Ethiopia: ይህ ፅሁፍ የሚያስቆጣው ካለ ገዳ' ይነቱን መሰከረ! ዶ/ር ወዳጄነህ ዝምታውን ሰበረ ዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ Addis Ageelgil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • #ethiopian #ethiopia #ethioforumኢትዮፎረም #fetadaily #ethiopianews #ethiopianews24 #fetadailynews

ความคิดเห็น • 83

  • @FethiyaAshab
    @FethiyaAshab 5 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም ልብ ይሰብራል ለቤተሰቦቹ አላህ መፅናናትንና ብርታትን ይስጣቸው::

  • @AddisTessema
    @AddisTessema 5 วันที่ผ่านมา +4

    ይህበመሬትም በሰማይ ይቅር አይባልምመቼም በገዘብ ተገዙቶ ነው ድቁርና ይህ ነው የሀገሪቱን ውድቀት አስፈጼሚወች ናቸው❤❤❤

  • @aynalemeshete3058
    @aynalemeshete3058 5 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታ ሆይ ኧረ በቃ በለን ።

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 5 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚያብሔ፡ነፍሱን፡ይማረው፡ቤተሰቤችን፡ያፅናቸው፡

  • @yonasabebe4280
    @yonasabebe4280 5 วันที่ผ่านมา +2

    የወንድማችንን, ነፍሱን በዐፀደ ገነት ያሳርፈው,
    እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህን አውርድ! አሜን!!!

  • @TestgTestgh
    @TestgTestgh 5 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር ደሙን ያውጣለት
    ግዳዮችን ያጋልጥለት

  • @yewediyaneshmokonen9117
    @yewediyaneshmokonen9117 5 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያሳርፍልን

  • @girmamishamo6681
    @girmamishamo6681 วันที่ผ่านมา

    በጣም ልብ ይሰብራል ።ነብስ ይማር !!!

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 5 วันที่ผ่านมา +5

    ፊቱን ሲያዩት እጅግ መልካም ሰው ይመስላል የሚያሳዝን ሰው ነው። ምን አይነቶች ጨካኝ ሰዎች ናቸው።ሁሉንም ጥፍትፍት አድርገው ህዝቡን ደንቆሮ አድርጎ ለመጨረስ የሚደረግ ዘመቻ ይመስላል ።
    እንግዲህ አገራችንን እግዚአብሔር ያስብ ፍርዱም ይፍጠንልን።

    • @adugnabeyecha2506
      @adugnabeyecha2506 5 วันที่ผ่านมา

      ቧበድንጋ ወግሮ ምሁራንን መግደል የናንተ ስራ ነዉ .ነብሱን ይማር

  • @MuluMamo-f6m
    @MuluMamo-f6m 3 วันที่ผ่านมา

    አይ አንተ ልጅ አሳዘንከኝ ነፍስ ይማር ይብላኝ ለገዳዮችክ አንተ በአባትህ እቅፍ ገብተሀል

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 5 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ወገኔ መቶ ሺ የብልግና ካድሬ ከነቤተሰቡ ይህንን ዶክተር አይስተካከልምኮ

  • @mekdeswerku-t6j
    @mekdeswerku-t6j 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፣የነሡን፣የነጠቁ፣የነሡን፣ይጠቃቸው፣

  • @hayelemareiamkelemeworek3087
    @hayelemareiamkelemeworek3087 6 วันที่ผ่านมา +4

    "ህሊና ለሆድ ሲገዛ "በምእተ አመቱ አንድ ጊዜ የሚገኙ አንዲህ ያሉ ድንቅ ሰዎችን ለመግደል ምንርህራሄ ይኖረዋል። ገዳዮም አሰገዳዮም አምላኮሙ ከርሶሙ ናቸው።

  • @DasashMulu
    @DasashMulu 2 วันที่ผ่านมา

    Yasazenal

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማንም ሰዉ ያለ አግባቡ መሞት የለበትም !!

