ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ዝምታውን ሰበረ | የባህርዳሩ ዶክተር አንዷለም ቀብር ላይ ምን ተፈጠረ ? Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ዝምታውን ሰበረ | Ethiopia | doctor andualem | ዶ/ር አንዳለም
    #ethiopia #seifufantahun #ወዳጅነህ #bahirdar

ความคิดเห็น • 63

  • @AdisuGirma-pz2uk
    @AdisuGirma-pz2uk 5 วันที่ผ่านมา +13

    እ/ር ነብስህን በገነት ያኑርልን። ለገዳዮች እ/ር ፍርዱን ይስጣችሁ

  • @alemubereda5936
    @alemubereda5936 5 วันที่ผ่านมา +12

    አንተን መግደል ሀገርን ከመግደል አይተናነስም በጣም አዝኛለሁ ፈጣሪ ይፍረድ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑር ለቤተስቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 4 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ለመላ ቤተሰቡ መጽናናትን ያድልልን። ለአስገዳይ እና ገዳዮችም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው፣ ያጋልጣቸውም። እንደ ዶክተር አንዷለም ዳኜ ያሉ ንፁሐን በየጊዜው ሕይወታቸው እየተቀጠፈ ነው። ለዚህም ምክንያቱ በአገራችን ሕግንና ሥርዓትን አክብሮ ለማስከበር የሚችል መንግሥት ባለመኖሩ ነው።

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 5 วันที่ผ่านมา +9

    እናመሠግናለን ዶክተር ወዳጄነህ

    • @Tadesse-ht9ob
      @Tadesse-ht9ob 5 วันที่ผ่านมา

      @@aderaaddis8902 እንተ ውጤት ነው ይሕ ግፍ ደዶግተር አትዋሽ.ትግራይ ለመረዳት ከፈለጉ ወያኔ.አታሥጠጉ አላልከም ?? ሟች ፈጣሪ ነብሥሕ በገነት ያኑራት

    • @Tadesse-ht9ob
      @Tadesse-ht9ob 5 วันที่ผ่านมา

      ውሸታም አሥመሣይ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 5 วันที่ผ่านมา +4

    ስንቱን ምሁር አጣን ለዚያውም ሀኪምን ማጣት ምን ያህል ልብ ይሰብራል አገሬ ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ግፈኞችን ይያዝልን

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 3 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም በጣም በጣም ያሰዝናል!!!

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 5 วันที่ผ่านมา +8

    ኧረ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና👏😭እስከ መቼ ነው አዋቂ ሰው እየገደልን ታዋቂ ሰው የምናነግሰው!😭😭

  • @BrhanTadel
    @BrhanTadel 2 วันที่ผ่านมา

    ነብስ ይማር 😢😢😢😢

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 5 วันที่ผ่านมา +2

    ነፍስ ይማር

  • @gebre-ex9hs
    @gebre-ex9hs 6 วันที่ผ่านมา +9

    አዳኝ ተገደለ💔💔💔

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 4 วันที่ผ่านมา +1

    ............. ለሰዎች ሁሉ ሕይወት ደሕንነት ጥበቃ መንግሥት ሃላፊነቱን ይወጣ ....................

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 5 วันที่ผ่านมา +3

    ድሮ ነበር መባል የነበረበት ሲቪልያን እናቶች ህፃናት ሲገደሉ በእሳት ሲቃጠሉ እያየን በዘራቸው ዝም ያልን ለታ ነው ይህ እንደማመጣ ማወቅ የንበረብን አሁን ሙሁራን ወንድሞቻችን ጋ ደረስ በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ለወንድማችን 😢😢😢

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 5 วันที่ผ่านมา

      Ewente new!

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 5 วันที่ผ่านมา +6

    ዶር ወዳጄ ነህ ለሚሰማ ለሚያዳምጥ ትልቅ ትምህርት ይሆናል
    ዶር አንዱዓለም መሰዋዕት ሆነ
    1 ሰው ብቻ አልገደሉም የ ሰንት ሰው የሀገር የወገን ስቃይ አበዙ እንጂ
    ዶር ወዳጄነህ ስለ ህክምና ሞያና ኑሮ በትክክል ገልፃታል በተለይ እንደዚህ ሰፔሻሊሰት ለሆነ ሰው
    ሀገር ያስለቅሳል
    አረ እናስተውል

  • @helenberta2012
    @helenberta2012 5 วันที่ผ่านมา +2

    ሀገር ውድ ልጇን ተነጠቀች😢😢😢😢😢😢

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 5 วันที่ผ่านมา +7

    አንድ ሀኪም መግደል ማለት ሀገር መግደል ነው::ማንም ተንከሲስ እየተነሳ ሀገርን የሚገድለው ለምንድን ነው!?

