Thank u so mach very interesting n realistic . U r typical Habsha u still feel every thing at motherland keep it up . This is ma first watching but am really happy by this lesson . I have some question if u can please respond urgently. 1. Recommended product and daily moisturizing oil for low vs high porosity hair type . This is basic for all ... 2. How can we deep conditioning with z conditioner / home made and when ? 3. Is that Honey is recommended for hair mask with other ingredients ? Not change our hair colour???? Thank u please incorporate this questions for z next video.
Yena tsgur bezat eji kumet aycemerm ena yemfelgew kumt new ena setatebew yateral yeftu erjem new kewalay dmo acer new edat new ekul maderg yemihalew ena metan yemiyatefa mefty kalsh negrg yegelskuleshn
Thank you ever so much for sharing your expert advice. Keep up the good job. Thank you
ፈቲዬ ጎበዝ ነሽ ጥሩ ትምህርት ነዉ Thank U ማሬ
😍🙏🙏🤗
በጣም ቆንጆ ምክር እስከመጨረሻው በደንም ነው ያዳመጥኩሽ እኔ ጥሩ ምክር አግኝቻለሁ። ቀጥይበት የኔ ማር
እናመሰግናለን. ከግባራችሁ. የሚሸሽባችሁ. ሂና. ተቀቡ. አሪፍ ነው
Thanks sis.
ዋው ይመችሽ የማስረዳት ችሎታሽ ልዪ ነው ታምሪያለሽ አንገትሽ ከሹሩባሽ ጋ ዋው ተባረኪ
tnx, God bless you
Wow thank you dear gobez leje
Thank you so much sister you teach me good thing's
Konjo tebarekie!!
Thank u so mach very interesting n realistic . U r typical Habsha u still feel every thing at motherland keep it up . This is ma first watching but am really happy by this lesson .
I have some question if u can please respond urgently.
1. Recommended product and daily moisturizing oil for low vs high porosity hair type . This is basic for all ...
2. How can we deep conditioning with z conditioner / home made and when ?
3. Is that Honey is recommended for hair mask with other ingredients ? Not change our hair colour???? Thank u please incorporate this questions for z next video.
Thank you for ur comment i think u can get ur answer for all of ur 3 qustions on my other videos. The link is on discribtion box
ጨርሼ መስማት ባልችልም አመሰግናለሁ ጥሩ ነው ምክርሽ
enameseginalen chafu betam yitenekeral esti meftihewun kalesh betechalesh beten gen asateriw seat yelenem silehone enat
እናመሰግናለንድቅዪ
ሁሉንምቪደወችሺን እያየሁነው እቅልፌንአጥቸ አችጋተፋጥጨ
Betam des ylal Tmhrtsh .beterefe Ater Ater Argiw Thank you .
እናመሰግናለን ጥሩ መክር ነው
እናመስግናለን ልዩ
tnx konjo
Good job..keep it up sis 🖒 much love from Eritrean sister
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
እናመሰግናለንየኔማር
Thanks sisi
መልካምነትሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
እህቴ ጌተ ይበርክሽ በጠም ጥሩ ትምህርት ነው አማሰግነለሁ
enameseginalen Konjooo
እናመሰግናለን እህት በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት
Enamesegnalen berche .gin dekekawn asatre 8 dekeka beke new .geza silelalen .
betam enamesegnalen eht .
እህት በጣም እናመሰግናለን
ጉብዝናሽን ማድነቅ እፈልጋለሁ፡ በርቺ ብዙ ያልተሰራባቸው ጉዳዩችን እያጠናሽ አቅርቢ፡፡ በተረፈ ቤተሰብሽን አምላክ ይባርክልሽ፡፡ ጥያቄዬ ስለ arosci hair treatment እንዲሁም ቅባት የምታውቂውን በደምብ ብንገልጪልኝ፡፡ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ አመሰግናለሁ፡፡
እናመሰግናለን እህታቺን በርቺ
እናመሰግናለን እህታችን በርቺልን💋💋💋💋
ትክክል ነው
እናመሰግናለን ቀጥይበት ማሬ
mar wddd enamesegnalen
thanks for sharing so much information!!!