  • @meselubekele
    @meselubekele 5 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍሱን በዐፀደ ገነት ያሳርፈው

  • @Bereket_i9n
    @Bereket_i9n 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሐር ያያል :: እናንተ የሰዉ ደም የምትጠጡ ጌታ ይፈርድባችኃል :: ግን ለምን ? እንዴት ዓይነት የጭካኔ ልብ ነዉ ከልብ ያሳዝናል :: ዶ/ር ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u 4 วันที่ผ่านมา

    ምን ያህል እየዘቀጥን እንደሆነ ምስክርነት ነው። ንፍጥ የሞላው ጭንቅላት ከዚህ የተሻለ ማሰብ አይችልም።

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u 5 วันที่ผ่านมา

    እንዲህ አንጀታችንን እንዳቆሰሉን ዘላለማዊ ቁስል ይስጣቸው። እግዚአብሄር መቼም ዝም አይልም፣ ፍርዱን ይስጥ።

  • @BimerAwekeFenta
    @BimerAwekeFenta 4 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል. በጣም. መቸነው. እምንሻሻል

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር
    እዚህ በየግል ክሊኒኩ በሰፊው ሕዝብ ገንዘብና አስከሬን ተምረው ሶማሌያዊና በአብዛኛው የመክፈል አቅም ያላቸውን ብቻ የሚያክሙ፣ ከአገሬው ሐኪሞች በብዛት የሚልቁት በአገረ ሩዋንዳ ኢትዮጵያዊያን ዶክተሮች እያሉ አንድ አገሩንና ሕዝቡን የሚያገለግል ባለሙያ ያዉም ዕንቁ ስፔሻሊስት ሆን ብሎ መግደል ደንቆሮነት ነዉ

  • @BahrudeenB
    @BahrudeenB 4 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @favibeyene4085
    @favibeyene4085 5 วันที่ผ่านมา

    የነሱን ስልጣን ለማስቀጠል የተማረን የህዝብን ሰው መግደል ሽንፈት ነው ሳይማሩ ንጉስ መሆን ህልም ነው አትግደሉአቸው 😢😢😢

  • @MahletHailu-v7m
    @MahletHailu-v7m 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😮 Nefs yimar gin yamal Fiteh

  • @WasihunWasihun-z5e
    @WasihunWasihun-z5e 5 วันที่ผ่านมา +5

    ያልተማሩ ወታደሮች ዶክተሩን ገደሉት

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 5 วันที่ผ่านมา

    ለአገራቸው ምቀኛ ሆነው የተፈጠሩ ጉዶች የሚያሠቃዩዋት አገር ያሣዝናል ።

  • @HanaU-v4i
    @HanaU-v4i วันที่ผ่านมา

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭😭

  • @asmaruchekole
    @asmaruchekole 5 วันที่ผ่านมา +1

    በጎንደርም ሰሞኑን ጎበዝ ዶክተር ተገድሏል ግን ለምን የህዝብ !!!!!!!!!!!!!!

  • @abnet9461
    @abnet9461 5 วันที่ผ่านมา +2

    አገራችን የሚመራው በፎርጅድ ዶክተር ስለሆነ እውነተኛ ዶክተር ወይም ኢንጂነር ይገደላል በተለይ አማራ ከሆንክ ።

    • @abnet9461
      @abnet9461 5 วันที่ผ่านมา

      ስለዚህ ገዳዮች ጣር ላይ ናቸው ድሉ በፋኖ ይጠናቀቃል ድል ለተበዳይ አ ማ ራ ው

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@abnet9461ኤጭ ፋኖ አንድ አልሆን አለ፣ ተስፋችንን እያጨለሙት ነው እኔጃ ብቻ 😏

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 5 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭 so 😔 sadly

  • @sahowluhehod3742
    @sahowluhehod3742 5 วันที่ผ่านมา

    Ay agerya tru sew ena hakegna ayberketebesh yetebalesg temesyalesh😢😢😢😢 yasazenale leaba ena wenjelegana tetrakembesh

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 วันที่ผ่านมา +3

    Dr Meharene hoy ⁉️⁉️‼️
    Ebakih wendime
    Saymesh‼️
    Tolo Raskin zor arg. Pls pls
    Be Ethiopia Mihur mehon yasgedilal‼️‼️

  • @AlexStore-e1l
    @AlexStore-e1l 5 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @berhanuteka6216
    @berhanuteka6216 5 วันที่ผ่านมา

    but why?