    • @Tadesse-ht9ob
      @Tadesse-ht9ob 5 วันที่ผ่านมา +1

      ሌባ በለው ለጠላቴነሕ

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 5 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር የእዚህን ሰው ደም ያውጣለት!እኔ በጣም የሚገርመኝ ይህ ሰው ተሳስቶ ሰው በእጁ ላይ ሞቶበት ቢሆን ማናችንም ብንሆን መንግስትን ጨምሮ እንጮህ ነበር ይህን የመሰለ ሰው በማንም ሲገደል ግን ዝም መባሉ ለተማረ ሰው ያለንን አመለካከት ነው የሚያሳየው ተምሮ ሀገርን መስረቅ ክቡር ሆኖ የክብር ቦታ ሲሰጠው በዚች ደሃ ሀገር ሪሶርስ ተምሮ ሀገሩን ላገለገለ እንዲህ እንደቀላል ሲበላሽ ማን ይሆን ደሙን የሚመልስለት? ፍርዱን ለእግዚአብሔር እተዋለሁ!

  • @YibeltalteshomMitku
    @YibeltalteshomMitku 5 วันที่ผ่านมา +2

    ነፍሥህ በሰላም ትረፍ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 5 วันที่ผ่านมา +3

    አዎን የሞተውን ሐኪም አገዳደል ማሰብ የንፁሐንን ልብ ሁሉ ይሰብራል። ፈጣሪ ለመላ ቤተሰቡ መጽናናትን ያድልልን። ለአስገዳይ እና ገዳዮችም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው፣ ያጋልጣቸውም። እንደ ዶክተር አንዷለም ዳኜ ያሉ ንፁሐን በየጊዜው ሕይወታቸው እየተቀጠፈ ነው። ለዚህም ምክንያቱ በአገራችን ሕግንና ሥርዓትን አክብሮ ለማስከበር የሚችል መንግሥት ባለመኖሩ ነው። የሰው ትልቅ ወይም ትንሽ የለውም፤ የተማረ ሰው ሕይወት ውድ፣ ያልተማረው ወይም የድሃ ሰው ሕይወት ርካሽ ተደርጎ መቆጠር የለበትም። የዶክተር ወዳጀነህ ንፅፅር ጤናማ አይድለም። ሟቹ በአሜሪካ ቢኖር ኖሮ ከፍተኛ ደመወዝ ይከፈለው ነበር ማለት ለኢትዮጵያ ሕዝብ አለማሰብ ነው። ሟቹ ወንድማችን እኮ የተማረው በነፃ በኢትዮጵያ ሕዝብ ግብር ነው። አንዱ ተምሮ ከሐዲ ራሱ ዶክተር ወዳጀነህ ነው። ወደ አሜሪካ ኮብልሎ ዜግነቱን የቀየረና አሁን ከምሥጢራዊ ድርጅት ተከፋይ ሁኖ በኢትዮጵያ የሚኖር። ቤተ መንግሥቱና የሚዲያ መድረኩ ነፃ ቤቱ የተደረገለት፣ የልጆቹን እናት ግን ልቧን የሠበረ ግለሰብ።
    ስለዚህ ጩኸታችን ሁሉ በምድራችን ሕግና ሥርዓት ይከበር፣ ለሰዎች ሁሉ ሕይወት ደሕንነት ጥበቃ መንግሥት ሃላፊነቱን ይወጣ ነው እንጂ ሐኪም፣ አስተማሪ፣ መሐንዲስ፣ ፓይለት፣ ጀኔራል፣ ዳኛ፣ ቄስ፣ ሼሕ፣ ወዘተ ተገደለ ብለን የሕይወት ደረጃ በመስጠት መርጦ አልቃሽና ተቆጭ መሆን የለብንም። መንግሥት የተባለው ተቋምም ግዳጁን ይፈጽም ዘንድ እያንዳንዳችን ሰዎች ሁሉ ራሳችንን ከወንጌል ድርጊት መግታትና ወንጀለኞችን ለማጋለጥ ያለምንም ይሉኝታና ፍርሃት መሥራት/መተባበር ግድ ይለናል።

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 5 วันที่ผ่านมา

      Gedayochuko yemengist wetaderoch nachew!

