des yilal

  • @Adamtube4482
    @Adamtube4482 3 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ስሙም ዲዛይኑም ኢትዮጵያን ይወክላል

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow dess yilal

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowa

  • @user-yh4nr3ez8m
    @user-yh4nr3ez8m 3 ปีที่แล้ว +22

    የራሱ የደህንነት መቆጣጠሪያ ቢኖረው ጥሩ ነው

    • @tesfayeeshete4089
      @tesfayeeshete4089 3 ปีที่แล้ว

      ፳ ቢሊየን የኢትዮጰያ ብር አንድ ታሪካዊ የካልቸር ነፀብራቅ የሚሆን የመሶብ ቅርፅ ሕንፃ ግንባታ ላየረ አሁን ባለንበት ሁኔታ ማውጣት : ቢዘገይና ቀደመረ ሲል ለሰጠሁት አስተያየተረ ቅድሚያ ቢሰጠው የተሻለ ነው በይ ነገ::
      ሜካናይዝድ እርሻን እንዲሁም በተጓዳኝ የአግሮ ኢንዱስትሪው መስፋፋት ለብዙ መቶ ሽህ ኢቲዮጵያውያን የስራ ዕድልን ይፈጥራል:: ቢታሰብቡት የተሻለ ነው::

    • @ibrahimalimed6414
      @ibrahimalimed6414 3 ปีที่แล้ว

      @@tesfayeeshete4089 go!h79zź #oý

  • @adamnamedia3733
    @adamnamedia3733 3 ปีที่แล้ว +8

    What a beautiful and a great building. Thanks for your sweet and concise information. 👏👏👏

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖች በርቱልን ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 ปีที่แล้ว +1

    I like all nice buildings and fabulous breathtaking places. I whant to remind you something. We need farming and agriculture the most this time. Because of unaffordable prices for food we spending.

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 3 ปีที่แล้ว +12

    ከመሶብ ምግብ በሁዋላ የጀበና ቡና ፉት ይደረጋል

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ

  • @user-fc8ji9bx1m
    @user-fc8ji9bx1m 2 ปีที่แล้ว +1

    የምረል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍🤲🤲🤲🤲💋❤️

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 3 ปีที่แล้ว +1

    it will become more and more pretty to have a beautiful view of the capital to admire the landscape

  • @etfowersetew961
    @etfowersetew961 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow betame dess algnige

  • @user-ov6qd8ud2r
    @user-ov6qd8ud2r 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው

  • @muletube5087
    @muletube5087 3 ปีที่แล้ว +1

    Wooo👍

  • @mujeprank1253
    @mujeprank1253 3 ปีที่แล้ว +2

    wow like plese

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 3 ปีที่แล้ว +1

    wow....amazing 💚💛❤

  • @user-cg9sd9up1c
    @user-cg9sd9up1c 3 ปีที่แล้ว +13

    የሚገርም ጥበብነው ።

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 3 ปีที่แล้ว +6

    ጅማ ውስጥ ደግሞ የቡና ጀበና ቅርፅ ያለው ህንፃ?

  • @danieldalka8343
    @danieldalka8343 3 ปีที่แล้ว +2

    Would it really hapeen? If so, I would assume as earthly paradise for all Ethiopians. I think I have never heard a tower of such height not in Africa only but in the world. I pray for its accomplishment.

  • @ketselabirhanu3000
    @ketselabirhanu3000 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw Cool 🇪🇹🇪🇹

  • @sameeraokbai2896
    @sameeraokbai2896 3 ปีที่แล้ว +3

    የሚራል 😍😍

  • @nathantube9868
    @nathantube9868 3 ปีที่แล้ว +1

    It's amazing
    Thank you 😀😀😀😀

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 2 ปีที่แล้ว

    que c'est beau et ça se construit de partout félicitation bravo 👏👏👏

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 3 ปีที่แล้ว +2

    This is amazing

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 3 ปีที่แล้ว +5

    የመሶብ ወርቅ ነው የሚመስለው

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia 3 ปีที่แล้ว +2

    amaizing

  • @filmontube3775
    @filmontube3775 3 ปีที่แล้ว

    Oh sweet information

  • @user-qi6kn7yo1j
    @user-qi6kn7yo1j 3 ปีที่แล้ว +1

    እምዬ ሀገር ክብሬ መመኪያየ አብይ አለኝታዬ እምዬ ለምሌሚልኝ አብይ ኑርልን

  • @atinkuttechilo3050
    @atinkuttechilo3050 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል

