||በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የፀጉር ቅባት ለማንኛውም አይነት ፀጉር የሚሆን DIY Haire growth oil

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 420

  • @fikeredamena3863
    @fikeredamena3863 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አገላለፅሽ እጠቀምና ውጤቱን አሳውቅሻለሁ ። ተባረኪልን።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 6 ปีที่แล้ว

    ድንቅነሽ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
    @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የጥቁር ቆንጆ ፈቲየ በዛላይ ይገባናል እረጋ ብለሽ ነው ምታሳይን

  • @zenabuasefa5612
    @zenabuasefa5612 7 ปีที่แล้ว

    ድንቅነሽ በጣም ነው የማመሠግነዉ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 6 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ተባረኪ ዋው ዘርዘር አድርገሽ ነው በጥሩ ሁኔታ ለኛ እንዲገባን ተጨንቀሽ ስላስተማርሽን በጣም በጣም እናመሰግናለን!!! እንቺን እንዳይደክምብን እንጂ ለኛ ተመችተሽኗል። በርቺ!

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 7 ปีที่แล้ว

    I like I want to try tomorrow and I like your personality too God bless you

  • @ሮሐማነኝ
    @ሮሐማነኝ 7 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን እናት በርቺልን
    ካላስቸገርኩሽ የናና ዘይት እዴት እደሚሰራ ብታሳይን🙏

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  7 ปีที่แล้ว

      ሮሐሜ ምህረት የሚገባኝ ይህንን ቪዲዮ እይው እስኪ th-cam.com/video/OQ9VL5A8uos/w-d-xo.html

    • @user-wi3ij3zu7f
      @user-wi3ij3zu7f 6 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነው ግን ይሄን ሁሉ ዘይቶች እዴት አገኛለው የኔኢነኣን ዘይት እደት ነው ያዘጋጀሺው ንገርኝ

    • @meseretcherinet958
      @meseretcherinet958 5 ปีที่แล้ว

      enamesegnalen

    • @meseretcherinet958
      @meseretcherinet958 5 ปีที่แล้ว

      ጉበዝ

  • @YMW7777
    @YMW7777 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ወድጄዋለሁኝ፣ እኔም እየቀላቀልኩ እቀባለሁ፣ ግን የአንቺ በጣም ቆንጆ ይመስላል።

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 6 ปีที่แล้ว

    Thank you. Excellent teaching!!

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 7 ปีที่แล้ว

    You are teaching very nice God bless you

  • @addymech
    @addymech 6 ปีที่แล้ว

    Yena konjo betam arif new, weded new yemadergesh!

    • @addymech
      @addymech 6 ปีที่แล้ว

      Yena konjo ereschaw new Alemtsehay new yemebalew

  • @e.a.9923
    @e.a.9923 7 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing. I will let you know how it works on my hair. My hair is very fine. Keep going.

  • @kasskassa1805
    @kasskassa1805 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👌👌👌አው ያሳድጋል ካስትሮ ኦይል ግን ይነቃቅልብኛል ያሳክካል???

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 ปีที่แล้ว

      😍የማይስማማሽን አለመጨመር ይቻላል ብቻ ምትኩ ሌላ የምትወጂው ኦይል ካለ ጨምሪበት 😉🤗😘

  • @aterefateref8813
    @aterefateref8813 7 ปีที่แล้ว

    ውይ እኔም ዛሬ ነውገና ያየሁሽ እናም አሪፍነው ከደቂቃውን አጠር ብታደርጊው ተመልካቾችሽ ይበዛሉ በተረፈ በርች እናመሰግን አለን ውዴ

  • @kristiannechalhoub9271
    @kristiannechalhoub9271 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ያክብርሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እሺ በርቺ እህት ♥♥

  • @biruktilahun4962
    @biruktilahun4962 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናት በርቺልን

  • @meserettamiyu4358
    @meserettamiyu4358 7 ปีที่แล้ว

    arifi new mare brichi gn kokosi yete yigangali ene biruti ng

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba 5 ปีที่แล้ว

    I love this mixture, thankyou !!

