🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት | አዲስ አመት | መምህር ኢዮብ ይመኑ | ዓለማዊነት - አርያም ሚዲያ New year @AryamMedia

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 101

  • @SosoSoso-p9g
    @SosoSoso-p9g 9 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ድቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን หลายเดือนก่อน +17

    ሁሉን በቸርነቱ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን መልካሙ ልብ የይቅር ያድለን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

    • @GuxudhHdf
      @GuxudhHdf หลายเดือนก่อน +2

      አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @EyoasFanos
    @EyoasFanos หลายเดือนก่อน +16

    ዛሬ የመቆዶኒያን ትርጉም አወኩ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏❤❤ ተባረክ

  • @FitsumAtsbeha-g6x
    @FitsumAtsbeha-g6x หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ኢዮብ ድንቅ ሓሳብ ነው ልቤን ነክቶታል። እግ/ር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን። የምትሰጠውን ትምህርት እከታተላለሁ። በትምህርትህ እጽናናለሁ።የዛሬው በመስጠት ላይ ያተኮረ ትምህት ደግሞ ሰው ለሖነ ለሁ የሚያስፈልግ ትምህርት ነው።
    መስጠት ከመባረክ አልፎ የአእምሮ ሰላም እንድናገኝ ያደርጋል፤ መምህር ኢዮብ ሰው ለቤተክርስቲያ ብሩ (ሰጦታውን) የሚሰጠው ሓይማኖታዊ ግዴታው ከመሆኑም ባሻገር በትምህርትህ በሰፊው እንደገለጽከው ቤተክርስቲያናት እንዲገለገሉ (እንዲቀደስ እንዲወደስ) ፣የአብነት ትምህርት ቤት እንዲስፋፉ ፣ ስብከተወንጌሉ እንዲጠናከር ፣ገዳማት እንዳይዘጉ ፣ሓይማኖቱ እንዲስፋፋ ....ወዘተ በማሰብ ነው። ግን እየሆነ ያለው የእምነቱ ተከታይ እንደሚያስበውና እንደተመኘው አይደለም። እርግጥ ነው ከተማ ውስጥ በጥሩ ሁኔታ የታነጹ አብያተክርስቲያናት እናያለን ፣ ልመናው ባያቆምም የቤተክርስቲያናቱ ሃብት የሁኑ ገቢ የሚያስገኙ ህንጻዎች አሉ። አገልጋዮቹ (በእምነት ተቋሙ ስር )የሚገኙ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ እስከታችኛው መዋቅር ያሉ አገልጋዮችም ጥሩ ደመወዝ ያገኛሉ። አብያተክርስቲያናቱ ሁሉም ባይሆኑም ከራሳቸው መደበኛ ገቢ በተጨማሪ ከእምነት ተከታዮቹ የሚሰበስቡት ገንዘብና ልዩ ልዩ ንዋየ ቅዱሳት አሉ። ይህ ደስ ይላል። ሆኖም ከከተማ ውጭ ያሉ አብያተክርስቲያናት ግን ከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው። ሌላው ቢቀር ቅዳሴ ለመቀደስ ዘቢብ ፣መገበርያ ፣እጣን ፣ጧፍ የታጣበት ሁኔታ ላይ ነው ያሉት። ሁላችን እናውቃለን።አዝነናል። ከተማ ላይ ደሞ ለቤተክርስቲያን ገቢ የሚደረገው የብር መጠን ፣ጥላው ፣አልባሳቱ ፣ ምንጣፉ ፣እጣኑ ፣ጧፉ ፣ሻማው ፣ዘቢቡ......ወዘተ ከልክ በላይ ሆኖ ብሩ በተለያዩ አመራር ላይ ባሉ ግለሰቦች እየተዘገነ እንደሚወሰድ እንሰማለን።የተለያዩ ንዋየ ቅዱሳቱ ደሞ ተመልሰው ሲሸጡ እየተመለከትን ነው ።በዛ ላይ የእምነቱ መሪዎች እያደረጉት ባለው የስልጣንና የጥቅም መፋጠጥ አልፎም መከፋፈል የእምነቱ ተከታይ ለቡ ደምቷል ።ይህ እንዳይበቃ ደሞ ባለቹ እረፍት አምላኩን ለማመስገንና ለመማጸን ቤተክርስቲያን ሲሔድ ተከፋይ የየቤተክርስተያናቱ አስተዳዳሪዎች ፣ሰባክያነ ወንጌል የመድረካ መሪዎች ንጹህ የሆነው የአምላክን ቃል ከማስተማር ይልቅ እርስበርሳቸው በመወዳደስና የእምነቱ ተከታይ ብር እንዲሰጥ ደጋግመው በመጎትጎት ወርቃማ ጊዜውን ሲያባክኑበት ማየት የተለመደ ሖኗል ። በሁሉም ባይሖንም ባብዛኛው በሚባል ደረጃ በእምነቱ መሪዎች እየታዩ ያሉ ነገሮች አሳዛኝ ናቸው። ሌላው እንተወውና የተቸገሩ ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም መግቢያ አጥተው ተቸግረው ያሉ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንና ደቀመዛሙርቶቻቸው በቋሚነት የሚረዱበት መንገድ ለምን አይፈጠርላቸውም (ባጀት ለምን አይበጀትላቸውም )?
    መምህር ኢዮብ በርግጥ ጉዳዩ በቀጥታ ላይመለከትህ ይችል ይሆናል ግን የሓይማኖቱ ቁንጮ መሪዎች በቅርብ የማግኘቱ እድል ስላለህ መልእክታችን እንድታደርስልን
    ነው አስተያዬቴን ያሰፈርኩት። ላንተ ግን በምታበረክተው ሓይማኖታዊ አገልግሎት የተለየ ክብርና አድናቆት አለኝ። አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ።እስከመጨረሻው ያጽናህ።

