ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሳሚ ጥፋተኛ ነህ ምንም ይሁን ምን ይግጠምህ ከልጅህ እናት መደበቅ የለብህም ያለህበት ቦታ ግልፅ አድርገህ መናገር ነበረብህ😢😢 ማርያምን እሙ አሳዘንሽኝ ችግር ውስጥ ካለው ይልቅ ከጎን ያለው ነው ሚጨነቀው ስለዚህ እሙዬ ብርታቱን ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተጋር ይሁን👏😔
ከታገተ እንደት ቦታው ግልፅ አረጎ ይናገረ
ቢታገት ስልክ አይሰጡትም
@Sada-yc6pi ያረግለት ተጨነቅን እኮ የምንሎው ጠፋን
እዉጭ በሊቢያ እየ ሄደ እዳይሆን
እየትስፈራር ዮሆን😢
ትክክልነሽግን ታገቱትስልክ አይሰጡትም 😢🎉❤በበሀር እየሂደ መሆን አለበት😢😢🎉❤❤ይህነዉበቃ የታየኚ🎉😢❤❤
እደት ብሎ እድህነኝ ይላል አጠገቡ ካሉ ሰወች እደብሎ መናገረ ይችላል ስታስቢው ሲቀጥል ከባድ ችግረ ውስጥ ነው ይለያል ታነጋገሩ ግደታ አፍ ውጥቶ ስላተናገረ ነውጂ እና ሰወቹ አብረውት ካሉ ደህናነኝ ከማለት ውጭ ምንም ሊልሽ አይችልም። ለናስር አይን ለሚለው ትከታተይውደሁ ስራውየን የታገቱትን ሰወች እስከ ሀዋሳ ድረስ እየተጋዘ የማወጣ ሰው ነው የኛን መልክት አዳምጭ ተመጎዳቱ በፉት ድረሽለት ይህን መልክት አብቢና።
የነስር አይን ቁጥር ስጡት ↖️↖️
ትክክል 😢
።አይዞሸ እሙ እግዛብሔር ያውቃል እራስሸን ጠብቂ ለልጅሸ በጤና ኑሪለት
እማምላክ ለቤቱ ያብቃው የልጁ አምላክ ይጠብቀው አንቺ እራስሽን ጠብቂ ለልጅሽ
ኡ እኔ የሚመስለኝ እገታ ስልክ አያስይዙም ሀገር ጠብቅ ብለው ወስደውት ይሆን ወይ ዘንድሮ መቼ ይሆን መተህ የማይህ እግዚአብሄር ካንተ ይሆን ፈጣሪሪሪሪሪ ሆይ😢
ቆይ እኛ በናንተ ሂወት ታዲያ ምናገባን ፀበል ገባው ታገተ ገለመሌ ፕራንክ አለቀ በቃ ነገሩ ይሄ እራሱ ፕራንክ ነው
ስደት ነዉ የሚሆነዉ ምክንያቱም ወንድሙ ስሙን ስለማላዉቀዉ ነዉ እና የለቀቀዉን ቪዲዮ ካየሽዉ የላከለት ቴክስት እንደ አደራ እና ለተሻለ ነገር እንደሄደ በህይወት ሊኖርሜ ላይኖርም ስለሚችል ልጄን እና ሚስቴን አደራ ነዉ ያለዉ ስደት ነዉ የሚሆነዉ እና ፈጣሪ ካረዳዉ አንቺ ምንም አታመጪም ስደት ከባድ ስለሆነ እና አይዞሽ ጠንክሪ ግን ታግቷል ብለሽ የምታስቢ ከሆነ ቪዲዮ አትልቀቂ አደጋ ዉስጥ ትከቺዋለሽ ከታገተ ማለት ነዉ ምክንያቱም ለምን መልእክት ላክ ብለዉ እንዳይጎዱት ጠንክሪ😢😢😢😮
ወይ የባሩክ አባት አላህ ያግዝህ ያሰብከው ሆኖ እስክትመለስ አላህ ይጠብቅህ ያረብ አይዞሽ እሙየ በቃ ተስፍ አለን ሁሉም በዱአው በፆለቱ ይተሳሰብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እሙዬ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም ነገር እንደማጀመሪያ ይስተካከላል ብቻ በጸሎት በርቱ ጸሎት ለሁሉም ነገር መልስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እምባሽን ያብስልሽ በቅርቡ ጌታ ኢየሱስ ያስቅሽ ደስታ ወደ ቤታችሁ ይሙላ😢😢