  • @almneshnesile7109
    @almneshnesile7109 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እስቴ ገዝተን እንሰራውና ውጤቱን እነግርሻለሁ ግን ፀጉሬ በጣም ከርዳዳና ጠንካራ ነው

  • @hdhdwowwbdndwow7803
    @hdhdwowwbdndwow7803 7 ปีที่แล้ว

    Tnx so much 😘😘😘😘good bless you

  • @mk-jg7rl
    @mk-jg7rl 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው ማመሰግነው

  • @destayoutube7626
    @destayoutube7626 6 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ ቆንጆ አመሠግናለሁ

  • @meymunaahmed7595
    @meymunaahmed7595 7 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው የነነዘይት እንዴት እንዳሚ ሰረ አስረጅን ማር በጠም እናማሰግናላን

  • @ms-np4yt
    @ms-np4yt 6 ปีที่แล้ว

    ሶፍዬ እናመሰግናለን እኔ ብዙ ነገር ተጠቅሚያለሁ ግን ፀጉሪ ደህና ያድግ እና መጨረሻላይ የመበጠስ እና የመመዘዝ በሀሪ አመጣብኝ በጣም ይደረቃል በእዛው ላይ ፎርፎሩ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መላ ካለሽ ሹክ በይኝ

  • @beimnet7340
    @beimnet7340 3 ปีที่แล้ว

    Hi how did you make the peppermint oil at home please? I will be appreciate if you can tell me or show me. Thanks

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/UYqvl8TMdX8/w-d-xo.html

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው ምርጥ

  • @ሜሊየተዋህዶልጅሜሊየተዋህ
    @ሜሊየተዋህዶልጅሜሊየተዋህ 6 ปีที่แล้ว

    ማር እናመሠግናለን አሪፍ ቪዲዮ ነው በርቺ እኔ የምጠይቅሽ ነገር ቢኖር በፊት ሀገሬ ላይ እያለው በጣም ለሥላሣ ነበር ወደውጪ ሀገር ሥሄድ ቆርጬው ነበር አውን ግን እንደ በፊቱ አይደለም በጣም እየከረደደ ጥቁረቱም እየቀነሠ መጣ ምን አርጌ ትሪት ላርገው በናትሽ ቆጆ ምክርሽን ብታካፊይኝ ባይ ነኝ

  • @hanakebede8864
    @hanakebede8864 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እና መሰግናለን ኦርጅናሉን ማግኘት በጣም ይከብዳል የጉሎ ዘይቱንና የኮኮስ ዘይቱን ማግኘት አልቻልኩም ሁሌም ሱቅ ስሄድ ፈልጋለሁ እና የናና ዘይት እሰራር አሳይን

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  7 ปีที่แล้ว

      Hana Kebede እሺ በተቻለኝ ፍጥነት እማክራለሁ

    • @zemarimelayktnyasmaln9721
      @zemarimelayktnyasmaln9721 7 ปีที่แล้ว +1

      Hana Kebede
      castoer oil.woynem yegulo zeyt beye super mareket moltuL enat

  • @mulugeelong1233
    @mulugeelong1233 7 ปีที่แล้ว

    Betam gebze ketyebat, hannew tesegra ayekelam ? pls let me know i wanna try

  • @hanag1987
    @hanag1987 6 ปีที่แล้ว

    Can I use my kids?

  • @hannahanna1490
    @hannahanna1490 6 ปีที่แล้ว +1

    Very informative video. Next time try to make it short and sweet (Don't repeat yourself). You said you use 1/3 cup of castor and almond oil but you actually used 3/4. Thank you for taking your time to make the video.

  • @Titantvman90754
    @Titantvman90754 7 ปีที่แล้ว

    berchi betam arif sra new thanks sis👍

  • @tsedaytadele5794
    @tsedaytadele5794 6 ปีที่แล้ว

    hi endat nesh. vidyoshen betam new yemwdew abzagnawn aychwalew.gen yalgebagn yehan kebat tekbcha men yakel ken new makoyet yemchelew? weys asadro metateb new?

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 6 ปีที่แล้ว

    Yigrmal after 8m mayete nw koyi letateb sil nw wis ke tatebku buhal nw mekbaw?demo atchgri blend argiw. Txs

  • @weynikonjo5152
    @weynikonjo5152 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን ጎበዝ በርችልን እህታችን

    • @selamselam8224
      @selamselam8224 7 ปีที่แล้ว

      Thank you geni betame yerzmale vidyo

  • @meskeremabebe8772
    @meskeremabebe8772 6 ปีที่แล้ว

    I m so happy to see your each and every video go on bravo!