በጣም እንመሰግንአለን እህታችን ልጅሽ ደሞ እድግ ይበልልሽ
Thank you so much
እናመሰግናለን ድንቅየ ግን በተቻለሽ ቪድው ለማሳጠር ሞክሬ በተረፈ ጥሩ ነው ቀጥይበት እሽ ቆንጆ
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናአለን ተመችቱኛአል
THANKS Marrry gen Tegury Ayadegem
Amsgnalhu hodye betam harfi new ketybet
Betame enamesegnalen sis
ይመችሽ፡ማሬ፡ለማሳጠር፡ግን፡ሞክሬ፡ቡዙወቻችን፡ግዜ፡የለንም፡በተረፈ፡እኛ፡ተመችተሽኛል፡ቀጥይበትአይዞሽ፡፡
በናትሽ የኔ ቆንጆ አልጋን ኦይል የሚባለውን በፎቶ ወይም ፅፈሽ ላኪልኝ ለፀጉሬ ምን እንደምቀባ ግራ ገብቶኛል
ዛሬ ነኝ ያየሁሽ
አመሰግናለሁ ተባረኪ ቀጥዪበት።
feti betam enamesegnalen be
Please what is dip conditionar
hi yane mar yane tsegur bezu Giza cafuu kardadanew ebakish maftehun negerign
Ihit ebakish tsegure betam sis new mela beyiny? Le mikerish turu new amesginalehu
እናመሰግናለን ግልፅ በሆነ መልኩ ነው ምታስረጅው ስለፊትም ሚመችሽ ከሆነ አንዳንድ ትሪትመንቶች ብታሳይን
Emena Biroten Kebiche Bado Chinkilate Gebichalehu Yene Konjo Birotin Yecherse Bemin Yemalesale ???
ሰሀት.ኖሮት.ላዳመጠሽ.በጣምአሪፍ.ትምህርነው.በተረፈ.ያቺ.ትግስትበራሱ.ሜገርምነው.ከልብ.እነመሰግነለን።
እህት የኔ PANTENE ሻንቦ ነው እምጠቀመው ግን ፀጉሬ ከግንባሬ በጣም ተቆራረጠ በጣም ሳሳ የፀጉሬ አይነት በጣም ላዛ ነው ምን አይነት ሻንፖና ምን አይነትቅባት ብጠቀም ፀጉሬ መዳበር የሚችለው መፍትሄ ካለሽ እርጅኝ ያገሬልጅ
eshi mar kahun bohala emokralew ena enamesegnalen
Thanks emaye 😍
tnxs konjoo
እህት እስኪ እባክሽ ፀጉሬ ጨርሶ ወደዃላ እየሄደ ነው መዳኒቱ ምን ይሁን?
Eni yehw yealmokrkot kebat ena shanpo yalgnm gn kenbrw tsgor eysasa eytr new yemihdw mn lrgw?
እናመሰግናለን እህት
Yena tsgur bezat eji kumet aycemerm ena yemfelgew kumt new ena setatebew yateral yeftu erjem new kewalay dmo acer new edat new ekul maderg yemihalew ena metan yemiyatefa mefty kalsh negrg yegelskuleshn
Wowwwwwww echi liji betam betam wadatlow 😘😘😘😘😘
hi selamesh yibza ehite tiyake alegn tseguren telachehut bemen lasadigew ??
meron Asefa be keye shenkurit fesash ke weyra zeyti gara debalikesh tekebi beye samentu kezan le ande seat akoyew Endeza yadegali
eshi betam Amesginalew yene konjoo 😙😙😙🖒🖒
ዲፕኮድሽነረ ያልሽውን ፓቶ ላኪልንስኪ ከቻልሽ እህት? ? የሚሸጠውን ዲፕ ኮድሽነገረ ለመፈለግ ፓቶው ካለሽ አሳይን
እናመሰግናለንንንን ማርርር
እናመሰግናለሁ ማም
እናመሰግናለን
ማማዬ አመሰግናለው እኔ አድስ ዛሬ ገና አየውሽ ለቪድዮሽ አድስ ነኝ እና ከእቅርታ ጋ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፈልጋለው ።
- እኔ ፀጉሬ ለስላሳ ነው ግን በጣም ስስ ነው እንድበዛልኝ ምን ማድረግ አለብኝ?