    • @Tomy-f8p
      @Tomy-f8p 5 วันที่ผ่านมา

      አንተ ቆሻሻ ዋናው ገዳይ የአንተ አይነት ተገልብጦ የተሰፍ አእምሮ ያላቸው ናቸው አንድ የምነግርህ ግን ሰዎችን በመግደል መገደል እንጂ ማሸነፍ የለም

  • @wegayehuwegayehu5565
    @wegayehuwegayehu5565 5 วันที่ผ่านมา

    እ/ር ነብስ ይማር ያሳዝነናል 😂😂😂😂😂😂😂ለገዳዬቸ እ/ር እረፍት ይንሳቸው

  • @endalkachewgebremichealwak317
    @endalkachewgebremichealwak317 5 วันที่ผ่านมา

    thank you Dr mahreyn

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 4 วันที่ผ่านมา +1

    ስርአት የሌለበት አገር ፣ መቼ ነው ከዘር አመራር የምንወጣው? መቼ ነው ኢትዮጵያ እውነተኛ መሪ የምታገኘው

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 5 วันที่ผ่านมา

    አላህይዲፋቺሁበዱኒያተሰቃዩወልዳቺሁአትሳሙ

    • @Tomy-f8p
      @Tomy-f8p 5 วันที่ผ่านมา

      @@ZemzeMohammed አሜን

  • @BethEd-u4m
    @BethEd-u4m 6 วันที่ผ่านมา +2

    Tekumewu yasgedelut mkegnoch esqud mehon alebachewu Bahirdar tesegsgewu 😢😢

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 5 วันที่ผ่านมา

    EXACTLY

  • @BethEd-u4m
    @BethEd-u4m 6 วันที่ผ่านมา +2

    Kenateg yalm kfu 😢😢 yekenubet gedelut

  • @miheretetibebe8838
    @miheretetibebe8838 5 วันที่ผ่านมา

    what shall we do??

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 6 วันที่ผ่านมา +4

    Nafse Yamer

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 5 วันที่ผ่านมา +1

    To whom it concerns Jesus!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!RIP

  • @Hisblood7171
    @Hisblood7171 5 วันที่ผ่านมา

    በዶ/ር አንዱዓለም ሞት አዝነናል ቢሆንም በዶ/ር ወዳጄነህ አስተያየት የማልስማማው እንደዚህ ትልልቅ ሰዎች ሲሞቱ አይደለም ሃዘናችንን መግለጽ ያለብን ለትንሹ መብታችን ካልታገልን ትልቁን መብታችን ይነጥቁናል ፣ በእኛ አስተሳሰብ ትንሽ የምንላቸው ሰዎች ሲሞቱ ካልደነገጥን ትልቅ የምንላቸውን ዶክተሮች ይነጥቁናል አሁን እየሆነ ያለው ነገር ካላስጮኸን ነገ አገር ሲፈራርስ ለመጮህ እንኳን ጊዜ አይኖረንም ። የአማራ ምሁራንን የሚገድለውን መንግስት ዜጎችን እንዲጠብቅ መጠየቅ ራሱ ሞኝነት ነው ። ለማንኛውም ነገ ጊዜ ሳያልፍብን ይሄንን የዱሩየ ስብስብ መንግስት ተብየውን ለማባረር ዛሬውኑ እናልቅስ አሁኑኑ እንጩህ .....

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 4 วันที่ผ่านมา

    አይ ይህ ጊዜ ያልፋል ይብላኝ ይህን ዘር ለዘሩ በእፍ ለማጨድ የቀዳውን ሊጎነጨው ግድ ነው።

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 4 วันที่ผ่านมา

    Very sad! beyond expression whoever did this Heines Crime not only his enemy the whole Amhara people's enemy. God Bless