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 5 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ሁሉ ድካም ያለፈን ምሁር ደም ያፈሰሱ ክርስቶስ ደማቸውን ያፍሥልን ፈጣሪ ይበቀልልን ። መሀይሞች ቃታ መሣብ እንጂ ሥለ ትምህርት ድካም የት ያውቁታል ? ፈጣሪ ይፍረድ

  • @favibeyene4085
    @favibeyene4085 5 วันที่ผ่านมา

    የቮርጅድ ዶክተር ትክክለኛውን የተማረ ዶክተርን ይገላሉ ከእውቀት ነፃ የሆኑ መሪዎች

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 5 วันที่ผ่านมา +3

    የዶሩ ግድያ ሒትለር ያልፈፀሙ ፋሽስታዊ ድርጊት ነው። በጣም ያሳዝናል። መጀመሪያ ሀሉም ፋኖና አማራ አንድ መሆን አለበት። ህወሃትና የኦሮም ድርጆቶች በመሠረታዊ ጉዳያቸው አንድ ሲሆኑ በመመሪያ በሕገመንግስት ተደንግጎ እንዲጠፋ የተደረገ የህልውና አደጋ ያለበት አማራ እንዴት አንድ መሆን ያቅተዋል።

    • @semung2513
      @semung2513 5 วันที่ผ่านมา

      Yehe ye shefta geday buden " Fano" bekah libal yegebawal.

    • @KelemT
      @KelemT 5 วันที่ผ่านมา

      Keshim​@@semung2513

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd 5 วันที่ผ่านมา +3

    ለምን ሀኪሞቹ ስራ አያቆሙም ሁሉም እስኪያልቁ ለምንድ ነው የሚጠብቁት

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 4 วันที่ผ่านมา

      ችግሩ እነሱስ በምን ይኑሩ? ውጪ አገር ቢሆን ከአንዱ ሆስፒታል ቢወጡ ሌላው እጃቸውን ስመው ይቀጥሯቸዋል:: ደሀ አገር መፈጠር ከባድ ነው::

    • @Sara-ue2wd
      @Sara-ue2wd 3 วันที่ผ่านมา

      እና ይሙቱ ነው የምትለው እሺ ይሁንልህ

  • @AbebechWakeshum
    @AbebechWakeshum 5 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbayTekalgn-i4p
    @AbayTekalgn-i4p 5 วันที่ผ่านมา

    RIP. Doctor

  • @aylechtefera1317
    @aylechtefera1317 5 วันที่ผ่านมา

    RIP

  • @Zufan-uq4pm
    @Zufan-uq4pm 5 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @DeltaTago
    @DeltaTago 4 วันที่ผ่านมา

    የአማራና የትግራይ ምሁራንን ግድያዎች የተጀመረው እኮ የተጀመረው እና እውቅ እውቅ ጀግና ኢትዮጵያንን ማጥፋት የተጀመረው እንጅነር ስመኘው በቀለን ፣ጀኔራል ሰዓረ መኮንንን፣እና በእለቱ የተገደሉ ኢትዮጵያውያንን መግደል ስጀምሩ ጀምሮ ነው ዕቅዱ የቀጠለው ።

  • @EmbayeGhirmay
    @EmbayeGhirmay 5 วันที่ผ่านมา

    Rest in peace

  • @TigistBalcha-v1e
    @TigistBalcha-v1e 5 วันที่ผ่านมา +1

    የገደለ የተረገመ አርጉም ዘር አይዉጣለት!

  • @tarikwadesta330
    @tarikwadesta330 5 วันที่ผ่านมา

    🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @berrez4985
    @berrez4985 5 วันที่ผ่านมา

    WHAT IS THE USE OF WODAJENHE'S DESCRIPTION?WE DEEPLY FEEL SORRY FOR THE DEATH OF DR.ANDUALEM.

  • @Chaina88
    @Chaina88 5 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ብቻ አይደለም ጎዳና ተዳዳሪም ለምን ይገደል? በሀገር መኖር ብርቅ ወጥቶ መግባት ብርቅ ሆነ እረ ፈጣሪዬ በቃ በለን ህዝበ አዳም የፈጠርከው እንዲሁ ረገፈ ዶ/ር ወዳጄነህ አትሳሳት ዶ/ር ብቻ አይደለም ሠው አይሙት

  • @martasila5996
    @martasila5996 4 วันที่ผ่านมา

    It's heartbreaking new. It is very sad that health care workers are being killed by criminals. Stop killing! May God comfort all the family of the doctor and friends.