እሙ እች በርቺ የጉዞ ድምፅ ነዉ እግዚአብሔር በሰላም ይመልሰዉ
አይ ተሰዷል መክና ላይ ነው ያለው እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሰቀችን ምንጭ
በጣም አስቸጋሪነው ለምን ሄደ በባህር ወቶነው መሰል😢😢 አብሽሪ
እሙዬ ምንም አይሁንም ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አረጋው ለቤቱ ታብቃው
ከተጋተ ስልክ ኣይስጡም ነበር በራሱ ፍላጎት ነው የሚመስለው 😅
❤እረ ዝም አትበሉ ሳሚ ወድሜን አላህ ከክፊነገርይጠብቅህ 🎉😢❤ተመለስ😢🎉🎉ታግቶምከሆነ ፈልጉ ለህግ አሳዉቁ🎉😢
የመኪናድምፅ አደለም የበሀር ድምፅ ነዉ❤❤🎉😢😢
አይዞሽ የእኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል ይሄ ዉጅብር ካለፈ በኋላ ከልጅሽ ጋር መልካም ሂይወት ትኖሪያለሽ በርትተሽ ስራ ጀምሪ ከታገተ በግልፅ መናገር ይችላል በሊቢያ ስደት ላይ ነዉ እሚመስለኝ።
ለነስር አይን ይቶብ ተናገሪ አሰሚምደ እሱ ቡዙ የታገቱትን የማገኝ ልጅ ነው ተማውራት እኛ የነገረንሽን ተግቢሪ ከማውራት
ትክክል ውነት ነው
ለምን አትሰማም እውነት ሳሚ ታግቶል እና ስንት ግዜ ክብር ርሽ።ንስር አይን ሂጅ
እህቴ የሚጠቅምሺን ብቻ ሀሳብ ውስጂግን በዙ አይነት እገታ አለ።ግን ካች በላይ ማንም ችግር ውስጥ ያለ የለም እህቴ።ብቻ ከምንም በላይ ጸልይ።
ፈጣሪ በሰላም ወደቤተሰብህ ይመልሰህ ሳሚ
ወይ ኔ ሳምየ የኔ ዮዋሃ ምን አጋጠመህ ይሆናል ወንዲምየ እሙየ ሳሚ አይጨኪንም ታገቶ መሆን አለበት እንጂ።በዛ ላይ ጎደኛው ነኛ ብሎ የነገረሺ ምሲጢረ ራሱ ኣግቶ እንዳይሆን
እመብርሃን ትጠብቀው በሰላም ታገናኛችሁ😢😢😢😢😢
❤🎉😢በበሀርነዉ እሙ ተረጋጊ😢😢🎉❤እየሂደነዉ ቨከለክሉኛላችሁብሎነዉ❤🎉😢 ከደረስኩበሆላ እነግራምሆለሁብሎነዉ❤❤🎉😢😢
አይዞሸ እሙየ 😢😢😢
ውይ እሙዬ አይዞሽ እናቴ እግዚአብሄር በሰላም ይመልስልሽ
ወይ ወደ መከላከያ ወሥደውት ይሆን ወይም በባህር እየሄደ ይሆን በጣም ግራ ገባኝ ጌታ ሆይ እንቅልፍም አይወሥደኝም እውነት፡አንቺ ጠንከር በይ የኔ ውድ ፈጣሪ ባለሀበት የጠብቅህ
እውነት አዉቆ ዚሚ ካለ ጡሩ አይደለም ሳሚ ዚሚ ማለት የለበትም አይዞሺ እሙ❤❤😢
የመኪና አደለም የባህር የጀልባ ይመስለኛል ፈጣሪ ይጠብቀዉ😢❤
😢😢😢ምንም መናገር የማይችልበት ኮዲሺን ላይ ላይሆንይችላል
😢😢😢😢😢😢😢ኦይዞሽ፣እግዚሀብሄር፣ይርዳሽ
ነግዱ ጂሎቺ አበዴቺ ታገተ አይሰሏቺሺም ያፉቺሁን ያርገው ወላሂ በሂወት መቀለዲ ለዶላር
አይዛን ምንም አይወንም እመቤቴ አለች
አለህ በሰለም ዪመልሰዉ የረቢ
Tish waaranyaa birdhaa jete uddukee hin banan
እሙዬ ሳሚ ውትደርና ስልጠና ለፕ ገብቶ ነዉ እኔ እንደዛነው የማስበው አይዞሽ እማዬ
ግዳጅ ወስደውት ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኒ ምን ብየ አደምፂፍ ግራ ገባኒ ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏🙏❤❤❤❤❤