  • @nadiaahmed7706
    @nadiaahmed7706 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah berchi tiru Danke

  • @رمانهرمانه-ق5ذ
    @رمانهرمانه-ق5ذ 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ምንም ሳልጠቀም ፀጉሬ በጣም ማራኪ ነዉ ያለኘ እ/ረ ይመሰገን

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ማር ♥♥♥♥♥

  • @Maggie_Sol
    @Maggie_Sol 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Fetiye! ግን ውህዱ ለምን ያክል ጊዜ ይቆያል? ፍርጅ ውስጥ or @ room temperature?

    • @Maggie_Sol
      @Maggie_Sol 4 ปีที่แล้ว

      Plus before or after washing my hair to apply the oils?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 ปีที่แล้ว

      ከፍረጅ ውጨ ቀጥታ የፀሃይ ጨረር የማያገኘው ቀዝቃዛና ነፋሻማ ቦታ😉 እስከ አመት ድረስ መቆየት ይችላል ግን ከስድስት ወር በላይ ባይቆይ መልካም ነው ከመታጠብሽ በፊት ወይንም ሽታው ካልረበሸሽ ከታጠብሽ በኋላም እያሞቅሽ ልትጠቀሚው ትቺያለሽ😉

    • @Maggie_Sol
      @Maggie_Sol 4 ปีที่แล้ว

      @@DenkneshEthiopia Thank you!

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 7 ปีที่แล้ว

    Very nice my sister God bless you

  • @medomedi3871
    @medomedi3871 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @አህለንቢከያረመዳን
    @አህለንቢከያረመዳን 7 ปีที่แล้ว +6

    ትምህርትሽ በጣም አሪፍ ነዉ በርች እንዳታቋርጭዉ

  • @mimibekelu2558
    @mimibekelu2558 7 ปีที่แล้ว

    Thank you konjo berch betam tiru new

  • @azpeaceforever8500
    @azpeaceforever8500 6 ปีที่แล้ว

    Thank you konjo betam teru temehrt new .

  • @azebjemal7202
    @azebjemal7202 6 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው ማማዬ ይህን ቅባት የምንጠቀመው ልንታጠብ ስንል ነው ወይስ ፀጉር ላይ ቢቆይ ችግር የለውም እባክሽን መልስ ስጪኝ

  • @mimidirib9485
    @mimidirib9485 7 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያ ተካታይሽ ነኝ ጥሩነው በርቺ የናናውን ዘይት አሳይን ካላስቸገርንሽ

  • @amenaail7071
    @amenaail7071 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም

  • @ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ
    @ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ 7 ปีที่แล้ว

    በመጀመርያ ስለ መልካም አቅርቦትሽ በጣም አመሰግናለው እና እትዮጵያ ለምንኖር የት ማግኘት እንደምንችል ብትነጌሪን

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @asmerasweet8706
    @asmerasweet8706 7 ปีที่แล้ว

    Thanks more & more i went use this one 💞 be continus pls

  • @rigbeabera5785
    @rigbeabera5785 7 ปีที่แล้ว

    Egziabiher yisxish bexam tchegre neber.

  • @mariyamikiyas1980
    @mariyamikiyas1980 6 ปีที่แล้ว

    gobez nesh Amesegnalehu betam

  • @desdemo7993
    @desdemo7993 7 ปีที่แล้ว

    thank you konjo , well done ,happy to fofllow you!!!!

  • @ሀያትወሎ-ጰ5ጰ
    @ሀያትወሎ-ጰ5ጰ 4 ปีที่แล้ว

    የነጭሽኩርት ዘይት ጥቅም ምድነው አጠቃቀሙስ እህት

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 ปีที่แล้ว

      ለሚያሳክክ የራስ ቅል ሳይበዛ ከተጠቀምነው ባክቴሪያን የመግደል አቅም ስላለው መፍትሄ ይሆናል በስሱ ራስ ቅልሽንንቀብተሽ ከደቂቃዎች በሗላ ታጠቢው 😉

  • @mahletnega72
    @mahletnega72 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አምላ የምን ቁቄት ነው
    አምላ ምንድነው ?