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🕯️ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሚ ጤና እግዚአብሒር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 26 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝአቤሔር አምላክ መምህራችን ፀጋወን የብዛልን አሜን

  • @NigatuShambal
    @NigatuShambal 10 วันที่ผ่านมา +1

    qale hiyot yaasemalin memihir❤

  • @RegeatTeklezegi
    @RegeatTeklezegi 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @TadeluSiyoum
    @TadeluSiyoum 15 วันที่ผ่านมา

    Amene Amene Amene❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MunaMuna-pu4vg
    @MunaMuna-pu4vg หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን መምራችን

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ2አ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ2አ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ እና በጸጋ ያቆይልን ለኛም የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን 🙏✝️

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 หลายเดือนก่อน +2

    Amene amene kale heywete yasemalegne 🙏🙏

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን

  • @BeyuZewde
    @BeyuZewde หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂ ወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeronShirtawi
    @MeronShirtawi 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👂

  • @HagosAklom
    @HagosAklom หลายเดือนก่อน

    አሜን ስለማናስተውል ነው እንጂ ከሌለን ነገር ያለን ነገር ይበዛል

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @SalamSiso
    @SalamSiso 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይዉት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thhttrfg7033
    @thhttrfg7033 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @ሰብለወንጌል-መ8ጸ
    @ሰብለወንጌል-መ8ጸ หลายเดือนก่อน

    ❤ተመስገን ጌታሆይ👏🙏 አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጾሎት አስቡን ወለተማርያም መልካም ልቦና ይስጠን ከተሰጠን እንድንስጥ እግዚአብሄር ይርዳን ሁሉንማረግ ይቻለዋል አሜን ሀሌሉያ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @BetinaTibsua
    @BetinaTibsua หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Kel Hewt Yasmlen

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @tsigakonjo6624
    @tsigakonjo6624 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜነ❤❤❤❤🎉

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜናጤና ይስጥልን እንድንሰጥ እግዚያብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @BirukBiruk-g6u
    @BirukBiruk-g6u 23 วันที่ผ่านมา