የኔ ፀጉር በተፈጥሮ የምያድግ ነው ቁመት መጨመር እንጂ ብዛት አይጨምርም ።
Amsginalo wadijaloo 👍
ማማዬ ልጠይቅሽ አንቺ እንዳልሽው ጸጉሬ በጣም ተጎድቶብኝ ነበር አሁን ላይ ግን እየተንከባከብኩት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ለውጥ እያየሁበት ነው ግን ጫፍ ጫፊ ላይ በጣም ድርቅ ያለ ነው እንዳልቆርጠ አልችልበትም ሶ ፕሊስ የአቆራረጥ ዘዴውን መላ ብትይኝ አመሰግናለሁ
ወይ ዘድሮ ወደ ሀገሬ ልሄድነበር ግን ይምርታሽሁ ስለበዛ የሁላችሁንም ልሞክርብየ ቀረሁ
ebakshen yemsebaber mel
ማር እኔ ጫፍ ጫፉ መንታ ሆነብኝ ምን ላርገው ስቆርጠው ያው ነው 🙇
ከቆረጥሽው በኋላ በትክክል ስለማትንከባከቢው ነው ተመልሶ የሚሰነጠቀው ስለዚህ ከቆረጥሽው በኋላ ጫፉ ላይ ትኩረት አድርገሽ ተንከባከቢው😉
Wow yes I no tekekl bleshal thanks
Thanks it's helpful please እስቲ ብሉድራይ ስታደርጊ አሳይን and products thanks for your time.
ሀዋ ገለታ በጣም ይቅርታ በስተት ነው ወዳቺ የላኩት
በጣም ነው ደስ የምትይ እናመስግናለን። እኔግን የምጠይቅሽ ቀለም አለው ፅጉሬ። በጣም ሳሳ በዛ ላይ ያሳክከኛል ምንድነው ችግሩ
መቁረጥ በጣም ኣሪፍ ነው በእውነት ተሎ ያድጋል እህቶቼ ኣመሰግናለው ማሬ
Deep condehner gereman yat markat nawo yamgagewo sis ebakesh negare?????????
እናመስግናለን
የእኔ ፀጉር እርዝመቱ ልክ እንዳንች ነው ግን ስስት ያለ ነው በጣም ስስት ያለ ነው ብዛት እንዲኖረው ምን ማድረግ አለብኝ እስኪ ንገሪኝ ማሬ
Keba tkbten b shampoo dgagemn kaltatben yshetal.
Selam new endet neshi yihulshi yene tegur ketach betam achir new
እናመስግናለን እህታችን አንድ። ጥያቄ። ልጠይቅሽ ጸጉርየ ከፊቴ ወደኋላ እየሸሸ አስቸገረኝ እባክሽ እምትአውቄ ከሆነ?
Konju Kuwaot ልጅሽ እግዚአብሔር። ያሳድግልሽ ማርርር እባክሽ ፀሬ በዋሃ ዉስጥ አስገብቸ ማወቅ አልቻልኩም። አንዳድየ ይንሳፋል አንዳንድየ ዶሞ ዉስጥ ይገባል እንድየት ማወቅ አለብኝ ?
kelibe amesegenalehu Berehe temechitognal ene 💟👍
Thanks
ውስጡ ቅባት ነክ ካለበት እና
አንድ ጊዜብቻ ከሆነ ሻንቦየምንጠቀም
ቆዳችን እንዴት።ሊፀዳ ይችላል???