  • @Abyotable
    @Abyotable 3 ปีที่แล้ว +6

    First thing is first 20 billion Birr can build to many kidney Hospitals and schools in Ethiopia. I don’t really understand what the purpose of this high rise buildings in Ethiopia with out infrastructure facilities in the city? When you go to Europe you don’t see that much high rise buildings instead it’s very clean and comfortable to live in. Please focus on facilities, facilities,facilities

  • @judyjudy5746
    @judyjudy5746 3 ปีที่แล้ว +1

    Men yargal yehya el Ethiopia megemrya Selam bagngen

  • @dejenedejene3768
    @dejenedejene3768 3 ปีที่แล้ว +3

    የመኖር መብቱ ይከበር ::

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ellagalentin1343
    @ellagalentin1343 3 ปีที่แล้ว +4

    እንጀራ ቢኖረው ጥሩ ነበር

  • @alemlantebayu3032
    @alemlantebayu3032 2 ปีที่แล้ว

    mejemeriya endiy ayinet hasab kemawiratish befit hasab teyiki

  • @bayedesalegn7076
    @bayedesalegn7076 3 ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @yang5058
    @yang5058 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ....ኢትዮጵያ .....

  • @Jonnafik
    @Jonnafik 3 ปีที่แล้ว +1

    የሃገራችን አርክቴክቸሮች መሶብን articulate ማድረግ የከበዳቸው ይመስለኛል፤ መሶብን ለመግለጽ መሶብ መስራት አርክተክቸር አያስብልም

  • @bekibor4744
    @bekibor4744 3 ปีที่แล้ว

    😱😱😱nice

  • @bekisolomon1362
    @bekisolomon1362 3 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @DaDa-ph6xi
    @DaDa-ph6xi 2 ปีที่แล้ว

    Sofumer washable sew alserawm ok tesasteshal

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 3 ปีที่แล้ว +1

    በመሶቡ ምግብ በልቼ

  • @ashenafisolomon8590
    @ashenafisolomon8590 3 ปีที่แล้ว +4

    ብጣም ያምራል አልቆ ለማየት ያብቃን

  • @merhawibrhane6067
    @merhawibrhane6067 3 ปีที่แล้ว

    በታም ቆንጆ ነው ምክናቱ ብዙ ሰብ የስራህ እድል ያገኛል ግን ኣሜርካ አያና ኣልችልላትም
    ኣፍሪቃ እግዚብሄር ይባርክ

  • @ethioethio8690
    @ethioethio8690 3 ปีที่แล้ว

    ከኮዬ ጨፌ700ሜ ርቀት ላይ ቁፋሮ ተጀምሩዋል ደስ ይላል

  • @deelegend4181
    @deelegend4181 3 ปีที่แล้ว

    wow

  • @yosephhailu2414
    @yosephhailu2414 3 ปีที่แล้ว +1

    Engera yelelew mesob.mejemeriya bezi Ber yeterabu yebelubet.

    • @ellagalentin1343
      @ellagalentin1343 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ም እያልኩ ነበርይማችህ

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 2 ปีที่แล้ว

    WERE NEBERE WERE HONO KERE ...

  • @joyaku8707
    @joyaku8707 3 ปีที่แล้ว +1

    ወደ 1ቢሊዬን ዶላር ይፈጃል በትንሹ

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 3 ปีที่แล้ว

    ALASEFELAGI NEW EDGETE BEHINSA IYDELEM... DIHINETEN BEMIYATEFA REHABENE BEMIYATEFA SIRA LAYE BIWELE NEW TRIGUME YALEW ...