    Amen❤❤❤❤❤❤

  • @ጤና2017
    @ጤና2017 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @MebrahtuBelay-k9t
    @MebrahtuBelay-k9t หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️

  • @lishantekabe8760
    @lishantekabe8760 27 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 qala Hiwot yasamaln wandimachin 🎉🎉🎉 Best enlightenment 🎉🎉🎉

  • @ሰላማዊትየባህርዳሯ
    @ሰላማዊትየባህርዳሯ หลายเดือนก่อน +1

    ተመሰገን አምላኬ ሆይ

  • @HelenAberha-ur1rc
    @HelenAberha-ur1rc หลายเดือนก่อน

    Kale hywet ysmalen memhrachen erjem edma ktna gar ystlen amen

  • @AstraHeh
    @AstraHeh หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን ተባሪኩ❤❤❤😢😢😢😢

  • @JerryeJerrye
    @JerryeJerrye หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🥰🥰

  • @seadamohammed2466
    @seadamohammed2466 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetachewShumete
    @GetachewShumete หลายเดือนก่อน

    የመቆዳኒያ ትርጉም ዛሬ ገባኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @AdhanomGerezgher
    @AdhanomGerezgher หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ Kal hiywot yasemalen abtchin ❤❤❤❤

  • @atedegemecu2599
    @atedegemecu2599 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማን

  • @71921
    @71921 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @HelinaTeshome-f4o
    @HelinaTeshome-f4o 20 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemaln abatachn❤❤

  • @DestaHintsa-pm4nm
    @DestaHintsa-pm4nm หลายเดือนก่อน

    ቃል. ህይወት ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Wintafikadu
    @Wintafikadu หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንን

  • @yonatanabrhamtemtme8227
    @yonatanabrhamtemtme8227 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen yagelglot zemenotn yarzemln memhr ❤

  • @tiruworkabera2812
    @tiruworkabera2812 หลายเดือนก่อน +5

    Amane Amane Amane.

  • @عليميونجوش
    @عليميونجوش หลายเดือนก่อน

    Kale hiyotin yasemalin amen ❤❤❤🙏🙏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @RedeitKetaw
    @RedeitKetaw 29 วันที่ผ่านมา +1

    Amane amane kale heywate yasamalene memercene

  • @Sendnish
    @Sendnish หลายเดือนก่อน

    ቃለሒይወትን ያሰማልን አባታችን ልቦናይስጠን❤❤❤❤❤❤❤

  • @anaafiisii6076
    @anaafiisii6076 หลายเดือนก่อน

    Yeze mamaher Tasgawe Yelayale Emabatee Tetabeqelen❤❤❤

  • @MuktarMulemo
    @MuktarMulemo หลายเดือนก่อน

    kalhiwet yasemalin edmeme zemenotin yarzimilin abatachin

  • @ayelechwetete8767
    @ayelechwetete8767 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kala hywotini yasamalini ❤❤❤

  • @hiwettegry9288
    @hiwettegry9288 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @እስቂያስ
    @እስቂያስ หลายเดือนก่อน

    መምራችን ቃለህወት የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወትዪሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ReditUlfina
    @ReditUlfina 22 วันที่ผ่านมา

    Egziabhr amlak edme ystlgn

  • @Meserat-w6r
    @Meserat-w6r หลายเดือนก่อน

    እረጅም እድሜ ከጤናአ ጋር ይስጥልን

  • @gechmar85
    @gechmar85 28 วันที่ผ่านมา

    Kalehiwot yasmalen❤

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @fbk-d2f
    @fbk-d2f หลายเดือนก่อน +1

    Amana Amana Amana ❤❤❤❤❤

  • @YenwaYna
    @YenwaYna หลายเดือนก่อน

    Yes very nice sbket tank you

  • @edimisganaw486
    @edimisganaw486 22 วันที่ผ่านมา

    እግ ይመስገን ሰው ሆንሁ ፀጋ ይስጥህ

  • @LemL-x4n
    @LemL-x4n หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen kalhiwetn yasemeln

