ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የወንድ ጨቅጫቃ አይጣል ነው እንዴት እንደሚያስጠሉኝ ለሚስት ክብር የለላቸው ወንዶች
ዝም በይ ድንጋይ እራስ
@@mohammedgemale2972 የጨቅጫቃ ወንድ ኮሜንት ያስታውቃል 😂
እኮ
@@mohammedgemale2972w
ይኽ ገጸባህሪይ እንጅ ትክክለኛ የሰውየው ባህሪ አደለም።
ምንምቢሉ አያስጠሉም ለምን አስሬ አይጨቃጨቁም ለዛቸው አቤት ስውዳችሁ የት ተገኝተው የዱሮ ለዛ ወሬያቸው እርርርር ውይ ስወዳችሁ ማንንም አላበላልጥም ደስስስስ ንው የምትሉት🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👍
ማርያምን አንዳንዱ ወንድ እንዲህ ነው ሚስቱን ይጨቀጭቅና ይጨቀጭቅና ለዳር ስው ጥሩ ስው መሳይ😢😢ገድ ነው
የኔምእደሕነ ወላሂ በአስራአምስት አመቴ አገባኝ ይህው ያስለቅሰኛል😢😢😢😢😢😢😢😢
ውኡው. ወንድ. ዶሮ. ነዉ. አኮ. አላለም. ይመቻችሁ. ገጠር. የሚሰራ. ሁሉም. ያስድስተንያል. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ስወዳችሁ ወይኔ ጥግ ድርስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍትህ ለተከበረው ለአማራ ህዝብ ቤተሰቦቼን ማወራት እንደ ሰማይ ኮኮብ እርቆኛል
Ayezoh !
በዚህ ድራማ ላይ ወንዶቹ በጣም በጣም የሚያስጠሉኝ ሰግደው ለምነው ደጅ ጠንተው የሚያገባትን ሚስት ካገባት በኋላ የሚያበሻቅጥዋት የሚደበድብዋት የሚያሳቃዩዋት ለምን ለምን ለምን ያስጠላል ሴቶቹም ስቃዩን አሜን ብለው መቀመጣቸው አህያም እኮ ዱላ መቻልዋ አንደበት ስለሌላት እንጂ ወዳ አይደለም ሴቶች ከአህያም አንሰው መናቃቸው ምን አይነት ባህልና ወግ ነው የተረገሙ ወንዶች ናቸው
ግንኮ በእውነተኛውም እንድህ ነው ድራማው ለማስተማር ነው😅
ወይኔ በሳቅ እሱባለዉ 😂😂😂😂😂😂ነብስ ይማር ምጣድ 😂😊
እረ ጉድኮነው 😅
ዛሬ ደግሞ ወንዶቹ ነገር ነገር ብሏቸዋል😂😂😂
😅betamm
እምታነጥፈው???በያዘው ብትር ቀምቶ ቢያቀምሱት
አወ ትቻችሎ መኖር ነው ነው ጥሩው እጂ አታቃጥሉን ወንዶች እባካቹህ
ኦርጅናል ነገርነው የገጠር ትዳር የሚያውቀው ያውቀዋል በትክክል ገልፃችሁታል😢 የሴቶች ጫና
አይ ወንዶች የዉሸት ጥግ ሰው ስታዬ መቀየር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እሱባለው ምንም ቢሰራ ይዋጣለታል❤
ለይም ኮመትም ዛሬ እኔ ነኝ አንደኛ😊
አይወንድ ማባተር ሲሉት ❤ በጣም ያስቃሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋዉ
እንዲህ አይንት ጨቀጨቅ ግን በጣም ይደብራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያየሺእና አበጀች እኮ ሁሉም ቦታ አድማቂናቸው ❤❤❤❤
ሞኝ ያሴያዙትን አይለቅም ትል ነበር አያቴ አይሱባለው😅😅😅
የቤት ቀጋ የውጭአልጋ ማለትይሄኔ ነው😂😂አያገረመው
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ወይ ሱባለው😂😂😂😂
😂😂😂😂 የሀረብ ሀገሯ ልጅ መጣች መጨረሻዋ ናፍቆኛል ወይ ወንድ ጨቅጫቃ አይጣል ነው የጎረቤት ምቀኛ አናቷን አላለም ወንዶች እኮ አለሴት ባዶናችሁ እኮ ወንዶች እየ ሴቶችን ተከባከቡ ቀጣይ ስሩበት ለምንድነውግን ቪዲዮ ቀጣይ የማሰሩበት
በትክክል,ዋናውመቻቻልነው❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ዛሬ ደሞ ወዶቹ አጥቶባቸዋል😮😮😮😅😅😅😅😅
❤❤❤❤እውነት ወንዶች እኮ ጭቅጭቅ እና ውሸት ያቁበታል❤❤❤❤
ቀላል
ግን ሁሉም አደሉም አዳዲስ ቹናቸዉ ከልብአሉ
አደኔባል ነዝናዛ ደሞኮ ክፍ ባል አይሞት አይ ለቅ ወላሂ ሂወቴ ያስጠላኛል. አላህ ይገላግልሽ በሉኝ ምርር ብሎኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢
አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ 😢😢😢
ዋዉ ምጣዱን ብትሰጡኝ