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 5 วันที่ผ่านมา

    He rest in peace. By the way they don't know what they do. ❤

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 วันที่ผ่านมา

    አንድ በስትአመት የሚገኝሀኪም ኧረፈጣሪ ኢትዮጵያ ወዴትነው እየሄደች ያለችው ኧረፍረድ

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 5 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ግን ለምን ???

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 4 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጲያ ህግ የሌለለበት አገር ሆኗል ያሳዝናል እሄ ዶክተር እዚህ ለመድረስ ስንት ደክሟል በቀላል አለደረሰም ምን ይሁን ብላችሁ ነው ዶክተሩን የምትገሉት ህለና የላችሁም ልቦና ይስጣችሁ

  • @Yenewmekuria-t9j
    @Yenewmekuria-t9j 5 วันที่ผ่านมา

    በእዉነት ልብ ይሰብራል ለነዚህ ነጣቂ ጭራቆች ዘላለማዊ ሞት ለነሱ 7:26ለገዳዮች ይሁን ድህነት ለዶክተሩ!!

  • @munaabdella6601
    @munaabdella6601 5 วันที่ผ่านมา

    Allahu s.w.yebeqelachu.Amara beqa tarikeh gedeya becha new?Allah s w. yegedelachu.😢

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ😅😮😮😮😮ፈጣሪ ፍርዱን ላንተ ነፍሱን አስባት ዶክተር አንዱአለም በአረመኔ ሰነፎች ተገደለ😮😮😮😮

  • @LawofGod
    @LawofGod 4 วันที่ผ่านมา

    Go and ask fano !

  • @tezeramelis4785
    @tezeramelis4785 5 วันที่ผ่านมา

    Yescience tiliqu muhir /temeramary hiwet bemayreba ij wediqa nefisun netekechiw!!!motu legedayu behon minigna destachin neber gin..................

  • @rahealtekle6992
    @rahealtekle6992 5 วันที่ผ่านมา

    ABEY AHMED YETIOPIAN MUHOR BELTO CHERSACHWE ESKMECH NW ZEMMMMTAWE

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m 4 วันที่ผ่านมา

    ይህን ያስተባበረው እና ያስፈፀመው መሀይሙ እና ፀረ-ምሁሩ አብይ አህመድ ከነቤተሰቡ የተረገመ ይሁን ዶክተሩን ደመ-ከልብ እንዳረገው እራሱ ደመ-ከልብ ይሁን

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 5 วันที่ผ่านมา

    አዝዞ አስገዳዩ አሊ አህመድ ነው.ኦሮሞ ብዙ ዶክተሮች የሉትም..ስለዝህ ማስገደል አህያነት ነው አንደ የህክምና ተመራማሪ ለማ
    ስተማር 37 አመታት ይወስዳል ያደሞ
    አንድ ዓይን ያለውን ሁለተኛውን መጥፋት,ነው

    • @semung2513
      @semung2513 5 วันที่ผ่านมา

      DENKORO Yelkunem yehen geday ye gobez alkoch buden " FANO" bekah ketelut yegbal .

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 3 วันที่ผ่านมา

    ድምፅህ ሆራር ነው በትክክል ተነገር ሰገጤ

  • @veracity8968
    @veracity8968 5 วันที่ผ่านมา

    አቤት የእግዚአብሔርን ቁጣ በቅርብ እንቀምሳለን ይህ ሁሉ ግፍ ግድያ ለማንም አይበጅ ! ህይወቱን ሰውን ለማዳን የሚጥርን ፈርጥ ወጣት ዶ/ር መግድል ምን ዓይነት ጭካኔ ነው ???? አይ አብይ በቤትህ ሃዘን ገብቶ ያሳየን

  • @yayneabebawoldetensai9386
    @yayneabebawoldetensai9386 5 วันที่ผ่านมา

    Mengest gelo fanon lmastelat new. Ytaseb

  • @DanielSeyoum-b1g
    @DanielSeyoum-b1g 5 วันที่ผ่านมา

    ማን ይሆን ተረኛ ተጨነቅን

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 วันที่ผ่านมา

    ስንትቆሻሻየሀገርጠርእያለ አቤትፈጣሪሆይ

  • @tsege2112
    @tsege2112 4 วันที่ผ่านมา

    💔💔💔😭😭😭😭

  • @eexx3171
    @eexx3171 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