  • @ሜሮንሳሙኤልእግዚሐብሄርእ
    @ሜሮንሳሙኤልእግዚሐብሄርእ 7 ปีที่แล้ว

    የውልሽ. ማር ቅቤ ስቀባ ፀጉሬ ይደርቃል እና በጣም ያጥራል. ምንድን ነው እና ፀጉሬ ይየያዛል እና ባለፈው እንደነገርኩሽ መንታ እና ስንጥቅ ብቻ ነው ሙሉውን

  • @halayussuf7557
    @halayussuf7557 6 ปีที่แล้ว

    በርቺ በጣም ጡሩ ነው

  • @orit4787
    @orit4787 7 ปีที่แล้ว

    እራሰ በረሃነትን የሚከላከል ቅባት ወይም ኦይል ምታውቂው ካለ እስቲ ጦቅሚኝ የኔ ቆንጆ

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ስራ ነው የኔ እመቤት ወድጀዋለሁ ተባረኪልኝ ግን አዲስ አበባ የት ነው የምናገኘው ኮመንት አንብቢና የት እንደምናገኘው ፃፊልኝ መርካቶ የቱጋ ነቅ ማርርር የሆንሽ ነሽ እኔ አሀንነው ያየሁት ስራሽን ትክክክክል ነሽ የጎበዝ ጎበዝነሽ ውድድድድድ

  • @weldabhabte3577
    @weldabhabte3577 6 ปีที่แล้ว

    Hey dear i really love ur video can u please show me the picture of original amla oil

    • @weldabhabte3577
      @weldabhabte3577 6 ปีที่แล้ว

      I would appriciate if u can answer me

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 ปีที่แล้ว

      I will post the pic on TH-cam now I am on the way

    • @weldabhabte3577
      @weldabhabte3577 6 ปีที่แล้ว

      @@DenkneshEthiopia thanks

  • @firahiwotterefe3608
    @firahiwotterefe3608 6 ปีที่แล้ว

    ስራሽን አደንቀዋለው አመሰግናለው የሀምላውን ፓውደር ወይም ዱቄቱ መርካቶ የት ነው የሚገኘው

  • @huriyamohammednur7410
    @huriyamohammednur7410 6 ปีที่แล้ว

    Betam arif New enamesegnalen ehete

  • @ቢንትሲራጂ
    @ቢንትሲራጂ 6 ปีที่แล้ว

    እዴት አዘጋጀሺው የነእናው ዘይት

  • @selamiyoutoubyoutoub3401
    @selamiyoutoubyoutoub3401 5 ปีที่แล้ว

    Enamisegenalin ehitaheni yanana theyeti endat edamyesera bitasayen dase yelijali

  • @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
    @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ 7 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናላን አርፊ ነው

  • @ስደተኛነኝየአቤልእናት
    @ስደተኛነኝየአቤልእናት 5 ปีที่แล้ว

    እህታች እናመሰግናለን ግን አጠቃቀሙ ብትንግር በጣም አሪፍ ነበር ከእሬት የሰራሽ ቅባት እሱም አሸሰራሩ ቀላል ነዉ ቴንኪዉ ስለ አሳየሽኝ ግን አጠቃቀሙ መንገር አለብሽ ማሬ

    • @ስደተኛነኝየአቤልእናት
      @ስደተኛነኝየአቤልእናት 5 ปีที่แล้ว

      ፀጉሬ ደሞ ሳበጥረዉ በጣም ደቃቃ የሆኑ ይረግፋሉ ይገፈፋል ደሞ ምክር ስጥኝ እባክሽ እህቴ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 ปีที่แล้ว

      ሌሎች ቪዲዬዎቼ ላይ ስጠቀም ስለማሳይ የፀጉር ቩዲዬዎች ላይ ታይዋለሽ 😉

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 7 ปีที่แล้ว

    thanks mare ene gen hulunm magignet alchilm sile mekresh amesgenalew

  • @emmadhabibants4930
    @emmadhabibants4930 7 ปีที่แล้ว

    Thank u yene konjoበናትሽ አምላ ፓዎደር መርካቶ የት አከባቢ ነው ተበበርኝ

  • @kidisima8321
    @kidisima8321 6 ปีที่แล้ว

    Betam einameseginalen konjonew mara!