ምርጦቸ ❤
😂😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ አትግደሉን ፣ምጣድ የሚሸጠው ወንድ ነው ይላል እንዴ ኧረ ወንዶች ተው😂😂😂😂😂
እንኳን ደናመጣቹሁ❤❤❤❤❤
እዉነትግን የወዲአስመሳይያስጠላል
እንካን ደህና መጣቹህልን ❤❤❤❤❤❤❤
ያየሺ በምትከዉኝው ብቃት ያለሺ መሆኑን በማየቴ Mrs. Gojam ብየሻለሁ።በርቺ የኛ እንቁ ነሺ ።
ግን ኧረ እንደዚህ አይሆኑም ወንዶች እዉይ እኔማበዴነዉ እንደዚህ ከሆነ ሜግባቱም ይቅር ከቤተሰቦቼ ጋርእኖራለሁ😅😅
Kikikik hahaha 💯👈🇪🇷 good job
ወየሁ በሳቅ ምኑ ጨቅጨቃ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
ውይ መደነቂያ ፈረስ ጋላቢው ብላ አለልህ😂😂😂
ወድ ሆዱንይወዳን አሉ ክክ
ማቀጣጠያ አላለም እረበሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረበሳቅሞተኩ😂😂😂😂😂😂
የሳቂምንጭሥወዳችሁ❤❤❤
እኮን ደናመጥችሁውድችየ😁😁😁❤
ወይኔ ወዶች😂😂😂😂😂😂ወላሂ በሣቅ😅😅😅😅❤❤❤❤❤
አ1አስመሣይ ሰወች ከነዚክ ተማሩ
ውይ የወድ ጨቅጫቃ አይጣል ነው እኔም አልፌበታለሁ
ገጠር እኮ ዉበቱ ❤❤
ምጣዱ ሲያምር
እደዚህአይነትወድያገባችሁእሳትገባችሁ
የዛሬውስ የኛ ሠፈር ጉድነው😅😅 ወይ ጪደ ወይ ዶሮየ😂
አይይይይእሡባለው😂😂😂😂
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ማርያምን ትለያላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እሱባሉው እንው ዛሬስ አቅለሸለሽከኝ
ወቅታዊ ነገር ጋ አተኩሩ ፣በተረፈ በጣም አክባሪያችሁ ነኝ።
😂😂😂😂😂😂😂😂አይይወዶቹ
ውይ በስማም ሴታሴት ውድ ሲያስጠላኝ
ግን እይታ እሚኖራችሁ አንድ ተከታታይ ድራማ ሲሆን ነው
አደራህን እደሱባለዉ ባል ኤዳሰጠኝ ኡፍፍ 😂😂😂😂
😂😂😂
አይወንድች😂😂😂😂❤❤❤
በርቱ
Mechereshaw💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ፉኒ ኢትዮጲያ ካርታህን አስተካክል እባክህ።
Errrr weyyyy selam lebatesbochachen feth beshefetaw fano yeseltan temegn hezebachen teskaye lenswe seltan sebal hezebwe yesekaye 😢 laygegnwet
Btam asetmaert nw. Like endeney ehit bal. Tizeta😢😢😢
የማገባ ባሌ የምትጨቃጨቅ ከሆነ ወዲያው ነው የምታክ 😂😂😂
የምጣዱ ማማር
አሉ ወንዶች እንደዚህ
አይ እሱባለሁ ዛሬ በሳቅ ሞትክ ውይ የአልሞርቅ ዛሬ አለቀልሺ
😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂አረ በሳቅ
እዳትጎዳ ተውዳ አናቷ😂😂😂😂😂
Wawawwaw 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
የክፍለ ምክር. አላሁም ሙስተአን
እሱባለውና ከፍ ያለው አያ ገረመው ውበታቸው ግን እደትነው እሚያምሩት
ለዉጪ አላጋ ለቤት ጠጋ 😅😅😅😅 የወድ ጨቅጫቃ የወድ ምላሳም ቱ😅
ማሳሰብያ ለፋኒ ኢትዮጲያ ዩትብ ባለቤት !!!!! በሎጎህ ላይ የተጠቀምከው ፎቶ በ3 ቀናቶች ውስጥ ቀይረው። ኤርተራ የገዛ ራስዋ ሕዝብ ባህል መአንግስት ያላት ልኡላዊት አገር ናት ካልቀየርከው እንደ ምዘጋ እወቅ። from eritrea 🇪🇷
😍😍😍የምወዳችሁ
አዳድ ባሎች ለውጪ አልጋ. ለቤትቀጋ ናቸው
በጣም ተሟዘዛችሁ! የአማራውን ባሕል ስድብ ብቻ አደረጋችሁት! ሰው ከዚህ ምን ይማራል? ብላችሁ አስቡ:: የማህበረሰቡን ደግነት እንግዳ ተቀባይነት ጀግንነት ፍቅርና ይቅር ባይነት አስተጋቡ:: ዕፀፁን እየነቀሳችሁ ዋልጌነትን ስድብን ፀበኝነትን ደባና ተንኮ ልን አውግዙ እንጂ እንደ ጥሩ ልማድ አታስተጋቡት:: ቲያትር ማህበረሰቡን አቅጣጫ ካልጠቆመ ካላስተማረ ካልመከረና አንድ እርምጃ ካላራመደ ቧልትና ሽሙጥ ለማራገብና ውድቀትን ለማራመድ ብቻ ከዋለ ደራሲውም ተዋንያኑም ድካማቸው ከንቱ ነዉና በጣም አስቡበት:: በተረፈ በርቱ!