እግድች ታግቶጅ እየሄ ደ ቢሆንኳ ከተጨነቃ ችሁ አይናገርምደ ደሞ አችን ያሳበዱት አፍ ነዉ ት ደሁ ጅ ሆሆሆ ጠናኮ ወስደዉት ነዉ😢
Azoshi eshi mariy❤❤❤🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🙏
ሰጀመር ሰው ሰናጋራችሆ የራሳችሆን ሰራ ነው ለአይን ነሰር ንገሪው በማርያም
ታግቶአይደለም የንስርአይን ምንያረገዋል እርዱኝ አላለ
ስደት እየሄደ ነው እሙ አትጨነቂይ ሊመለስም ሊገባም ስለማያውቅነው እመኒኝ
ምን ግድ ላይ ነው በሊቢያ እይሔደ እንዳይሆን እኔ የገረመኝ ከሰው ጋር ሳይማከር እንዴት ውሳኔወችን ይወስናል መጸለይ ነው ያለብሽ እሙ
Ayyii yonnaa biyyaa baha jira hangaa gahuuti jedhee silkii cufatara tahuu hin oluu😢😢😢
Kkkkkk dirama isani dhugaa seetayi😅😅😅😅
🤔🤔🤔😢
ሳሚ ህጋዊ ያልሆነ ሰደት እየሄደ ነዉ አልታገተም
ሳሚ ታግቶ አይደለም ስደት ስንወጣኮ ወይ ሞታችንን ወይም ለዉጣችንን መርጠን ነዉ
አላህ በሠላም ያገናኛችሁ😢😢😢😢😢
ስደት እየሄደ ነው በህገወጥ መንገድአላህ ይጠብቀው
gedi yelasheme tgeto new atishawaji ok
በራሡ ፍላጎት ሄደ ብዬ አላስብም.በልጅ አይጨክንም.::ወይ አግተውታል ወይም ግዳጅ ወስደውታል::
ለምን ለነሥር አይን አትነግርትም እሙ ዝም አትበሉ በጌታ ታግቶ ይሆናል ወይን ፈጣሪ ለቤቱ ያብቃው ሣሚ😭😭😭
መልካሙን ይሻላችሁ አምላክ❤
እግዚአብሔርይርዳዉ
Biyaa oromaa deemaa jiraa lataa moo akkamii wansaa namaa galuu raabiin nagaani isaa yaa deebisuu
አይደል 😋😋😋😋😋
Azoshi izaber tigisitun yisixish wide tagashi😅😅😅😅😅
Wan isaa malif ifaa hin gonee ini malii ta'ee lataa yaa waqayoo uuufff😢😢😢
👍👍👍👍👍👍👍
ያደናግራል ወላሂ
አሙአቺጠከረበይ , ,በመኪና አየሔደይመሰላልበሰላመይመልሰዉ
አዬዟሺ እሙዬ😢😢😢
Emuye Ayizoshi wondochu sibal durom chaka ng❤❤
ሥልክ ትተዉ እራብ ሊገሉትደሁ አጉረዉ እናተጋ ደዉል እያሉ ጀለማሸበር እናተንም አላሁ አለም
Samii Mali tattee Garu 😢😢😢😢😢😢 waaqayyoo sii wajini jiraa
ወላሂ ጠፈተኛነው ምንም ቢሁን አሁንበሚረገው ቡየሰ ያለበትንየናገረነበር ግንአይፈለገም ምናገር በቃ አነ እራሰሸንጠበቂ እሲያለበት ደህናቡታነው የሚሁነው ማሬ
ላክ አድርጓት እስኪ አይዞሽሽሽ😢
አብሽሪ ወዴ መከላከያ ወስደውት እዳይሆንበደሴ እና ኮበልቻ አካባቢ ያገኙትን ወስደዋል አስገድደው
ምን ጉድ ነው😮😮
መንግስት ግዳች ልኮት መሆን አለበት በግድ እያገተ ወደ መከላከያ እየላከ ነው እርግጠኛ ነኝ
አያግቱም መከላከያ አያስገድድም የፈለገነው እሚገባው መግስትአያስገድድም ባክሽ
ወደአይዞሽ በባህርእየሆደነው እሚሆነው😢😢😢
ከአገር እየወጣ ነዉ ከመጣሁ ጥሩ ነገር ነዉ እያለ ነዉ ከገባሁ ማለቱ ነዉ የአሰበበት አገር
ወላሂጨቆኝነበር. ታግቶነውብየ.