    • @zewdua155
      @zewdua155 3 ปีที่แล้ว

      Don’t b narrow minded. Can you imagine how many jobs it can create? That is how you create jobs for people. You do your part instead criticizing.

  • @yonylambo
    @yonylambo 3 ปีที่แล้ว

    Weere nw imisera ayimesilegnim

  • @rawcell1156
    @rawcell1156 2 ปีที่แล้ว

    Anet

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 3 ปีที่แล้ว

    ሠሪውም አሰሪውም አላማውም ሌላ ነው እህቴ የሣጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ አንብቢ

  • @user-wy8pd3ye5l
    @user-wy8pd3ye5l 6 หลายเดือนก่อน

    የት ሠፈር ነው

  • @MariamMariam-fj3wc
    @MariamMariam-fj3wc 2 ปีที่แล้ว

    Macys has

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 ปีที่แล้ว +2

    አሁን አኖሌ ጥበብ ነው?

  • @zeyniyamohammed4964
    @zeyniyamohammed4964 3 ปีที่แล้ว

    Aksum bildig kere

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 หลายเดือนก่อน

    20 ቢልዮን የዘይት ወይም ሳሙና ሱካር ደብተር ኦሞ ፈብሪካ አይገነባም ብዙ ሰራተኛ የስራ ዕድል አይከፍትም ወይ???? አባይስ መቼ ስራ ጀመረ 🤔

  • @balenjeroche3665
    @balenjeroche3665 3 ปีที่แล้ว +1

    የትሰፈርነው

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራም ነው

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi 3 ปีที่แล้ว +4

    ፕሮፓጋንዳ ? ከህንጻው በፊት የሰው ልጅ የመኖር መብቱ ይከበር ::

  • @adilsabo8680
    @adilsabo8680 3 ปีที่แล้ว +5

    the money spend for MESOB wast... better for school. Hospital or Road.

    • @mercyaster4679
      @mercyaster4679 3 ปีที่แล้ว +1

      Ay sw hasabwu sgmr mlkam nw adrk awura sw syasb kmtasb

    • @alexmeq1807
      @alexmeq1807 3 ปีที่แล้ว +1

      Good to boost tourism though!!!

  • @ataiayataiay2501
    @ataiayataiay2501 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ገና ታድጋለች

  • @rebekaayele4526
    @rebekaayele4526 2 ปีที่แล้ว

    ተሰርቶ ለማየት ይብቃን

  • @abathadera5468
    @abathadera5468 3 ปีที่แล้ว +2

    what do you mean, Sof Omar is a handicraft? It is nature's craft. Please first get some information.

  • @senaitgeberu4452
    @senaitgeberu4452 3 ปีที่แล้ว

    Ke KOMEW GEDEB beterefew gebzeb NEW?

  • @abayworke72
    @abayworke72 3 ปีที่แล้ว

    ታማኝነቱ በምን ነው

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 3 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ዲዛይን ነው!!!
    ከተሰራ ምናልባትም የሀገሪቷ አዲስ Landmark ይሆናል ብዬ ጠብቃለሁ በተጨማሪም ከአገልግሎቱ ጋር የቱሪስት መስህብ ሊሆን ይችላል.....👌
    በነገራችን ላይ ስለ (በርጩማ Tower) ምንም መረጃ የላችሁም??
    Plz የሰማችሁት ነገር ካለ መረጃ አካፍሉን እውነት ከሆነ በጣም ውብ የህንፃ ዲዛይን ነው👌

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 3 ปีที่แล้ว +1

    ክህንፃው በፊት መጀመሪያ በየቀኑ እንደ እንሰሳ የሚታረዱትን ህዝባችን ታደጉት ስው እንደቅጠል እየረገፉ ድንጋይ ቢካብ ምንም ፋይዳ የለውም