አመሰግናለሁ
ጉድ ፀጉር ሥጠኝ እንጂ የሚያሥተምረኝ ሞልቷል😂😂😂😂😂ደግሞ አድሥ አየሁ በርቺ እኔ ገናዛሬነው ያየሁሽ ክክክክ እሺ አሣጥሪው አታሥረዝሚው
እናመሠግናለን ማር አሥተሪው በዛ በ ተፈጥሮ አላህ ካልሠጠ አብዛሀኛው ለውጥ የለውም ብቻ መሞከሩ ከይር ነው
ጎበዝ ወላሂ
እናመሰግናለን ዛሬ ነው የተገናኝነው (ሰብስክራይቭ ያደረኩሽ)
እናመሰግናለን ግን እስቴ ፀጉር የሚያበዛ ምንድነው እባክሽን ንገሬኝ
ይሄን ለመጨረስ ሰአት። የለኝም ደሞ ማዳሜ አናቴን ትበለኝ ብለሽ ነው ፍቅር ለማንኛውም ሙከራሽ አሪፍ ነው ምንም አትይም ላይክ ገጭቸሻለሁ እሽ
ሰላም ላችፕሁን እህት እኔ ፀጉሬ ከስሩ ይነቀናል ስሩ ነጭ ነው እህቴምን ላድርገው በጣም ነው እሚነ ቀል ምን ላድርገው ሲነቀል ስሩ በጣም ነጭ ነው
በጣም አሪፍ ምክር ነው ለመተግበር እሞክራለው
እሳት መከላከሊያውን ስሙን ንገሪን እህቴ በተረፈ አናመሰግናለን
የግባር ፀጉርን የሚሸሸውን የሚያሳድግ እና እስኪ ለስስ ፅጉር የሚሆን ካለሽ ንገሪኝ እባክሽን ሊላው እንግሊዘኛውን ባትቀላቅይ ጥሩ ነው በተረፈ አሪፍ ነው በርቺ ማሪሪ
hayu adem hayu adem ፋክስ ተቀቢዉ እህት
ምንድን ነው ፋክስ?
hayu adem hayu adem ።ካሥተር።ኦይል።ተጠቀሜ።ከግባርሽ።ለሸሸዉ።ሀሪፍነዉ።ፋርማሢነዉ።የምታገኝዉ
በጣም አመሰግናለሁ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ወይንም ኮሜንተሮች እኔ ፀጉሬን ከታጠብኩኝ በኋላ ምንም ቅባት አልጠቀምም አሁን ግን በጣም ተጎዳ እናም የማይሸት በተለይ ስለምሸፋፈን ሽታ ያለዉ አልፈልግም ለፀጉር ጡሩ ተስማሚ የሆነ ቅባት ንገሩኝ ተባበሩኝ እና ደግሞ እርዝመቱ ይበቃኛል ግን ጫፍጫፉ መንታ መንታ እየሆነ አስቸገረኝ ስቆርጠዉ መልሶ ያዉ ይሆንብኛል
Lubaba Hassen sun silk fesash kbat tkby sheta yewm le stgursh betam konjo new
Bety Bety መ
Bety Bety shekuren Ketern wed Ensha Allahe Emokerwaleh
የአረህማን ባሪያ ቢንት ሀሠን a 7
ምንም ሽታ የሌለው ቅባት ከፈለግሽ የወይን ፍሬ ዘይት Grp Seed oil ተጠቀሚ ጫፉን በደንብ ቅን ይህች ስከጫፍ ስሪው 😉
Gobez nesh berchi eskezare yet nebersh berchi betam
እነመስግነለን እህት
Amesegnalew yene konjo
በጣም አመሠግናለሁ እህት
ግን ጥያቄ አለኝ በናትሽ መልሽልኝ
የኔ ጸጉሬ በሀገሬ በጣም ዉብ ረጀም መካከለኛ ብዛት ያለዉ ነበር በስደት ላይ በጣም ሣሣ በዛላየ ርዝመቱም ቀነሠ በሻምፖ ብቻ ተጠቀሚ ኮንድሽነረ አተጠቀሚ የጎዳዋለ አሉኘ እሡንም ትቸ በshampo ብቻ ተጠቀምኩ ግን ለዉጠ የለዉም የጸጉሬ አይነተ low prosity ነዉ
በዛ ላይ ሉጫ የማይያያዝ የመያሥቸገር በቀላሉማበጥር የምችልነገ በራሡ ሰአት የፍታታል
አሁን የጨነቀኝ መርዘመ አለመርዘሙ አየደለም እባክሽ እእደት አደርጌ ወደ ነበረበት ብዛቱን ለመመለሥ እርጅኝ
ምነ ልጠቀም biotick መጠቀም ፈራሁ በጣም ሲበዛ ቀጫጫ ሥለሆንኩ ባዮቲኩ ደግሞ ያሸጫል አሉ
ወይኔ የጸጉሬ ነገር ያሣሥበኛል
በነገራቾን ላይ የመነቃቀለወን የሽንኩርት ጭማቂ እየተጠቀምኩ ቀንሸዋለሁ አሁን በዙም አይነቃቀልም
ብዛት ለመጨመረ plz plz
ሹክ በይኝ
ቅቤ ሲምረኝ ይቀራል olien ብቻነው የምጠቀመው