  • @GuxudhHdf
    @GuxudhHdf หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉን ለሰጠን ቸሩአምላካች እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነዉ❤❤❤😢😢😢

  • @WeynshetZewde-p7t
    @WeynshetZewde-p7t หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤❤😂

  • @LiliTesfaye-y9x
    @LiliTesfaye-y9x หลายเดือนก่อน

    Mimirachin ❤❤❤❤❤

  • @Moh09-tu8vo
    @Moh09-tu8vo หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @sosos2220
    @sosos2220 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @مساررر
    @مساررر หลายเดือนก่อน +2

    Ameenameen 💞💞💞💞🥹🥹🥹😢😢😢😔😔🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @AlemTamirat-d1s
    @AlemTamirat-d1s 29 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉🎉

  • @Fekirtesolomon
    @Fekirtesolomon หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @Buzunesh-c4y
    @Buzunesh-c4y หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SuzanMady
    @SuzanMady หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistShiferaw-cq6sb
    @tigistShiferaw-cq6sb หลายเดือนก่อน

    በፀሎታቹ አስቡኝ ተስፋ ቆርጫለው

    • @birhutesfa
      @birhutesfa หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ምን እንዳደረገልህ አስብ ተስፋ የቆረጥከው በማነው? ቃሉን ስማ ያጽናናሃል ተስፋንም ታገኛለህ :: ከሰው አትጠብቅ የሰው ነገር ተለዋዋጭ ነው :: እግዚአብሔር ግን ለቃሉ ታማኝ ነው በፍፁም ልብህ ፈልገው ተስፋ ያስቆረጠህን ነገር በሙሉ ታሪክ ያደርገዋል :: እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏

  • @masaaei3526
    @masaaei3526 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TebekTesm
    @TebekTesm หลายเดือนก่อน

    🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 10 วันที่ผ่านมา

    waaqayyoo keennaa keetiin qulqulluu Iyoobii Iyaanuu gatii iyeesuus kaleessaa nuuf dhiiseef,heeree sanaattiin keennaa jireenyaa afuuraa kan fannoo motummaaf ta'uufi akka ta'uufittii gargaarii isaas mucaa kee isa jalaatamaa akkumaa taasifatee,ammaas mirkaaneesii,taasisii,akka gatin lubbuu jireenyaa afuuraa qajeelloo (murtii motummaaf gati lubbuu kirii afuuraa foonii lubbuuttii afuuraa abiiddaattiin akka jiraannuuf(jiraatuu)nutis iddoo atifi inni nu dhaabeefi dhaabuuf yaalee kanaa akka geenyuuf warraa balchaa keennaa keetiin qulqullootaa biroo araaraaf gama taanittii akka jajjaabeessuunus isaan gargaarii,akkuma namni yoo beelaa'ee jiraachuu buddeenaafi bishaan barbaaduu gatiin ittin dhaabaachuuf ga'u fi maluu biraa ga'uuf raawwaattee sanaa ammaas caalumaattii rawwaadhuu.kun yoo ta'ee gati inni,ati keennitee sun gatii nuttii nuugusaa ,nigistii jeennuu sanaa mirkaaneessuuf ni gargaaraa.garuu warreen gati ittin jireenyaa sobaa of gageessuuf jettaanii gara mana waaqayyoottin deddeebitaan maqaa waaqayyoo isaa guddaattiin akka dursaa cubbuufi jireenyaa nisahaa cubbuu irraattii of baraartaanii nama kadhannaafi qulqullotaa gati lubbuu horaattaanii warreen gati lubbuu hin keennaamneefis akka gati lubbuu argataan gochuun ergaa isaa duraafi gatii kaleessaa sanyiin warraa yudii warraa qulqullootaa irraattiin rawwaatan sanaa akka galmaa geenyuuf yeroo itti waaqayyoo fayyisaan keenyaa itti nu yaadatuu ta'a.ulfiinii mana waaqayyoo maatii waaqayyoo duuka buutotaa isaafi qulqullootaa isaaf,ijoollee isaaf gati arsaa kan ta'uu yoo nutti ijaarsaa ishee dhugaa kaleessaa irraattii of deebifnee duwwaa osoo hin taa'iiin karaa cubbuufi miiraa cubbuu irraattii yoo baraanneefi baraachuuf immoo akka nama baratee qofa osoo hin taa'iin gati baruufi barsiisuu beeknee gatiin isa gati umrii dheeraa akka baasuuf wanta ta'eef dhugumaaf ijaarsii motummaa teessoo bulchiinsaa nagaa akka ta'uuf waaqayyoo wanta nu ijaareef yaa galateeffaamuu ameen.dhumaa irraattii kiriin maalii?maalifiis barbaachiisaa?yoom yoom barchaasiisaa?yoo akkam ta'eefi gatiin maaliif kirii jennaa?haalaa kiriif eenyuutuu bulchiinsaa sirnaa qajeelchaa?eenyuutuu ijaaraa?kiriin maalii innii jireenyaa ta'uu ni danda'a?nyaataa hafuuraa hoo ta'uu ni danda'a?namni tokko kirii qaba kan jennuu yoo maal ta'ee?bulchiinsaa gatii of danda'uu waliin wal qabataa laata?miti ykn eeyyeennii yoo ta'ee sababaa isaa dhii'eessii.kiriin kan biroottii moo kan hojii maneettii bulchiinsaa motummaa darbeeyyiifi bulchiinsii motummaa haarawwaa maaliif barbaachiisaa?maalifiis akka qoodamuuf yaalamee?gatiin isaa hoo kan itti herreeguu eenyuu?garaagarummaan masqaliifi masqalaa maalii?isa kamtuu maqaadhaa isaa kamtuu addeessaa?foon irraa masqalii jiraataa moo masqaalatuu foon irraa jiraataa?bifa keessaa irraa gara oliittiin hoo gatin kun maal fakkaataa?