በሱዳንብሎ ውድ አሜሪካ እይ ግድ ነው መሰለኝ እኔ ግን ምገዱንባላቀው ስደት ነው እሚመስላኝ አላህዪጠብቀው ❤
እኔ የምለው ኮሜንታተሮች እገታ እንደዚህ ነው እንዴ ?አትቀልዱ እንጅ
እገታ አይደለም በርግጠኝነት ስደት ነው የሚመስለኝ
አላህ ጥሩን ያስማን ያስዝናል😢😢
❤❤❤❤😢😢😢
መከላለከያ ወሥደዉት ነዉ የሚሖን😢
ወይኔ ፈጣሬ ምን ይሻላል ፈጣሬ ይርዳሸ
ወታደርነትነው ሄደው የሚመስለው
እናታዳ ምንም በድምጽ መናገር ባይችልም. ለምን በቴክስ ትአይናገርም ያለበትን ቦታ
ሥደት እየሆደነው እንዴ በብሀር ግራ ያጋባል
በባህር ሰደትእየሄነው ይሆናል ምንልባች
ፈጣሪ በሠላም ያምጣል
😢😢😢
ayzoshe❤🎉
ቢታገት ኖሮ ስልኩን ይቀሙታል እንጂ ዝም አይሉትም ሆነ ብሎ ነዉ ያሰበበት ቦታ ሲደርስ ሊነግርሽ ፈልጎ ይሆናል
እር አውቆ መሆን አለበት እንዴት ነው የታገተ ሰው ስልክ ሚቀበለው ከታገተ እኮ ወዲያውኑ ነው ብር አምጣ የሚባለው
በህገወጥ መንገድ ስደት ወቷል ማለት ነው
ግዳጅ ወስደው ይሁን አዲሳባ አፈሳ ካለን እረፈጣሪ ወደቤት ይመለስህ
ግደ የለሽም ስደት የሂደ ነዉ ወይም ታፊኑ ነዉ
ይሀ ነገር ድራማ ነዉ መሰል እራሳቹ ላይ ኣታማርቱ
ተሰዶ እደሆነ ወደ ሳአውዲ
❤❤❤❤
Gin yetagete sewu endet voice yadergal weyis besimiminet nw yetagetewu sijemer vedio ketelekeke behoala nw voice yelakewu eskeza alakem neber mud eyeyaze endayihon lela afkiro sayshebelilil ayikerim
ሳሚ በቃ ስደት መገድ ጀምሮነው😢
wada tirenat eyaheda new tagado yehonle managar ayecheleme yehnale ayenishengelachi ok atisasachi wude baka tselot aderegelat
❤❤❤❤🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏
💔💔💔💔💔💔😭😭😭
ለየውናስ የላከው ላንችም የላከልሽ ጊዜ ነው የተለየ ቀን አላከለት እኩል ነው የላከላችሁ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

እህቴ የሚጠቅምሺን ብቻ ሀሳብ ውስጂ
ግን በዙ አይነት እገታ አለ።
ግን ካች በላይ ማንም ችግር ውስጥ ያለ የለም እህቴ።
ብቻ ከምንም በላይ ጸልይ።

አሙአቺጠከረበይ , ,በመኪና አየሔደይመሰላል
በሰላመይመልሰዉ