  • @mahishow7072
    @mahishow7072 5 ปีที่แล้ว

    ብርች የኒ ቆንጆ በጣም ጥሩ ነው

  • @iloveyoumama954
    @iloveyoumama954 6 ปีที่แล้ว

    Wey betam beza ere tada yen tenkemem medam key asaychig aledli enda lemngawm tankiw ataserzemiw konjjetye

  • @yesunegne5990
    @yesunegne5990 7 ปีที่แล้ว

    Endecheger yemayewu video rejim mehonu newu beterefe temhertu teru newu tanx

  • @temreali1838
    @temreali1838 6 ปีที่แล้ว

    ግን እህት ማንኛውም የውይራ ዘይት ይሆናልዴ ነው አይነት አለው

  • @ሁሌምተመስገንጌታዬ-ኘ3ዸ
    @ሁሌምተመስገንጌታዬ-ኘ3ዸ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እህት ግን ይህ ቅባት ስንታጠብ ነው የሚያድርገው ወይስ ማንም ጊዜ መጠቀም እንችላለን ወይ? ደሞ ከአብሽ የሚሰራ ዘይት አለ እና መጥቀም እንችላለን ወይ ?በተረፈ በጣም ነው የሚወድሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ምችት ይበልሽ ማሬ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 ปีที่แล้ว

      Mom mom እንደማንኛውም ቅባት ም0ቀባት ትችያለሽ ወይንም ከመታጠብሽ በፊት መቀባት አሙቀሽ መቀባት ይተለያዬ ማስኮች ላይ መጨመር ትችያለሽ ለሁሉነገር ይሆናል

    • @abebaeyob3056
      @abebaeyob3056 6 ปีที่แล้ว

      Hey denkinsh I like your video. thanks I tried it the oil but the problem is the smell of especially the metha .wash my hair many times the smell is horrible it it doesn't go a way is easily even after a month washing it the smell any tip if you have share it I know the oil is good for the hair. thanks keep it up a good work I like all your video

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 ปีที่แล้ว

      @ abeba eyob i think u didn't use Essencial oil that's why it smells kind of herb. The sollution is using Rssencial oils. Like lavender peperment or Teetree oils .

  • @hanahadasa7601
    @hanahadasa7601 6 ปีที่แล้ว

    እባክሽ የኔህት የማድያት ማጥፊያ ንገሪኝ

  • @እራያማኛነው4322
    @እራያማኛነው4322 7 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እህታችንን በርች ሰፕስክራይብ አድርጌሻለሁ በጣም አሪፍ ነው ያጎሎዘይት አሰራሩን አሳይን

  • @menaltube3100
    @menaltube3100 6 ปีที่แล้ว

    Coconut oli tadekalachihu.lene gn mnm lismamagni alchalem

  • @tigistdesie881
    @tigistdesie881 7 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ጥሩ ነው በርሽ

  • @hiwatalemu3265
    @hiwatalemu3265 7 ปีที่แล้ว

    enamesegnalen berchi

  • @tomget1259
    @tomget1259 7 ปีที่แล้ว

    Hey enat amla powder castor oil yet agegneshiw german west

  • @janetzawdi2813
    @janetzawdi2813 7 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እህታችን። አሚላ ዱቄት ምድነው አልገባኝም ንገረኝ ስወድሽ እናት

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል

  • @Mary-cm5fv
    @Mary-cm5fv 7 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ እህት ይህ ቅባት የምንጠቀመው ልንታጠብ ስንል ነው ወይስ በይቀኑ መቀባት እንችላለን እባክሽ ብትመልስልኝ

  • @ሲሀምፍቅርወለኔዋ
    @ሲሀምፍቅርወለኔዋ 7 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እህቴ ግን ልንታጠብ ስንል ነው ምንቀባው ለስት ደቂቃ አቆይተን መታጠብ አለብን በሳምት አዴ ነው ብትነገሪን

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክልነሽ ከቻልሽአሣጤሪው ቢዶወውን በጣም ትክክል ነሼ 😘😘😘😘😘😘

  • @fatumaseid6424
    @fatumaseid6424 6 ปีที่แล้ว

    መቼ ነው የምንጠቀመው ልንታጠብ ስንል ወይስ ከታጠብን በሁዋላ እደቅባት

  • @turkeisasdf3610
    @turkeisasdf3610 6 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ለደረቅ ፀጉርና ለሚበጣጠስ ፅጉር እምመክሪኝ ነገር ካለሽ

  • @AllEthiopianvideos
    @AllEthiopianvideos 7 ปีที่แล้ว

    betam tirunew eyeserash yaleshiw gin sile abishu tekemata alingerishinim bachiru ye abish tikim aligebagnim ena kibatun mechamecha endemintekem alingershinim.