  • @abiyalemubelay359
    @abiyalemubelay359 5 วันที่ผ่านมา

    የዛንግዜ የትግራይ ወንድሞቻችን ጋር ጦርነት ወስጥ በነበርንበት ግዜ በፈለገ ህይወት እንተርን ሆኜ አገልግሎት ላይ ነበርኩ ወቶአደሮችን እንሸከማለን እናክማለን ቤሄሩን ሆነ የማን ወታደር አላልንም ሠው ሠለሆነ ረዳን በመሃል ግን አንዱ ወታደር የኦነግ ወታደር ሆነ ተገኘ ሊወስዱት መጡ ይህ የጠላት ወታደር ነው አሉ በወቅቱ እየደማ ያለን ሠው አትወስዱም ሊታከም መብት አለው ብረን አስቀረነው ግን ከተረዳ ቦሃላ ጠፋ አሉን ።ይህው መምህራችንና አገልጋያችን ገደሉት ። እስኪ ምን ትርፍ ተገኘ?

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 5 วันที่ผ่านมา +1

    መንግስት ስርአት የሌለበት አገር መቼ ነው ከዘር አመራር እና እውነተኛ መሪ ኢትዮጵያ የምታገኘው

  • @Virtues162
    @Virtues162 6 วันที่ผ่านมา +5

    አንድ ሰው ተቃውሞ ወጥቷል እንዴ? እና ይህንን እሬሳ ህዝብ ማገልግል ቅዱስ ተግባር ነው የምትሉኝ???

    • @JimmaworkWaktole
      @JimmaworkWaktole 5 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ለዚ እሬሳ ህዝብ መሞት ፋይዳው ምንድን ነው!?

    • @marblegold7011
      @marblegold7011 5 วันที่ผ่านมา +2

      ይሄ ግራ የገባው ህዝብ ምን ያድርግ ብላችሁ ነው እሬሳ የምትሉት እናንተ እራሳችሁ እሬሳ ተንከሲስ ናችሁ
      በአጭር የቀረውን ዶክተር ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥ

  • @FikerteTemesgen
    @FikerteTemesgen 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐገሬ መቼ ነው ከልጆችሽ ሐዘን ዋይታ እፎይታሽ ??አንዱን ልጅሽን አንዱ ሲበላው ያጠባሽው ጡትሽ ደም አነጠበብሽ ሐገረ መቼ ነው እፎይታሽ

  • @mebratzewida7700
    @mebratzewida7700 5 วันที่ผ่านมา

    ስንት ሀኪሞችን ምሁራንን አጣን ለዚህ ታራ ፖለቲካ ለማስጠበቅ ወይኔ ወንድሜ የእግር ውስጥ እሳት ሆነብን

  • @AntenehAdugna-k8z
    @AntenehAdugna-k8z 4 วันที่ผ่านมา

    ይህች ሃገር ወደሄት ኘው ጉዞዋ???

  • @geremewgghiorgis7426
    @geremewgghiorgis7426 5 วันที่ผ่านมา

    RIP

  • @TewoderosAtetegeb
    @TewoderosAtetegeb 5 วันที่ผ่านมา +1

    ተው ዋናው አሽቃባጭ ወዳጄነህ አደል እንዴ ከዘመኑ ጊዜ ከሰጣቸው

  • @KurabachewMengistu
    @KurabachewMengistu 5 วันที่ผ่านมา

    ዜና ብለህ ትሸውዳለህ። ማስረጃ

  • @mshadiya5535
    @mshadiya5535 5 วันที่ผ่านมา

    ችግሩ ከናንተ ይጀምራል ምክንያቱም መንግስትን ደግፊ ናችሁ ኢትዮጺያ ሀኪም ብቻ አይደለም አንደበታቸው ያልጠነከረ የ6የ8አመት ልጆች በየሳምንቱ ይደፈራሉ ግን ዝምታን መርጣችዃል

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 4 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @olingahsule
    @olingahsule 5 วันที่ผ่านมา

    አዳኝ ተገደለ

  • @zenimoges2834
    @zenimoges2834 5 วันที่ผ่านมา

    አይ ወዳጄነህ ግደሉ ሲል አልነበረም እንዴ? በሀኪሙ ሞት እጅግ አዝኛለሁ ወዳጄነህ ብዙ ሙህራን ሀኪሞች ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ሲሰብክ
    ሲያበፈታታ የነበረ ነብሰ ገዳይ ደርሶ አትግደሉን

  • @YibeltalteshomMitku
    @YibeltalteshomMitku 5 วันที่ผ่านมา

    ነፍሥህ በሰላም ትረፍ