እረ በሳቅ ሞትሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መጨርሻዉ የምርል
ፈረስ ጋላቢው ክክክ ይመችሽ
ሱሶቼ ❤❤❤
ወይ እሱ ባለው እና ጋደኛው😅😅😅
Wow
ኸረ ወንዶችተው እባካችሁ ሚስንን አትጨቃጨቁ እባካችሁ
የዛሬውጫንያለነውውዶቸ❤💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
❤❤❤❤❤❤❤
ለነዚህ መዳኒታቸው አበጀሽ ነበረች😂
😅😅😂😂
😅😂😂😂😂
ፍትህ ለወዶች በምግብ ተቀጥተዋል😂😂😂😂
ዶሮስ አማራ አደለህ እንዲት ክብር ሊሮዉ ይችላል
ማነውያለው
ጅል የአማራ ሠው እንኮን ለሠው ለእንስሳም ክብር አለው ጅሎየ
@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ እኔ እማዉቀዉ ጭካኔዉን
@@meskermeadbaru2764 በጣም ከብቴ
Kafo ufff diro yeshalala ke anchi
Yicheresachuh medihenialem wenidochi
ኧረ በጣም ተጋነነ ባህላችን እንደዚህ አይጨቃጨቁማ ቢናገሩም እንኳን በምክኒያት ነው እዚጋ ወራጅ አለ
መፈቅፈቅነዉአለይቶፋ😅😅😅
ወይ ገጠሬ ሲያስጠሉ
ኧረበሳቅ ኧረወንዶቻቸን አትጨቃጨቁ 😅😅
❤❤❤❤❤😊
ወይኔሰውድችህአረበሳቅምትህ😂😂😂😂
ከገርመው የሱባለው😂😂
ቃጣይ
እሱቤ
👍👍👍👍👍❤️
እሱቤአመለወርቅንአትካት
የውጭ አልጋ የቤት ጠጋ ይባል የለ እልቶለ ሂጅ ሴትዩዋ ሳትሄድ
Mitad..simuash.bay..gojoyen..astawoseg
የወንድ ጨቅጫቃ አይጣል ነው እንዴት እንደሚያስጠሉኝ ለሚስት ክብር የለላቸው ወንዶች
ዝም በይ ድንጋይ እራስ
@@mohammedgemale2972 የጨቅጫቃ ወንድ ኮሜንት ያስታውቃል 😂
እኮ
@@mohammedgemale2972w
ይኽ ገጸባህሪይ እንጅ ትክክለኛ የሰውየው ባህሪ አደለም።
ምንምቢሉ አያስጠሉም ለምን አስሬ አይጨቃጨቁም ለዛቸው አቤት ስውዳችሁ የት ተገኝተው የዱሮ ለዛ ወሬያቸው እርርርር ውይ ስወዳችሁ ማንንም አላበላልጥም ደስስስስ ንው የምትሉት🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👍
ማርያምን አንዳንዱ ወንድ እንዲህ ነው ሚስቱን ይጨቀጭቅና ይጨቀጭቅና ለዳር ስው ጥሩ ስው መሳይ😢😢ገድ ነው
የኔምእደሕነ ወላሂ በአስራአምስት አመቴ አገባኝ ይህው ያስለቅሰኛል😢😢😢😢😢😢😢😢
ውኡው. ወንድ. ዶሮ. ነዉ. አኮ. አላለም. ይመቻችሁ. ገጠር. የሚሰራ. ሁሉም. ያስድስተንያል. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ስወዳችሁ ወይኔ ጥግ ድርስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍትህ ለተከበረው ለአማራ ህዝብ ቤተሰቦቼን ማወራት እንደ ሰማይ ኮኮብ እርቆኛል
Ayezoh !
በዚህ ድራማ ላይ ወንዶቹ በጣም በጣም የሚያስጠሉኝ ሰግደው ለምነው ደጅ ጠንተው የሚያገባትን ሚስት ካገባት በኋላ የሚያበሻቅጥዋት የሚደበድብዋት የሚያሳቃዩዋት ለምን ለምን ለምን ያስጠላል
ሴቶቹም ስቃዩን አሜን ብለው መቀመጣቸው አህያም እኮ ዱላ መቻልዋ አንደበት ስለሌላት እንጂ ወዳ አይደለም ሴቶች ከአህያም አንሰው መናቃቸው ምን አይነት ባህልና ወግ ነው የተረገሙ ወንዶች ናቸው