Sheger shelf - ሜሪ አርምዴስ እንዴት ናት? Merry Armde

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 ปีที่แล้ว +2

    ምትገርም ጀግና ኢትዮጵያዊ ናት ብቻ ስለሷ ስላሳወከን አመሰግናለሁ

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪ አርሚዴ ዓርበኛ መሆኗን፣ ስደት መኖሯን አላውቅም ነበር። ለአገራቸው ውለታ የሰሩ ጀግኖቻችንን ክብር መስጠት አለብን። ነፍስ ይማር!❤

  • @AA-114
    @AA-114 ปีที่แล้ว +1

    I hope Sheger will bring Asegedech Alamrew's life and works. If already did please put the link.

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 ปีที่แล้ว +1

    እሄን የዘገብክልን 100ኛ አመቷን አስመልክተህ ከሆነ እናመሰግናለን በተረፈ ነብስ ይማር ብለናል

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው

  • @Wubshet371
    @Wubshet371 9 หลายเดือนก่อน

    የተወለደችው ደሞ ዉሎ ነው ..በልጅነቷ ነወ የመጣችው

  • @fashilo888888
    @fashilo888888 ปีที่แล้ว +1

    በቀደም ቤተሰቦቿ EBS ቴሌቪዥን ላይ ቀርበዉ ከተናገሩት የዉልደት እና እድገት ታሪኳ ይቃረናል፣ ቤተሰቦቿ ያወጡላት ስም ራሱ "በለጡ" ነበር...

  • @HabeshaMusics231
    @HabeshaMusics231 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍🙏

  • @borumaeda5810
    @borumaeda5810 ปีที่แล้ว

    የራስ አስራተ ካሣ ቤ ቴ ነው ብላ ያደረጉላትን እርዳታ ከራሷ አንደበ
    ት የሰማሁት እያለ ይህ ደግሞ ውሼት ምንድን ነው?

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 ปีที่แล้ว

    እዚሁ ሸገር ላይ ስሰማ እግሬን የተጎዳሁት አረቄ ጠጥቼ ብስክሌት ስነዳ እግሬን የትጎዳሁት የሚል ቃለ መጠይቅ በትረካ መልክ ሰምቻለሁ አሁን ደሞ ከጣሊያን ጋር ስትዋጋ ምናምን ትላላችሁ ትንሽ አይጋጭም?

    • @Wubshet371
      @Wubshet371 9 หลายเดือนก่อน

      በጥይት ተመታ ነበረ በድጋሚ ደሞ ከሰይክል ወደቀች...በዛወ paralys ሆነች

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 ปีที่แล้ว

    ታዲያ ምነው የሚሪን ፋኖ ፋኖ የሚለውን ብትጋብዝልን።

  • @YeshitlaKassa
    @YeshitlaKassa 5 หลายเดือนก่อน

    መሪዬ ቀንዲል

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 ปีที่แล้ว

    Menew ke muzkawechwa satgabzen

  • @khaleedaldeini9393
    @khaleedaldeini9393 5 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑ ሙስልም ነበረች?