  • @tadelemekuriaw2492
    @tadelemekuriaw2492 3 ปีที่แล้ว +3

    ሶፍ ኡመር ዋሻ ሰው ሰራሽ አይደለም ።

    • @tadelemekuriaw2492
      @tadelemekuriaw2492 2 ปีที่แล้ว

      @Zaky haillu ቪድዮ ላይ ሶፍኡመር ዋሻ ሰው ሰራሽ ስለተባለ ማስተካከያ ለመስጠት ነው ...ሃሳቡን ተረዳው ወንድሜ ..የእኔ እኔ የሰራሁት ነገር ብቻ ነው። የእኛም በዘመናሽን የሰራነው ሲሆን ነው የሚያምረው ፤ በታሪክ መነታረክ አልመርጥም፤ ከትላንት ጋ ግብግብ ከሚገጥሙት ወገን አይደለሁም። ብንችል የእኛ ምንለው ታሪክ እንስራ። ባንችል በጎውን በማሰብ ዛሬን እንሻገር።

    • @tadelemekuriaw2492
      @tadelemekuriaw2492 2 ปีที่แล้ว

      @Zaky haillu ምን ላይ ነው ያጣጣልኩት? ሶፍ ኡመር የተፈጥሮ ዋሻ መሆኑን መናገር ማጣጣል ነው? አጣመን መተርጎም ልክ አይመስለኝም። አላስፈላጊ ትርጉም ነው የሰጠኸው። እኔ ልገልፅ የሞከርኩት መጀመሪያ ተረዳው። ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ቅርስ ለይቶ ማወቅ ከማጥላላት ጋ አይገናኝም። በጎ በጎውን እናስብ ወንድሜ።

  • @BJ-ne5lu
    @BJ-ne5lu 3 ปีที่แล้ว

    Minew tentebatebish

  • @user-fc8ji9bx1m
    @user-fc8ji9bx1m 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💪💪💪💪🇪🇹ኢሸአለ🤲🤲🤲🤲

  • @atalamekonen8129
    @atalamekonen8129 3 ปีที่แล้ว

    ድንጋይ መሸላም ??

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉ ተወዳጅን ድምጸዊ በፕራንክ አስለቀሰው እንደገና ሌላ የሰለብሪቲ ፕራንክ ፎኖች አይቶ ዝም ግን የለም ሰብስክራብ ማረጎን አይርሱ@@@@@@@@ @#NATTY_CHEKOLONY

  • @tsionmesfin4358
    @tsionmesfin4358 3 ปีที่แล้ว

    Bbb

  • @mat.5211
    @mat.5211 3 ปีที่แล้ว +1

    Tiru nw neger gin mejemeria bahalina tourism yihen sigeneba le ene lalibela ena leliloch kirisoche eskifwrisu leminidinewu mitebekewu .I doubt!!!!!!!! Minewu le mesob kibir tesetewu ????

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 3 ปีที่แล้ว

    Yet new yemiseraw?

    • @user-qn5oj4hi5j
      @user-qn5oj4hi5j 3 ปีที่แล้ว

      Sheger aluu engdi alko lemayet yabkan

  • @americanhero8566
    @americanhero8566 3 ปีที่แล้ว

    Mesob yasetelale

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว

    የቢዝነስና የስኬት ቪዲዮ አንዲደርሳችሁ የኛን ቻናል ይጎብኙ

  • @abubekermohammed9527
    @abubekermohammed9527 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነዉ ።ነገር ግን እስካሁን ሊቆዮ የቻሉት ቅርሶች ባንዲራ ስላልተሳለባቸው ነበር።ይሄኛው መንግሥት በሌላ ሲተካ አወዛጋቢው ባንዲራ ካልተመቸው እስከ መፍረስ ይደርሳል ።እና ባንዲራ መኖሩ የተወሰኑ ሰወችን ዛሬ ሊያስደስት ይችል ይሆናል ነገ የሀብት ብክነት እንዳያስከትል እሰጋለውና

  • @muhaledabdulmuhaled5732
    @muhaledabdulmuhaled5732 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere keld nw belug🙄