  • @asdfmasdf2431
    @asdfmasdf2431 6 ปีที่แล้ว

    ለስን ደቂቃ ነው የምናቆየው?

  • @b.yemariyamlije9010
    @b.yemariyamlije9010 7 ปีที่แล้ว

    Enamesgnalen bizu sew endiyayew bechalesh meten lemasater mokeri konjo temeheretsh betam arif new

  • @Ehtyoube
    @Ehtyoube 7 ปีที่แล้ว

    የወይራ ዘይቱ የወጥ ነው ወይስ ለጰጉር ተብሎ የሚሸጥ አለ?

  • @خديجةاحمد-ص3ع
    @خديجةاحمد-ص3ع 6 ปีที่แล้ว

    የነእናእ ዘይት አሰራር አዘጋጅተሽ አሳይን

  • @dnglmaryameyxlaley8631
    @dnglmaryameyxlaley8631 6 ปีที่แล้ว

    Yene konjo goboz berti ena yemekden alowu tnush eka bal mekden yet ygenal

  • @mihretberhe4360
    @mihretberhe4360 6 ปีที่แล้ว

    Please Ethiopia castor oil yet endemishet ngerin & tnx eht alm

    • @behappy1778
      @behappy1778 6 ปีที่แล้ว

      ከ ፋርማሲ ታገኛለሽ ጉሎ ዘይት

  • @ወሰንኤርሚያስኤርሚያስ
    @ወሰንኤርሚያስኤርሚያስ 7 ปีที่แล้ว +58

    ቪድዬየ ብዙ ስው አያየውም ብለሻል እምታሳይው ነገር ጠቃሚና አሬፍ ነው ግን ቪድዬው እረዥም ነው ለዛ መሰለኝ እማያዬት ከግዜ አፃር እኛ አርብ አገር ያለነው ብዙም ግዜ የለንም ስራ እቆርጠን ነው እምናይው እና አጠር ብታረጌው አሪፍ ነው ባይ ነኝ ብዙ ተመልካች ይኖርሻል

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  7 ปีที่แล้ว +2

      ወሰን ኤርሚያስ ኤርሚያስ እሺ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ

    • @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ
      @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ 7 ปีที่แล้ว +2

      +ድንቅነሽ Denknesh Ethiopia እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ነው ዛሬ ዋው ተመቺቶኛል ትምህርትሺ ቀጥይበት ማር ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ

    • @ፀሐይንጉሴፀሐይንጉሴ
      @ፀሐይንጉሴፀሐይንጉሴ 7 ปีที่แล้ว +1

      ድንቅነሽ Denknesh Ethiopia የወይራ ዘይት እዲሁም ፍሬው በጣአም ጥሪ ነው በተለይ ፍሬውን ለመብላት ደስ የሚል ጣህም አለው የወይራ ዛፍን እዴት ማግኘት እችላለው

    • @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ
      @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ 7 ปีที่แล้ว +1

      +D Gg
      ፍሬውን በጣም ወደዋለሁ እኔ ዘይቱንም እደዛው ዋው ነው እኔ ያለሁበት ሀገር ግቢው ሁሉ የወጥራ ዛፍ ነው የት ነው ያለሺው

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  7 ปีที่แล้ว

      D Gg። የወይራ ፍሬም ሆነ ዘይት በየሱፐርማርኬቱ ይገኛል

  • @nejuy3737
    @nejuy3737 6 ปีที่แล้ว

    Bitam Thanks 💐

  • @ሰሚlሰኢድ
    @ሰሚlሰኢድ 7 ปีที่แล้ว +1

    Ena bezu ektatlalhue setaseraje betam gobez neshi des blong new yadamtekushi

  • @shitunsran9092
    @shitunsran9092 7 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen konjo

  • @mar7131
    @mar7131 6 ปีที่แล้ว

    ተቃብታን ማታጣብ አላብን ወይስ ብነቆያው ችግር አለው