  • @Waby-ug5lm
    @Waby-ug5lm 19 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤♥️♥️♥️

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 28 วันที่ผ่านมา

    waaqayyoo gooftaan nagaa isa akkumaa nuuf kennee jaalalaa waabiifi kennaa teessoo waabii qabuun nu yaa ga'uu.sagaalee luubaa,barsiisaa,iyobi yimenu(ergaamaa toomaasitiin)gati kunrnoo warreen gati soba kaffaalan akkuma deebisaa jiruu ammaas wantoonnii cubbuu ta'aniifi akka cubbuutti ulfinaa nu dhorgaan wanta gara miseensotaa jiraattota warraa uffataa gurraachaa uffaataanii gara warraa uffaataa adiittin naqqaaniifi teessoo mummee warraa cubbaamtotaa akka gati dadhabbii isa deebisuufittii,isan soban galaanniis akka qulqullaanifi olaantummaafi gadi antummaa osoo hin jiraattii ati waaqayyoo isas gara lubbuu caalummaattii geesisii,yosaanaa nuttis gatidadhabbii isaafi warrii garee amantootaa biroos akkumaa wantootaa dhugaafi soba taa jiruu addaa baafachaa deemaan ammaas caalaatti akka of barataan ,of baraannuu gooftaa ati nu gargaarii isas caalaattii addaa nu gagaaruu gargaarii.

  • @Danawitm-lu2ep
    @Danawitm-lu2ep หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @HelenHelen-y3c
    @HelenHelen-y3c หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd หลายเดือนก่อน

      Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Boge-l7e
    @Boge-l7e หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemEbabu
    @AlemEbabu 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HbdFfx
    @HbdFfx 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @gicug4266
    @gicug4266 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmenNagash
    @AmenNagash 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GulaAbebe
    @GulaAbebe หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

    • @SaMira-z8h5r
      @SaMira-z8h5r 27 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜንአሜንአሜን

  • @NigusuTsegaye-o1s
    @NigusuTsegaye-o1s 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